Тёмный

MK TV || የወጣቶች ገጽ || በተማሪዎቼ ስኬት ደስተኛ ነኝ - አቤል ተስፋዬ - ክፍል - ፩ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 481 тыс.
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
ወይኔ በገና ስወድ መማር እፈልጋለሁ ኢትዮጵያ በሰላም ልመለስና
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 11 месяцев назад
መምህር አቤል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የመቶ ሳላ እድሜ ያድልክ በቃላት ለገልፅ ስለማልችል
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 11 месяцев назад
በገና ተምሬ አባታችን ሆይ ማለት የዘወትር ምኞቴ እግዚአብሔር ቢረዳኝ🙏🥺
@balager21
@balager21 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔም ሃሳብ ነው ❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርታልን ረቡኒ በእውነት እንዴት ደስ ይላል በርቱልን!
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 11 месяцев назад
የበገና መዝሙሮች ልብን ሰንጥቆ ዘልቆ የሚሰሙ መዝሙሮች ናቸው ፀጋውን ያብዛላቹ
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ዝማሬ ዳዊት ያስምዕ ለነ ለኲልክሙ በአማን ጥቀ ጥቀ ሠናይ ውእቱ !👏💜✝️💙
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 11 месяцев назад
Wendemachen egzabher tsegu yabzaleh. Ema amlak tetebekeh. Yabeleta mareg egzabher yabkah 🙏🙏🙏
@atz7247
@atz7247 11 месяцев назад
ቤተክርስትያናችን ንብረቷ እንዲከበርላት ብትሰሩ ደስ ይለኛል። ስለ በገናው የተጀመረው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሌላውም ቢቀጥል ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@sableqatar673
@sableqatar673 11 месяцев назад
እቤቱ አምላኬ ተመስገን ኢሔን ያሰማሕኝ እንዴት መታደል ነው ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@fhhf3250
@fhhf3250 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ብፈቅድ ከስደት መልስ ከእግርህ በታች ቁጭ ብለን እንድንማር ተስፋ አለኝ እስከዛዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤
@aynalemdeme2114
@aynalemdeme2114 11 месяцев назад
በመምህር አቤል አምላከ ቅዱስ ዳዊት ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርታ ማህበራችን አስተማሪ ፕሮግራም ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን
@balager21
@balager21 11 месяцев назад
እኔም እማራለሁ ሀገሬ ስገባ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@BetelhemGirma-d3f
@BetelhemGirma-d3f 11 месяцев назад
Ejig yemakebrew memhr new lerejim gize begena lay bzu sertual gin bzu yemedia cover enquan ayfelgim. Egziabher tsegawn abzto ychemrlet!!!
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 23 дня назад
❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉አሜን 🎉❤🎉🎉❤
@AbcdeEdcba-td1tk
@AbcdeEdcba-td1tk 11 месяцев назад
Wed abel begena memar efelgalhu enam yezemarit sosi mezemur dengel selshe maryam selshe yemilewn betam ewdewalhu wendem helme begena memar new ebakeh
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል🎉🎉🎉🎉
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 11 месяцев назад
Surprising enem begena be Sunday School eyetemareku new gin esekezem negne gin demo tiru derdari lehone endemechel power new yehonachehugne .
@solomonerifo629
@solomonerifo629 11 месяцев назад
❤❤❤
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@sableqatar673
@sableqatar673 11 месяцев назад
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sableqatar673
@sableqatar673 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Black-lioness
@Black-lioness 11 месяцев назад
Begena derdarw Abel my favourite mezmargn.. 🖤👏🏾
@haylat6859
@haylat6859 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@seasea3019
@seasea3019 11 месяцев назад
ተመስገን 🙏🙏🙏
@ደየደጀኘጀ
@ደየደጀኘጀ 11 месяцев назад
❤❤❤❤🌷🌹
@egziharya4826
@egziharya4826 11 месяцев назад
በገናውን ወንበር አድርገው ሲሞሸሩበትም አይቻለው😢 ። ቢሊየነር Tajudin የሚል youtube ላይ በድብቅ የተቀረጸ የአሚሮ ሙሉ ምላሽ ፕሮግራም የሚል
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 11 месяцев назад
🙏🙏🙏👍👍💒💒💒💝
Далее
7 Days Exploring An Underground City
20:35
Просмотров 40 млн
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21