Тёмный

MK TV || የወጣቶች ገጽ || በዝሙት ሕይወት ረክሼ ሳለሁ አምላኬ አከበረኝ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 481 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 23 дня назад
አሜን 🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 5 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ መጨረሻህን ያሳማረው
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@SolomonGezahegnTamiru
@SolomonGezahegnTamiru 5 месяцев назад
ሀይልን የሚሰጥ የሚያበረታም እግዚአብሔር ነው።አይዞህ ወንድሜ!
@መሠረትወለተሚካኤል
@መሠረትወለተሚካኤል 5 месяцев назад
በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ጅማሬህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን። በአንድ ኃጢያተኛ መመለስ በቅዱሳን መላእክት ዘንድም ደስታ ይሆናል አይደል ቅሉ አምላክ ለሁላችንም እውነተኛውን ፍቅሩን ይስጠን።
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 5 месяцев назад
አሜን🙏🙏🙏❤❤
@demidemeke8795
@demidemeke8795 5 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ።❤❤❤❤
@SolomonGezahegnTamiru
@SolomonGezahegnTamiru 5 месяцев назад
በአንድ ሰው ንሰሐ መግባት በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል።በዚህ የሚበሳጭ ሰይጣን ብቻ ነው።
@gize0485
@gize0485 5 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን 5 месяцев назад
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲ቀሪ ሕይወትኽን ይባርክልኽ ኹላችንንም በጎውን ጎዳና ይምራን 🕯✝️🕊
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 месяцев назад
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ሁላችንንም እግዚአብሔር ወደ እሱ እንድንቀርብ እግዚአብሔር ይርዳን
@BasbosaBasbosa-g1g
@BasbosaBasbosa-g1g 5 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛልም ወደ ቤቱ ይመልሰን ቸሩ አምላካችን🤲
@haileeyesusmisganaw
@haileeyesusmisganaw 9 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 5 месяцев назад
ያለው ቤተክርስቲያን ለሌለው ማገዝ .... ያልከው በጣም ሚገርም ሀሳብ ነው ከምናየው በጣም የተቸገሩ ስላሉ ያለው ለሌለው ሚሰጥበት መንገድ ቢኖር መልካም ነው እንደሚኖር ተስፋ አለ?
@HibirawitTaddese-dr1se
@HibirawitTaddese-dr1se 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 5 месяцев назад
ውይ ኧረ ከባድ ነው የሰዉ ሽሙጥ
@FentalemBimrew
@FentalemBimrew 5 месяцев назад
ኧረ አራዳዎች እንዳይሰሙህ ወንድማችን!ግን ይህን አራዳ የሚል ቃል ማን ነው የፈበረከው???አረዳዳችን ልክ ስላልሆነ!
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 5 месяцев назад
ምን ማለት ነው
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 5 месяцев назад
እናስተውል እንጅ ጎበዝ የማታውቅ መሆንህ ነው ይህ አስተሳሰብ ብዙዎች ጋር አለኮ።ዝም ማለት ለመዱ እስኪ
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 5 месяцев назад
እርፍ!ጭራሽ ስድብ!እዚህ ቤት!ጎበዝ!እስኪ ዛሬ በዓል ነው ዝም ልበል
@FentalemBimrew
@FentalemBimrew 5 месяцев назад
ቤተሰብ ልጁን አደለም አገላለፄ ትክክል ካልሆነ ይቅርታ!አራዳ ነን እያሉ አራዳነትን በትክክል ላልተረጎሙት የኔ ቢጤዎች እንጅ እኔም ከእርሱም የባስኩ ደካማ ሰው ነኝ!ይቅርታ!
@Seble7
@Seble7 5 месяцев назад
@@FentalemBimrew ይቅር በለኝ😔
@FentalemBimrew
@FentalemBimrew 5 месяцев назад
አራዳነት?????
Далее
Тренеруем память physics drop 103 - 104
00:51
Тренеруем память physics drop 103 - 104
00:51