Тёмный

MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ክርስቲያን ስለሆንኩ ተስፋ አልቆርጥም 

Mahibere Kidusan
Подписаться 480 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 381   
@martabogale7735
@martabogale7735 11 месяцев назад
እኔ በራሴ አፈርኩ 😔😔😔አቤቱ አምላኬ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ማረኝ ባለኝም በጎደለኝም ነገር ሁሉ አመስጋኝ አድርገኝ እህቴ እመብርሃን ትዳብስሽ በእውነት ለጓደኛሽም የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ❤❤❤❤
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 11 месяцев назад
እንደአንቺ አይነቷን ጠንካራ እህት ሳይ የእኔ ችግር ምን ያህል ቀላል እንደሆነ ተረዳሁኝ::አምላኬ ይቅር በለኝ:
@etsegenet1178
@etsegenet1178 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን! ይቅር ይበለን:
@Hayile2
@Hayile2 11 месяцев назад
እኔም ይቅር ይበለኝ እውነት😢😢
@rosarosa1646
@rosarosa1646 11 месяцев назад
Amen Amen Amen hulachenem ykire ybelen
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
Ebs,የምትቀርብበት መንገድ ቢገኝ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
ሷስልክ ቁጥር የለም እባካችሁ
@samriatube1683
@samriatube1683 11 месяцев назад
ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ በቅዱሳን እጆቿ ትዳብስሽ የኔ ጀግና እህት በርችልኝ 😢😢😢አምላኬ አሁን ሳማርርህ ቆይቼ😢😢😢😢አበርታኝ እባክህ እኔን ልፍስፍሷን ልጅህን
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
የጭንቅ ደራሿ የበላኤ ሰብእ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ እናት😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
አሜን አሜን
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 11 месяцев назад
ለአንችና ለጓደኛሽ ቃል የለኝም ለአንች ጥንካሬ ለሷ ትትና ፈርሃ እግዚአብሔር በልቧ አድሯል ታድለሽ መመርጥ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ ጓደኛሽንም አይለውጥብሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ዑራኤል ጨርሶ ይማርሽ እመብርሃን አትለይሽ 🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@halima7993
@halima7993 11 месяцев назад
እና ከረሰታን መሆንሺ ነው በሺታው የለቀቀሺ ፈጣሪ ፈተነሺ አንች ሀይማኖት መቀየረ ምን አስፈለገሺ ልቦና ይስጥሺ
@mefordada
@mefordada 11 месяцев назад
እኔም ክርስቲያን ነኝ ልል ይሆናል ሁሉ ነገር ተመቻችቶልኝ ሰሙን ለሰከንድ እንኳን ለማመሰገን የተሳነኝ ነኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢 እመብርሃን ትፈውስሽ የኔ እህት
@Yegetem
@Yegetem 11 месяцев назад
የኔ ጀግኖች ፅናታችሁንና ንፁ ክርስትናን እመአምላክ ትስጠን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
ሙሉ አካል አገላብጠን እየሰራን በጥቃቅን ጎዶሎ የምናማርር ስቶቻችን ነን አምላክ ሆይ አመስጋኝ አደበትን ስጠኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ ከታማሚዋ በላይ የዚች አድፍሬ ልጅ እረዳቷ እጅግ ደነቀኝ ልብሽን አይቀይረዉ የሰማይ የምድር ዋጋ አድርጎ ቸሩ መድሐንያለም በወርቃማ መዝገቡ ይመዝግብልሺ
@የጥበብመጀመሪያእግዚአብሔ
እመ ብዙሐን በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ ❤እምትረዳሽንም እህታችነን እግዚአብሔር የጇን ይክፈላት ❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 11 месяцев назад
ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ የዳዋ ሓቁፋ ደጊፋ ብኽልተ መሓውርኪ ደው ተብልኪ ክብርቲ ሓፍተይ ከም፡በዓል ከማይ ሓጥያተኛታት ከኣ ጠጠው ኢለ ይኸይድ ኣለኹ ምስጋና ዘይብለይ ደካማ ፍጥረት 😭😭😭😭😭😭🙏🏾💐💐💐💐💐
@ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
@ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ 11 месяцев назад
ወየው እኔ አሁን ሰው ነኝ😭 እንደልቤ ተራምጀ እንደፈለኩ ሰርቼ ወጥቸ ገብቸ የእግዚአብሔርን ቸርነት አለማስተዋሌ አለማመስገኔ 😭 ኦህ ተመስገን ጎይታይ 🙏 ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ምዓረይ 🙏😭
@tinsaemekdim4894
@tinsaemekdim4894 11 месяцев назад
አባታችንም እግዚአብሔር ያክብርዎት። እንደ እርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
አቤት እምነት ያንቺን ግማሿን ለኔ ቢሰጠኝ
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey 11 месяцев назад
ወይ ጉድ ከታማሚዋ ያስታማሚዋ ነገር ገረመኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ማራት
@ሩሀማ-የ5ኘ
@ሩሀማ-የ5ኘ 11 месяцев назад
የኔ ትንሽዬ የኔ ስጦታ እናቴ ኪዳነ ምህረት ታምሯን ለኔ ስትል ባች ላይ ታሳየኝ 😢😢😢😢😢
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እኅቴ 😢😢😢 ለጓደኛዋ እግዚአብሔር እድሜ በጸጋ ይስጥሽ ❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 месяцев назад
እመቤቴ በምህረት እጇ ትዳብስሽ እህታችን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@shalushalu8859
@shalushalu8859 11 месяцев назад
አስታመሚዋ በእውነት እዳች አይነት ልብ ይስጠን😢😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ የምር ጠንካራ ልጆች ናችሁ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 11 месяцев назад
ሆ ስንት መልካም ሰዉ አለ ዎጋየን የመሰለ ደጋጎችን ያብዛልን
@selamselam8531
@selamselam8531 11 месяцев назад
ጨርሶ ይማርሽ አህታችን ተመስገን ነው እንካን ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት መለሠሽ አምነሽ ስጋሽን ብቻ ሳይሆን ነብስሽን የምታድኝበት ኦርቶዶክስ መሠረታ እምነታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደሆነው መለሠሽ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 месяцев назад
እህቴ የአንቺን እምነትና ጥንካሬ ሳይ በራሴ አፈርኩ የእውነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@tinsaemekdim4894
@tinsaemekdim4894 11 месяцев назад
እኅታችን አይዞሽ የድኩማን ሁሉ ጉልበታቸው የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርታት ይሁንሽ። አብራት ያለችው ልጅ ትልቅ መመረጥ ነው በእውነት እግዚአብሔር ያክብርሽ።
@SebleDamtew-p7w
@SebleDamtew-p7w 11 месяцев назад
መዓዚ እግዚአብሔርን ጤናሽን ይመልስልሽ ዋጋዬ በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለታመመ ለተቸገረ የሚራራ ምስጉን ነው ሰማያዊ በረከት ይስጥሽ። በማይገባ ላማረርኩት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ😢
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Месяц назад
እግዚአብሔርን አመስግኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 11 месяцев назад
እህታችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ ዋጋዬ ደግሞ እግዚአብሔር ዋጋሽን በምድርም በሰማዩም በእጥፍ ይክፈልሽ ❤
@use1K629
@use1K629 11 месяцев назад
ግበዝ ነሽ ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ኃይል ይሁንሽ ጠንካራ ❤🎉👏👏👏
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 11 месяцев назад
በተለይ ለክፉ ቀንማ እግዚአብሔር ሰው ያዘጋጃል 😭😭😭😭
@እንቁYouTube9480
@እንቁYouTube9480 11 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ❤ በእውነት እህቴ ዋጋዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት ወይ ፅናት ደግሞ የምታግዛት ልጅስ ደግነት ለአንችን እህቴ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፍለልሽ
@JgyvgIffd-om2qg
@JgyvgIffd-om2qg 11 месяцев назад
አግዚአብሔር ምህርትቱን ይለክልሸ የኔ አናት😭😭😭
@shalushalu8859
@shalushalu8859 11 месяцев назад
በጣም ጎበዜ ነሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😢😢😢😢
@naqawanawaea
@naqawanawaea 11 месяцев назад
እመብርሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ የልቦናሽን ያሳካልሽ
@selamselam-er5lt
@selamselam-er5lt 11 месяцев назад
ዋጋዮ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ በጣም የምትገርም ልጅ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ብርቱ ጓበዝ ነሽ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 месяцев назад
አቤት እኔ የኔ ክርስትና ለስም እኮነዉ ደሞ እኮ ማረኝ እላለሁ😭😭⛪🙏 ከታመመችዉ አስታማሚቱ ሰዉ በጠፋበት አለም ሰዉ ሲገኝ❤❤❤ እፁብ ነዉ❤❤❤
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 11 месяцев назад
አመቤቴ ትማርሺ ይህበሺታ የቤተሠብ የዛር መንፈስነው በአመቤቴ የመምህር ተሥፍዬ ገጠመኝ አሰሟት በፈጣራችሁ 😢😢😢
@TeshomeEshete-g7n
@TeshomeEshete-g7n 11 месяцев назад
ክርስትናን በተግባር እመብረሐን አትለይሽ
@MmmHhh-fm8ek
@MmmHhh-fm8ek 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ በፈተና የሚጸና የተባረከ ሰው ነው
@almaz130
@almaz130 11 месяцев назад
"እኅቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞን ወላዲት አምላክ ትዳብስሽ አትለይሽ! እኅቴ ዋጋየ ግን ቀናኹብሽ ያችን ልብ ለኔም ያድለኝ! ይኽን መልካምነትሽን ቸሩ አምላክ ዐይንሣሽ!!!!
@SaraSarah-yo5nv
@SaraSarah-yo5nv 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን❤❤❤ አቤቱ እኔን ይቅር ብልኝ😢😢😢
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 11 месяцев назад
እኔሰ ማነኝ የእዉነት 😢😢😢 አቤቱ አምላኬ ንፁህ ልብ ሰጠኝ ለጓድኛሸ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤ እህቴ አይዞሸ ሁሉንም ያልፋል
@e..........3465
@e..........3465 11 месяцев назад
እኔም እዳንች ታምሜ ነበር አራተኛ ክፍል ተምሬ ወደ አምስት አሳልፍ የታመምኩት እና አማኑኤል ከስራቴ 😢ፈታኝ መልሼ ካደኛ ጀምሬ ተማርኩ ምክንያቱም የበፊቱን እረስቼው ስለነበር አይዞሽ እግዚአብሔር ተቀን አለው ትድኛለሽ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 11 месяцев назад
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ የኔ እህት🙏 ወይኔ ለኔ ሙሉ አካል ይዤ ለማማርረው 😭
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 11 месяцев назад
እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረሽ ዋጋየ እህታችን መልኳምነትሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ😢
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 11 месяцев назад
እውነትም ዋጋዬ! ክርስትናን በተግባር የምትኖሪ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@SedDdd-m9j
@SedDdd-m9j 11 месяцев назад
አጋዕዝት ዓለም ሥላሴ ይማሩሽ እህቴ ዋጋዬ ደግሞ የነፍስ ወጋ ያድርግልሽ
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 11 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን ።እህታችን አይዞሽ እመብርሃን እናቴ ትዳብስሽ 😢❤😊
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ ይማርሽ
@efratatube286
@efratatube286 11 месяцев назад
በስመአብ የኔ እናት😢 እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያበርታሽ 💔💔😥 ይሄን ይሄን እዩ እስኪ ራሳችሁን እምታጠፉ ሰዎች
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 11 месяцев назад
እኛ ጤና ሁነን እግዚአብሔር ማመስገን ባልቻልንበት ግዜ እህታችን በዚህ አይነት ችግር ሁኖ እግዚአብሔር ማመስገን መታደል ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ላያስችል አይሰጥም አብረሻት ላለሽዉ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋሽን ይሰጥሻል
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 11 месяцев назад
እመቤቴ እኔም ከእሰራቴ ፈችኝ እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሸ በርቺ❤❤❤❤
@kesant83
@kesant83 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላከ ዑራኤል ይማርሽ በጣም እወደዋለው ላግዝሽ ኣልቻልኩም ግን ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት ለሚኝው ያድንሻል በጣም ርህሩህ መልአክ ነው::
@talaage22
@talaage22 11 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@tesfayea5408
@tesfayea5408 11 месяцев назад
የእኔ ውድ እህቶች ጎበዞች ናችሁ ፤ አንቺም ጎበዝ ነሽ ለሁሉም ሰው ለሆነ ሁሉ ትልቅ መምህር ነሽ ❤❤❤
@የማርያምልጅነኝ-በ3ረ
@የማርያምልጅነኝ-በ3ረ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እኅታችን አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህም በላይ ቸሩ አምላክ ኃይሉን ይጨምርልሽ😢
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 10 месяцев назад
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሁሌም ስለማማርርህ የእህቶቼን ጥንካሬ ስጠኝ 😭🤲 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ጉልበት አጋዥ የሆነችሽን የመንፈስ እህትሽን እግዚአብሔር ይባርካት 🤲🙏
@salama9761
@salama9761 11 месяцев назад
የኔ እናት እመቤቴ ትማረሸ የኔ ውደ ዎጋይም እግዝዮቤረ የልብሸነ ይሙላልሸ
@weghueweghue5089
@weghueweghue5089 11 месяцев назад
Tabrke❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 11 месяцев назад
አቤት ትግስትና ፅናት😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለኝ😢😢 ይቅር በለኝ😢😢 የሱስራነሽና እግዚአብሔር ይፈውስሽ እውነት😢😢❤
@monashmeis8445
@monashmeis8445 11 месяцев назад
የኔ እናት እመብረሐን ጨረሳ ትማረሽ
@balager21
@balager21 11 месяцев назад
ስልክ ወይም አካውት አልሰጣችሁንም እኮ
@genisisay97
@genisisay97 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤታችን ትዳብስሽ ለጓደኝሽ ቅዱስ ዑራኤል ጉልበቶው ይባረክት
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 11 месяцев назад
ቃላት አጣሁ እውነት በአሁን ሰአት እንደዚህ መልካም ጓደኛ አለ ብየ አሰብኩኝ እግዚአብሔር ድነሺ ለማየት ያብቃሺ እህቴ❤❤❤
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 11 месяцев назад
o አምላኬ ተመስገ የኔ እህት ምን አባቴን ላድርግሽ እግዚአብሄር ዪማርሽ የሚሳነዉ የለም
@AbetuMarenyikerbelen
@AbetuMarenyikerbelen 11 месяцев назад
የቅዱሳን አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በእውነት ዋጋዬ እግዚአብሔር ዋጋሽን ሰማያዊ ያድርግልሽ ለኛ ለደካሞች ትልቅ ትምህርት አስተማርሺን
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 11 месяцев назад
ወጋዬ የምትባለዋም እህት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ በቼርነቱ ይጠብቅሽ ትልቅ ደረጃ ድረሽ❤❤❤
@yehsiebre
@yehsiebre 11 месяцев назад
ዋጋዬ እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ የዘላለም ዋጋ ይስጥሽ ያችን ስብእና ትንሽ ቀንሶ ቢሰጠኝ ተመኘሁ የኔናት❤
@tigisit2534
@tigisit2534 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የዘብሩ ገብርኤል ከእስራትሽ ይፍታሽ የኔ የእህቴ ልጅ እንዳቺ ነበር ጠዋት ሲነሳ ሽባ ሆኖ አገኘነው ግን ሀኪም አልወሰድም ዓመት አስታመን የዘብር ገብርኤል እምነት ቀብተነው ዳነ ይሄው ጽዋውን ይጠጣል❤❤❤አይዞሽ አሁንም በርቺ ክፉ መንፈስ ነው ሲስተሙን እየቀያየረ❤ከታማሚዋ አስታማሚዋ ታድላለች 🥹
@AmenTemesgen-d2y
@AmenTemesgen-d2y 11 месяцев назад
አግዚአብሔር ይማርሽ አህቴ
@aleneagegnehu7438
@aleneagegnehu7438 9 месяцев назад
በሥሙ የተጠራሽበት የቅዱሳን አምክ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልሽ
@GettinetKassie-hp9jt
@GettinetKassie-hp9jt 11 месяцев назад
የአምላክ እናት በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ!!! ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ከእስራትሽ ፈጽሞ ይፍታሽ!!!
@danaitkflom2341
@danaitkflom2341 11 месяцев назад
Egziabhier ymarsh 🙏🙏🙏
@Tseyamariyam
@Tseyamariyam Месяц назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሱ የሚሳነውነገር የለም
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 11 месяцев назад
አቤቱ ይቅር በለኝ ፈጣሪ አምላክ ሀጢተኛ ልጅህን
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማረሽ እመብርሀን ትጎብኝሽ
@tarakuwait326
@tarakuwait326 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እህታችን በእውነት እዳቺ አይነቱን ጠካራ ስው እህት ያብዛልን
@meryambekelemery
@meryambekelemery 11 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@masumajman3232
@masumajman3232 11 месяцев назад
Wagayee Eimabet Mareyami Ye Samahu beti tifatelishe yen heti❤❤❤😢
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 11 месяцев назад
እግዚአብሔረ ይማረሽ የኔእህት አይዞሽ
@yezbalemdagnew7791
@yezbalemdagnew7791 11 месяцев назад
ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ አይዞሽ የምትመሰክሪበት ቀን ቅርብ ይሁን፡፡ መልካም ላደረጋችሁ ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈላችሁ
@Miheret-ns3gz
@Miheret-ns3gz 11 месяцев назад
ኤህቴ ፈጣሪ ጫርሶ ይማርሽ
@MoloShohoni-zz4vw
@MoloShohoni-zz4vw 11 месяцев назад
Feteri yimareshe ❤❤❤❤
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 11 месяцев назад
ተባረኪ አንቺም በዚህ እድሜሽ የልጅ አዋቂ ክርስቶስን ያስደሰትሽ ዋጋሽን ይከፍልሻል በርቱ ነገ ደሞ ነገሮች ተቀይረው ድና ለማመስገን ያብቃን
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 11 месяцев назад
እኔ ውድ መልካምነት ለራስ ኑው ዋግዬ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 11 месяцев назад
ቸሩ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ 😢😢
@themehadehe8970
@themehadehe8970 11 месяцев назад
እግዚኣብሔር ምህረት ይላክልሽ 😥 ኣይዘሽ 😥🙏
@Rohadesign
@Rohadesign 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ሂወትሽን በሙሉ የተፈተንሽበትን ወደ በረከት ቀይሮ ፀጋን አልብሱ ጤናሽን መልሶ የወደፊት ሂወትሽን በደስታ በሳቅ ና በበረከት የተትረፈረፈ ለሰወች የምትተርፊ ያርግሽ አብራሽ ያለችውንም ልጂ ፈጣሪ ወጋዋን ይስጣት ይባርካት
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ጨርሶ እንዳትጠፊበት በበሽታ አድርጎ ነው ወደ ቤቱ የጠራሽ አይዞሽ አሁንም ፀልይ ቆመሽ እንደ ምትመሰክሪ አልጠራጠርም
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 11 месяцев назад
አሜን
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😢
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 11 месяцев назад
ወይ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔናት ተርክሽ ያስለቅሳል 😢
@nohamingetahun8833
@nohamingetahun8833 10 месяцев назад
Egziabher bebetu yasnashe
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 11 месяцев назад
Egzabehar chareso yemareshe 😢❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 11 месяцев назад
አይዞሽ እግዚሀብሄር ጨርሶ ይምርሻል
@nuhahasa9668
@nuhahasa9668 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ የእኔ ከርታታ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤ አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
የኔ ውዱ ትሕትና ሸ ደስ ይላል አይዝሾ የኔ እንባ ይፍሷሰ😢
@Habtam-e3t
@Habtam-e3t 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሺ
@ሀናታደግ
@ሀናታደግ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሺ እህቴ አይዞሺ የመመህር ግራማን እና የመምህር ተስፋይን ትምህርት ተከታሎ እምብርሐን ከጎነሺ ትሆን ጠካራ ነሺ
@Asniyoutube-ek1wg
@Asniyoutube-ek1wg 11 месяцев назад
Ebakachu bermel gorgis wudedeuwat😢😢
Далее
@ItsMamix учу делать сигму😎
00:12
Просмотров 663 тыс.