Тёмный

MK TV || ድምፀ ተዋሕዶ || ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም 

Mahibere Kidusan
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 894
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

6 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድት ሀና ሥለ ቅድሥ ዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ዲያቆናት ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሐን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለንአቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን ሠላምህን ሠጠን አሜን አሜን አሜን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 года назад
የማህበረ ቅዱሳን መስራቾች እና ማህበርተኞች እንዲሁም ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ በእውነት እንዴት ለነፍሳችሁ ታላቅ ስንቅ አዘጋጅታችኋል። ስንቶቻችን ይህን የመሰለ የነፍስ ምግብ የሚሆን ፕሮግራም ጥለን በከንቱ የፓለቲካ እና የዳንኪራ ሚዲያዎች በመከታተል ተጠምደናል። በእውነት አሁንም እግዚአብሔር በስጋም በነፍስም ዋጋውን ይክፈላችሁ። እዚህ በአህዛብ ሀገር ሆኜ ይህን አይነት ፕሮግራማችሁን ሳይ የሀገሬን ቅዱስ ቦታዎች በመናፈቅ እንዲሁም ከመንፈሳዊ ህይወት ርቄ የጠፋሁበትን ህይወት እያሰብኩ እንባዬ ይመጣል። ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ እና በቸርነቱ ለንስሀ አብቅቶ፣ ሀገራችንንም ሰላም አድርጎ፣ ወደ ቤቱ እንዲሰበስበን ይርዳን!!!
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 2 года назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 года назад
ቃለ ሕይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን። ቤተክሕነት ወይም ቅዱስ ሲኖዶስ እያንዳንዱ የከተማ ቤተክርስቲያን ቢያንስ አንድ የገጠር አብያተክርስቲያንን በቋሚነት እንዲረዳ መመሪያ ቢሰጥ ጥሩ ይመስለኛል።
@user-et9sl9rh3m
@user-et9sl9rh3m 2 года назад
አሜን + አሜን + አሜን + ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ⛪⛪⛪++🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
አሜንአሜን አሜን
@brhenaabate3033
@brhenaabate3033 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
@@brhenaabate3033 እሼ
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 года назад
እግዚአብሔርሔርይመስገንለሁላችሁምቃለሂወትንያሰማልንዝማሬመላእክትንያሰማልንከልብእናመስግናለንእያገልግሎትዘመናችሁንእግዚአብሔርይባርክላችሁማህቡሩንያፋልንበእዉነትአሜን3
Далее
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31