Тёмный

MK TV || "ጽናት" በመካከለኛው ምሥራቅ የክርስቲያኖችን የሰማእትነት ተጋድሎ ሕይወት የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም 

Mahibere Kidusan
Подписаться 464 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ፣ዲ/ን ማለደ ዋሲሁን እና ቀሲስ ዶ/ር ደሳለኝ ዋጋሪ
Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

4 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@Abatech2
@Abatech2 Год назад
አቤት ክርትስትና !!! በእሳት የተፈተነች ወርቅ ሆና ሳለ እኔ ለብ ያለ ሁኘ ስንት ዘመን ፈጀሁ!? ጌታ ሆይ በስምህ የተጠራን ነን እና የእውነት ክርስቲያን ታደርገን ዘንድ ጥንካሬን አድለን!!!!
@lem1595
@lem1595 Год назад
ወይኔ መህበረ ቅዱሳን የእኛ አጽናኝ ከመሆናችሁ ይልቅ ጽናታችሁን !!!እግዚአብሔር ያበታችሁ✝️ እማማ ኦርቶዶክስ 🖤😭 መገፋትሽን ሳስብ አዝኛለሁ 🖤😥🤕 የነገን የልጆችሽን ሳስብ ልቦናየ በተስፋ የሞላል!!!አይዞን የተዋሕዶ ልጆች 🙏✝️
@LOVE4_2PEACE
@LOVE4_2PEACE Год назад
መልክቱ ለሁሉም እንዲደርስ በሁሉም ቋንቋ ትረካውን ብታስተላልፉ። ሁላችንንም እግዚአብሔር ያፅናን በርቱ አሜን።
@yesibethigi
@yesibethigi Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ህዝቡአን ጠብቅ
@huluaddismedia1025
@huluaddismedia1025 Год назад
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን የቤተክርስቲያንን ሚዲያ እያበረታታን መረጃዎችን እንለዋወጥ 👍👍👍👍
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Год назад
እሽ
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 Год назад
Eshi 🙏
@mekdibayu7681
@mekdibayu7681 Год назад
እሺ😭😭😭
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
አቤቱ ከዘመናችን ግራኝ አሕመዲ አብይ አሕመዲ አንተ ታደገን 🙏😭
@senigw1654
@senigw1654 Год назад
Amen Amen🙏🏾
@helensolomon6524
@helensolomon6524 Год назад
Amen 🙏
@hsabgmail8802
@hsabgmail8802 Год назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭💒😭😭
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Amen Amen amen 😢😢😢😢
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 22 дня назад
Amen🙏
@user-dt1hk1js3w
@user-dt1hk1js3w Год назад
አምላኬ ሆይ አትፈትነን አንልም ፈተናችነን የምንዋጣበት ጽናትን ብርታት ስጠን መንገዳችንን አስተካክልልን አባት ሆይ አደራህን አምላክ ሆይ ከእኛ አትለይ
@selamawitgezahgn7050
@selamawitgezahgn7050 Год назад
ወይኔ😭 ክርስቲያን መሆን ፈተናው አቤቱ ብርታቱን ስጠን አንድ አድርገን ማህበር ቂዱሳን በጣም አናመሰግናለን በጣም አስተማሪ አና አንቂ ፕሮግራም ነው 🙏🙏🙏
@GetMen-cj5qm
@GetMen-cj5qm Год назад
በጣም ደስ የሚል ሃይማኖትክን እሚያፀና ፅናትን እሚያላብስ ጥሩ ዶክመንተሪ ፊልም ነው ያቀረባችሁት ምክንያቱም ክርስትና ሰማእትነት እንደሆነ የኢትዮጵያ የተዋህዶ ኣማኞች እምብዛም የተረዳነው ኣይደለምና እኔም በግብፅ ነበርኩና ከግብፃውያን ኣባቶች እንዲሁም ከግብፃውያን ምእመን የሃይማኖት ፅናታቸው ወንጌልን የገባቸው ኣማኝ በሚገባ ኣይቻለሁና በሃገራችን ልክ እንደንሱ ጠንካራ ኣማኝ ማየቱ ሁሌ የምመኝው የዘውትር ፀሎቴ ነበርና እንዲህ ኣይነቱ ፕሮግራም ሁሌ ቢዘወተር ባይ ነኝ በነገራችን ላይ ከቀሲስ ዶ/ር ደሳለኝ በግብፅ መርሶ ህይወት መድሃኒኣለም ቤተ ክርስቲያን ኣብሬ ስገለገል ነበረ በግብፃውያን ምእመን ጥንካሬ ያሉትን ሁሉ እውነት ነው እንዲህ ኣይነቱ ፕሮግራም በማቅረብ ብርቱልን። ተዋልዶና ኣባቶቻችንን እግዚኣብሄር ይጥብቅልን ኣንድ ሲኖድስ ኣንድ ፓትርያርክ ኣንድ ቤተ ክርስቲያን
@tensefasil5250
@tensefasil5250 Год назад
pls እናውራ
@kalashe4581
@kalashe4581 Год назад
እውነት ነው ሚገርመው ነገር በጣም ጠንካራ ናቸው እኔም እነሱ ጋር ነው ምሰራው ግብፆች ጋር በሚገርም ሁኔታ የእኛን ጥንካሬ በሀይማኖት ደሞ በጣም ያደንቃሉ
@great8824
@great8824 Год назад
ክርስትና ይህች ናት እግዚአብሔር ሆይ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ አባ 🙏🙏🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 Год назад
ግሩም የሆነ ታሪክ የሶርያ እምነት ጥንካሬ እድ ምድር ነው አምላክ ሆይ እኛም በሃይማኖታችን እድንጸና እርዳን ልቦና ስጠን በእውነት ይሄን ለተረጎማችሁልን ላቀረባችሁልን እግዚአብሔር የላይኛውን ዋጋ ይክፈላችሁ!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ጌታ ሆይ ምህረት አውርድልን ለቤተክርስቲያን 😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@familyreact1417
@familyreact1417 Год назад
ፅናት እንደዚህ አይነት ዘጋቢ ፊልም የሚበረታታ ነው። ስሜት ይሰጣል፡ ያስተምራል፡ ቆም ብለን እንድናስብ ያደርጋል እና በርቱበት። እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን እኛንም ያበርታን። ፅናቱንም ያድለን፡ እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ስሙን እንድንመሰክር ይርዳን አሜን።
@meazagenet4428
@meazagenet4428 4 месяца назад
betalay wetatoch eyetederaju rasachewen yemitebekut nageres ? ezihem endazaw maderage aleben.
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
አይዟችሁ በርቱ የተዋህዶ ልጆች🤲🤲😭😭😭
@saraphatsamuel
@saraphatsamuel Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 23 дня назад
አቤቱ አተ አስበን ጸናቱንም ስጠን በህምነታችን አጸናን .አሜን
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
ቤሩት ሰኖር አይቻለው ሀይማኖታቸው ቀልድ የለም አጥብቅው ይወዳሉ አያወላውሉም ።።።።ሲያሰቀኑ እኮ ።።።እኛ ችግራችን ብዙ ነው ከእኛም ነው ወደ ሌላ የሚገቡት ።።።።ድክመት አለ ።።።።።😭😭😭😭 ክርሰቲያን ሰቃዪ ብዙ ነው
@sabramedia319
@sabramedia319 Год назад
በጣም ግሩም የሆነና አስደማሚ መረጃ ነው። ይህ ዶክመንታሪ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
@devatru342
@devatru342 Год назад
በጣም ግሩም አስተማሪ ዘጋቢ ፊልም ነበር እናመሰግናለን ግን አደራ የምለው በዚህ ብቻ እንዳይቆም ከ እናንተ ብዙ እንጠብቃለን
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w Год назад
የነሱን ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m Год назад
የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን👏🌺👏🌸👏🌺
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን በሃይማኖታችን ያፅናን ከክፉሁሉ ይጠብቅን
@tigistkasegn7765
@tigistkasegn7765 Год назад
መስኪ ምርጦ ሴት እንደዚህ አይነት ታሪኮች ይበልጥ እንድንበረታና እንድንማር ያደርጉናል በርቱ፡፡
@Phi595
@Phi595 4 месяца назад
ተመስገን መንፈሳችን እንድንጠነክር ያደርጋል ነገር ግን በሀገራችን ያለ ጉዳይ እንዲሁ ቢሰራበትና የምናደርገው ጉዳይም በስፋተት ተጠንቶ ሁሉን አቀፍ የሆነ ዶክመንተሪ ቢሰራልን አሪፍ ነው ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i Год назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው በጣም ልንቆጭ ይገባል ከጠንካሮቹ ክርስቲያኖች ትምህርት ልንማርይገባል
@MD-by8ys
@MD-by8ys Год назад
This is such a great program. You did an excellent work. I hope we can learn a lot form the persecuted Orthodox Christians and we should never take out church and the strength and shelter it gave us the heard for granted. Thank you!
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 Год назад
እግዚአብሄር ቤተክሪስቲያናችን ይታደግልን
@Ab_lyrics1522
@Ab_lyrics1522 Год назад
ይህ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ለ 7 ቀን ደግሜ እያየሁት ነው የሚገርም ነው እባካቹ ቢቻል ሌላም ቢሰራልን ለዚኛው ለሰጣቹን እዉቀት እግዚአብሔር ይስጣቹ Uገራቸንን ከክፍ ነገር ይጠብቅልን
@eme-birihan-kene-atley
@eme-birihan-kene-atley Год назад
እናመሰግናለን ይሄ ቪዲዮ ከዚህ ቀደም ቢሰራ ብዮ ተመኘሁ አሁንም ሰው ውስጥ እንዲሰርጽ በየሳምንቱ ብትደግሙት በጣም ደስ ይላል::
@user-cy1fn2zr5x
@user-cy1fn2zr5x Год назад
ሽር እናድርግ
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 Год назад
አምና ነበር የለቀቁት። እግዚአብሔር ያበርታን❤
@edomiasorthodox5463
@edomiasorthodox5463 Год назад
በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ፕሮግራም ነው ።ሌላም ተመሳሳይ ፕሮግራም ስሩልን እባካችሁ ወንድሞቻችን
@saratesfaw
@saratesfaw Год назад
ወቅታዊ የሆነ አስተምሪ፣ አጽናኝ መርሐ ግብር ነው እመቤቴ ታክብርልን መምህራኖቻችን
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf Год назад
መምህር እናመሰግናለን 🤲🤲⛪️⛪️⛪️ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ተከብራ
@user-zc8jx9di8e
@user-zc8jx9di8e Год назад
ቃለህይውት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን የኛንምእምነትን ተዋህዶን ይጠብቅልን አሁንካለችበት መከራ፤ ያውጣን
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 Год назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን ኣምላኽ ከሁላችን ይሁን ኣሜን። በርትዑ
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 Год назад
የእውነት መስኪ እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ተዋህዶን ይጠብቅልን
@meazagenet4428
@meazagenet4428 4 месяца назад
Ezihem endaziyaw yale yesamaetenate gizane hiwoten kejameren senabeten .Egziabehare yesamaetatun bereket yasaderben .🙏
@st.zenawimehari
@st.zenawimehari Год назад
እጅግ ድንቅ እና አስተማሪ ዘጋቢ ፊልም። በርቱ !
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Год назад
አምላኬ ሆይ እራራልን ✝️🕯
@youtubered3554
@youtubered3554 Год назад
እውነት ነው አሁንም ጊዜው አልረፈደም ኦርቶዶክሳውያን እንንቃ እንስራ ከላይ ከተጠቀሱት ሐገራት ልንማርም ልንፀልይላቸውም ይገባል በራሳችን በቤተሰቦቻችንም ላይ ትልቅ መነቃቃት ሊኖር ይገባል እግዚአብሔር ቸርነቱ ይብዛልን መናፍቃኑን ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 Год назад
በናንተ ብዙ ተለዉጠናል አዉቀናልም አሁንም ብርታታችሁ ብርታታችን ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ያውርድልን😭😭😭😭😭
@kalashe4581
@kalashe4581 Год назад
ለእኛም ፅናቱን ይስጠን
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 Год назад
ሁላችንም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ እውነተኛ የመረጃ ምንጮቻችንን እንደግፍ
@dejytenushiferaw4261
@dejytenushiferaw4261 Год назад
ለመምህሮቻችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፅናታቸውንም ያድለን በእውነት ማሀበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 👏
@romanaragaw2968
@romanaragaw2968 Год назад
ወቅቱን የጠበቀ በጣም ጥሩ ፕሮግራም❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
ትክክል ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥልን ሁላችንም እሸ ውድ መምህር እና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልት በቤቱ ያፅናልን ቅድስት ሃገርችን አንድ በቤት ክርስቲያን ይሁልን በእውነት
@uaealain9484
@uaealain9484 Год назад
እኛንም መአምነታችን ጠካሮች ያርገን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Год назад
ለ3 ኛ ጊዜ ስሰማው😭😢💔
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
የነሱን ፅናት ለኛም ይስጠን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን
@leoreaction30
@leoreaction30 Год назад
በጣም ደስ የሚል ዘጋቢ ፊልም ነው በቀጣይም ብዙ እንጠብቃለን
@emano5974
@emano5974 Год назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ፅናታቸው ለአሁኑ ላለንበት ግዚ በጣም ትልቅ ተስፍነው ተዋህዶ መገፍቷ አቤት ብርታቷ
@bisrat3373
@bisrat3373 Год назад
Bereketachew yiderebn egziabher yesemaetatun nefse yikebeleln
@taytumedia-82
@taytumedia-82 Год назад
እህቴ መስኪ በርቺ ወንድሞቸ በርቱ
@kidanemihrt
@kidanemihrt Год назад
በጣም ደስ የሚል ሃይማኖትክን እሚያፀና ፅናትን እሚያላብስ ጥሩ ዶክመንተሪ ፊልም ነው!!👍👍👍 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደሌሎቹ በታሪክ እደምንሰማቸው ቤተክርስቲያኖች እዳትሆንብን እኛ ክርስትያኖች ለዘብተኛ ሳንሆን አንድ ሆነን ወደ ፈጣሪያችን መጮህ አለብን !!!🙏🙏🙏እግዚአያብሔር ያበርታን❤❤❤
@hmmichael6514
@hmmichael6514 Год назад
🥰 Ethiopia Orthodox church 🥰
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያፅናን የአሁኑ ግዜ መከራ በጣም ከባድ ነው እና በርትታችሁ የመጣዉን መከራ ሁሉ መቀበል ብቻ ነው 😭😭😭
@naseematariq2142
@naseematariq2142 7 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እውነት በጣም ያሳዝናል እናመሰግናለን እፅናንታችሁናል በጣም የሚገረም ታርክ ነው እኛማ መች ተነካን እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ኦርቴዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏
@yoshe23
@yoshe23 Год назад
በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ።
@abrahamendale2729
@abrahamendale2729 Год назад
በደንብ ከዚህ የበለጠ ቢሰራበት ምክንያቱም የዘመኑ ወጣቶችን መያዝና በደንብ ማስተማር የሚቻለው በማህበራዊ ሚዲያ ስለሆነ ።በርቱ ተጠናክሮ ይቀጥል!
@helenbereket4965
@helenbereket4965 Год назад
Egziabihier ymesgen bqalu ena nxenanae ❤
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 Год назад
በእውነት ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ጽናታችሁ ጥንካሬአችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ለምታረድርጉት ሁሉ በትጋት ነዉና በርቱልን
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 Год назад
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን ቃለሂወትን ያሰማልን
@samuelsiyoum2676
@samuelsiyoum2676 Год назад
Endezi aynet documentary betam enfelgalen keep it up
@emebetwale1672
@emebetwale1672 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@TeshagerAbebe
@TeshagerAbebe Год назад
እግዚአብሔር ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን
@marimasd6628
@marimasd6628 Год назад
አበሶች ተባረኩ😥🙏🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተምረንበታል የሴራ ትንታኔው በጣም ሲበዛ ለሴራው ነው አቅም የሚሰጠው! ከመቅረት መዘግየት እውነት ነው እናመሰግናለን
@tadessebirhanu2302
@tadessebirhanu2302 Год назад
ይሄንማ ወይ አንብበው ወይ ካማካሪዎቻቸው ሴራውን ቀስመውታል ይልቁኑ የእኛ ምዕመን ስለማያውቅ እንደዚህ አይነት ሴራ መኖሩን ተገንዝቦ ገና ከጅምሩ መቀጨት እንዳለበት ማወቅ አለበት።
@user-nr3pt2ih4g
@user-nr3pt2ih4g Год назад
ይገርማል ደስ እያላቸው መከራን ይቀበላሉ እኛንም ያጽናን አንፈራም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rq6mz5qt1e
@user-rq6mz5qt1e Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mameabdurezak5700
@mameabdurezak5700 Год назад
ስልጣን ይሄ ሁሉ ያንጨረጭራል!!! ታሪክ በመሰለኝ አይቀመጥም እንኳን የ 1500 አመት ታሪክ ለማውራት ቀርቶ የ100 አመት የጠራ ያልተዛባ ታሪክ የላቸውም !!! ልብ ወለዶች !!!
@hayatm9115
@hayatm9115 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በሃይማኖታችን ያፅናን
@emiyosef2384
@emiyosef2384 Год назад
Selam yamtaln 🙏🏾
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Год назад
ጥሩ ፣ትምህርት ሰጪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@elroitube27
@elroitube27 Год назад
እግዚአብሔር ይሔን የመከራ ዘመን በቸርነቱ ያሻግረን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥😥😥😥
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yalenayemnoregziabher2527
@yalenayemnoregziabher2527 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በፍቅር አዳመጥኩት በፀሎት መጠንከር አለብን!
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃገር ናት የሰጠች ክብር ነጻነት አትፈርስም ጉልላቷ እርሱ ነው የቀደሳት የሰራት ደሙ ነው ብትፈተን በሳት በመከራ ትኖራለች ሁሉንም ተሻግራ 🕯🖤⛪️
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Год назад
አቤቱ ፅናትን ስጠን
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ክንድ ይሁናቹሁ ወገኖቻችን
@great8824
@great8824 Год назад
ትላንት መሽቶብኝ አልጨረስኩትም ነበር አሁን ተመልሼ አደመጥኩት በጣም የሚገርም
@ourgeneration-1497
@ourgeneration-1497 Год назад
እናመሰግናለን መምህራኖቻችን። "ቀደም ብላችሁ ብትሰሩት" ላላችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ይሄ ዶክመንተሪ ከተሰራ ቆይቷል ድጋሚ ነው የተለቀቀው።
@FarmwithJone
@FarmwithJone Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solami4708
@solami4708 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Год назад
እግዚኣብሔር ይቅር ይበለን
@omega1652
@omega1652 Год назад
ውይ ሲያስቀኑ
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 Год назад
Kidanemihret Asbin...
@kiburzerihun660
@kiburzerihun660 Год назад
egziabher yatsinan gntrekaw betelayaye kuanko astelalfut hulum endiredaw
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Год назад
ትክክል ።
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Год назад
በጣም።
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Год назад
As always you did a great job. You should do more inspiring documentaries like this one.
@mezgemylove8573
@mezgemylove8573 Год назад
የሚገርም ነው እናመሰግናለን በእውነት
@leiltbezawork4516
@leiltbezawork4516 Год назад
ልቦና ይስጠን ፈጣሪ
@hsabgmail8802
@hsabgmail8802 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭💒😭😭☝☝
@proggenius2024
@proggenius2024 Год назад
D/n Henok mecheresha lay betam ankuar yehone negr tenagerk. Betam astemari zegabi film nw. Bertulin.
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 7 дней назад
በጣም የሚገርመኝ ይህን ጥናታዊ ፊልም ያዩት 103ሺ ነው አንድ ዘፈን በሳምንት አንድ ሚልዮን ሰው ይመለክተዋል እባካችሁ እንለወጥ
Далее