Тёмный

Most Viewed Reaction Videos of the Year |በአመቱ በብዙ የታዩ የቲክቶክ ቪዲዮዎች| Semere Bariaw| ሰመረ ባሪያው| ባርያው 

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 143 тыс.
50% 1

Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
‪@seifuonebs‬

Приколы

Опубликовано:

 

29 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 343   
@amarech8125
@amarech8125 Месяц назад
አዬ ሰመረ ወ ን ድ ሜ ሳንሰማ ለካ ከተማው ሰው ሁሉ አብዳል ለካ ፈጣሪዬ ሆይ ድረሥልን 🙏😭😭😭 አንተ ግን ተባረክልን🙏🙏🙏👍
@senaymulatu2350
@senaymulatu2350 9 месяцев назад
ሰሜ በሆነ መንገድ የኢትዮጵያ ህዝብ የጀግንነት እና የክብር እውቅና ሰጥተንህ ቆመን አጨብጭበን ባመሰግንህ ብዬ እመኝልሀለው🙏
@ruthasres491
@ruthasres491 9 месяцев назад
ሰሜ የ21ኛው ከ/ዘመን ጀግና ማለት አንተ ነህ ለስነምግባር ያለህ የግልህ አቋም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ የባህል እሴቶቻችን ግን ወዴት እየሔደ እንደሆነ አጠያያቂ ነገር ነው።ክበርልኝ ሰሜ።
@abinetaragea3245
@abinetaragea3245 9 месяцев назад
ወንድም አለም በርታ !!!!!!! የባከነውን ትውልድ በፀበል መጪውን ትውልድ በፀሎት ፈጣሪ ያሳድግልን . ብቻክንከባድ ነው
@Fano316
@Fano316 9 месяцев назад
እያዝናና አያሳቀ ትልቅ ትምህርት ሚያስተምር የአራዳ ልጅ ሰመረ እድሜ ይስጥህ!!
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 9 месяцев назад
ይሄ ህፃን ልጅ ትምርቱን ይማርበት እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ግን ክርስታኖችን አታሰድቡ ጥያቄም አትሁኑ ለሰው መሰናክል አትሁኑ
@tilahunhana262
@tilahunhana262 9 месяцев назад
"ምድራዊ ሰዎችን ጨርሳችሁ ወደ ቅዱሳን ገባችሁ?" ተባረክልኝ ወንድሜ
@bazezewendale-xh3md
@bazezewendale-xh3md 9 месяцев назад
እውነትህን ነው እብዶች በዙብን
@ayalewalemu4847
@ayalewalemu4847 8 месяцев назад
P
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 месяцев назад
መንግሰቱ ሀይለማርያም ማረኝ ( ለመጀመሪያ ግዜ የማልወደውን ሰው ( በዙ የሀገር ጠቃሚ ሰዎችን ስለፈጀብን ናፈኩ የባለጌ መድሀኒት ነበራ)
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 9 месяцев назад
ባርዬ እውነትህን ነው በቼርች መሪዎች መስተካከል አለበት ብዙ ሀሰተኞች ተነስተዋል ግራ ገብቶኛል እኔም😢
@EfrataEfi-mp5gh
@EfrataEfi-mp5gh 9 месяцев назад
Ayizohachiwu tesfa mekuret yelabinim
@neimay4696
@neimay4696 9 месяцев назад
Is at a church?
@user-cd7fy1sy4u
@user-cd7fy1sy4u 9 месяцев назад
ጴንጤዎች እውነትን ተከተሉ።
@user-vn7xj2qf5h
@user-vn7xj2qf5h 8 месяцев назад
@@user-cd7fy1sy4uእውነት ክርስቶስ ነው እራስሽ እውነትን ተከተይ
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd 9 месяцев назад
እብድ overlap አደረገብን በጣም 😂😂😂 ባርዬ በርታልን
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 9 месяцев назад
💚💛❤️🥰 “ጅብ ይብላሽ” is my fav one😂
@joli17e
@joli17e 9 месяцев назад
What about ተባይ ይፍ ላብህ
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅😂😂😂
@addis8320
@addis8320 9 месяцев назад
ጋብቻ መልካም ነዉ መኝታዉም ንፁህ ነዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እባካቹ አግቡ እና ኑሩ ውሸታ ሰዉነው አትስሙት ወንድሜ መልካም ምክርህን ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@ZAHTube941
@ZAHTube941 9 месяцев назад
ሰመረ አንተ መልካም ሰው ነህ እንዳንተ መልካሞች ቢኖሩ ኢቶቪያ እዚህ ደረጃ ባልደረሰች ነበር ምእራባዊያን አሚሯቸውን በሽርፍራፊ ገንዘብ ተቆጣጠሩት በተለይ ይህ ቴክቶክ እህትና ወንድሞቻችንን አረከሳቸው ኢቶቪያ ባህልና ወጋችንን አጠፍት
@dtsegaye206
@dtsegaye206 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ
@user-md9rh7kz5k
@user-md9rh7kz5k 9 месяцев назад
😂😂😂ጨጓራህን አደራ ታስፈልገናለህ🙏🙏🙏ሰሜዋ❤
@tamratassefa9001
@tamratassefa9001 9 месяцев назад
በርታልን ሰሜ ሁሉም የተሻለ ልቦና ይስጣቸው
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 9 месяцев назад
ባሪያ ኩልግዜ ዝከታተሎ መደባትካ ብጣእሚየ ዝመሃረሉን ዝዘናገዐሉን በርትዕ ።
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 9 месяцев назад
እግዚአብሄር እንዴት ይታደገን ታዲያ እነዚህ ባለጌዎች በየቤቱ የተግማማው እንደቡና በየመንገዱ ሲገነፍሉ ምነው ህግ አስከባሪ የህዝብን ደህነት እንዴት ነው የሚጣብቀው?
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m Месяц назад
እዴ ምን እየሆነች ነው ጁስ አፈር ትብላ አሰደበች ሴት ውይ ዘመን ግን እራስክን ጠብቅ ከምር የምታቀርባቼው አዝናኑኝ በርታ ወድሜ
@user-sh5tp6ot5o
@user-sh5tp6ot5o 8 месяцев назад
ሰሜ እግዚያብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ephremwoldeyohannes368
@ephremwoldeyohannes368 7 месяцев назад
You are one of a kind brother. Keep up your good work and being responsible to guide and correct this generation. You don’t even have to let people not take it personally. They can take it whichever way they want but this is the only way to shape the youth. 👏👏👏👏
@lilyyalemzwed1476
@lilyyalemzwed1476 7 месяцев назад
Exactly
@user-sg2hj9bk6w
@user-sg2hj9bk6w 5 месяцев назад
❤❤
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 месяцев назад
ምድረ ማፈሪያ! ወላጅ አሰዳቢዎች !! ነግረህልናል፣ ተባረክልን ሰምዬ።
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq 9 месяцев назад
አፌ ቁርጥ ይበልልህ
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 9 месяцев назад
Our beloved Culture & Tradition Saver , Semeriye, 🌺🌷💐🌹🥀🥀💮🌻🪴🌸🌱🌴🌷🍀💐🌹🌾🌱🌴🥀🌾🌹💐🍀🌷🌻
@user-td4qh4ug2w
@user-td4qh4ug2w 9 месяцев назад
God bless you semere
@loveuae5401
@loveuae5401 9 месяцев назад
ደሞ እኮ የአብ ስራ ነው ስሙ ስምና ምግባር ያለመገናኘት
@desalegnseifu7469
@desalegnseifu7469 9 месяцев назад
Seme, keep it up! I have mixed feeling. Disappointed with the generation at the same time laughing on your reaction.
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 9 месяцев назад
ሰሜ ይሄ ወንጌላውያንን አይወክልም አጭበርባሪ ዱርዬ ነው ተነግሮናል ተወግዘው ተባረዋል ግን ምን ታደርገዋለህ ሚሰማ ጠፋ
@user-xp7lc1me2u
@user-xp7lc1me2u 3 месяца назад
Keser mesarathum yehusht new
@user-qg7cp3kc3s
@user-qg7cp3kc3s 9 месяцев назад
ተባረክ ስወድህ ሁሌም ከሚያሳስበኝ እና ከምጨነቅበት ማህበራዊ ህይወት ውስጥ ነው አንስተህ ሀሳብ የምሰጠው
@KemalAman-cf4wf
@KemalAman-cf4wf 2 месяца назад
ውድ ወንድሜ ሠመረ እጅግ በጣም የማከብርህና የምናፍቀው ኢቶዮጵያዊ ነህ ። ኢትዮጵያዊነት ናፈቀኝ ። ማለት ሠመረ አስከ እናትና አባቶቻችን ድረስ የነበረው ኢትዮጵያዊነት ናፈቀኝ ።
@lidolido3071
@lidolido3071 9 месяцев назад
አቺ እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ወዴት እየሄዴት ነው ወይኔኔኔኔ
@AdnitoElias-mc9gj
@AdnitoElias-mc9gj 9 месяцев назад
He speaks fact! Keep it up!
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 9 месяцев назад
ውይ !! ስሜ በስንት ባለጌውች ተቃጠልክ እይዞህ ልክልካ ቸውን ንገርልንባለጌሁላ❤️❤️❤️❤️
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 9 месяцев назад
🤣 I love the “ prophetic dance” situation
@Mihiret855
@Mihiret855 9 месяцев назад
😂😂😂😂 metoo
@bazezewendale-xh3md
@bazezewendale-xh3md 9 месяцев назад
ዝም ብለህ አትቀደድ ስንት ሚወራ ሚገለፅ እያለ እስሩን አፈናውን አያወራም ወይስ እንደዮኒ ተከፈለ
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 9 месяцев назад
ተከፈለኝ አዎ! ምን ይሁን?
@Mihiret855
@Mihiret855 9 месяцев назад
@@bazezewendale-xh3md ዘላባጅ
@hayat-is2vk
@hayat-is2vk 9 месяцев назад
​@@SemereBariawethiopia ተዋቸው ይጨርጨሩ እዉነታው መቀበል ሲያቅታቸው የእዉነት እዉነት ከሚናገሩ አንዱ ነህ ንገራቸው ❤
@blenadnan2528
@blenadnan2528 7 месяцев назад
I love your sense of humour and logic. Keep up with your great work 👏👏
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 9 месяцев назад
የባለጌዎች አይድል ሾው😂😂😂😂 እነዚህ ግን ቤተሰብ አላቸው???ወየው ጉድ
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 9 месяцев назад
ባርዬ በምታወራው ነገር በአረብ አገር በበርሃው ውስጥ ልቤ እስኪያመኝ ብቻዬን ስስቅ ያበድኩኝ መስለኝ የምታወራው ነገሮች
@milkybekele4640
@milkybekele4640 7 месяцев назад
you are one of a kind brother. Keep up your good work and being responsible to guide and correct this generation. You don’t even have to let people not take it personally.
@nagendramode7264
@nagendramode7264 9 месяцев назад
long live my brother
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 4 месяца назад
ይህንን እንከፍ የሆነ ሰውዬ ስለትዳር የተናገረዉ ዓይኑን ማየት ያስጠላኛል ተባረክ ሰመረ ትውልድ ገዳይ ዘሙቱ ነው ያለው
@zekidemisawrara4186
@zekidemisawrara4186 9 месяцев назад
አቦ ይመችህ ሰሜ
@michaelmesay2004
@michaelmesay2004 9 месяцев назад
Thanks Seme. I don't have words for your amazing reaction videos.
@RibkaAddis
@RibkaAddis 2 месяца назад
ሰሜ ጥሩ ግብረገብ እያሰተማርከን ነው በርታልን
@tamirualemayehu5250
@tamirualemayehu5250 2 месяца назад
thank you semere we Ethiopian proud you
@user-fv5rv8uw3r
@user-fv5rv8uw3r 3 месяца назад
በእውነት ሰመረ በጣም ቆም በለን የምናስብበት ግዜ ይመስለኛል በእውነት🙏🙏🙏
@enush7338
@enush7338 9 месяцев назад
አንተ ልጅ ተባረክ
@user-lm2ns9ub6e
@user-lm2ns9ub6e 9 месяцев назад
Semere bertaa❤❤❤
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 9 месяцев назад
እንደነዚህ አይነቶቹን ትውልድ ላይ የሚቀልድና የሚፍያዙ ሰዎችን ዝም ብሎ የሚያይ መንግስት መኖሩ መልስ መሆኑን ሲገባኝ ቅጥል ነው የሚያደርገው! ሰሜ ምስጋናዮ እና አክብሮቴ ታላቅ ነው።
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 4 месяца назад
ወንድሜ ሰመረ እንደ አንተ አይነቱን እውነትን እና የዚህን አሳፋሪ ትውልድ ቆሻሻ ምግባር ግልጽ የሚያወጡ፣ የሚያስተምሩ ምርጥ ትውልድ ይብዛልን ተባረክ
@yonasdesalew8691
@yonasdesalew8691 9 месяцев назад
ሰመረ በርታልኝ
@rahelsoli
@rahelsoli 9 месяцев назад
ሰሜ ኑርልን
@abiyfissha8106
@abiyfissha8106 9 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው ሁል ጊዜ የምታቀር በው ለዛም በጣም ነው የማከብርህ is it possible to change "ባሪያው " የሚለውን አንተን አይመጥንም
@molomolo1018
@molomolo1018 8 месяцев назад
እግዚሐቤር ይስጥህ ለሁሉም መልስ ትሰጣለህ ❤❤❤
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 9 месяцев назад
You always make ma day bro❤️❤️❤️
@arsamaliga2910
@arsamaliga2910 9 месяцев назад
ሰሜ ኑርልን ወድሜ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 4 месяца назад
ሰሜ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ
@nahomnahomwelde175
@nahomnahomwelde175 9 месяцев назад
ኣረ ሰሜ እንደው በፃዲቁ ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያንኑ ጋር ከትላንት ወዲያ የዘነበው ዝናብ የመብራት ስልክእነጨት ጥሎ ይሃው 3ቀናችን መብራት ካየን የሚገርመው ደግሞ እስከአሁን አለማንሳታቸው😭😭 Please say something on you're next show 🙏🙏
@sinalemma2459
@sinalemma2459 9 месяцев назад
ሰሜያችን ጨዋነትና ከኢትዮጲያ ባህልና ስነምግባርን የጣሰ ነገር ኦልዲስ ካስባለ እና ብልግና ስልጣኔ ከተባለ አረ ስልጣኔ ጥንቅር ብሎ ይቅር እኔም ከአንተ ጎን ነኝ ። የእብዶቹን ጉዳይ በተለይ ከአምስ አመት ወዲህ ጉድ የሚያሰኝ ነው ምን ጉድ እንደመጣብን መድሃኔአለም ይወቀው።
@getasewgech074
@getasewgech074 9 месяцев назад
ሰሜ የሚሰማ ባይኖርም ሳላደንቅህ አላልፍም
@merbarr1645
@merbarr1645 9 месяцев назад
ልጅ ነብሱን ሳያውቅ ማስጠመቅ ወንጀልነው ይሉናል! አነሱ ጭራሽ ነፍስ ያላወቀ ልጅን ያስተነብያሉ ልሳን ያናግራሉ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 4 месяца назад
ወይ ሰመረ አሁን እኮ የእውነት ሱሴ ሆንክ ተባረክ ሁሉንም ልክ ልኩን ትነግርልኛለህ ተባረክ❤❤❤
@yasinredi1523
@yasinredi1523 9 месяцев назад
ፓስተር ቸሬ ሁሌም እኛን አይወክሉም ይላል ፓስተር ቸሬ ሁሌም 1ኛ❤❤❤
@rohamaful
@rohamaful 9 месяцев назад
ወንድሜ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይማራት
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq 9 месяцев назад
አረረረረረረ ኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነዉ
@K1L2W3
@K1L2W3 2 месяца назад
ወይይይ አገሬ በምን መርዝ ነው ተረግዘው የተወለዱት????አሁን እነዚህ ተቆጥረው ይሆን 115 ሚሊዬን የደረስነው????? የትውልድ ኪሳራ!!!!!!😢😮
@freayderaje1543
@freayderaje1543 6 месяцев назад
ሠሜ በእውነት ልክ ልካቸውን ንገራነው
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 месяцев назад
አንቂ ተብዬው ለዛውም ሙጥጥ ያለ ጨቅላ አዋቂ ፣አዋቂ ሊጫወትብን?!ልኩን አሳውቀህልናል። ተባረክ አንተ ልጅ።
@blennegeso5019
@blennegeso5019 2 месяца назад
Seme God bless you brother
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 9 месяцев назад
አዎ ጽን አውጥቶ ቢለው አሪፍ ትርጉም ይኖረው ነበር ብል(ጽ)ግና አቃጣሪ ነው
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 9 месяцев назад
አሜን አሜን የሚሉት ነገረ እኮነው የሚገረመኝ፣የማንም፣ወጠጤ እዚ ይደንሱብናል።ህግ ያለም ኢታዮፒያላይ፣
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 9 месяцев назад
Keep it 🆙 Semere 🫡✊
@ourhealth1212
@ourhealth1212 9 месяцев назад
እኔ ያዝናናኝ ደሞ "ሜጀር ፕሮፌሳይ" ብሎ futuring የገባው ነው😂😂😂 ሰሜ
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 9 месяцев назад
የዘድሮ ልጅ የሰለጠኑ መስሎዋቸው መረን ተለቀቁ
@natisita1525
@natisita1525 7 месяцев назад
የ ባለጌ አይድል perfect title 👌
@AbebeTadesse-gu4fz
@AbebeTadesse-gu4fz 4 месяца назад
በቃ ምንም ምርጫ የለንም ሰው ምን እንደሚያስብ ምን እንደሚል ግራ እየገባን ነው ምናልባት ከተማሩ ያንተን በደንብ ይዩ የምለው ሁላ እኮ ጠፋኝ እድሜ ይስጥክ Any Way ሰሜ
@user-qo9hf1xv5s
@user-qo9hf1xv5s 2 месяца назад
soriye seme lmalet new በጣም ጎበዝ ነህ
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE 9 месяцев назад
ባሪያው አሁንም እኮ የማክሱ ጊዜ ሊደግሙት ነው
@kiroswase876
@kiroswase876 9 месяцев назад
ቅዱስ ያሬድ ኦሮሞ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆዴ ቆሰለ
@bellaethio4426
@bellaethio4426 9 месяцев назад
ባርያው ተባረክ አቦ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 месяца назад
ልክ ነህ አሳፋሪ ነው ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው !!
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 9 месяцев назад
10Q Semeye God Bless You.
@user-vi3db4yn4o
@user-vi3db4yn4o 9 месяцев назад
ሰሜ የበግ ለምድ ለበሶችን አፍ አፋቸውን በልልኝ ።
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 9 месяцев назад
Weyne besak 😂😂😂🤣🤣🤣”weyba tis gibibet le mahtsenish tru now”😅😂😂😂😂😂
@danyblatino
@danyblatino 2 месяца назад
Saint Yared, born in Axum, was a legendary Ethiopian musician who invented Ethiopia's system of music notation. He composed the sacred music of the Ethiopian Orthodox Church, and established the music traditions still in use in the church to this day!!!!!
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 9 месяцев назад
😂😂😂😂 ውይ ሰሜ ይመችህ 👍
@user-qc9dr5fm9d
@user-qc9dr5fm9d 4 месяца назад
❤ልክ ነህ እንካን ንግግርህን ከነ ስሜትህ ተረድቼሃለሁ አመሰግናለሁ❤ ዘመኑ አስቸጋሪ ሆኖአል።
@liyakasu6835
@liyakasu6835 9 месяцев назад
Seme betam new madenkih berta EGZIABHER yetebkih. Gin y enezi y teenagerochu y belgina program koy y miyagdew akal yelem ejig sibeza gatewetna koshasha y rekese ngr new ymiyastelalfut y bzu lijochn astesaseb ymiyabelash new tikuret lisetew yegebal
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 7 месяцев назад
ሰሜ ዠልጥልኝማ ይሄንን ወራዳ ህዝብ የሚገርም ነገር ነዉ። ሃይ የሚል ሲጠፋ እንተዉ ተገኘህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ለነሁሉ ኬኛ እየሱስም ኦሮሞ ነዉ። ወይ ዘንድሮ ብሏል ኤፍሬም ታምሩ።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 9 месяцев назад
ባርያው ተመቸኝ አለህ በቃ😂😂
@tigistgetahun6700
@tigistgetahun6700 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክ
@hewanlegesse3735
@hewanlegesse3735 9 месяцев назад
Geta hoy " yebalgew Idol show" betam yedbralm yekbdalm Ethiopia west lemehonu!! gen ant wereh betam yasekale 😂😂thanks
@user-jx7gi6vg8r
@user-jx7gi6vg8r 8 месяцев назад
አረንገርልን ፈተው ለቀቁብን ኑርልን ጀግና
@kikahumed2392
@kikahumed2392 8 месяцев назад
ሰሜ በጣም ልክ ነዉ ጉድ ነዉ እየታዬ ያለዉ ማሰቢያ የሌላቸዉ ሀይማኖት ባህል ወግ መቀለጃ ሆኗል
@eskedartadesse5096
@eskedartadesse5096 9 месяцев назад
አረ በሳቅ ገደልከን ውይ 😅 😄
@tessmt1799
@tessmt1799 9 месяцев назад
ሰሜ የልብ አድርስ በርታልን
@kalebeyasu6828
@kalebeyasu6828 9 месяцев назад
Yes today I am the first commenter seme you are true ethiopian hero
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 9 месяцев назад
God bless you Semeriye, I am Short of words to thank you enough.
@user-sp4sy1xc8x
@user-sp4sy1xc8x 7 месяцев назад
Wenet eko new ... Tebarek!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 9 месяцев назад
እንዳተ የህዪማኖት አስተማሪ ነን የሚሉት ወጣቱን ቢመክሩ የተከለከለ የተፈቀደዉን ቢዪያስተምሩ. የሰዉ ሀዪማኖት ተሚሣደቡ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 9 месяцев назад
Thanks again
@user-yv3gz8uh1b
@user-yv3gz8uh1b Месяц назад
Seme ante mtawerawn aynet culture,norm and value eyatanew new.Fetari ytebken.
Далее
RC Helicopter save the PIG 🚁🕹️🐷 #shorts
00:25
БОРЬКА ПЛАКИ-ПЛАКИ
1:00
Просмотров 799 тыс.