Тёмный

*NEW* "የአምላክ አቃቤ ሕግ"| "Ye Amlak Akabe Heg" 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 757 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song from "Ye Amlak Akabe Heg" Album.
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for "Ye Amlak Akabe Heg" album
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Опубликовано:

 

29 июн 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 741   
@mulu6793
@mulu6793 5 лет назад
ኦርቶዶክስ መሆን ኮ መታደል ነው የጻድቁ የባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃው በርከቱ አይለየን አሜን፫ እልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@user-hm2ho6nc7o
@user-hm2ho6nc7o 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@warkaniswarkanis8962
@warkaniswarkanis8962 5 лет назад
Amen
@muluabrha8601
@muluabrha8601 5 лет назад
አሜን
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 года назад
ሙሉ የድንግል ማርያም ልጅ AmenAmenAmen Bewnet
@ksa978
@ksa978 3 года назад
@@warkaniswarkanis8962 ።
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 5 лет назад
ኡፍ እንኳን መጣችሁልን አቤት ውበታችንኮ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አቤት ጉጉት ብዬ ነበር እንኳንም የእነዚህን የእንቁዎችን ዝማሬ ለመስማት አበቃን እንቁዎች ክፉ እንዳያይብን ሺ አመት ኑሩልን💓💓💓💓💓💓💓
@tube668
@tube668 5 лет назад
አሜን በእውነት አገራችንን ሰላሟን መልስልን አምላከ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱ አምላክችን ሆይ 😭😭😭
@user-hm2ho6nc7o
@user-hm2ho6nc7o 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላላ ያሠማልን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
አሜንንን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከቱ ይደርብን ምልጃውም አይለየን
@missazmera6457
@missazmera6457 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ እናበጤና ይጠብቅልን ተሰፍ መንግሰትሰማይት ያዋርሰልን ተዋህዶ ለዘላአለም ፀናት ትኑር አሜን አሜን አሜን።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 5 лет назад
አሜንንንንንንንን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላም ትኑር ውበታቹ እደሰማይ ከዋከብት ነው እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@bkvhfjjhk1606
@bkvhfjjhk1606 5 лет назад
አሜን (3)
@urt224
@urt224 4 года назад
@@bkvhfjjhk1606 አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 года назад
ለደጁ ያብቃን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁወች
@ioananica9995
@ioananica9995 5 лет назад
Ufff ስናምር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ያላችሁ ቤ like አሳዩኝ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ዉድ ብርቅዬ የተዋይዶ ልጆች
@hirbocheme2484
@hirbocheme2484 5 лет назад
Ioana Nica ኡፍ አትበሉ እሳይ እንጅ
@hiwothaiku791
@hiwothaiku791 4 года назад
Ioana Nica Lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@titititi8003
@titititi8003 5 лет назад
አቤት እንዴት ደስስስስስስስስ. ይላል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 лет назад
#ውበት ሲለካ ተዋሕዶ ነች ለካ እሰይ👏👏👏👏👏 #አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን ዝማሬ መላእክትን #ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ #የአመት ሰዎች ይበላችሁ ይበለን🙏👏👏👏👏👏 #ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤✔
@shdbjdjdj8996
@shdbjdjdj8996 5 лет назад
እልልልልልእልልልልእልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@tammulgete2979
@tammulgete2979 4 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እጅግ ልዩ ዝማሬ !! እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል
@bereketbelay5629
@bereketbelay5629 4 года назад
ማሕተሜ ነሽ ድንግል ማረያም
@tigistbeyenne3437
@tigistbeyenne3437 3 года назад
Amen Amen Amen💚💛❤🙏
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 11 дней назад
ዕልልልልልልልልልልልል😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf1qp6ep1t
@user-qf1qp6ep1t 5 лет назад
*ገባሬ መንክራት* ገባሬ መንክራት በገድሉ ያወቅነው የእግሮቹ ትቢያ ያራዊት ስንቅ ነው ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአምላክ አቃቢ ህግ የኢትዮጵያ ዋስ ነው ፈጥኖ የሚታደግ አዝ---------------- ፀሃይ ፀሃይ ለምድራችን ፀሃይ በገድሉ ያበራል እስከ ጥልቁ ቀላይ የመላዕክት ወዳጅ/፪/ገብረ ህይወት ሰማይ አዝ------------------- መብረቅ መብረቅ ሰረገላ መብረቅ የቃልኪዳኑ ወንዝ ቢጠጣ የማይደርቅ የፍጥረቱ ደስታ/፪/ገብረ ህይወት ፃድቅ አዝ-------------------- ኮከብ ኮከብ ክብረ ገዳም ኮከብ አለምን የሚያስንቅ መዓዛው የሚስብ አርከ ስሉስ ቅዱስ /፪/ገብረ ህይወት ኪሩ አዝ--------------- ስሂን ስሂን ዜና ልብሱ ስሂን የነፍስን አዳራሽ በገድል የሚሸፍን የሚነበብ መፃፍ /፪/ገብረ ህይወት ድርሳን አዝ------------------- መቅረዝ መቅረዝ የማዕቶት መቅረዝ ምድረ ከብድ ዙቃላን ያለመለምክ ያለመልመ ወንዝ የዚጊቲው ፈዋሽ /፪/ገብረ ህይወት ምርኩዝ አዝ------------------ *ለምንወዳቸው የምናከብራቸው ለዘምሪያኑ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽*
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ በፁሁፍ ስፈልግ ነበር
@user-ij8wy5hm6n
@user-ij8wy5hm6n 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fh1hf4xz8x
@user-fh1hf4xz8x 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኢትዮጵያ ሃገራችንም ሰላም ያርግልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 5 лет назад
EOTC
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 лет назад
ነገ የአመቱ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ነው እንኳን አደረዳችሁ አደረሰን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረዴት በረከታቸው ይደርብንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውም ያብዛላችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች
@addisuaddisu7071
@addisuaddisu7071 5 лет назад
ኦርቶዶክስ በመሆናችን ብቻ ደስ ይበለን በጣም ደስስስስስስስ ሲል ።
@amentube6496
@amentube6496 3 года назад
Amen Amen Amen
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 года назад
አሜን በጣም
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 года назад
😗😗😗😗😇👍👍
@TigistTg-rg8js
@TigistTg-rg8js 12 дней назад
እንኳን አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን በፀሎታቸዉ ሀገራችን ሰላሟን ይመልሱልን በስደት ያለነዉን በሀገራችን እግዚያብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤🙏🙏🙏
@tsedaletesfaye
@tsedaletesfaye Год назад
ማነው እንደኔ የሚወደው ይሄንን መዝሙር
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ዘመን የማይሽረው መዝሙር ነው ተደጋግሞ ቢደመጥ የማይጠገብ የማይሰለች ዋው ኦርቶዶክስ መሆን ከሶስቱ ስላሴ መመረጥን ይጠይቃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረዴተ በረከት ይደርብን በምልጃቸው ከመጣው ከዚህ ከ ኮሮና ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ይሠውረን።
@berehan260
@berehan260 Год назад
እንኩዋን ለፅድቁ ለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል አደረሳችሁ የፃድቁ በረከት ይደርብን
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 5 лет назад
ውይ ሰወደው ይሄን መዝሙር አባቴ አብዬ ገብረመንፈስ ቅድስ የሀዘኔ መርሻ እምባዬን አባሽ ከስደት መልስ ለደጆት አብቁን አሜን
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@domasdodi
@domasdodi 5 лет назад
እንኳ ን የአመቱ አቦየ ገርመፈሥቅድ አደረሣቺሁ እንዴት ደሥ እንደሚል ፈጣሪ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን እሥኪአሜን በሉ
@dinkneshnega2946
@dinkneshnega2946 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ትኑር አሜን ፣
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 5 лет назад
እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ደስ የሚል በጉጉት ስንጠብቃቸው የነበሩ መዝሙራት ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኢትዮጵያ ሃገራችንም ሰላም ያርግልን
@user-vb8mb2yr6d
@user-vb8mb2yr6d 4 года назад
ማንነዉ ይህን የገብረ መንፈሥቅድሥ መዝሙር የሚወደዉ የገብረ መንፈሥ ቅድሥ እረደየት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን በያለንበት ይጠብቀን
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 4 года назад
✝️የአምላክ ዐቃቤ ሕግ✝️ ገባሬ መንክራት በገድሉ ያወቅነው የእግሮቹ ትቢያ የአራዊት ስንቅ ነው ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአምላክ ዐቃቤ ሕግ የኢትዮጵያ ዋስ ነው ፈጥኖ የሚታደግ ፀሐይ ፀሐይ ለምድራችን ፀሐይ በገድሉ ያበራል እስከ ጥልቁ ቀላይ የመላእክት ወዳጅ/2x/ ገብረ ሕይወት ሰማይ አዝ=== መብረቅ መብረቅ ሠረገላው መብረቅ የቃልኪዳኑ ወንዝ ሲጠጣ የማይደርቅ የፍጥረቱ ደስታ/2x/ ገብረ ሕይወት ፃድቅ አዝ=== ኮከብ ኮከብ ክብረ ገዳም ኮከብ ዓለምን የሚያስንቅ መዓዛው የሚስብ አልክ ሥሉስ ቅዱስ/2x/ ገብረ ሕይወት ኪሩብ አዝ=== ስሂን ስሂን ፄና ልብሱ ስሂን የነፍስን አዳራሽ በገድል የሚሸፍን የሚነበብ መጽሐፍ/2x/ ገብረ ሕይወት ድርሳን አዝ=== መቅረዝ መቅረዝ የማኅቶት መቅረዝ ምድረ ከብድ ዝቋላን ያለመለመ ወንዝ የዚጊቲው ፈዋሽ/2x/ ገብረ ሕይወት ምርኩዝ አዝ===/2x/
@user-jx6gs5by5r
@user-jx6gs5by5r 3 года назад
Tebareki!
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ልጆችዋ ውድ መዘምሯንቻችን እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን የገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ ና በረከት አይለየን አሜን ደስ ስትሉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@Al-xf1ke
@Al-xf1ke 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልል በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው የምኖረው በሰላም ለእናት ሀገራ በሰላም ያድርስኝ ና ደጁን ለመርገጥ በጣም ጉጉቴነው ወለተ መድህን ነኝ ከሳውዲ ሀገር ለመግባት እፈልጋለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልሽ በሉኝ ገንዘብ ሀላፊ ጠፊነው የአምላክ በረከት ግን የዘላለም ሂወታችን ነው አቡዬ ለደጅህ አብቃኝ
@tsinatabate-jp5wb
@tsinatabate-jp5wb 10 месяцев назад
ማነው እደ እኔ ይህ መዝሙር ሲስማ እንካንም ኦርቶዶክስ ሆንክ የሚል እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@user-dh8nt7wc4h
@user-dh8nt7wc4h 22 дня назад
❤❤❤❤❤
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 года назад
Telekekekekekekekl Mamherchn Baxma
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 года назад
በጣም
@user-wl2yl4vd8q
@user-wl2yl4vd8q 11 дней назад
በትክክል❤💪👍👍👍👍👍👍
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 11 дней назад
እኔም ምንኛ ቢወደን ነዉ እግዚአብሔር የሱ ያደረገን😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@haymanothabtamu997
@haymanothabtamu997 5 лет назад
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✟💒 *ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር* 💚💛❤ *የተዋህዶ ልጆች በዚህ ማህቶት ቻናል የሚለቀቁ ቪዶዎችን በfb እንዳንለቅ ብዙ ጊዜ እየተነገረን ነው እኛ ግን ልንሰማ አልቻልንም መቼም ሁላችንም ጣታችን ምንጠባ ህፃኖች አይደለንም ግን ለምን?* *ትዕዛዛችንን ማክበር ይኖርብናል ካጠፋሁ ይቅርታ* *ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን* 💚💛❤
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 лет назад
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሉእል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይደረግልን በእውነት
@meazakore80
@meazakore80 4 года назад
ብሰማው… ብሰማው…አልጠገብሽ ያለኝ መዝሙር…. አባቴ በረከቶት ዘወትር አይለየኝ አይለየን አሜን፡፡
@user-gn8zt1xv2z
@user-gn8zt1xv2z 5 лет назад
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን እንዴት ደስ ትላላቹ ፃዲቁ አባታችን ብስደት ያለነውን ልጆችን ለደጅስላምህ አብቃን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኝ ነኝ በመታደል ነው
@user-er6yj3ms1t
@user-er6yj3ms1t 5 лет назад
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ደዋህዶኦ እንቁዋች በፀሎታቹ አስቡኝ እህተ ማሪያም እያላቹ
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 3 года назад
አቤት መታደል ኦርተዶክስ መሆን ዘማሪ መለአክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለሞ ትኑር ለእንቆዋቻችን ደግሞ 1000አመት ኑሮልን
@Fish2165
@Fish2165 2 года назад
አሜን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ በረከት ከሁላችን ጋር ይኑር
@user-pf6vl4kx1s
@user-pf6vl4kx1s 5 лет назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አርቶዶክስ መሆንኮ መታደልነ አባታች ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራችን ሠላም ፍቅርን አድነትን ያድልልን
@Gh-sj7yf
@Gh-sj7yf 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@woldeslasiealmaz8396
@woldeslasiealmaz8396 Год назад
⛪️💒💚💛❤️ አቡዬ እንዲህ ያቆዩአችሁ
@etenesbisat6608
@etenesbisat6608 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማችሁ የሰራዊት አምላክ ፃዲቁ ባማላጅነታቸው በእድሜ በጤና ጠብቀው ያቋይልን ለመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ ያድርገን
@nourstars6843
@nourstars6843 5 лет назад
አሜንንንንንንንንንንን ዝማሬ መላክትን ያውርስልን ቃለሕይወት ን ያሰማልን እድሜችሁን ያርዝምልን እድሜአችንን ያርዝምልን 🇧🇴🇧🇴
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 5 лет назад
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የፃዲቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎትና ምልጃው አይለየን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን፫
@makdismakdis288
@makdismakdis288 5 лет назад
Elllllllllllllllll atntn yemiyalemelm yemelaktochin zmare yasemaln amen amen amen enkan abro aderesen
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 3 года назад
ኣርቶዶክስ በሞሆኔ ብቻ እግዚኣብሔር ኣመሰግናዋሎህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ከያሠማልን🙏🙏🙏 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህ ለደጅህ እንድበቃ አማላጅነትህ ጥበቃህ በምልጃህ ከጠብቀኝ🙏🙏🙏
@asterwosen482
@asterwosen482 5 лет назад
የተዋሕዶ እንቆወች ዝማረ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒🕯🕯🕯🕯
@MMm-mw3ud
@MMm-mw3ud 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘማናችሁን ይባርክላችሁ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጆች አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር እምላክ ሁሌም አመስግንህ አለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደርከኝ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ጸንታ ትኑር ።ከዚህ በላይ ሀብት ምንአለ መመረጥ ነው በራሱ!!!!!!ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ ችግራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን በተሰጠህ ቃልኪዳን ይጠብቅልን ።
@user-ms8pu6zz6h
@user-ms8pu6zz6h 5 лет назад
ኦርቶዶክስ መሆን ምንያህል መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መግተሰማያት ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 💚💛💓
@EfremAsfaw-su1ci
@EfremAsfaw-su1ci 12 дней назад
የመዝሙሩ ባለቤት እግዚብሂረ ይመሰገን፦ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን።
@zinashnigusse763
@zinashnigusse763 5 лет назад
አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም የመላክት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💒💒
@kirosgebremariam8143
@kirosgebremariam8143 4 года назад
zinash Nigusse
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 7 месяцев назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ለዚ ላደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቡዬ አባቴ አቡዬ ወዳጄ ምልጃና ፀሎትህ አይለየን አሜን ዝማሬ መላይግት ያሰማልን አሜን
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 5 лет назад
የሰማይ ደጅ ነው የሚመስለው በእውነት ለደጅ ያብቃን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-um6yi9bc3u
@user-um6yi9bc3u 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ያረግክኝ ኣምላክ ለዘላለም ተመስገን እሰይ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 лет назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን ኡፉ እንዴት ደሥ ይላል
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 5 лет назад
እመብርሃን ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ይጠብቁልኝ ዘመናችሁ በቤቱ ይፈፀም አባትና ወንድሞቼ
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og Год назад
ኦረቶዳክሰ በመሆኔ በጣም እኮራለዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ❤❤❤❤
@Bereket_Mehari
@Bereket_Mehari 4 года назад
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና ። በረኸት ኣቦና ጻድቅ ገብረመንፈስ ቅዱስ የካፍለና።
@biruktaitlemi7859
@biruktaitlemi7859 5 лет назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን፤ እንኳን ኖራችሁልን
@mulukendebebe8839
@mulukendebebe8839 5 лет назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ።
@user-uy3ud6jt4c
@user-uy3ud6jt4c 4 года назад
ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ አሜን፫
@user-yz8ke3hm2v
@user-yz8ke3hm2v 5 лет назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው 😍😍😍
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 5 лет назад
አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሃገራችንም የሰላም አምላክ ሰላም ያድርግልን ለሁላቹንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ አሜን በሉ ኣቦ አሜንንንንን
@teggyteg3828
@teggyteg3828 5 лет назад
Amen Amen Amen kalah hiywot yasemaln Egzabher zemnachwn yibark 💚💛❤️⛪👏Eelllllllll
@ekedar123firomsa6
@ekedar123firomsa6 Год назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ በጣም ጥሩ ሥራ ነው እባካችሁ የካ አባዶ ኑ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
እልልልልል 👏👏እልልልልልል 👏👏እልል👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች በቀጣይ ስራም እንጠብቃችሁአለን 👏🙏
@user-sd6nh3ri2n
@user-sd6nh3ri2n 5 лет назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሰይ ደስ ስል በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን ።
@debritubekele353
@debritubekele353 2 года назад
Amen amen.amen Alllllllllllllllllllllllll🙏🙏💞💕💞💕💞💕
@santiyabah4709
@santiyabah4709 5 лет назад
አሜን ፫ ዝማሬ: መላእክትን: ያሰማልን: እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ።
@user-ev3od1gx1y
@user-ev3od1gx1y 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣጥንት የሚያለመልን የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜንንን♥♥♥
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 лет назад
ጋል ተምቤን ክብርቲ ሓፍተይ ሰላም አምላክ ምሳኪ ይኩን አሜን፫
@user-ev3od1gx1y
@user-ev3od1gx1y 5 лет назад
@@user-jg3rd3ks2g ኣሜንን ሰላም ንኩልና ዝያዳይ መዓረይ
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 5 лет назад
ዝማሬመላእክትንያሰማልን ፀጋዉንያብዛላችሁ
@oromobiyyakoo.yetewaahidol2748
Ameen Ameen Ameen Egzaber yebarkii!!!
@user-tt5qm4ug7p
@user-tt5qm4ug7p 9 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ከተዋሕዶ በረት አያውጣብን አያናውጥብን
@enesyemareyamlijinengam2370
@enesyemareyamlijinengam2370 5 лет назад
Amen amen amen amen zimare melaktin yasemalin 💒💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tezaymamo239
@tezaymamo239 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ የፃድቁ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን !:
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን የተዋህዶ አርብኞች ያገልግሎት ዘመናቹሁን እግዚያአብሔር ይባርክ እረጅም እደሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@tekleageba9071
@tekleageba9071 4 года назад
Amen Amen Amen zemari Melakti yesmalena &god bless you orthodox tewehado church/xegeu yebizhalkum deki tewhado 💒⛪💒🙏🙏🙏👉♥️♥️♥️
@missazmera6457
@missazmera6457 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመናች ይባርክ በእድሜ ከጤና ጋራ እግዚአብሔር ይጠብቅቹሁ አሜን፫ደሰ ሰትሉ
@getnettadele3554
@getnettadele3554 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@ramamokdad7519
@ramamokdad7519 5 лет назад
Amen amen amen amen zemare melakte yasemalin ⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹selam lethiopia
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። መዝሙሩን ላዳምጥ እና ልዘምረው።
@sarraabusido7845
@sarraabusido7845 5 лет назад
አቤት ደስ ሲል መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@woyenshetbeyene2010
@woyenshetbeyene2010 3 года назад
ተዋሕዶ መሆኔ ብቻ በቂ ነው እምነቴን በጣም እወዳታለሁ ከምንም በላይ
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልለ በል ማረኚና ለአውራ ዝና ገብረመንፈስ ቅዱስ አባቴ ነህና
@user-ib1mr7yo7p
@user-ib1mr7yo7p 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቆች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት አይለየን
@wadarealeas8317
@wadarealeas8317 2 года назад
طق
@hff3528
@hff3528 5 лет назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ውቦች
@birtukanadisalembirtukanad6399
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን #ደስ ስትሉ የተዋህዶ እንቁወች ውድድድድ በክርስቶስ ፍቅር በማያልቀው ሰላም ሁኑልንን!!
@user-gp3pt5yq4z
@user-gp3pt5yq4z 5 лет назад
እፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ዘመናችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርከው የተዋህዶ እንቁዎች እልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን 💓🙏🙏🙏🙏💒💒⛪💚💛♥
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 11 дней назад
እንኳን ለ2016 ዓ.ም ለ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ጴጥሮስ ወ ጳዉሎስ ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳቹ እስኪ ዕልልልልልልልልልልልልልል እንልበል በያለንበት😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
ደስ ሲል ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በጉጉት ስንጠብቀው ነበር
@eyerustarafa7434
@eyerustarafa7434 4 года назад
እግዝአበሔር በድሜና በጠጋ. እና. በእድሜ. ያቆይልን. ትሰመቶ. የማይጠገቡ መዝሙር ነው. በቤቱ. ያፅናችሁ.
@user-ll2gr4hh3l
@user-ll2gr4hh3l 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 5 лет назад
ወይ ሰትምሩ ቃለ ህይሁት የሠምልን
@user-qk7ho2sw8r
@user-qk7ho2sw8r 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስማዕልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsemaenatenat2260
@arsemaenatenat2260 5 лет назад
abbttachin abba gebir mefsi kidus miretn le Ethiopia leminulen let sewut wegenochachin nefs yima🙇😭😭😭😭😭
@user-qs7rl9nv8g
@user-qs7rl9nv8g 5 лет назад
አገሬ ናፈቀኝ ምድረከብድ ዘማሪያኖች ሁላቹም ቃል ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@mrahamad7454
@mrahamad7454 4 года назад
Hayat JamalE
@user-ib4dd1pt6x
@user-ib4dd1pt6x 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
@user-sc3ts2ri6m
@user-sc3ts2ri6m 4 года назад
እንቁ የተዋህዶ ዘማሪያን ሁላችሁንም ስወዳችሁ ደግሞ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@user-rq7fz2wz8m
@user-rq7fz2wz8m 5 лет назад
ገብረመንፈስ ቅዱስ ጸጋውን ያብዛላቹ ወገኖቸ
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 5 лет назад
Amen Amen Amen
@emebethaile8539
@emebethaile8539 4 года назад
*እልልልልልልል👏🏼☘👏🏼☘👏🏼☘👏🏼☘👏🏼☘🙋🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልል☘🌻☘🌻☘🌻👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*
@yordanosaraya3703
@yordanosaraya3703 5 лет назад
Zemari melaekt yasemalen. 👏👏👏👏👏👏 ❤️❤️❤️
@bikilaolana9634
@bikilaolana9634 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN
@emano5974
@emano5974 3 года назад
የኔውቦች ውይ መታደል ተዋህዶመኖን
@tayzamozab6968
@tayzamozab6968 4 года назад
መታደል ነውኮ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሆን እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል🌻👏🎤🌻🎤👏🌻🎤👏🌻👏🎤🎤🎤👏👏🎤🎤👏👏🎤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌻👏🎤🌻👏🎤🌻👏🌻🎤በፆሎታችሁ አስቡን በስደት ያለንውን👏🌻🎤🙌👏🌻🌻🎤🎤👏🌻🎤🎤🌻🌻👏👏👏👏👏
@ashumanm6955
@ashumanm6955 5 лет назад
የአባታችን በረከት በሁላችን ይደር
@tigstfkadu8611
@tigstfkadu8611 5 лет назад
Elllllllllllll zmara mlk ysmaln amennnnnnnn
@tinaburte5429
@tinaburte5429 4 года назад
Amen amen Amen zimar meliketi yasemlen 😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏
Далее
Камень, ножницы, нейронка
00:33
Просмотров 711 тыс.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
1 February 2024
4:12
Просмотров 11 тыс.