Тёмный
No video :(

New Ethiopian clip Saba Ethio Tube- Saba Enyew ቁጥር 2 እናትዋ ጎንደር 2023(Official Video 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

New Ethiopian Music Saba Ethio Tube- Saba Enyew ቁጥር 2 እናትዋ ጎንደር 2023(Official Video
#እናትዋ_ጎንደር
Subscribe አድርጉ / @sabaethiotube
Hope Music Ethiopia
hope music
Minew Shewa Tube
New ethiopian video clip
New ethiopian video music 2032
New ethiopian traditional nusic
#amharicmusic
#newethiopianmusic2023
#newmusicvideo
#bestamharicmusic
#ethiopia
#sabaethiotube
#እናትዋጎንደር
የጎንደር ዘፈን
የጎንደር ሙዚቃ
የጎንደር ጭፈራ
የጎንደር ባህላዊ ሙዚቃ
የጎንደር ባህላዊ ዘፈን
ሞቅ ያለ የጎንደር ዘፈን
ሞቅ ያለ የጎንደር ሙዚቃ
የኢትዬጲያ ባህላዊ ዘፈኖች
የኢትዬጲያ ባህላዊ ሙዚቃዎች

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 189   
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 8 месяцев назад
👉ክቡራን ቤተሰቦቻችን ይህ በጣም የለፋንበት የትም ያልተሰራ የራሳችን ፈጠራ ዲዛይን ሲሆን 👉200መቶ ፍሬ ቀሚስ እና 200ፍሬ ቦርሳ ወደ ዱባይ እኔ ራሴ ስለምሄድ ለመውሰድ ያዘጋጀውት ቀሚስ ነው ከዚህ በፊት ማምን ሰው ያለበሰው አዲስ የራሳችን ዲዛይህ ሲሆን 6ወር የፈጀብን ምርጥ ስራ ነው 👉ሳያልቅባችሁ እዘዙ ዱባይ በዚህ ወር ከታህሳስ 20-30 ባለው ሳባ ዱባይ ትመጣለች ይሄን ቀሚስ ለማዘዝ👉251969066071 whatsApp&Telegram ላይ ደውሉ እዘዙ የቀሚሱ ዋጋ 11,000 ብር ሲሆን የቦርሳው ዋጋ 1,800 ብር ነው ሳያልቅ ይዘዙ እናመሰግናለን ❤️🙏
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 8 месяцев назад
❤💕💕❤️👏👏👏❤️❤️💕❤️👏👏👏❤️👏💕❤️❤️👏❤️👏❤️❤️❤️👏❤️❤️❤️❤️❤️👏😍😍😍👏❤️💕💕❤️👏👏👏👏❤️💕💕❤️❤️😍😍😍👏❤️💕💕❤️❤️👏👏😍😍👏❤️❤️💕💕❤️❤️👏😍😍👏❤️💕❤️👏😍😍👏👏❤️❤️👏👏👏❤️👏❤️
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 8 месяцев назад
በርቺ ያምራል❤❤❤❤
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 8 месяцев назад
እሽ ሳባ ጡሩነው ግን አሁን ሳቱ አደለም ወገን ናች በድሮን እዬሞት ነው ያለው መችም ይቺ አለም(2) ናት አዱ ይስቃል አዱ ደሞ ያለቅሳል አይ አች አለም?
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 месяцев назад
የኔ ወርቅ ሳባዬ በርችል የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ❤
@almasbh6100
@almasbh6100 8 месяцев назад
ባሀሬን ነይ እንገዛሻለን
@abiavi43
@abiavi43 8 месяцев назад
ደስ ነው ምትሉት ይመቻችህ
@user-yh5jr8sy4c
@user-yh5jr8sy4c Месяц назад
አች በጣም ጅግና ነሺ ግን በዙ እንጥበቃለን የብዙ ስው አርያ ነሺ በርች
@user-hg9es8vh8d
@user-hg9es8vh8d 8 месяцев назад
ጎበዝበርቺ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 месяцев назад
በርቺ ጎበዝ💚💚💛💛❤❤❤
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 8 месяцев назад
አማራ መሆን እኮ መታደል ነው አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤️💪👌👌 ሀገሬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልሽልን ወሎ❤ ጎንደር ❤ ጎጃም ❤ ሸዋ❤ አንድ አማራ። ፋኖዬ 💚💛❤️💪💪🥰🥰🥰
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 7 месяцев назад
ዋውዋው ታምራላችሁ ያገሪልጆች❤❤❤❤❤❤
@myethiopia5380
@myethiopia5380 8 месяцев назад
ማነው እደኔ የጎንደር ሙዚቃሲሠማ የሚያለቅስ የጎንደርፍቅር ሊገለኝነው ሠላሙ ይመለስልኘን😭😭
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 8 месяцев назад
ጎንዴሬወች የአብይ ተላላኪ😂
@myethiopia5380
@myethiopia5380 8 месяцев назад
@@jmelamuhaba7242 በለው ያተስ ከፋ በደብ ተኛ እቅልፍ አልጨረስክምመሰል
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu 8 месяцев назад
​@@jmelamuhaba7242aleja wash
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 8 месяцев назад
​@@jmelamuhaba7242የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን kkkk
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 месяцев назад
እኔ ደግሞ የጎጃሜወች ፍቅር ሊደፋኝ ነው ማይ ጎጄ ልክ እንደራሴ ውድድድድድድ 👌💚💛❤👈
@rahelbasazenew8282
@rahelbasazenew8282 8 месяцев назад
I love it good song mtka yllate Kongo
@giovanitube5080
@giovanitube5080 8 месяцев назад
Waaw sabi😊
@user-tl8so1dz9f
@user-tl8so1dz9f 8 месяцев назад
❤❤❤ዋው❤❤❤❤
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 8 месяцев назад
የዝች የልጅ ጉብዝናአለማድነቅ ንፍቅና ነው ሳባየ ጠንክሪ ውደ
@abbyabby5785
@abbyabby5785 8 месяцев назад
አረስወችተርጋጉእኛጎደሮችበዚህሰአትጥሎትነውእጅዘፍንአንፈልግም ለናትየጎደርስላምእድታገኝጦልቱ
@almasbh6100
@almasbh6100 8 месяцев назад
ሣብዬ በነካ እጅሽ እናትዋ ጎጃም እናትዋ ወሎ እንዲሁም ሸዋ የሚሉ ቀሚሦች አዘጋጅልን እና ወደብሀሬን ነይ እንገዛሻለን❤❤❤❤❤
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 8 месяцев назад
አማራዬ ❤
@Hayat3757
@Hayat3757 8 месяцев назад
በጣም አሪፋ ሰራ ነው ሳብየ💚💛❤🦅🦅🦅🦅🦅🦅ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 месяцев назад
በጣም ታምራላችሁ ሳባየ በርች የኔ ጀግና ባህላችንም በድንብ እያስተዋወቅሽ ነው ❤
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 8 месяцев назад
💙💖💝 ስለ ሺርቢ ቆንጆ ምልጭ ቁንጅናሽ 💖💜💙
@biriktayitabebayaehu6121
@biriktayitabebayaehu6121 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@alemsahay9579
@alemsahay9579 8 месяцев назад
ስታምሩ እናትዋ ጎደር ሰላምሺ ይብዛልን
@banchiyekdusgebrillij7122
@banchiyekdusgebrillij7122 8 месяцев назад
የኔ ጀግና በርቺልን❤❤❤
@radiam277
@radiam277 8 месяцев назад
sabaye jegna betam nw yemetamerut
@user-cm5yh2yb6e
@user-cm5yh2yb6e 8 месяцев назад
አሪፍ ስራ ነው ዋጋውም ሚዛናዊ ነው በርች ሳቢ
@HaiLe-bx7nj
@HaiLe-bx7nj 7 месяцев назад
እናታለም ጎንደር ናፈቅሽን በውነት በጣም ነው የምታምሩት አለባበሳችሁ እስከ ውበታችሁ ቀጥሉበት ጎንደር እየዞሩ ሲያዩት ቢውሉ አይጠገብም ለምሳሌ ከራስ ዳሽን እስከ ሁመራና ቋራ ድረስ ከ ፋሲለደስ ቤተ መንግስት እስከ ጎርጎራ ጣና እና ደልጊ.፣እሰይ ደብር ደንገል በር ድረስ ከጉዛራ ቤተ መንግስ እስከ ጣና ቂርቆስ እና ሬማ መዳኒአም /ወለተጴጥሮስ ገዳም ከወንቅሸት ገብርኤል እስከ ጋፋትና ቤተልሄምና ዙር አምባ ገዳም ተጎብኝቶ አይጠገብም ጎንደር።
@selam6991
@selam6991 8 месяцев назад
ሳባ በእውነት ጀግና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከእዚህም በላይ ከፍ ያድርግሽ እህቴ
@zuzutube3698
@zuzutube3698 8 месяцев назад
ሳባ ብፈልጋት አጣውሀት
@ትእግስት
@ትእግስት 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 8 месяцев назад
ዋውውውውው በጣም ያምራል በጣም በርች ❤
@Ade-sm5xq
@Ade-sm5xq 8 месяцев назад
Sabayeeeee yene tenafaki uphaaaaaa sesebesh neber betam tefitttttt belesheben neber enkewan beslam metash
@user-mw3hv7ri3n
@user-mw3hv7ri3n 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ue4fw7ec2z
@user-ue4fw7ec2z 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@hayatmhemdxxxxx819
@hayatmhemdxxxxx819 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu 8 месяцев назад
Gonder gonder my gonder ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Gonder ❤❤❤esweetttttttt gonder ❤💚💛💯
@nesruyaedo1181
@nesruyaedo1181 7 месяцев назад
😊
@bintawoke570
@bintawoke570 8 месяцев назад
ቆንጆ ብቻ አግልፃችሁም በርች እህት ከይን ያውጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 месяцев назад
ስታምሩ ውይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 месяцев назад
ሙዜቃው የቆየ ነው ቅንብር ነው እኔ ደግሞ አዲስ መስሎኝ ስሮጥ ተደፍች ነበር ማይ ሙሉ አማሀራ ውድድድ 👌💚💛❤👈
@workietube3057
@workietube3057 8 месяцев назад
ሳባየ የእኔ ጀግና ብርችልኝ እህቴ
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 8 месяцев назад
የኔ ጎበዝ የኔ ወርቅ በርችልኝ ከሰው አይን ያውጣሽ ሳብዬ ትለያለሽ የኔማር ታምራላችሁ በጣም❤
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 месяцев назад
Wow ሣባየ በጣም ነው የሚያምረው በጣም ነው የምታምሩት ውበታችሁ ቁመታችሁ የሰውነታችሁ መጠን ሲያመር ውድድድድድ ❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 8 месяцев назад
ዋው
@achutube1688
@achutube1688 8 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 8 месяцев назад
ሳብዬ ቆጆ አልተቻልሽም የጎንደሮ ንግዝት በርች❤ ሁላቹሁም ምርጥ ናቹሁ 🥰🥰🥰
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 8 месяцев назад
በጣም ያምራል
@workitye539
@workitye539 8 месяцев назад
ዋው ሰላምሽ የመለስ እናታለም ጎደረ😢😢
@fatumibintosman2864
@fatumibintosman2864 8 месяцев назад
ደስ ይላል በጣም በርቺ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 8 месяцев назад
በረቱ ውቦቹ❤
@user-he1jn8hz8m
@user-he1jn8hz8m 8 месяцев назад
👏👏👏👏Wow
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 8 месяцев назад
ቆጆ ፈጠራ በጣም ያምራል ስላም ለሐገራችን ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 месяцев назад
ስታምሩ ዋዎ❤❤❤❤❤❤❤
@zahraz2257
@zahraz2257 8 месяцев назад
ሠላም ለሀገርችን የረቢ❤❤😢😢
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 8 месяцев назад
በርቺ ሳባ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 месяцев назад
ሳባዬ ጀግናዬ የምኮራብሽ የሴት ተምሳሌት ትለያለሽ እግዚአብሔር በሰራሽ በሂወትሽ ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም የኔ ጀግና ሴት❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 8 месяцев назад
Mamay ❤❤❤❤gonedr mine lehuneleshe yene ❤❤❤❤
@boga-ei3eg
@boga-ei3eg 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ሳባየ በጣም ጉበዝነሽ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 8 месяцев назад
እናትአለም ጎንደር ❤👌
@abbyabby5785
@abbyabby5785 8 месяцев назад
የትይገኛልቀሚሱ
@user-hm8cz6mw6w
@user-hm8cz6mw6w 8 месяцев назад
ሀገሬ ጎንደር እናትዋ እማዬ 😢እንዴት እንደናፈቀችኝ 🥺🥺🥺😢😢
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 8 месяцев назад
ሣባየ በርች አገራችንን በተለያዬ ሞያ ማሥተዋወቅ❤❤❤
@mslove3676
@mslove3676 8 месяцев назад
በርችልኝ እህቴ❤❤❤❤ያምራል እኔ እራሴ ከሱቅሽ መጥቸ እገዛለሁ ሳባየ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለጥምቀት ያንችን ስራ ለብሼ እውላለሁ እህቴ❤❤❤
@radiam277
@radiam277 8 месяцев назад
yegonder leje bemehonye kurat yesemagnal esky selamwan yemeleselen yarebi
@HagDan-so5fs
@HagDan-so5fs 8 месяцев назад
Wow btama gbaz eko nasha batem bracha
@Tgmyfanonahusnay
@Tgmyfanonahusnay 8 месяцев назад
ውበት ሲለካ🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@kenubishawoke5560
@kenubishawoke5560 8 месяцев назад
እናትዋ❤❤❤❤❤ጎደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 8 месяцев назад
ሳቢዬ ስታምሩ❤💛💚
@user-hd2pp6ce6i
@user-hd2pp6ce6i 8 месяцев назад
Wow betam yamirali saba ayzosh berch❤❤❤
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 8 месяцев назад
Wow BETAM MRT SRA I RESPECT YOU❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 8 месяцев назад
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉ
@zeynyazeain2128
@zeynyazeain2128 8 месяцев назад
ዋው ጎንደር ፋሲል ❤❤❤
@HalanAbara
@HalanAbara 8 месяцев назад
ኦፍፍፍፍፍፍ ዉብቷ ጎደር 👌❤️🥰
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 8 месяцев назад
Wow
@danbeltube3338
@danbeltube3338 8 месяцев назад
ጎንደርዬ የኔ ወርቅ ምድር ንፍቅ ❤️
@demekechkefyalew9016
@demekechkefyalew9016 8 месяцев назад
Betam yamral sabye!💕
@ahlenmedia7294
@ahlenmedia7294 8 месяцев назад
ጀግና ነሽ አደኛ በረች
@zo122m-im1zy
@zo122m-im1zy 8 месяцев назад
ሰላምን መልሰልን ለሀገራች አብቃል በርች ሳባየ ❤❤❤❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 8 месяцев назад
ሳቢ በጣም ቆንጆ ስራነው በርቺ ❤ግን እንደ አስተያየት ደሞ የሆነ ነገሩ ላይ የኢትዮጵያዬን ባንዲራ ብትጨምሪበት በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 8 месяцев назад
ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ሥላልን ምን ያተረፍነው ነገር አለ ከጭቆና ውጭ የማንም ጥራጊ መጫወቻ ነው ነሆነው ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ❤❤❤
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 8 месяцев назад
አማራ ነን እኮ የምን ኢትዮጵያን ነው ማለት ያለባት እናትዋ ጎንደር አማራ ነው 💚💛♥️አማራዮ
@mehretfenta5121
@mehretfenta5121 8 месяцев назад
❤❤❤❤ ጀግና ነሽ ውዴ ❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 8 месяцев назад
እናትዋ ስስትዋ ጎንደር😢😢😢ናፍቆቴ❤❤❤❤❤❤ሰላምሽን ይመልስልን 😊😊😊😊
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu 8 месяцев назад
Amen amen amen amen amen amen amen
@asmaruchekole2993
@asmaruchekole2993 8 месяцев назад
ተባረኩ አገሬን አሰታወሳችሁኝ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ጀግና ነሽ በርችልኝ
@radiam277
@radiam277 8 месяцев назад
ere gonderochu yet nachuh❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ዋው በጣም ሃሬፍ ነው
@mariammohammed4741
@mariammohammed4741 8 месяцев назад
❤❤❤❤ጀግና
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 8 месяцев назад
ሳቢና ጀግና ነሺአቦ 💪💪💪💪💪💪❤❤❤💚💛❤️💘
@user-mk8ho9ro6c
@user-mk8ho9ro6c 8 месяцев назад
Waw ❤
@abrarawyoutube7938
@abrarawyoutube7938 8 месяцев назад
ጉደርን ሙቸነው እምወዳት፣ሎሚ ልወርውር ነው
@abayabay3382
@abayabay3382 8 месяцев назад
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kenubishawoke5560
@kenubishawoke5560 8 месяцев назад
አማራነቴ❤❤❤❤ኩራቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 8 месяцев назад
WWWoooWWW❤❤❤❤
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 8 месяцев назад
አገረኀደረዉበአገረ👑👑👑👑👑👑💯💯💯💯💯💃💃💃💃💃💃💃🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekdistube
@mekdistube 8 месяцев назад
ጀግኒት ትችያለሽ ❤
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 8 месяцев назад
ahuns hagere nafekegn 😭😭😭hagere gonder Egzabher beselam ymelsegn
@abebayoutube2193
@abebayoutube2193 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 8 месяцев назад
ዎዉዉዉዉዉዉሳባየ የኔማርበጣምየምታምሪዉዎዉሲያምረባችዉ ወቦጎደየ ማንምየማይወዳደረት ወቦጎርየኔቆጀ ጆወችእድሜ ከጤናይሰጣችዉ❤❤❤አየሳባየኢሞላይ እሪከረድ አድረጌል አትመልሸም ለማሰረቴ ለቤተሰቦች ጎድር ቀሚሰ እደሰሪልኚ ብየ ለቤተሰቦች ጎደር ቅረብ ሰለሆንሸ ሰረተሸ ለመሰጠት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madeehakasdggmo8333
@madeehakasdggmo8333 8 месяцев назад
ተምር ጀግና ነሺ
@madi2644
@madi2644 8 месяцев назад
ሰላምናችሁ
@iyotii9584
@iyotii9584 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gl7bj2me3n
@user-gl7bj2me3n 8 месяцев назад
ጣና ላይ ነው አደል
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 8 месяцев назад
በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ ከምር❤❤❤ ደሞ እርካሽ ነው ውድ አይደለም በሉ ልበሱ ሴቶችዬ❤❤❤❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 месяцев назад
አው በጣም የሰው ሀገር ከመከራታት እንድዝህ ቶሎ ውልቅ ሰርቶ እግዚአብሔር ይባርካልታ
@user-so5pj2rb5d
@user-so5pj2rb5d 8 месяцев назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 25 August 2024
24:10