Тёмный

PASTOR YOSEPH AYALEW/ ጌታ ያለው / GETA YALEW /NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 

PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 1,8 млн
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 407   
@KebedeHailu-d1v
@KebedeHailu-d1v 9 месяцев назад
አንተ ሰው እኔ ኦርቶደክ ነኝ ነገር ግን መዝሙርህን ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ በውነት በአንተ ትውል ድ ይድናል እግዛቢሄር እድሜህን ያርዝምልኝ
@biniyemnegash3820
@biniyemnegash3820 6 месяцев назад
ውሸታ አደለክም ኦርቶዶክስ ንግግርክ ያስታውቃል
@FikirteMezmur
@FikirteMezmur 17 дней назад
እግዚአብሔር ይወድሐል ወንድሜ
@AbeyuGashaw-w8u
@AbeyuGashaw-w8u 19 часов назад
thanks God
@AbebayehuBekele-z7l
@AbebayehuBekele-z7l 9 дней назад
ጌታ ለክብሩ ያዘጋጀው ሰው ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn Год назад
ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ወደድኩኝ እኔስ ባባቴ እቤቱ መኖሬ እንደልጅ ማደጌ ገብቶኛል ጥቅሜ አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ አይቶ ነው ለበጎ እንደማይሆነኝ አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ ልጁ ነኝ የሚራራልኝ አልልም ይሔኛው ለምን ቀረብኝ እሱ ለእኔ ለእኔ ያረገው እጅግ ብዙ እጅግ ብዙ ነው ያ ይበቃል ለ እኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው በረከቲን እቆጥራለሁ ደግሞ ለምን ለምን ላማረው ያ ይበቃል ለ እኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው በጊዜው በወቅቱ ባይመች ባይደላ ያልኩትን ባይሰጠኝ አለው ሌላ ሌላ ይሁንልኝ ብየ ጌታን ተስማማሁኝ ለበጎ እንዲደረግ ይህንን አውቃለሁኝ
@mezmuredawit3012
@mezmuredawit3012 Месяц назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሄ መዝሙር ልቤን ነክቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
@meronnegash-xi2hp
@meronnegash-xi2hp 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamabebe6943
@abrahamabebe6943 Год назад
የአንተ የዱሮ ዝማሬዎችህ ብዙዎችን ሰወች ወደ ጌታ ቤት አምጥቷል መሰለክ ጆሲ የተሰጠህን ፀጋ ጠብቄ አስከዘ ዛሬ በረከታችን ስለሆንክ ጌታ ክብሩን በሙሉ ጠቅልሎ ይዉሰድ
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Год назад
ሌላውማ እረፍት ያለውም ሌላውማ ሰላም ያለውም ምርጫ የሌለው ሰላም እረፍት የዘላለም ንጉሥ ኢየሱስ ነው ዘማሪ ጆስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ😍😍
@HiwotMelaku
@HiwotMelaku Год назад
5:34 😂
@getget6576
@getget6576 8 месяцев назад
💯💚💛💓
@Mitadesalegndesta
@Mitadesalegndesta 4 месяца назад
ይሄ መዝሙር አንደተለቀቀ ነበር የሰማሁት በስደት ላይ ስቃይ ዉስጥ ነበርኩ ጌታ በዚህ መዝሙር ደጋግሞ ነበር ያፅናናኝ አሁን ሁሉን መልካም አድርጎልኛል ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ አንተንም ጨምሮ ይባርክህ
@rozamesfen290
@rozamesfen290 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ! የልጅነቴ አባቴ የለመንኩትን በእጥፍ የሰጠኝ ጌታዬን ባንተ አርፊያለሁና ተመስገን!!
@tigistkefelegn9965
@tigistkefelegn9965 Месяц назад
Amen !!! Enenim yasibegn amlake.
@SiloamAnointedinternationalchu
@SiloamAnointedinternationalchu 24 дня назад
😊😊😊😊😊😊
@EteneshHabtyemer
@EteneshHabtyemer 2 месяца назад
ዘመንክ ይባረክ ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ረገ ብለክ ነዉ የምትዘምረዉ ተባረክ።
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Год назад
አንዳንዴ ለምኜው እንኳን ባይሰጠኝ ጠይቄው ቢከለክለኝ አይቶ ነው ለበጎ እንደ ማይሆነኝ አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ ልጁ ነኝ የሚራራልኝ አልልም ይኸኛው ለምን ቀረብኝ እርሱ ለኔ ለኔ ያረገው እጅግ ብዙ እጅግ ብዙ ነው ያ ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው በረከቴን እቆጥራለው ደሞ ለምን ለምን ላማረው ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው ሌላውማ እረፍት የለው ሌላውማ ሰላም የለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Sing it elelel
@azebnegash6723
@azebnegash6723 Месяц назад
ድሮ አማኑኤል ባፕቲስት አራት ኪሎ የአሁን ፕሬስ ድርጅት እከታተል ነበር አሁን በስንት ጊዜ መዝሙርህን ስሰማ ያን ጊዜ ያስታውሰኛል ዳንኤል ናተስፋዬ ጋቢሶ በልጅነት የተማርንባቸው እናመሰግናለን
@MimiNegash-w3w
@MimiNegash-w3w Год назад
ጌታ ሆይ እኔ ያልኩት አይሁን ሁኔታ ያለው አይሁን አንተ ያልከው ብቻ ይሁን !!!! ጆሲ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ያለው ይሁንልን ተባረክ ❤❤❤
@Azt189
@Azt189 Год назад
ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተማርኩኝ 🙏 ጌታ ያለው ያግኘኝ ማለትን ወደድኩኝ 🙏እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤
@heavenwondmkun1996
@heavenwondmkun1996 Год назад
ጌታ ይባርክህ ጆሲ ድሮ ኦርቶዶክስ እያለሁ በጣም ነበር ያንተን መዝሙር የምሰማው የነበረው በጣም ነበር የምወደው ያንተን መዝሙር ይሄው ዛሬ የጌታ ነኝ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Год назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@eyob3633
@eyob3633 Год назад
ጌታ ያለው ያግኛችሁ🙏🏾
@SiniduBisa-zq5wj
@SiniduBisa-zq5wj Год назад
በወሳኝ ሰዓት የተሰጠኝ ዝማሬ ነዉ ለኔ። እሱ ያለን ይበቃናል🙏 ተባረክ ጆዬ❤❤
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Год назад
አሜን አሜን የሚረባንን የሚያውቀው ጌታ ብቻ ነው ጆሲዬ ብርክ በል እርጋታህ በእውነት ደስ ይላል የዘማሪ ምሳሌ ነህ እንወድሃለን ::
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@kaleges6614
@kaleges6614 Год назад
Let alone the lyrics but his voice is annointed that it makes you feel something of God in your heart. Amen to this and glory to God.
@hananbk37
@hananbk37 Год назад
Very
@akliluisrael2230
@akliluisrael2230 Год назад
ጌታ ሆይ በህይወቴ አንተ ያልከው ብቻ ይሁን ለምኞቴም አሳልፈ አትስጠኝ
@lidukiyalidu
@lidukiyalidu Год назад
Amene Amene ❤❤
@medhanittadesse1860
@medhanittadesse1860 Год назад
ጌታ አገልግሎትህን ህይወትህን ይባርክ ጌታ ለምኞታችን አሳልፎ ቢሰጠን በጠፋን ነበር ስለዚህ ጌታ ያለው ይሁነኝ ማለትን ተምሬበታለው ተባረክ
@Addis-d3z
@Addis-d3z 2 месяца назад
ሙዚቀኞቹንም እናመስግን የእነሱም ችሎታ ታላቅ ጥበብ ስጦታ በአምልኮ ሰማይ እንድንገባ ስላደረጉን 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜🙏🙏
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l День назад
አታሽቃብጪ
@Addis-d3z
@Addis-d3z День назад
@@AbigailMoses-w7l እግዛብሔር ይማርሽ !!
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ Год назад
ጆዬ ሙሉ አልበምህ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም ፀጋው እጥፍ ድርብ ይብዛልህ ከማለት ውጭ ምን እላለሁ 🥰🙏
@elsabetsis3885
@elsabetsis3885 8 месяцев назад
yes you right❤
@emuetekle4790
@emuetekle4790 19 дней назад
😢
@lidiyabezabih4095
@lidiyabezabih4095 Год назад
"አባት ነው በደሙ ዋጋ የገዛኝ ልጅ ነኝ የምራራል ....."❤❤❤🙏🙏🙏 stay blessed Yoseph
@ebenezerashenafi8916
@ebenezerashenafi8916 Год назад
"እሱ ለእኔ ለእኔ ያደረገው ያ ይበቃል ለእኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለው" እውነት ነው እሱ የሌለበት ሁሉ ሰላም እረፍት የለውም ጸጋው ይብዛልህ ጆሲዬ በብዙ ተባረክልን🙏።
@DeghePower
@DeghePower 19 дней назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏ጌታ እግ/ር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@tesfahunshiferaw1456
@tesfahunshiferaw1456 9 дней назад
የእ/ር ዕነቁ ስጦታ ነህ ለሕዝበ ክርስታኑ::
@edentamirat4964
@edentamirat4964 4 месяца назад
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🙌❤
@KidistKidu-n5j
@KidistKidu-n5j 10 месяцев назад
መስማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤❤ ዘመንህ ይለምልም ሁሁሁሁ....... ተባርከሃል በእየሱስ ስም ❤❤❤❤
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Год назад
መዝሙሮችህ እኮ ዮሴዬ በጣም ይባርካሉ ህይውትን ይዳስሳሉ ተባርክህ ፀጋው ይጨመርልህ❤
@harlove2985
@harlove2985 2 месяца назад
ይሄመዝሙር አንዳዴ ስሰማው ውሰጤን ደስ እንደሚለኝ ጌታለው ይሁን ብዬ ማለትን ተማርኩኝ
@tigistAbay-me6sp
@tigistAbay-me6sp 9 месяцев назад
በእዉነት ልቤን የሚነካ መዝሙር ነዉ ጌታ ዘበንክን ይባርክ
@bariyasDG-1
@bariyasDG-1 21 день назад
በነገራችን ለይ ወ ደክርስትና እንድመጣ አደረጉኝ ነገሮች አንዱ የድሮ መዝሙሮች ዋንኞቹ ናቸው ።❤
@ethiopia2838
@ethiopia2838 Год назад
በፍቅር ሰምቼ እማልጠግበው መዝሙር ቢኖር የጆሲ ነው ከነ እርጋታው ቀንም ማታም ብሰማው እማልጠግበው ❤❤❤❤❤❤
@SingerAsterAbebe
@SingerAsterAbebe 11 месяцев назад
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን🎸🎸🎸😢😢😢🙏🙏🙏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባሬክ
@DestaDobamo-bt2sq
@DestaDobamo-bt2sq Месяц назад
ሰለ ሳሚና በውስጡ ስላላው ስለ ዕምቁ ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ
@nahome3423
@nahome3423 Год назад
ጌታ ያለው ይሁነኝ ማሌትን ታማርኩኝ ጌታ ያለው ያገኛኝ ማለቴን ወደድኩኝ.. we love you jossy
@buyeenewcreation1955
@buyeenewcreation1955 Год назад
በጣም የተባረኩበት መዝሙር ሙሉ አልበሙ ጸጋ ይብዛልህ።
@NetsanetTumago
@NetsanetTumago 3 месяца назад
ሌላውማ ሰላም ያለውም ጆስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክህ ተባራክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mirtegebreamlak6816
@mirtegebreamlak6816 Год назад
በጣም የምወደዉ ና የተማርኩበት መዝሙር ነዉ 🤔🤔 ተባረክ ጆሲ 🙏🙏🙏
@MultiAmene
@MultiAmene Год назад
በረከቴን እቆጥረለሁ🎉እኮ ለምን ለምን ላማረው 🎉ያ ይበቃል ለኔ ያለው ሌላውማ ሰላም የለውም
@majormelese2725
@majormelese2725 Год назад
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልእክት ነው ዘማሪ ዮሴፍ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤
@MenaGirma-ek1td
@MenaGirma-ek1td Год назад
በእውነት ዝላይና ጭፈራ ሁከት ነበር በጣም የጠላሁት አሁን ግን ነፍስን የሚባርክ መዝሙር ባንተ ጌታ እየሱስ ሰጠን ተባረክልኝ ጆሲ
@AstuWolde
@AstuWolde 3 месяца назад
አብርሃምን አህዛብ ባንተ ይባረካል እንዳለ ይሁንልህ ከውስጥህ ምዎጣ ነገር ማይገብ ዘማር ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 6 месяцев назад
ጆሲ ጌታ ሞገስ ጨምሮ ይስጥህ መዝሙርህ ተረጋግቶ ለሚሰማው ላስተዋለ አስተማሪ ነው!!!
@SimeBekele-i8m
@SimeBekele-i8m Месяц назад
እናንተ የአባቴ ብሩካን ተባረከሐልን
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 9 месяцев назад
Amen You are Blessed You look so Awesome Yoseph I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ጌታ ያለው Geta Yalew Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@MelatZebdewos
@MelatZebdewos Год назад
ወንድም እህቶቼ ነገሮች ዘገዩብን ብለ አንቸኩል፡ሁሌም እግዚአብሄር ያሰበልን ይበልጣል።❤
@girumtamiru8296
@girumtamiru8296 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ተመዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባረክ
@DawitAbiyot-r6v
@DawitAbiyot-r6v Месяц назад
ውይ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር !!!!! ተባረኪ የውድ እህት ዘመንሽ ይለምልም!!
@RitaMarley-p5n
@RitaMarley-p5n 2 месяца назад
እግዚአብሔር ባርኪ ወንድማችን በጣም ምርጥ መዝሙር ነው ❤
@OsseGintamo-vf6oj
@OsseGintamo-vf6oj Год назад
ሌላውማ እንዴ ኢየሱስ እረፍት አይሳጥም ጂስ ተባረኪ የአንተ መዝሙሮችን ሳምቼ አልጠገብኩም እና ሌላ ምንም አልልም ፀጋይና ቅበት ይጨምረብህ❤❤❤❤❤❤❤እውድኃሎ
@mitslalgebremichael1288
@mitslalgebremichael1288 День назад
Astuye mezmurochish sisemachew amlik temberkek fises newmilunge Medes yetemola yetsega mezmurnew anchin yeneka engan alemenkat aychilim bicha ybzalish tebarkeshal bereketachinesh
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 5 месяцев назад
Wow በጣም እንባ ነው ምሰመው ጆስዬ ሁሉም አንተ ብርክታቺን ነይ ❤️❤️❤️❤️❤️
@mekkaguintamo5538
@mekkaguintamo5538 Год назад
ብሰመ ብሰመ አልጠግም ከመቶ ጊዜ በለይ ሰምቼለሁ ጆስዬ ተበረክ ተፅነነሁ በረተሁ
@ErmiyashailederseDerse
@ErmiyashailederseDerse 26 дней назад
እየሱሴ የገባው ሰው ❤❤❤
@helenabebe4520
@helenabebe4520 Год назад
ወንድሜ ተባረክ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው አዳምጬ አልጠግብ አልኩት ተባረክ 🙏🙏🙏
@kidistwoldetsadik5362
@kidistwoldetsadik5362 Месяц назад
This is the real song l feel it you sing from your soul. Glory to Almighty God. God blessed you my brother in Christ.
@MaAa-k6w
@MaAa-k6w 3 месяца назад
Xbukey Habiby My Favourite Gospel Singer Adhanom wedey do kbleka hawey Hayatyyy Ktnes nerka.Goyta bjulu bXega b Kbat Aebyuka. Breketna Wedi Goyta nay Eritrean 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@MeskermZerfu
@MeskermZerfu 5 дней назад
Geta yalew yihunagni maletin temarkugni geta yalew yagignagni maletin temarkugni❤❤❤❤❤
@Etagegn-fp4rz
@Etagegn-fp4rz 23 дня назад
ተኬ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ
@KidusTsehay
@KidusTsehay 2 месяца назад
አሜን እርሱ ሀያል ነዉ ለዘለዓለም ይንገስ
@EvanjelistSanta
@EvanjelistSanta Месяц назад
አሜን ጌታታ ያለው ይሁንልኝ ተባረክ
@IsraelDesalegn-t2c
@IsraelDesalegn-t2c 9 месяцев назад
ጌታ ፃጋዉን ያብዛልህ ዎንድሜ እንድናዉ ጌታን ማጋልጋል ማላት ማድራክ ላይ ማጨፋር አደለም ❤❤❤❤💔💔💔💔
@Froyetaa
@Froyetaa Год назад
ጌታ ሆይ አንቴ ያለዉ ይሁን በሕወቴ ❤❤❤❤❤❤❤ ተባርክ በጌታ ለዘላለም
@ESAYASEKUMA-m8v
@ESAYASEKUMA-m8v День назад
ተባርኻል አሁን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tiitiy2170
@tiitiy2170 Год назад
Amen! Josiye God bless you ! God bless the rest of your life!
@MekdesGodegna-oe5ko
@MekdesGodegna-oe5ko Год назад
ጆዬ ከቻልክ በጹህፍ ቢሆን መልካም ነው ተባረክ
@LidyaYohnnes-qc6ri
@LidyaYohnnes-qc6ri 11 месяцев назад
ጆስዬ እ/ር ይባርክህ ተባርኬሀለው በመዝሙርህ.. ...
@destabirhanu1384
@destabirhanu1384 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋ የቤዛሺህ ቄጣያ አልበም መቼ ነው መሀቱ ለቀው❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 10 месяцев назад
❤ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይገባል ተባረኪ ❤😍🙌🙏
@saras9123
@saras9123 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያለው ይሁን በሂወታችን🙏🙏🙏🙏
@Asitawayifiqire
@Asitawayifiqire Год назад
Uuuuuuuuufffffffff 😭😭❤❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን ታባረክ ዛማንክህ ይባረክ እውነት እውነት እውነት ነው ጌታ ይባረክ 🙏🏻
@rahelmhreteab4666
@rahelmhreteab4666 Год назад
The love and peace of God are reflected in him, his voice, his worship, his humility, his humbleness, and the way he carries himself...very contagious! may God give you more grace to keep going strong.
@TesfaSalem
@TesfaSalem 10 месяцев назад
Very true sister 👌🏾 He is blessed indeed!!
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው 😭😭😭😭😭ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ ፀጋውን ያብዛልህ 💯💯✅✅
@miserabk6246
@miserabk6246 27 дней назад
I can only say God bless you, my soul nourish again and again by your song.
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 Год назад
Josiye yetewededik begeta fit betselot yetekebelkew mezmur behiwotachin lay lewut amitewal yesemay amilak egziabiher yibarkih legna bereketachin neh❤❤❤
@semerebaraki5911
@semerebaraki5911 9 месяцев назад
I don’t know who wrote these lyrics. Perfect.
@akam1625
@akam1625 11 месяцев назад
Ahun aydelem kediromm mibarkgn mezmuroch tebarekk
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
❤❤❤እስዬ አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤እልልልልልል ጌታ ሆይ እንካን የአንተ ልጅ ሆንኩኝ መታደል ነው❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Год назад
ዘማር ጆስ ስወደው ተባርክ ፀጋ ያብዛልክ ❤❤❤
@KalkidanMarekin
@KalkidanMarekin 4 месяца назад
Joye zemenih yilemilem
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 26 дней назад
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki Tebarakeiiiiiii zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤
@sentayehubelachew6813
@sentayehubelachew6813 Месяц назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክኽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dawitmarkos5982
@dawitmarkos5982 Год назад
አሜን እርሱ ያለው ይሆናል ተባረክ ጆዬ
@AbrehamDeroo
@AbrehamDeroo 11 месяцев назад
አሜን እርሱ ያለው ይሆናል እግዚአብሔር ይባርክ ዘመን የተባረከ ይሁን❤❤❤
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Год назад
እሱ ለኔ ለኔ ያረገው ተነግሮ አያልቅም ፓስተር ጇየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይብዛልህ ኑርን እንወድሀለን
@KiyaBehaylu-yv6cn
@KiyaBehaylu-yv6cn Год назад
Liyu sew nek jooyye Besiram Beirefteim gize Yanten mezmur altegbewum degagime isemalew Fithum Tebarkeh Kiri yene wud
@melakugebere5231
@melakugebere5231 Год назад
What amazing song! God bless you Josiye
@KirosAdiwa
@KirosAdiwa Месяц назад
ተባረኪ በመዝሙርሽ ተባርከናል
@MullugetaHusein
@MullugetaHusein 6 месяцев назад
ረሴን የጌኛሁበት መዝሙረ ተበረክ ጆስ
@abditadesse9709
@abditadesse9709 Год назад
What Amazing song, I would like to say May the rest of your life be protected in the hand of Almighty God.
@ZerubabelKifle
@ZerubabelKifle 3 месяца назад
እግዛብሔር ይባርክህ እወድሀለው
@adanajoeljacksonjackson8919
@adanajoeljacksonjackson8919 2 месяца назад
god bless 🙏 you beloved brother by Chris Jesus more grace
@zinabukufa9467
@zinabukufa9467 Год назад
SInger Jossy , Yeah of course the more blessing belongs to waiting for the willingness of Almighty God through all our life troubles in which the final result will be full of grace and blessed everlasting. You are our blessing Jossy bless you for enhancing my heart to praise God .
@natisonofgod5515
@natisonofgod5515 Год назад
ጆሲየ ❤❤❤ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ,በጣም የሚባርክ መልእክት የያዘ መዝሙር።
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Год назад
አሜን ጌታ ያለው ይሁን የተባረክ ዘማርና ፓስተር ዮሴፍ ጸጋ ይብዛልህ
@birtukantadala7590
@birtukantadala7590 9 месяцев назад
Amennnnnnnnnnnnnn bi tekikele now geta yebaraki tsaga yebezaliki❤❤❤❤❤❤❤❤
@MazkanTordd
@MazkanTordd Месяц назад
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@egthaberberhannaw
@egthaberberhannaw Год назад
Are yha zemar semche altgbkut degagm besma aysl chem astwsar acer Vedo mejmr ken TikTok derso nebra lelte mulu eysmau kuce beye eylkskut 😢 aderkut get tega yebze Jo zemnka yelmlem tebrke❤❤❤❤
Далее
ይ ረ ዳ ል
13:46
Просмотров 2,1 млн
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Просмотров 8 млн