Тёмный

Reyot - ርዕዮት | የወዳጄነህ እየሱስ ማን ነው? ለምላሹ የተሰጠ ምላሽ . . . | የብልጽግናው ጡረተኛ ዘሀበሻ ጥሬ ቅጥፈቶች።. 

Reyot
Подписаться 292 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 676   
@solomonfafi4743
@solomonfafi4743 2 года назад
አንተ ስለ እውነት ስለ መርህ የቆምክ ብርቅዬ ጋዜጠኛ ነህ። ❤❤❤❤❤
@saratadese2537
@saratadese2537 2 года назад
የ ህግ ሰው መሆን እንዲህ ነው ማስረጃ የሚመዘ ዝብህ!! ቴዲ ተባረክ
@besufekad9987
@besufekad9987 2 года назад
ጥፋተኞች በጥፋታቸው እንዱጸጸቱ ማረግ እጅግ መልካምነት ነው ክርስቶስ እያሉ የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም ማጠልሸት ነውር ነው ቴዲሻ በጣም በጣም ትልቅ አእምሮ ሰጥቶሀል አምላክ በቁማቸው በክተው ልባቸው የታወሩ ሰዎች ይብላኝ ለነሱ ወዳጄ ነህ እንዲህ መሆኑ አላቅም ነበር መልካም እይታ ነበረኝ እንኳንም አሳወቅከኝ ዘሀባሻ ተወው ሚስቱን አከራይቶ እሚበላ ነው ደሩ
@brukbekelejembere488
@brukbekelejembere488 2 года назад
ቴዲየ ኑርልን የብዙዎችን መምህር ነህ።
@fitawkassa2423
@fitawkassa2423 2 года назад
God bless you. ልበ ብርሃን ባለ ምጡቅ አእምሮ ልሃቅ የቆምክ ሰው ነህ የዚህ እባብ ሰው ተንኮል ይለያል ትሁት መስሎ መርዙ የሚረጭ ማነቱ ነው ያሳየን እግዚአብሔር ይፍረድበት
@truth9973
@truth9973 2 года назад
ቴዲ እንዳንተ ወዳጄነህን ያወቀው የለም:: እግዚአብሄር ነው አንተ እጅ የጣለው:: እውነተኛ ማንነቱን ነው አወላልቀህ ያሳየህን::
@yanegusse
@yanegusse 2 года назад
ትክክል ገለፅከው አንተም 👍👍
@abrhammeareg6588
@abrhammeareg6588 2 года назад
Thank you, Tewodros! You shocked them to their heart by telling the truth🥰
@woostawaki1577
@woostawaki1577 2 года назад
በፌደራል መንግስትና በትግራይ መንግስት መኃከል ያለው ግንኙነት ስለተቐረጠ ፤ መብራትና ቴሌ ቢለቀቅ የትኛው መንግስት የአገልሎት ገንዘብ ከህዝቡ የሚሰበስበው? TPLF ቢሰበስብ ገንዘቡን ለፌደራል እንደሚሰጥ ምን ዋስትና አለ?
@alemasfaw4577
@alemasfaw4577 2 года назад
Teddy you're fearless and rational person. I may not agree with you all the time but you have my support. Keep exposing the greedy ones they choose their stomachs over innocent people. Thank you and God bless 🙏🏾
@lukasabi9879
@lukasabi9879 2 года назад
I am in love with ርዕዮት ሚዲያ 😍🥰
@yohannesdesta417
@yohannesdesta417 2 года назад
We are proud of you brother.ጊዜዉ ብዙ ነገር ኣሳይቶናል።እስስት መሳይ ሰዎች።ቀጥልበት።
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 2 года назад
ባለ ሰፊ ልቦና ቴዲ ማንም አይስተካከልህም wow
@atchessman4825
@atchessman4825 2 года назад
You’re awesome, I may not agree with you on everything, but I respect you & Thank you for your honesty & being voice for humanity. 🙏
@fitsumbitew5027
@fitsumbitew5027 2 года назад
ፈጥ ፈጥ ኣበልካዮም🏃የኣዉሬዎች ፍቱን መድሀኒት ቴድሮስ ፀጋየ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tinsaegebregiorgis6515
@tinsaegebregiorgis6515 2 года назад
ትምህርት እንደ ወዳጄነህ የመሰለ እንቶ ፈንቶ ከሚፈጥር ድፍን 120 ሚልዮን ህዝብ በሙሉ ሳይማር ቢቀር እመርጣለሁ !!
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 2 года назад
Wedajeneh malet betam feri ena wushetam asmesay aremene chekagn sewye nw mnm aydelem manenetun awkenewal wushetam asmesay Egziabhern yemayfera sew nw Tediye anten Egziabher yitebklen
@ኃልትግራይ-ቈ1ቀ
@ኃልትግራይ-ቈ1ቀ 2 года назад
እሞ እንሓገዛ እንዶ ንተዴ በጃኩም ተጋሩዋይ
@syoumkasa1381
@syoumkasa1381 2 года назад
ቴዲ የወዳጄኔ ቀጣፊነት በሚገባ አሳይተህናል ረዥም እድሜ ላንተ
@mikeg4381
@mikeg4381 2 года назад
Teddy, you are the eye of 100+ million's of people proud of yourself. Thank you for your unconditional love for your beloved country. God bless you and your family
@belayneshbelaynesh5046
@belayneshbelaynesh5046 2 года назад
Thank you very very very much TEDDY JEGNA. you described wedajeneh very good.
@Michaelzeaman
@Michaelzeaman 2 года назад
ዶር ወዳጄነህ እኔም feel ያረኩት እንደ ትግራዋይ ልክ እንደዚሁ ነው ..የገባኝ ነገር ኢትዮጵያ ውሰጥ ሰው አለ ለማለት የሚቸገሩ ብዙ ምክንያትዎች አሉ
@righttolive8563
@righttolive8563 2 года назад
God bless Tedy, you told him truth wedageneh aremene ye aremene ashker
@issacissac8439
@issacissac8439 2 года назад
💋💋💋💋💋💋ወዳጀነህ ሰው መሳይ ሴጣን ነህ እግዛአብሔር የሰጠህ ስጦታ ብአግባቡ ያልተጠቀምክ ካሃዲ ነህ ኣይተህ እንዳላየህ ሰምተህ እንዳልሰማህ ህልናህ ሽጠህ የሚትኖር ሰው አምላኪ ፊጡር ለዘላአለም በፀፀት ትኖራለህ ረጅም ዕደሜ ለእነተኛ ሰው ቴዲ💚💚💚💚💚💚
@ብርሃን-መ9አ
@ብርሃን-መ9አ Год назад
ለፍርድ ኣትቸኩል፣ ቃላትህ ያስጠላል
@raskidus1681
@raskidus1681 2 года назад
Thanks Teddy!!! it's good lessons for others too!! "" "" l*(:)
@DigitalWeyane
@DigitalWeyane 2 года назад
ኣንተን ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው 🙏
@genihagos444
@genihagos444 2 года назад
Yes you right man
@wessenstefanos2362
@wessenstefanos2362 2 года назад
Teddy though I have some political differences with your opinion; when it comes to human rights you are a living miracle and I am jealous of your skill and knowledge.
@KT-hp3sh
@KT-hp3sh 2 года назад
No comments my friend Tedy, you are bright and intelligent. Much respect
@nigistig7492
@nigistig7492 2 года назад
ቴድ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ::ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስለሆንክ:
@updates4943
@updates4943 2 года назад
This is real honest media I love it
@truth9973
@truth9973 2 года назад
ቴዲ: ወዳጄነህ ብዙ ነብያቶች ያላዩለትንና ያላወጡለትን አጋንንት ነው ያሳየህው:: ሰይጣኑን ማውጣት ያለማውጣት ግን የሱ ምርጫው ነው:: አብሮት ለመኖር ግን የወሰነ ይመስላል::
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 года назад
TRUTH
@henosejigu8498
@henosejigu8498 2 года назад
Thank you Tedo, but always stand with the truth and the innocents!
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 2 года назад
Well said teddy thank you
@truth9973
@truth9973 2 года назад
ወዳጄነህ እዚህ ማስተባበያው ላይ የረጨው መርዝ ይብሳል:: ለማንኛውም ቴዲ መርፌህ አግኝቶታል::ለፈውስ ካረገለት::
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 года назад
Eko 😄😄😄👌
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 года назад
Yes 👍
@mesfinlakew136
@mesfinlakew136 2 года назад
ቴዲ እባክህ ሰከን በል ያንን ያህል የላቀ ብቃት በዚህ መልኩ ወርደህ በብሽቅ ተሳዳቢነት ማየት ያማል ይህን ያህል የስድብ ጋጋታ ለማንም አይጠቅምም፡፡ እወድህ የነበረውን ያህል አበሳጭተኸኛል፡፡ ስድብ ወንጀል ነው... በህግ ኃጢያት ነው... በመጽሃፍ ቅዱስ
@blessed1914
@blessed1914 2 года назад
ኣንተ ወዳጀነህ የሚሉህ ሰውየ ምናለ ዝም ብትል ኣፍህ ባትከፍት በስህተት ላይ ስህተት ባትጨምር ከሚድያ እዩኝ እዩኝ ከማለት ብታርፍ ይሻላል ነገ ደብቁኝ ማለትህ የማይቀር ነው በዚህ ከቀጠልክ። እባክህን እግዚኣብሔርን ፍራ። ኣንተንና ኣብዪን ስትናገሩ እንዴት እንደምታስጠሉ። እግዚኣብሔርን እኩያቹ ኣደረጋችሁትና እንደፈለጋቹ ደም ታፈሳላቹ። እጆችህ በደም ተጨማልቀዋል። ተው ተው ተው እባክህ ይቅርብህ ተው ከዚህ ባኋላም ከፋና ኢንተርቪው ኣለኝ ትላለህ። ምን ልትል? በሚስኪኖች ስቃይ ልትቀልድ። ነገ ጸሓይ ትወጣለች እና እግዚኣብሄር ከፈቀደ እኛም በሂወት ከቆየን እንገናኝ ይሆናል። በሂወትህ ባገኝህ ደስ ይለኛል ኣንተ የኣብይ ኣሽከር ነፍሰገዳይ። ቆይ
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 2 года назад
WHAT GOES ROUND COMES ROUNDDDD !!! JUST SIT & WATCH !!! WEDAJENAKE IS A DISGRACE FOR SOCIETY !!!
@letebrahanassefa3869
@letebrahanassefa3869 2 года назад
You are amazing God bless you 🙏
@edenlovemesfin5952
@edenlovemesfin5952 2 года назад
Thank you Tedye so much for you telling the truth! Keep speaking up the truth and they will keep lying..... remember you are standing for the innocent people who cannot speak about their pain. God is with the people who are caring for others!!
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 2 года назад
እናንተ የየሩሳሌም ቆነጃጀት ለራሳችሁ አልቅሱ እንዳለ ጌታ ለቴዲ ማዘኑ ይቅርብህ ቴዲ ብቃቱን ያሳየን ምርጥ ጋዜጠኛ አስተዋይ ሁሉንም በማስረጃ የሚሞግት ነው
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 2 года назад
Big time RIGHT !!!
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 года назад
100%ትክክል🙏🙏🙏
@antenehfikreselassie4191
@antenehfikreselassie4191 2 года назад
የቴዲ ምንአብ የነፀረ: የጠራ :የተራቀቀ :ስጋና ነፍስ የተላበሰ ሃሳብ የሚሰነዝር: የተኛ ሚቀሰቅስ: አዚም በተቸረው እውቀት በርትዑ እንደበቱ የሚያርቅ የሚገፍ: ያለበትን የቆመበትን ግዜ የሚዎጅ የተገነዘበ:: መጪውንም የመተንበይ ስጦታ የተቸረ:: ሰውን በንግግሩ ማንነቱን ነቅሶ የሚረዳ:: በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር: የሩቁን እንደነስር የሚመለከት: አማርኛን በክብሯ በማህደር ያኖረ ቴዲ እኮ ቅኔ ነው ".......ሃገር ፈለግ ሳተ ሃገር ተሸክሞ....." ድርሳነ ዘመን
@hddd313
@hddd313 2 года назад
🙏🙏🙏 በጣም ጥሩ አርገህ ነው የገለፅከው 🙏🙏🙏
@ben39124
@ben39124 2 года назад
ለንዳንተ ያለው ከቃላት ውበት በዘለለ, ሀሳብን መመርመር ለማይችል ሌጦ, ቴዲ ጥሩ አጃጃይ ነው::
@antenehfikreselassie4191
@antenehfikreselassie4191 2 года назад
@@ben39124 እንኳን ደህና መጣህ::በሽተኛን ለምን ወደ መዳኛ ስፍራ መጣህ አይባልም::ባንዴም መዳን አለብህ ብለን አናስጨንቅም::እለት እለት አይምሮህ የሚችለውን ያህል መድሃኒት መተህ ቅሰም: : ስትድን እናወራለን ለግዜው ስድብ እንጂ ሃሳብ እና ጤና የለህም::
@butulove3775
@butulove3775 2 года назад
👏👏👏💯
@zaraynew8048
@zaraynew8048 2 года назад
አንተ ራሱ የቴድ ወንድም ነህን?
@yodittewolde810
@yodittewolde810 2 года назад
"ልዝብ ሰይጣን" ጥሩ መግለጫው ነው።
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 2 года назад
Dr Wodajaneh.. never too late for repentance and redemption! This should be a baptism of fire if you have any soul left in you. Then repent and vanish from the public space for the rest of your life!!
@agaziT
@agaziT 2 года назад
spot on 👍
@ephremtesfaye7561
@ephremtesfaye7561 2 года назад
Regge music🤣
@gebrehiwottewoldeberhan2033
@gebrehiwottewoldeberhan2033 2 года назад
ቴዲ እነዚህን ሰይጣኖች እንደዚሁ በደንብ አድርገህ ለህዝቡ አጋልጣቸው።
@EftahMulat
@EftahMulat 2 года назад
የልብ አድርስ እኮ ነህ!! ገልጽካቸው እንጂ አልተሰደቡም በእውነት አድር ባይ ሁላ።
@ፅዮነይፍጡራትኪሓደራ
ቴድየ እግዛኣብሄር ይጠብቅህ እግዛኣብሄር ሰላም ለሃገራችን ትግራይ ራህዋ ለህዝባችን ያምጣልን🙏🙏🙏
@ማቆያ
@ማቆያ 2 года назад
I hope Dr Wodajeneh and others like him read the comments under this video. The program you made was clear. A man of integrity, with his religious tone and higher education would have directly responded and even better apologized about that video content to the people of Tigray. I still hope he does. Thank you Teddy. It’s high time such people know they’re being watched, their statements are analyzed and checked. They must be made uncomfortable when they spew hate. I also hope there’s some legal recourse down the road. Teddy you are one of a kind. God Bless.
@yohanneslechebo4116
@yohanneslechebo4116 2 года назад
You Decorate your comments with a lot abuses
@ማቆያ
@ማቆያ 2 года назад
Could it be the legal repercussions that’s made him evade addressing what he said? He has also made the video private and it’s possible he was advised/ he understood the implications. From my perspective I hope he apologizes.
@ማቆያ
@ማቆያ 2 года назад
To borrow from Teddy, just some perfect descriptions 😊
@etheth5034
@etheth5034 2 года назад
ቴዲአችን የአድርባዮች መድሀኒት
@solomongebreslase3053
@solomongebreslase3053 2 года назад
Teddy bravo !! A man with a caliber !!
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Год назад
ዋው እነሱ ናቸው የማያዩት አባቴ ይሙት ማየት የተሳናቸው ይገርማል እውነትም ልበ ብርሃን ምንም በፖለቲካ እይታህ ባልስማማ በጣም በጣም አደንቅሃለሁ Definitely intelligence Tedy
@ጓልወየንቲትግራይትግራይ
ቴጂ ጅግና ትግራዋይ ነው በድምው ወስጥ ትግራዋይነት ማነነት የለው ለእውነት የቅም ጅግና 💛❤
@Blessed-n4g
@Blessed-n4g 2 года назад
You are the best journalist with extraordinary analysis skill. Teddyo tichlaleh bakih God bless you and ur family!!
@michaelgirmay3620
@michaelgirmay3620 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ!!!!!!!!!!
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 2 года назад
Thank you 🙏 🙏🙏❤️ Teddy! We don’t to add anything, you told enough. “ Lezihe chengafe!”
@Global519
@Global519 2 года назад
Good job Teddy man! Keep up the good job!
@moyezee8636
@moyezee8636 2 года назад
ገባለት እኔም ዘሃበሻ ሲያወራ ዜማው ስለሚደብረኝ አልሰማውም
@mekdeaberha6969
@mekdeaberha6969 2 года назад
በደንብ ነው የገለፅካቸው👍😁
@kemileye5864
@kemileye5864 2 года назад
ለወስላታ:ለሐሰተኛ:ለሴረኛ:ለአስመሳይ:ለገዳይ:ለጦረኛ:ለሆዳም:ለአደርባይ...................ፍቱን መድሀኒት የርእዮት ።
@danielgebrechristos8197
@danielgebrechristos8197 2 года назад
Keep it up I am with you brother
@luckymanduk320
@luckymanduk320 2 года назад
ወዳጄነህን እራቁቱን ነው ያሳጣኸው...😂 "ዝልግልግ እባብ" በጣም ይገልፀዋል 😂😂
@ያውነው-ኸ5ቈ
@ያውነው-ኸ5ቈ 2 года назад
እውነት እላችሃለው ቴድሮስ ፀጋየ ሰው ሲተች የሚገርመኝ ኣብራቸው የኖረ ያክ ልኩን እና ልክልኩን ነው እና ተባረክ እልሃለው ። የምርም ዶክተር ኣብይ ልበ ብሩህ ያሉትን ትዝ ኣለኝ ።
@bujubura9617
@bujubura9617 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mussiemussie832
@mussiemussie832 2 года назад
We love you Teddy keep it up
@seyoumasfau8100
@seyoumasfau8100 2 года назад
Teddyyyyy.....You are exceptional!!! That's why I respect you!!!
@getachew70
@getachew70 2 года назад
Wodagenen Be mer yetlewese marz playing with scorpion ;well explained evidence presented Perfectly well done tedy proud of you.teddy.
@tesfuhailu6080
@tesfuhailu6080 2 года назад
ብሓቂ ጅግና ኢኻ ቴዲ..ለዚህ ተቆርቋሪ መሳይ እባብ ራስ ራሱን ቀጥቅጠሀዋል ብል ኣይገልፀዉም ጥሩ ነገሩ ደግሞ ፕሮግራምህ እየተከታተለዉ ነዉ..
@sbmehari
@sbmehari 2 года назад
Thank you Teddy for exposing genocide supporters🙏🙏
@zelalemethio1844
@zelalemethio1844 2 года назад
ቴዲ በእውነት አንተ ትለያለህ፤ ወዳጄነህ እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ማሽቃበጥ ከአንተ አይጠበቅም። ቴዲ እኮራብሃለሁ!
@gebremedhinbahlbi3671
@gebremedhinbahlbi3671 2 года назад
Great man, keep it up.
@feritaweldgorgise8165
@feritaweldgorgise8165 2 года назад
Wow teddy Egziabher yibarkih
@yemanehabtemichael314
@yemanehabtemichael314 2 года назад
I'm fine with myself...Confidence at its best!!!!!
@ነፃነት-ኸ7ቀ
@ነፃነት-ኸ7ቀ 2 года назад
የወዳጄነህ እየሱስ አብይ ነዉ @ቴዲ😂😂😂❤❤❤
@LIONOFETHIOPIA
@LIONOFETHIOPIA 2 года назад
God bless you, Teddy!!
@Aradaw-k50
@Aradaw-k50 2 года назад
A light in the darkness, a person who shines the truth but nothing but the truth.
@saraeb8801
@saraeb8801 2 года назад
Thank you Teddy 🥰
@temesgenafework7280
@temesgenafework7280 2 года назад
Dear Tedy, your argument is fantastic. Wow
@eyobteff
@eyobteff 2 года назад
ቴዲ ርዕዬትን የምሰማው አንዳንድ ነውር ጌጡ የሆኑ ሰዎችን በደንብ በሚገባቸው እና በልካቸው ስለሚገልጣቸው ነው::
@etheth5034
@etheth5034 2 года назад
የኑፁሀን ደምም መፍሰስ የማይሰማቸው የሀይማኖት ደላላዎች
@pj6930
@pj6930 Год назад
ቴድዬ ትለያለህ ኮ አንደበትህ አነጋገርህ ትህትናህ በጣም አስተዋይ ጅግና ጋዜጠኛ nah
@oromayjambo1256
@oromayjambo1256 2 года назад
ቴዲየ ቅመም'ኮ ነህ ልበ ብርሃኑ ቴዲ ትንታኔህን በመረጃና መረጃ በመሆኑ ለነሸመጥማጦች ሳኒታይዘር ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ለህሊናህ የምትሰራ ጀግና እ/ሔር ይባርክህ።
@Damo6345
@Damo6345 2 года назад
ቴዳ በተገቢው መንገድ የዚን ዝቃጭ ቀብር ፈፅመህለታል !!!
@raskidus1681
@raskidus1681 2 года назад
Thanks brother Teddy!!
@macberhane1355
@macberhane1355 2 года назад
Spot on
@hayelommengistu4044
@hayelommengistu4044 2 года назад
ቴዲ፦ አድማጭ ተመልካቹ ሁሉንም ይገነዘባል፤ አይዞህ ብዙ አትድከም፤ ጥንቅቅ አድርገን አውቀናቼዋል።
@belachewbilhatu7799
@belachewbilhatu7799 2 года назад
Wow tedi I have no word to ur response
@ኣቕመራ
@ኣቕመራ 2 года назад
በትክክ ገልጸከዋል ይሄን ሰው መሳይ ዲያብሎስ
@samtesh5957
@samtesh5957 2 года назад
Thanks hawey
@azmerakidane4109
@azmerakidane4109 2 года назад
Thank you dear ❤❤❤
@abezgihagos4857
@abezgihagos4857 2 года назад
እንደ ወዳጄነህ ያሉ ምሁር ነኝ ባይ አስመሳዮች እንደዚህ በልክ ካልተነገራቸው ብዙ ሰው እያሳሳቱ ነው።
@Goitom_Tigraway
@Goitom_Tigraway 2 года назад
ቴዲ ቴዲ ቴዲ ልዩ እይታ ልዩ ትንታኔ ልዩ እውቀት በርታልኝ
@jegenawdagnew6816
@jegenawdagnew6816 2 года назад
ቴዲ እንዲህ ወር ደሀ ማየቴ በጣም አዝናለሁ።
@wedihaile1780
@wedihaile1780 2 года назад
እግዚአብሄር ይሀብካ ቴዲ ጅግና belommm enzi አህዮች💪 ወዳጄነህ የተባለ ጋኔል ጭራቅ ደመከል ያርገው ፈጣሪ አሜን! ትግራይ ትስእር💪💪
@tekezzemedia1485
@tekezzemedia1485 2 года назад
Thanks
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 2 года назад
We are proud of you Tady .
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 2 года назад
የቅናት፣እንደሆነ፣ያስታውቅብሃል
@TTM634
@TTM634 2 года назад
በጣም ጠቃሚ እና ወሳኝ ዝግጅት
@tdfv9556
@tdfv9556 2 года назад
Tell them the truth Teddy.
@Meron941
@Meron941 2 года назад
Teddy you are really great man
@genetberhane2290
@genetberhane2290 2 года назад
🙏🏾👍🏽
@johneabraham3294
@johneabraham3294 2 года назад
ቴዲዮ በጣም ከምጠብቅህ በላይ ወረድክ
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn 2 года назад
Lemen?
@mulebestyohans6365
@mulebestyohans6365 2 года назад
Great man humanitarian God bless
@meskeremhenning2937
@meskeremhenning2937 2 года назад
Tedye Enwdhalen ❤️❤️❤️❤️ye zemnu Haworyea beyhalhu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏. Egzbhier Edmna Tena,Thgawen betsbhenm yabzalh❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@danielzenebe4575
@danielzenebe4575 2 года назад
ቴዲ ሰዉ መሆን ፣፡ሀገርን መዉደድ፣ ለተበደሉ ሁሉ ያለምንም ልዩነት ድምፅ መሆንን፣ ፅናትን፣ ወጥ የሆነ አቋምን እንድናይ ስላደረከን እናመሰግናለን። ከምንም በላይ ጠያቂ እንድንሆንና ምክንያታዊ እንድንሆን ሆነህ በመቅረብህ እናከብርሀለን።
@elsagebredingle5315
@elsagebredingle5315 2 года назад
Proud of you hero
@yirgashewatsegaye9919
@yirgashewatsegaye9919 2 года назад
ርዕዮት ሚዲያ ዶ/ር ወዳጄነህ ህወሃትን በተመለከተ ባቀረበው ሃሳብ በጣም ተረብሿል። ቴዎድሮስም በጣም ተበሳጭቷል። ምክንያቱም የወዳጄነህ ሃሳብ ትግራይ ውስጥ ከተሰራጨ ህዝቡ ለህልውናው ሲል ህወሃት ላይ ይነሳል የሚል ፍራቻ ስላለባቸው ነው።
@mamanemo9974
@mamanemo9974 2 года назад
😄😄😄
@mamanemo9974
@mamanemo9974 2 года назад
ትንታኔ መሆኑ ነው😄
@mamanemo9974
@mamanemo9974 2 года назад
ማንነትክን ስምህ አሳበቀብህ 😄
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 2 года назад
እኔግን አንድም ቀን ያለማየቱ ታይቶኝ እያቅም መቼስ ግዜ አግኝቼ ስለ አካሉ ላስብ? በቃላት አስተሳሰብ አቀራረቡ አፌን እንዳስከፈተኝ እንዳስደመመኝ አደል ፕሮግራሙ የሚያልቀው
@oneil6645
@oneil6645 2 года назад
Yesun yahil bayew.
Далее
Как он понял?
00:13
Просмотров 190 тыс.