Тёмный
No video :(

Seifu on EBS: ሰይፉና ዜዶ አዝናኝ የበዓል ፕሮግራም 

Seifu Show
Подписаться 801 тыс.
Просмотров 734 тыс.
50% 1

Seifu on EBS: ሰይፉና ዜዶ አዝናኝ የበዓል ፕሮግራም

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 405   
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 лет назад
ከሰዉ ጋር ለመኖር ብር ሳይሆን# የሰዉ ፍቅር መልክ ሳይሆን# መልካም ልብ ጉልበት ሳይሆን# ቅን ልቦና ምላስ ሳይሆን# ትሁት አንደበት ይኑረን መልካም ሰዉ እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን እንኳን ለጥምቀተ ባህሩ አደረሰን የኔ ዉዶች መልካም ምሽት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@abusha2002
@abusha2002 5 лет назад
Amenn
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 5 лет назад
ethiopia ለዘላለም ትጥፋ
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
@@user-jj4kz9ub3r አንች ጥፊላት
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 лет назад
@@user-jj4kz9ub3r ሰላም እደሪ
@beategnatube1591
@beategnatube1591 5 лет назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረሰን ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ
@beategnatube1591
@beategnatube1591 5 лет назад
Oh I am the first eski be like subscribe eyadergachihu
@user-md9bs1ul7d
@user-md9bs1ul7d 5 лет назад
ፕሮፋይልሽ እንኳን እምነት ያለሽ አትመስይም
@fyu1376
@fyu1376 5 лет назад
አሜን አሜን
@haile952
@haile952 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@selamselam9719
@selamselam9719 5 лет назад
Amen
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 5 лет назад
የዜዶን ቀልድ ስወደው ኡፍፍፍፍፍ አዝጎ ሴፍሻዬ ቁራኛዎችን ቶሎ እንዲለቁልን ንገርልን ለኛ ለስደተኞች በተረፈ all ጓደኞቼ እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😘😘😘😘😘 ሰላማችሁ ይብዛልኝኝ
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 5 лет назад
እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ሃገራችንን ይባርክ ይጠብቅልን 💖💖💖
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 лет назад
ዉይ ዜዶ የአመቱ ምርጥ ኮሚዲያን ስወደዉ 😍😍😍😍ቀልዶቹ ሁሉ አስቂኝ ናቸዉ ::💚💛♥
@user-ek9cf6tx8w
@user-ek9cf6tx8w 5 лет назад
ሀይ
@user-uc7wx4ne4g
@user-uc7wx4ne4g 5 лет назад
ዜዶ ሠወደዉ እኮ የዜዶ ቀልድ የሚያዝናናዉ ላይክ በሉኝ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
👍👍👍👍👍
@tesfamariamgebre6994
@tesfamariamgebre6994 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nhhVpavEH7w.html
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
በመላው አለም ለምትመኙ ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም ይሁንልን እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዜዶ ሸበላው አንተ እኮ ምርጥ ልጅ ነህ ድርሹንና አጎትህን ሰላም በልልኝ
@user-jm6qp2bu2x
@user-jm6qp2bu2x 5 лет назад
የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ🙏
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ዜዶዬ ለመለዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@fikerbaba1992
@fikerbaba1992 5 лет назад
ዜዶ ውስጤ ነው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ💓💓💓
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
እር ዜዶ አለባበስህ ይመቻል እኔ የምወደው እደዚህ ነው
@calina5192
@calina5192 5 лет назад
Enkan le birhane timketu aderesachu. Seifu gen lemen alemsegeden atakerbewm .. damn...Great day everybody🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹one love🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Год назад
Zedo magna ye awassa magna Hulu peace new esti anede ken ende seyefu zenetena yehen hezeb asedememew, selam Le ethiopia.
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 лет назад
ዜዶ እና ሰይፍሻ እንኳን ደና መጣችሁ😍
@tigesteshatu5285
@tigesteshatu5285 5 лет назад
ሴፉ ልብሱ ያምራል
@SeraTube26
@SeraTube26 5 лет назад
ሳይፉ ግን ስታናድድ ንዋይን አቀርበዋለሁ ብለህ አልነበር ያኔ ባለቤቱን ስታቀርባት ምነው በተደጋጋሚ ቀጠፍክ እኮ ያኔ ፕራንክ ስታደርገው እንደምታቀርበው ለራሱም አውረተሀው ነበር ሲቀጥል አይዳን ያቀረብካት ጊዜ አቀርበዋለሁ አልክ ምነው ንዋይ እኮ በጥበቡ አለም እድሜ ልኩን የለፋ ሰው ነው አሁን እንደው ያንተ ሾው ላይ የኔ ቆንጆ ኑሪ ከመቅረቡ በፊት እሱ መቅደም አልነበረበትም? ሲቀጥል ምንም ያልሰሩትን በአንድ ነጣላ ዜማ ብቻ አርቲስት ነኝ ባዮችን እያቀረብክ ንዋይ የማይቀርብበት ምንም ምክንያት ዬለም አያርገውና ንዋይ ቢሞት ቁ-1 አንተነህ ሚዲያውን የምትቀውጠው ስለዝህ በጥበቡ አለም የለፉትን የሆድ የሆዳቸውን ልናዳምጣቸው ይገባል እኔ አንተ ሾው ላይ ሳይቀርቡ ምንም ኢንተር ቪው ሳይደርግላቸው ካመለጡን ድምፃዊያን መካከል አንዱ ታምራት ደስታ ነው ሲቀጥል ጥላሁንን ገሠሠ ጀምሮት እና አጣናቆት ሳያወጠው የቀረ ያልተለቀቀ ዘፈን እንደላ እራስህ ነበር ዜናውን የሰራሀው አበጋዝ ጋ ነው ብለህ ይህም ነገር ሳይሆን ቀረ ኧረ ኡኡኡኡ ያንተን ነገር ስንቱን ሳይፉ
@mominakhan8428
@mominakhan8428 4 года назад
ዜድየ አጉትክ ማነዉ ሁሌም ሥላጎትክ ነዉ እምታወራዉ
@yemaryamlejeneyecell4552
@yemaryamlejeneyecell4552 5 лет назад
Le melawu Kerstena Emnte Tektayoce bemulu Enkwane Le temkete bale Adersacu Egzabihere Ethiopia Ena Hezbocwan Yibareke yitebke Amen 💚💛❤🙏🙏🙏
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 5 лет назад
መሰረት በለጠን እደልቤ ማንደፍሮን አቅርብልን ሲቀጥል የእርቅ ማእድ አዘጋጆችንና የሰላም ገበታ አዘጋጆችን አቅርብልን እንግዳ አትድገም የጠፋ ይመስል
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
የሚያስቀኝ ሰው ደስ ይለኛል ሁለታቹሁም ይመቻቹሁ
@user-zn6bf1dn1i
@user-zn6bf1dn1i 5 лет назад
ሰይፍሻ ጥምቀትን መስለሀል 👌
@Love-nh8ol
@Love-nh8ol 5 лет назад
kkkkk
@lovehope9841
@lovehope9841 5 лет назад
Seifuuuuu I love ur clothing today ❤️❤️❤️
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 лет назад
እንኮን አብሮ አደረሰን ዜዶየ
@mariaseyoum1662
@mariaseyoum1662 5 лет назад
ዜዶ ሸበላው ቀልዶችህ ውስጤ ናቸው👍🏽💙
@SHARIFSHARIF-gj4kl
@SHARIFSHARIF-gj4kl 5 лет назад
Seyfuye ebakh tebabereg zedon afkrewalehu mela beleg esti
@mitaaster2462
@mitaaster2462 5 лет назад
ዜዶዬ የኔ ውብ ስራዎችክ ውስጤ ነው
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 5 лет назад
ሠይፉ መልካም ሠው ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን
@wondetasew2735
@wondetasew2735 5 лет назад
*ሴፉ ግን ስንት አርቲስቶችንና ታዋቂ ሰዎችን ስታንጋጋ አለምሰገድ እና ዕድላዊት ጣሰውን ማግኘት ከበደህ አይደል !የቻልከውን ክፍያ ከፍለህ አቅርባቸው ምርጥ ናቸው!!
@user-tr9fw8gk5d
@user-tr9fw8gk5d 5 лет назад
ሰላም የሁሉም መሠረት ነውን ሰላም ለናተ ይሁን ከዘረኝነት የፀዳቹ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ
@rimdav2196
@rimdav2196 5 лет назад
Ymechachu adnaqiyachu negn rim ke Germany 👍👌🙏❤
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 5 лет назад
Zedo very talented guy!!! Bravo!!!
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 лет назад
ዜዶዬ ስወድህ ገራሚ ኮሚድያን እንዳተ ethio ውስጥ የሚያስቀኝ እና ሚመቸኝ የለም በርታ ጎበዝ ነህ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 лет назад
ምርጥ ሰው ፈታ ያለ ሰው 😘😘🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭💞
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 лет назад
Ewnetem sebliaw zeduo temchnalik gena bezu emtbkalien ke antie 👍melikam beali le hulachenem yehunlien amen amen ameeeeeee
@rahelsolomon6989
@rahelsolomon6989 5 лет назад
Seyfu Raheln selakerebkat betam new des yaleg beiwenet I love her so so muchhhhhh
@nejanasir3026
@nejanasir3026 5 лет назад
ለሴፉ ፈንተሁኒና ለደረጄ ሀይሌ ምስት የሰጠክ ጌታ ለኔም ስጠኝ
@emu1070
@emu1070 5 лет назад
ውይ ዜድ ስወድክ በርታልን ምርጥ ልጅ
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 лет назад
ከከከከከከከከ ደስ የምትል ሀበሻዊ በርታ
@tiyaamee9638
@tiyaamee9638 5 лет назад
Saifu you should really higher Zadone, he will absolutely make your show more entertaining, at list start with part time then am sure you will end up upgrade him with full-time employmere.
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 лет назад
አንድ እንቁላል 6 ብር ያሳዝናል ኢትዮ በቃ የቻለ ነዉ የሚኖርባት ከ3 ወር በፊት እዛ ነበርኩ በጣም የገረመኝ ነገር ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት የዳቦ ሰልፍ ግጥም ብሎ ቤተ ክርስትያን ስሄድ ክዉ ነዉ ያልኩት ሸዋ ዳቦ የሚባለዉ እሱ ሰዉዬ ግን ሚሊየነር መሆን አለበት ፈጣሪ በበረከት ይጎብኛችሁ ያገሬ ሰዎች
@fd7923
@fd7923 5 лет назад
kkkk ሲመቸኝ ይሄ ልጅ😍
@zaynab9511
@zaynab9511 5 лет назад
ውይይይ እንቁላል ከአረብ ሀገር ኤክስፓርት ብደርግ አሪፊ ትርፊ አለው 😝😝
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 5 лет назад
በጣምጂ እኔ ከ4 ወር በፊት ethiopia ነበርኩ ኑሮ ጭሷል
@zaynab9511
@zaynab9511 5 лет назад
@@user-jj4kz9ub3r እኔም ሂጀ ነበር መጨስ ቢሉሽ መስ እናት
@zaynab9511
@zaynab9511 5 лет назад
@MAME HABESHA አወ ውድ ነው እህት
@seadaabate4209
@seadaabate4209 5 лет назад
ሀሀሀይ
@zaynab9511
@zaynab9511 5 лет назад
ምነው ፎንቃ የገባልህ ይመስላል የፌስቡክ ስምህን ንገረኝ
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 лет назад
በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብትሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 5 лет назад
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tasgatubtasgatub9932
@tasgatubtasgatub9932 5 лет назад
ዜዶ ውስጤ ነክ ሴፉዬ ይመችክ
@Wubit234
@Wubit234 5 лет назад
ዜዶዬ የአራዳ ልጅ ቀልዶችህ ዉስጤ ናቸው 👌
@user-ne7bx3wi3e
@user-ne7bx3wi3e 5 лет назад
Hiiio
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 года назад
ዜደ ምርጥ ተጨዋችነክ በእዉነት
@user-ib6ep1ic2q
@user-ib6ep1ic2q 5 лет назад
ዜዶ ምርጥ ሰው
@netsier7050
@netsier7050 5 лет назад
seyfye i hope nazerawit ke esr bet endemtweta...setweta gn Programeh lay Akrbln please
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 лет назад
😍😍😍ዜድሻ እውነትም ሸበላ ነህ ማር👍👍👍
@monafatma9577
@monafatma9577 5 лет назад
ዜዶ ምርጥ ልጅ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
@alamworku6707
@alamworku6707 5 лет назад
ኧረ የምን ጉድ ነው እሚሰማው አንድ እንቁላል 6 ብር አቤቱ ሀገራችን ዎዴት እየሔደች ነው ግን ኧረ ለድሀው ህዝም እሚስብለት ማነው እግዚአብሔር ኢትዮን አስባት ያለውስ አይሰማውም ግን ደሀው ህዝብ እየተጎዳ ነው
@terefeseyoumalemayehu3743
@terefeseyoumalemayehu3743 5 лет назад
የዶሮ ሠይሆን የሰው እንቁላል ነው
@Nad99q
@Nad99q 4 года назад
ዜድዬዬዬ ጥርሴን አመመኝ ይመችክ የሐዋሳው ዜዶዶዶ💝💜💛💚👈
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
የሰይፉ ቤተሰብ የሆናችው ሁላችውም ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጉኝ ምርጦቼ
@dondon8795
@dondon8795 5 лет назад
I like this guy!
@fekadutube5659
@fekadutube5659 5 лет назад
Sefu fanetahun i am so feni 10'Q
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
ዜዶ ሸበላው ና ሰይፋ ጎፈሬውን የምትወዱ ላይክ
@memesanta5216
@memesanta5216 5 лет назад
ዜዶ ምርጥ ሰው እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
በሳቅ ስይፍሻ ይሄም የሴቶች ነው አለ ክክክክክ😆😆😆😆😆😜😜😜😜😉😉😉😃😃😃😃😃
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
አንተ መላጣ ውስጤ ነክ ሰይፍዬ😄😍
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
ዜዶ ሸበላው አጐትህ ደህና ነው ?
@user-ho4qd3zi5v
@user-ho4qd3zi5v 5 лет назад
😂
@fgujk917
@fgujk917 5 лет назад
ዜድዬ በጣም የምትመች ልጅ ነህ
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Zedoy sewedeh
@yonijohn2746
@yonijohn2746 4 года назад
ዘድዬ ሤት ሆኜ ቢሆን እወልድልህ ነበር የኔ ሸበላ
@mesizewudu4296
@mesizewudu4296 5 лет назад
betam yamral seyfsha artist alem seged gabzeln seyfsha
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
አይ ዜዶና ሰይፍሻ ሰላማችሁ ይብዛልን። ክክክክክክ
@linat9364
@linat9364 5 лет назад
Tsehay Geni ygdsaa 6th vs vvbyrssddddxcccvvgg type 666u
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
@@linat9364 ምን …????
@mercilove5420
@mercilove5420 5 лет назад
Zedo is the best comedian!
@tinawork4883
@tinawork4883 5 лет назад
እዴ ዜዶ እዲህ ቆንጆ ኘህ
@srdrsr9674
@srdrsr9674 5 лет назад
ዜዶ መልከኛ ነህ የወንዲ መልክ ደሥ ይላል
@gamelagamal4523
@gamelagamal4523 5 лет назад
ጨዎታህ ያምራል ዜድ ሸበላው
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 лет назад
ሰይፍሻ አምሮብካል ሽክ ብለካል
@rahelrahel1817
@rahelrahel1817 5 лет назад
ዜድዬ ሸበላው ስወድህ ኑርልኝ
@tube-lh2xw
@tube-lh2xw 5 лет назад
ውይ ዜዶ ሥወድህ ይመችህ
@ganatg4561
@ganatg4561 5 лет назад
ዜዶዬ ምርጥ ሰው ስወድህ 💚💛❤
@mart8073
@mart8073 5 лет назад
አጎቴ የሚባሉ ሰውይ ይመችኛል ሀሀሀ
@SanaSana-sv9su
@SanaSana-sv9su 4 года назад
Waw
@emuyeethopia6674
@emuyeethopia6674 5 лет назад
Amrobachuwal enkuwan abro aderesen
@mary.chenketamnader8585
@mary.chenketamnader8585 5 лет назад
Waaw.seifu.betam.tameraleki
@tikiklrenato2161
@tikiklrenato2161 4 года назад
Zedo yerdalij ❤⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤
@abdimaliksherif9765
@abdimaliksherif9765 4 года назад
U made my day zedo
@abrehamyared7138
@abrehamyared7138 4 года назад
Wow zedo adegna
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ዘዶዬ ስወድክ 😍😍😍😍
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
ዜዶዬ አጎትህ መንፈስ ናቸው ልበል
@rayumatuyoub6408
@rayumatuyoub6408 3 года назад
Wow Dameruge bakinenet
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 5 лет назад
በባለፋው አንድ ጉደኛይ እሄን ያክል ገዛሁት ሰትለኝ በጣም ደነገጥኩኝ ኑሮ ተወዶል በይ አልመጣም አልኮት
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 5 лет назад
Sefu yenayimetinihin atkeld
@Fouzia-kw7hb
@Fouzia-kw7hb 5 лет назад
በጣምደስይላል።
@gghrhjgj2896
@gghrhjgj2896 4 года назад
ወይ. ዜዶ. ስወድህ. በእወነት
@elisabetfekeda4467
@elisabetfekeda4467 5 лет назад
ዜዶ ስወድህ ቀልድ ትችላለክ በርታ
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
Zedo yimacheh adnakih negn 👍🏻
@fekirhaylu3527
@fekirhaylu3527 5 лет назад
Zadoya suwadi eko yahgara mirx
@seyoumwse837
@seyoumwse837 5 лет назад
Nice to see zedo
@masinugise940
@masinugise940 5 лет назад
ኮሜድ ነኝ ባዮቹ እዳሴፉ የመስቀኝ የላም የኔመላጣ ሰፍሻ 😂😂😂
@meazademissie3835
@meazademissie3835 5 лет назад
Almesged.aklbne
@yaalawderibe9011
@yaalawderibe9011 5 лет назад
I LIKE YOUR FUNNY
@alfamoh2970
@alfamoh2970 4 года назад
በፊት ታናድደኝ ነበር አሁን በጣም ነው የተመቸኸኝ ሰው 40 ዓመት ሲሞላው ሙሉ ሰው ይሆናል የሚባለው እወነት ነው ተመቸኸኝ ሰይፉ
@zenatajmaan3733
@zenatajmaan3733 5 лет назад
ይመችህ፡
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 лет назад
ሰይፍየ እኳን ደና መጣህ ደብሮኝ. እባ. እባ. እያለኝ. ነበር. እስቲ ትንሽ ቢለቀኝ. ልየው እየጠበኩህ ነበር
@user-gg1gj3vi2p
@user-gg1gj3vi2p 5 лет назад
WOW SEYFSHA ENWEDIHALEN
@emuyeteferi7659
@emuyeteferi7659 5 лет назад
anteee melata gn lemendnwe eyekorarteh yemetlkwe er tewe betrfe betammmm ewdehalhu
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
አይይይ ስይፍሻ ይህም እኮ የሴቶች ነው አላለም
Далее
“Bernabéu… pressure… 90,000” 🔥🔥🔥
01:02