Тёмный

Seifu on EBS - Long Lost Family Meet | ከ25 አመታት በኃላ የተገናኙት ቤተሰቦች በሰይፉ በኢቢኤስ 

Seifu Show
Подписаться 807 тыс.
Просмотров 463 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@hiwiyecmclji4550
@hiwiyecmclji4550 7 лет назад
ወይኔ በማርያም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በጌታ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ምን ግዚም ከቤተሰቦቻችን አይለየን።የተለያዩትንም ፈጣሪ በሰላምና በጤና ያገናኛቸው።
@user-dg2cq7pm8v
@user-dg2cq7pm8v 7 лет назад
Hiwi ye yakob በእውነት በጣም
@pakpak6791
@pakpak6791 7 лет назад
😭😭😭😭😭ውይ ሥዴት አባቴን ነጠለኘ አላህ ይረሀምክ አባቴ ሁሌዜም እወደሀለሁ፡፡
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 7 лет назад
Hiwi ye yakob አሜን አሜን አሜን
@lindt5826
@lindt5826 7 лет назад
Pak Pak አይዞሺማርአላህየራህመውሀያቲ
@hiwiyecmclji4550
@hiwiyecmclji4550 7 лет назад
Pak Pak ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው። ፈጣሪ የወደደውን አድርጓል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ እህት።
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 7 лет назад
እንኳን ደስ ያለሽ ነፂ ይህን የመሰለ አባት ይህን የመሰለ ወንድም #እግዚአብሔር ያገናኘሽ እድለኛ ነሽ። ከእናትሽ የጀመረ እስከ እንጀራ እናትሽ ቅኖች ናችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ!#ሰይፍሻ ሁሌም ምርጥ መልካም ሰው ነህ በርታ #እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ! እንደዚህ አይነት ታሪክ ያላችሁ ሰዎች #እግዚአብሔር ይርዳችሁ! ለክፉ ቀን ያስቀመጥኳትን እንባዬን እንጥፍጣፊ ሳትቀር ነው የጨረስኳት ደስታ ለካ እንደዚህ ያስለቅሳል? #አባት እኮ በቃ #አባት ነው!♥♥♥
@betiyenati2371
@betiyenati2371 7 лет назад
እኔም አባቴን ያጣሁት ከ25 አመት በፊት በ1984 ጥር ቀን ነበር ገና እናቴ እኔን የ9ወር እርጉዝ እያለች ነው በደርግ ግዜ አባቴ ወታደር ሰለነበር ድንገት ነው ወጥቶ የቀረው በአካል አላቀውም ግን ልክ እንደ አሳደግኝ አባት ነው የሚናፍቀኝ ይህ ታሪክ የእኔ ነው ምን አላበት እግዚአብሔር ከአለበት አባቴን ቢያገናኝኝ ሁሌም እድሜ በጨመረ ቁጥር የአባት ፍቅር በውስጤ እየጨመረ ነው የሚሄደው ይሙት ይኑር አላቅም ግን ሁሌም የማላቀው አባቴ ናፍቆት ውስጤ ያመኛል
@betam.yamralhailu9468
@betam.yamralhailu9468 7 лет назад
enm eunet
@betam.yamralhailu9468
@betam.yamralhailu9468 7 лет назад
enm eunet
@user-is8vs1ib7v
@user-is8vs1ib7v 7 лет назад
Beti Ye Nati አይዞኝ እናት ፈጣሪ የፈቀደ ቀን ትገናኛላችሁ እሺ አማኑሄል ይርዳሽ
@Ad-vm7gy
@Ad-vm7gy 7 лет назад
u ዋው ድስ። ሲል ክውንት። ስየፉ። ትልቅ። ቁም። ነግር። ነው። የስራሀው
@emumesud1160
@emumesud1160 7 лет назад
Beti Ye Nati ፈጣሪ። በሰላም ያገናኛችሁ እህት
@user-vb8rq1zh5v
@user-vb8rq1zh5v 7 лет назад
እኔ ምነው አባቴ አሁን በህወይት ብኖረኝና እንዲህ አድርጌ አንዴ በሳምኩት ብዬ ተመኛሁ😢😢😢 አላህ በጀነት ያገናኛን።
@omuomermian1207
@omuomermian1207 6 лет назад
ሙስልም መሆን መታደል ነው አልሀምዱልላህ አባቴ በህይወት በኖርክልኝ አባ አወድሀለሁ አላህ ይርሀምህ
@betamenmesaginalenkho2771
@betamenmesaginalenkho2771 6 лет назад
Betam nw des melew seifuye
@ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ
@@betamenmesaginalenkho2771 ልክ ነሽ ማማየ አላህ በጀነት ያገናኘን
@shineyourday5608
@shineyourday5608 5 лет назад
😢
@user-nx4vi8qt3j
@user-nx4vi8qt3j 5 лет назад
አብሽሪ እህት ሁላችንም ነው አላህ ጀነተል ፈረደውስ ያገናኝ ንንን
@hanawolloywa640
@hanawolloywa640 6 лет назад
በእውነት በጣም ነው ውስጥን የተስማኝ እንደዚህ በናፍቆት የትራቡ እህቶች ወንድሞች እግዚአብሄር በስላም ለምግናኝት ያብቃችሁ። የኔም። ያጎቴ ልጅ በተለያዬ 18 አመቷ አባቷን ፍልጋ መታ ተግናኝተዋል እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ ላይ አጎቴ በህይውት ባየኖርም እህታችንን ስለተዋውቅናት ደስ ብሎን አለን
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 7 лет назад
ወላሂ ገና ርእሱ ሳየው ነው ያስለቀሰኝ ደስ ይላል አላህ ምን ይሳነዋል አልህምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኛቹ . ስደት ላይ ያለን እኛ ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኛን ረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን!
@alemalem1373
@alemalem1373 7 лет назад
reem reem amen amen amen
@allahkereemallahkereem5789
@allahkereemallahkereem5789 7 лет назад
reem reem አላህ ይጠብቅላችሁ እኔስ አላለልኝም ሁልጊዜ ለቅሶ ነው የሰው እናትና አባት ባየሁ ቁጥር
@brhanegebre9477
@brhanegebre9477 7 лет назад
reem reem amen amen wendme and romodan kerim❤❤❤❤
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 7 лет назад
Allah Kereem Allah Kereem Abeshry hulum mihonw ballah fkad new .endzi mehon yelbeshm bayhon duwa enadrglachw!♥♥♥♥
@allahkereemallahkereem5789
@allahkereemallahkereem5789 7 лет назад
reem reem Ensha Allah Gn Betam Yikebdal
@zizuuyahayati8097
@zizuuyahayati8097 7 лет назад
ሚስኪን ግን እናትዋ አሳዘነችኝ የምር እናቶቻችን ለኛ ሲሉ ስንት ስቃይ አይተዋል እውነት እናትዋን ሳያት ፊትዋ ላይ የሚነበበው የሆነ ልቤን ዝምብሎ ሰበረው እውነት እናቴን እያሰብኩኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ
@Dj-Luda
@Dj-Luda 7 лет назад
zizuu yahayati የናቶቻችን ውለታ እማ...
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 7 лет назад
የመጨረሻነው.እንባዬ.የመጣውሴፊሻ.ሕግዚያብዬር ኢሰጥከ.በጣምደሰ.የሚልነው.ሕግዚያብዬር ያለውአሂቀርምአገናኛቸው
@miruethio3059
@miruethio3059 7 лет назад
zizuu yahayati ewunte new!!!! enate minegezem tasazenalech
@jujuyefkersew2014
@jujuyefkersew2014 7 лет назад
zizuu yahayati አወ ልክ ነሽ እኔራሡ እናቴን መሠለችኝ አገትዋን ሥትደፋ ሚሥኪን
@monarashaik8207
@monarashaik8207 7 лет назад
zizuu yahayati አ😭😭😭😭ይ ሞት እኔም አባት የለኝም ሞቶብኛል
@makunuri4920
@makunuri4920 7 лет назад
ሴፍሻ በዚህ አጋጣሚ ሳላአመሰግንህ አላልፍም አላህ እረጅም እድሜና ከእነ ቤተሰቦች ይስጥህ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ፍቅሩን አሟልቶ ይስጣችው በዚህ አጋጣሚ አንድ የማስተላልፈው መልክት አለኝ እንደዚህ ተራርቀው ተጠፋፍተው የሚኖሮትን ቤተሰቦች የሚያገኛን የብቻው ፕሮግም ማለት ሾው ቢኖር በጣም አሪፍ ነበር ብዙ ተለያይተው የሚኖሮ አሉና ቢታሰብበት አሪፍ ነው ባይ ነኝ እስኪ በእኔ አሳብ የሚስማማ ካለ ላይክ ያርግ
@user-yo8if7js9v
@user-yo8if7js9v 6 лет назад
Maku Nuri ልክ. ነው. እኔም. እናታን. ካይሁት. 19 አመቴ ነው
@fff8854
@fff8854 5 лет назад
ኧረ እኔም የአባቴ ናፍቆት አለብኝ እህኔም አባቴ ይሙት ይኑር አላዉቅም አባቴ ከጠፋ ከ10በላይ ሆኖታል በዱአችሁ አግዙኝ አባቴን እንዳገኝዉ
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
ya allah .allah yirdash
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 года назад
ያረቢ አላህ ያገናኛቹ
@alamigirma2058
@alamigirma2058 4 года назад
😭😭😭uuff ayizoshi yiganali
@tube8272
@tube8272 4 года назад
አፈላልጊ ኢንሻ አላህ ታገኛቸዋለሺ
@user-tf3tv1rs9h
@user-tf3tv1rs9h 4 года назад
ህህህህህህ😭😭😭😭😭
@worknesh_209
@worknesh_209 7 лет назад
ወይኔ በጣም ያሳዘነችኝ እናቷ ነች መለየት ክፉ እጣ ደጋግሜ ሳያት አንጀቴ ተላወሠ እድሜና ጤና ለናቶቻችን እኔም እናትም አባትም ሁና ያሣደገችኝ እናቴ ናት እማየ እወድሻለሁ::አባቴ ገና በጨቅላ እድሜየ ነው ላይመለስ የሄደዉ አባየ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ ወድሀለሁ ሁሌም ትናፍቀኛለህ
@user-ru4ev8vf3g
@user-ru4ev8vf3g 6 лет назад
እያ
@sweetbaby1682
@sweetbaby1682 7 лет назад
አባት እኮ ሞቶም የናፍቃል የዛሬ 20ነው አባቴን ያጣሁት ሞቱም የናፍቀኛል አባት መከታ ነው እውነቶነው 😭😭😭 ስይፉየ እድሜና ጤና የስጥህ የሄን ነገር አታቆርጥ ቀጥልበት መልካም ስራ ለራስ ነው
@danagabrahana921
@danagabrahana921 7 лет назад
Sweet Baby ዉይ እደት ደስዪላል እኔም ከወላጆቸ ከተለየሁ በግምት 12 በላይ ነዉ የትእዳሉ አላቅም እነሡም እኔ የት እዳለሁ አያውቁም ግን እግዚአብሔር አንደቀን እደሟገናኝንኝ ተሥፋአለኝ
@sweetbaby1682
@sweetbaby1682 7 лет назад
Dana Gabrahana አይዞን የኔ ማር ጌታ መልካም ነው አንድ ቀን ሁሉም የሣካል በግዜው የሆናል አይዞን
@danagabrahana921
@danagabrahana921 7 лет назад
Sweet Baby እሺ የኔ ማር ተሥፋ አልቆረጥሞ በእግዚአብሔር
@yewberdargold8063
@yewberdargold8063 7 лет назад
Sweet Baby
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 лет назад
Sweet Baby እውነትሽን ነው ሁሌም ይናፍቃል
@yonaswoldemikael5642
@yonaswoldemikael5642 7 лет назад
ይህን ቪድዮ ዲስላይክ ያሉት ሰዎች፣ የዲስላይክ ትርጉሙ ገብቷቸው ነው? ይህንን ዳግም ውልደት የመሰለ ግንኙነት ጠላት እንኳን ዲስላይክ አይለውም።
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 лет назад
Yonas Woldemikael fara frfariwoch nachew dislike yemiyadergut 👊malet neber
@robaman5255
@robaman5255 7 лет назад
በጣም እንጂ የቤተሰብ ፍቅር ትርጉሙን ማያውቁ ናቸው
@mekdilove4066
@mekdilove4066 7 лет назад
efffff saselakesu
@jesusislord1569
@jesusislord1569 7 лет назад
Yonas Woldemikael ......Lik new Algebachew yihonal Egziabher mastewal yistachew
@alemyosef2393
@alemyosef2393 7 лет назад
አምላክ ይመስገን ሰይፍሻ ትልቅ ሰው ለነገ ጥሩ መስራት ጥሩ ነው
@orthodoxtewahedoyoutube4629
@orthodoxtewahedoyoutube4629 7 лет назад
wowwww በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርክህ ሰይፉ ይሄ ፕሮግራም በማቅርብህ የጠፉ ቤተሰቦች ከስንት ዓመት በሃላ
@sofiyamohammed1402
@sofiyamohammed1402 7 лет назад
Kiros Kiros ufffff sufi egzbhier ytbhkihe dsei yeaile
@tsegayeyimer1979
@tsegayeyimer1979 7 лет назад
Kiros Kiros vvhnmykv3,
@almaalma343
@almaalma343 7 лет назад
እኔምስውጥፍቶኛ አ10አምትሞላን መላብሁኝ???
@sarakonjo2397
@sarakonjo2397 7 лет назад
በጣም ደስ ይላል ያስለቅሳልም ልጅቷ ስለ አባት የገለፀችው አገላለፅ ውስጤን ፈንቅሎ አስለቀሰኝ አባቴ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ እውነት ነው አባት ማጣት በጣም ይጎዳል
@shalomniguse2780
@shalomniguse2780 7 лет назад
ስይፊየ እግዚኣብሔር ያክብርህ በጣም ድግ ስራ ነው የሰራሀው እንደዚ ተመሳሳይ ሁኔታ ብዙ ነው ያለው በተለይ ደርግ ሲወድቅ ብዙ ህዝብ ብዙ ቤተሰብ ነን ተላያይተን የቀረን እና እንደ ቤተሰብ ተለያይቶ መቅረት የሚያሳምም ነገር ደሞ የለም ሰው ሆኖ በሂወት እያለ ተለያይቶ ሳይገናኝ ከመኖር በሂወት ያለመኖሩን ሰምተህ ቁርጥህን ማወቅ ይቀላል እና እባካቹ እህቶቼ ወንድሞቼ እና ሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ. ኣንድ ሜላ መፍትሄ ቢታሰብበት!!!
@ፍቅርየድንግልልጅ
ወይኔ በጌታ ሥም አስለቀሡኝ እንኳን ደሥ አላችሁ እግዚአብር አምላክ የተጠፋፋና የተነፋፈቁ ወገኖችን አንተው በጥበብህ አገናኝልን አሜን አሜን አሜን
@user-jh6th5mo8q
@user-jh6th5mo8q 7 лет назад
ዋው ሰይፍሻ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሰይፍሻ አላህ ባለህበት ይጠብቅ እወድሀለሁ
@aliwallun9268
@aliwallun9268 6 лет назад
ሀስቢአላህ ሀስቢአላህ
@genetgenet9155
@genetgenet9155 7 лет назад
ዋው ደስ ስል እኔም ከ17 አመት በሀላ ነው እናቴ ያገኘዋት በህይወቴ በጣም የተደሰትኩት
@erukyaahmedahmed2176
@erukyaahmedahmed2176 6 лет назад
አስለቀሳችሀኝ እኮን አገናኝሺ ካባትሺ ጋ እኔም አባቴን ካጣሁ 25 አመቴ ነው ግን እዳለ አቃለሁ ሀዋሳ እደሆነ ግን ወድሞች እዳለኝ ግን በጣም ይከብዳል ብቻ በጣም እኔ ካባትሺ ይልቅ ወድምሺን ሳይ ነው ያለቀስኩት ውይይይይይይይይ ይከብዳል ይከብዳል በጣም ከባድ ነው በጣም በጣም።
@hayatmoh6970
@hayatmoh6970 6 лет назад
በእውነት የወሎልጂ ነኝ ያውም ሀይቅ ሰይፍ እንደዚህ ጥሩ ሰውነህ እነፀ በስደት ነው ያለሁት እናት አባቴን ካ 12 አመት ሁኖኛል አልሀምዱሊላ አሉልኝ ግን እነሱ ሲገናኙ በጣም ነው ያለቀስኩት በእውነት አላህ ኢድያ ይስጥህ ሰይፍ ፈንታሁን ።
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 7 лет назад
እያለቀስኩ ነው ምፅፈዉ ምን አለበት አባቴ እኔ አንደምወደዉ እሱንም ብወደኝ ምን አለበት አንድ ቀን ልጄ ብሎ ብጠራኝ "እናቴ እማዬ ለኔ ለማሳደግ ብዙ ፍት አይተሻል ያንቺ ወለታ እንዴት አርጌ ልክፈላዉ ማሚየ እናቴ በምን ቃላት ልግለፅልሽ አይኒሽን ለማየት በጣም ጎጉቻለዉ 1000አመት ኑሩልኝ ዳሃ ምንም አይወደዉም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ቀና አደረገኝ
@qhg2267
@qhg2267 6 лет назад
yàme Lij እናቴ ማርያ
@erukyaahmedahmed2176
@erukyaahmedahmed2176 6 лет назад
ይገረማል እኔም እዳችንኝ እማየ እድሜሺን ከፍፍፍያድርግልኝ
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
ayizochu enam endza neber gn ahun seleyew seder sileyen alekese
@user-vf5zd7nj9j
@user-vf5zd7nj9j 4 года назад
😭😭😭😭ameeen le hulchenmi yarzmleni marr
@zed7273
@zed7273 4 года назад
አይዞሽ እናትየ እኔ ግን የማላቃት እህቴ መቸ እንደማለገኛት አላቅም አባቴም አያቃት አድስ አባባ ነበር ከእናቶ ጋር የተገናኙት እሷ የቤት ሠረተኛ አባቴ ዘበኛ ሁነው ነበር የሚሰሩት እህቴም ተረገዘች አሰሪወቹ ሳቁ አባሮሮቸው እህቴ የት ነሽ
@mesifekir8469
@mesifekir8469 7 лет назад
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 лет назад
mesi fekir አሜን
@mertsewsusu6624
@mertsewsusu6624 7 лет назад
mesi fekir አሜን!!
@user-kl5wr5oq5r
@user-kl5wr5oq5r 7 лет назад
ስይፍሻ በእውነት በጣም ትልቅ ስው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኝውልክ
@amumonamona4582
@amumonamona4582 6 лет назад
Tamasgane new
@samrawit4627
@samrawit4627 6 лет назад
ወይኔ እንዴት አንጀት የበላሉ። ሀሀሀፍፍፍፍ እግዚአብሔር። እድሜ። እና ጤና ይስጥህ ሴፍዬ ሁሌም ፕሮግምህ ደስስ ይለኛል
@sisaysisay5543
@sisaysisay5543 6 лет назад
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሰይፍሻ አንተ መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ ሲቀጥል እባዬን መቆጣጠር እውነት እናቷን ሳይ ከፋኝ ለምን እንደሆነ አላቅም ወይ ብቻ ያስለቅሳል ።አባቴ ከእናቴ በላይ ውስጤ ነው አባ እወድሃለሁ እኛም ከስደት መልስ አባታችንን ለማየት የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን (3)
@hanaayele410
@hanaayele410 6 лет назад
በስማም ሰይፍዬ ትልቅ ሰው ነህ በጣም ከምንም በላይ አሁን ነው የኢትዮጵያነት እሚለውን እሚሳዬው እኔም ናፈቀኝ የሞተ አባቴ ግን ይኖራል ብዬ እኔም እጒጒለሁ ሁሌም ይህ ታሪክ ዴሞ የበለጠ እኔ እንዴሆንት ነው የተሰማኝ እኔም አባቴን አላቀውም ግን በማያቀው መንገድ ከአድስ አበባ ወዴክፍላ አገር ሲሆድ ከዛሬ 25 26 አመት በፊት አሳድሩኝ ብሎ እሰው ቤት እንዴገባ እዛ ሰው ቤት አጋጣሚ ሽፍታ እንዴነበረ ሽፍታውን ያሳዴረችው ሴት ለመንግስ ተገዝታ ሽፍታውን እሷ ጋር አሳድራው ጠዋት ለፖሊስ ቤቷን እንድከብብ አርጋ አባቴ ምን አያቅም ከሰውዬው ጋር የልብ የልባቸውን እያወሩ ጠዋት ቤቱ ተከበበ አዴገኛው ሽፍታ መሳሪያ ስለነበረው አብረው ሲታኮሲ ቆይተው ሽፍታው ቀድሞ ሞተ አባቴም በሽፍታው መሳሪያ አንድ ታጣቂ 2 ፖሊስ ገሎ መሳሪያው ሲየልቅበት እቤት ውስጥ እራሱን እንዳጠፋ አወርተውኛል ሌላ መረጃ የለኝም አባቴ ለመሆኑ ምንም እወቀው እንዴሆነ ሞተ የተባልንው ውሎውን 87 አዋሉ እኔም በተስፋ አባቴ በመጣ እያከኩ ይሄው አለሁ ዛሬ ይሄ ፕሮግራም ግን እኔንም አጒጒኝ
@askuyetewahdolji4119
@askuyetewahdolji4119 6 лет назад
በእውነ ለወንድማችን ሰይፉ ቃላት ያጥረኛል ከምንም በላይ እድሜህን ያርዝምልን ጤናህን ይስጥልን ፀጋቅን ያብዛልህ በሰማይ ቤት ደመወዝ አለህ በርታ ጠንክር ቀጥልበት መቁዋረጥ የሌለበት ነገር ነው
@alemalem665
@alemalem665 7 лет назад
እውነት ነው አባት መከታ ነው በህይወት ላሉ አባቱቻችሁን በእድሜ በጤና ያቆይላችሁ ፈጣሪ አባት የለለው ልጅ ከርታታ ነው አባ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ:'( :'( :'( :'(
@mulukirosyrayalejjneg7074
@mulukirosyrayalejjneg7074 7 лет назад
batem des yemil e er ameilk edmn ten yestich sayify edmn ten yestich
@hiwetyesus4725
@hiwetyesus4725 7 лет назад
waw Amlak ydeghfachu
@naemaahamed9286
@naemaahamed9286 6 лет назад
yeallah
@HhHh-nl3io
@HhHh-nl3io 6 лет назад
እውነት ነው አባት መከታ ነው ግን ሞት አለ አባቴን በጣም ነው የምወደው እሱም በጣም ይውደኛል በተለኝ እኔን ተሁሉም ልጁቹ አስበልጦ ግን ገና ለጋ ነበር ሞተብኝ አይኔ ክርትት እንዳለ እኔ የሰባት አመት ልጅ ሆኔ የዘላለም እሳት ነው ለኔ
@bityekonjo9585
@bityekonjo9585 5 лет назад
አሜን😍😍🙏🙏🙏
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 7 лет назад
ውይ ሠይፉ ትልቅ ሠው ነህ በውነት አሥለቀኝ እኮ euffff አባየ እወድሀለው እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ አሜን
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 6 лет назад
Sadya Abu እንኮን ደስ አለሽ ማር እናትሽን በደንብ ነው የማቃት ሁሌም ሰለ አች የምታስብና የምትጨነቅ እናት ነው የአለሽ
@user-ub7ut9sy4l
@user-ub7ut9sy4l 6 лет назад
ወይኔ ደስ ሲል. የቀድሞ ሚስቱን ኣሳዘነችን
@Reem-nz8vm
@Reem-nz8vm 7 лет назад
ሰይፍዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ ይላል እኔም በ18 አመቴ ነው አባቴን ያገኘውት በጣም ነው ደስ የሚለው ግን ከአባቴ ይልቅ የአባቴን ባለቤት እጅግ እጅግ በጣም ማመሰግናት እማከብራት
@ኢክራምየገጠሯይቱብ
የእውነት አቶ ሰይፊ እድሜህ ይርዘም እውነት
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 лет назад
አሜን ሰይፉዬ እረጅም እድሜ ይስጥ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@weltekidan1290
@weltekidan1290 7 лет назад
በጣም ደስ ይላል እኔም ተመኘው አባቴን ባየው ምናለ ያ ክፉ ሞት ባይኖር? አባቴ እወድሀለው ሁሌም ትናፍቀኛለህ
@zeedmariam2223
@zeedmariam2223 7 лет назад
syfiya bloane agenjaje bnate
@metropcs9999
@metropcs9999 7 лет назад
Welte Kidan አይዞሽ በትንሳኤ ታገኛቸዋለሽ ከአንቺ የሚጠበቀው አባትሽን ለማግኘት የሚያስችልሽን የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት እምነት እና ያወቅሽውን በተግባር ላይ ማዋል ነው።ዮሐንስ.5:28,29፤ሐዋርያት ሥራ.24:15ን አንብቢው እኔም እናቴን እየጠብኩ ነው ከሞት ስትነሳ ለማግኘት ይህን ተስፋ የሰጠኝ አምላክ ይባረክ።
@bamriiawell7984
@bamriiawell7984 7 лет назад
ሰይፉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚው ይቀጥል
@nanaadmasu5456
@nanaadmasu5456 7 лет назад
ሰይፍሻ በእግዚአብሔር እኔንም እንተርቢ አድርገኝ ከእናቴ ጋር በእውነት ይገርማል ከ30 አመት በሃላ ቤተሰቦቿን አገኘች
@yeshihana1876
@yeshihana1876 7 лет назад
ዋውውው ምንም ቃል የለኝም የአባት ፍቅር በእውነት በጣም ነው ሁሉ ነገር ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ አለኝ በጣም የምወደው የማከበረው ሴፉ በእውነት እድሜ ይስጥህ
@serawidekbekalu141
@serawidekbekalu141 6 лет назад
ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ የሚል ነው መልካም መስራት ለራስ ነው ከስው ሳይሆን እግዚአብሔር ነው የምታገኝ እግዚአብሔር ቅረ ህይውት ያረዝምልህ።
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 7 лет назад
ኡፍፍፍፍፍ ከባድ ነው ግን በጣም አለቀስኩኝ ነመገናኘታችሁ ደስ ብሎኛል
@HayatAhmedHayat
@HayatAhmedHayat 7 лет назад
እኔም በጣም ምወደው ወንድሜን አጥቻለው ከ 16 አመት በላይ ሆንዋል ከ ጠፋ ሁሌም በተስፋ እጠብቀዋለው ይኑር ይሙት አላውቅም ባላችሁበት ዱአ አርጉልኝ!!!!
@user-jc2cl8nm2f
@user-jc2cl8nm2f 7 лет назад
ስይፍሻ እግዚአብሔር ይባርክ እውነት ትልቅ ስውነክ በጣም ደስይላል ይኔን የሁሉም ቤት ጉዳይ ነው የተለያዩትን ፈጣሪ ያገናኛቸው ስይፍሻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ
@helinamulugeta1792
@helinamulugeta1792 7 лет назад
አድራሻዩ ከመስቀሉ ስር ነው
@naemaahamed9286
@naemaahamed9286 6 лет назад
seyefw enamseginalen bewtte
@semuabuky2308
@semuabuky2308 7 лет назад
እኔም አባት አልባ ነኝ እናትም የለኝ በልጅነቴ ሙታብኛለች😭😭😢😢 ይህን ቪድዎ ሳይ በጣም ነው ያለቀስኩት ተስፉም ሰጠኝ አላህ ምን ይሳነዋል ሰይፉ ተባበርኝ እኔንም የአባቴ ስም ኡመር ከበድ እንደሚባል የእናቴ እህቶች ሲሉ ሰምቻለሁ
@user-cl9wc7bl1b
@user-cl9wc7bl1b 6 лет назад
አብሽር እህት
@mamishaali735
@mamishaali735 6 лет назад
አላህ ያስገኝልሽ እህቴ
@user-th5vn8hl2e
@user-th5vn8hl2e 6 лет назад
ያሀቲ አብሽሪ የኔ ውድ
@allahbekiyenew0793
@allahbekiyenew0793 6 лет назад
Semu Abuky anchim Allah ke abatshga yagenagnish yene eht ayzon Allah Kareem entshnm Allah jenetn ywefkat
@hanahana4266
@hanahana4266 6 лет назад
Semu Abuky በጣም ደስ ይላል
@yaredcaribea9851
@yaredcaribea9851 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ የእናት ዉለታዋ መቼም ተከፍሎ አያልቅም ነፂ እንካን ደስ አለሽ ብረቮ ሰይፍሻ
@edenalemu8134
@edenalemu8134 7 лет назад
ሁሉም ከእግዜአብሄር ነው: : በወቅቱ በተነሳው አብዮት ምክንያት ለስራ እንደወጣ በደርግ እጅ ድንገት በጥርጣሬ ተይዞ በግፍ አባቴ ሲረሸን እናቴ ሁለት ፈተና ተጋረጠባት: :ብርቱ ሃዘንና ችግር! ለካ አባታችንን ሲወስድ አባት ለመሆን እግዚአብሄር ቃል ገብቶ ነበር: : አልተለየንም! ብዙ ታምራቶች ነበሩ :: ይሁን እንጅ የማልረሳው ልጅ በመሆናችን ሞት ማለት በዚያው መቅረት አይመስለንም ነበር ና ብዙ ጊዜ የሚመጣበት መንገድ ላይ ጠብቀናል: : እሱም አልተመለሰም! ማን ያውቃል አንድ ቀን ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም!
@user-el2wk3pw6i
@user-el2wk3pw6i 7 лет назад
ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሽኝ እህት እንኩአን ደስ አለሽ
@brhanegebre9477
@brhanegebre9477 7 лет назад
Rehima Ahmed amen amen and romodan kerim
@eneyefekr2811
@eneyefekr2811 7 лет назад
እንግዲህ የዚ ሁሉ የደስታ ምንጭ ጥሩ እናት ናት. የአባትን ስም እንኳን ማትነግር እናት አለች እንዴት አርጎ ሰው አባቱን ፈልጎ ያገኛል የብዙዎች ታሪክ ነው ብዙ እናቶች አባትን ማሳወቅ አይፈልጉም ግን ከእግዚያብሄር በታች የልጅ መገኛ ማንነት አባት ነው ሁሉም እናቶች እንደ ነፃነት እናት ቢሆኑ 😭😭
@gft2080
@gft2080 7 лет назад
መሸአላህ.
@AN-rr1bm
@AN-rr1bm 7 лет назад
በእወነት ሴፍየ ምንም ቃላት የለኝም የምልህ ጠፋብኝ
@zhajagzvahja2135
@zhajagzvahja2135 6 лет назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔርን የሚያስደሰት የተቀደሰ ስራ ነው የሰራከው፡ሰይፍሻ ፈጣሪ ጤና እና አድሜ ይስጥህ ፦ ኑሮህን ቤተሰብህን ይባርክልህ።
@enanyasmamaw1659
@enanyasmamaw1659 6 лет назад
ከምንም በላይ ለሠዎች ያለህ እዝነትና ክብር ሠይፉ ሠፊ እድሜና ጤና ለሰይፉ
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 лет назад
የተጠፋፋ ሁሉ አላህ ያገናኘው ያረብ ተሥፋ ያልቆረጠ ይገናኛል ልብ ይነካል😭😭😭
@MaryamMaryam-on9ft
@MaryamMaryam-on9ft 4 года назад
አሚንያረብ
@የሸጠኝፍቅርነውየገዛኝምእ
ኡፍፍፍፍ አልሀምዱ ሊላህ እረብል አለሚን በናትና አባቴ እቅፍ እንዳድግ ላደረከስን አላህ ነፂ እንኲን ደስ ያለሽ በጣም።አስለቀሳችሁኝ
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 7 лет назад
ኡፍፍፍፍፍ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አባት እኮ ልዩ ነው ግን ምን ይደረጋል እግዚአብሔርን ለምን ወሰድክብኝ ተብሎ መውቀስ አይቻልም ።
@zeyinbalove7136
@zeyinbalove7136 7 лет назад
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል. እምባየን መቆጣጠር. አቀተኝ. ማማየ . መኖር ደግነዉ ተገናኛችሁ. ግዜዉ ቢረዝምም ፈጣሪሽን አመስግኝ. በጣም ደስስ ይላል ለእናትሽ እድሜ. ይስጥልሽ
@girmagetea8274
@girmagetea8274 6 лет назад
ሰይፋዬ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታደርገው እ/ር እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ ። እኔም ሀያ አመት እናቴን አይቻ አላውቅ እንዳንተ ያሉ ሰዎች ይብዙ
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 7 лет назад
_ወይ በጣም ደስ ይላል ያረብ የተለያየውን ሁላ በስደት ያለነውንም አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን 😂😂😂😂😂😂😂አይ መለየት አይ መለየት_
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 лет назад
እኔም አባቴ እንደዚህ ብገናኝ ብየ ተመኝሁ አላህ በጀነት ያገናኛን አላህ ጀነትን ይወፍቅልኝ ያርብ😭😭
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 7 лет назад
እኛስ በሞት የተቀማነው። እናትም አባትም። ማጣት። ቀናሁባችሁ። ደስ ትላላቹ
@sofiaals1718
@sofiaals1718 3 года назад
😢😢😢😢😢
@kazkazi7619
@kazkazi7619 7 лет назад
አባቴን በጣም እወዳለሁ የአባት ፍቅር ልዩ ነው። አባቴ አብሮኝ ነው ማለትም አለ አሳድጎኛልም አሁን9አመት ተልይቻቸው ከማንም እና ከምንም በላይ አባቴ ይናፍቀኛል አባትሽ ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል ስይፍሽ ተባረክ በእውነት
@olyadolyad8153
@olyadolyad8153 6 лет назад
ሴፍሻ ዛሬ በጣም ድስ የሚለ ስራ ነው የስራህው ።እግዚአብሔር በሕይወት ሁሉ ድስትኛ ያድርግህ ።እውነት ነው አባት መከታ ነው ።በዚሁ ቀጥል ሴፍሻ ።
@user-hi2mp4ns2q
@user-hi2mp4ns2q 7 лет назад
እኔም አባቴን አላውቀውም እኔና ወድሜ መታ ነን እጻን ሆነን ነው ጥሎን የጠፋው ልጆቼ አይደሉም ብሎ በዛን ሰአት እናቴ ፍርድ ቤት ከሰሰችው ልጆቼ አይደሉም ብሎ ካደ ብቻ ታሪኩ እረጅም ነው ይሄኔ ባባታችን በኩል እህት ወድም ይኖረናል እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ብዙም።ያባት ፍቅር የለኝም ለማለት ያህል ነው ከናቴ ውጭ ወደውጭ።
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 года назад
ልጇ ቁጭ አበቷ. ዎይኔ. በእምባ ታጠብኩ. የኔ እነቴም አበትም በህዎት ብኖረኝ 😭😭😭😭😭
@sofiaals1718
@sofiaals1718 3 года назад
😢😢😢😢😢
@habtamuadisa5922
@habtamuadisa5922 7 лет назад
በጣም አስለቀስኝ እንደት ድስስስስ ይላን ሰይፍየ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tigistzarfu322
@tigistzarfu322 7 лет назад
መቅዳስ የማርያም ልጅ ደስ ሲል ማር
@habtamuadisa5922
@habtamuadisa5922 7 лет назад
በጣም የኔ ቆንጆ እኔስ እየደጋገምኩ አየሁት ግን አይኔ በውሀ ተምላ በጣም ነው ያስለቀስኝ
@sameraal4454
@sameraal4454 7 лет назад
እፍፍፍፍ ዛሬስ አልቻልኩም ልክ የኔን እናት ነው የምትመስለው ሁለ ነገሯ እና ሁሌም ደስተኛ ትሁን አድም ቀን አይክፍት
@user-rv7ol5ih7e
@user-rv7ol5ih7e 7 лет назад
በእውነት እህቴ እድለኛ ነሽ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም በህይወት ያለ ስው መገናኘቱ አይቀርም እኔም ተስፍ አልቆርጥም በህይወት እስካለው አባቴን እፍልገዋለው
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 лет назад
ሰይፍዬ አንተንም እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም ደስ ይላል።
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 7 лет назад
ስይፋ ማ ር እድሜህን ያሪዝመው የኢትዬብያ ጉራት
@rahisweet5902
@rahisweet5902 7 лет назад
Wayne inkwan allha be selm agenangchu
@hnhdegubdhjdhgdjjd8534
@hnhdegubdhjdhgdjjd8534 6 лет назад
Hermy Love H
@EeEe-rc8rj
@EeEe-rc8rj 6 лет назад
እንኳን ተገናኛቹህ እግዚአብሔረ ይመስገን
@selhadinzebiba521
@selhadinzebiba521 6 лет назад
ሰይፉ በጠም ነው ምወድክ ሁልም አበት ሁን እደዘሬ እልቅሼ አይለቅም በጠም ነው ምውድክ
@weletmareyam1101
@weletmareyam1101 7 лет назад
ዋውውው በጣም ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@salhaalbogmi1802
@salhaalbogmi1802 6 лет назад
Welet Mareyam 😭😭😭😭
@vivinearabian9089
@vivinearabian9089 7 лет назад
ምነው ጌታሆይ አባቴን በልጅነቴ የቀማሀኝ የኣባት ፍቅር ሳላቅ ምን አለበት ለኔስ አባቴ . ለኣድን ደቂቃ። ከመቃብር ኣስነስትህ ብታሳየኝ ጌታሆይ
@dcmanva.1649
@dcmanva.1649 6 лет назад
Vivine Arabian ስሜትሽን እጋራዋለሁ , በምድር የሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ቢኖረኝም ጎዶሎነት ይስማኛል ,የ13 አመት ልጅ ነበርኩ አባቴ ሲሞትብኝ :: ጠንክሪ
@arhamkhuram6266
@arhamkhuram6266 5 лет назад
እኔም በልጅነት ነው የሞተብኝ የስው አባት ባየሁ ቁጥር በለቅሷ ልሞት ነው
@widdytakka767
@widdytakka767 4 года назад
አይዛሺ እህት
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 7 лет назад
በጣም ነው ያስለቀሱኝ ሰይፍሻ አላህ ይስጥህ እንካን ደስ አላችሁ ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጲያ ህዝብ እኛንም አላህ ከቢህሰቦቻችን ያሰባስበን ያረብ
@user-bm6xh5gw5y
@user-bm6xh5gw5y 6 лет назад
እደዛሬ አልቅሸ አላቀም በእውነት ሰይፉ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው እግዚአብሄር ይባርክህ ውይ ያባት ናፍቆት ከምር በስደት ላይ ሁኘ ምንም ትዝ አይለኝም አባቴ ብቻ ነው ቶለ ተመልሸ ወላጆቸን ልክ እደዝች ልጅ ስሜ
@medanitkebede147
@medanitkebede147 7 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ሴፍዬ ማገናኘትክ የአባት ፍቅር ልዩ ነው እኔ አባቴ በህይወት የለም ግን ዛሬም ቢሆን ፍቅሩ በውስጤ ነግሶ አለ ሴት ልጅ ደሞ አባትዋን በጣም ነው የምት ወደው ልዩ ፍቅር ለአባትዋ አላት አባትም እንደ ዛው
@aleshagayaleshaday8082
@aleshagayaleshaday8082 7 лет назад
ሰይፉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ለብዙውቻችን ትልቅ ትምህርት ነው በጣም ነው ደስ ያልኝ በእውነት እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም
@zeharaabdu736
@zeharaabdu736 7 лет назад
እኔም ልክ እዳችው አባቴን አገኝው ይሆን እኔም 25 አመቴ የደርግ ወታደር ነበር በተወለዲኩ በ3 ቀኔ ሄዴ እስካሁን ዲርስ አላገኝሁትም እህት ወዲሞቸ ዱአ አዲርጉልኝ ስሙ ጫላ ይባላል የናቴ ስም ሉባባ አብዱ ትባላላች
@zeharaabdu736
@zeharaabdu736 7 лет назад
እስኪ የሰለሞንን ቁጥር ላኩልኝ
@zeharaabdu736
@zeharaabdu736 7 лет назад
የምታውቁ ካላችሁ 0097523559228 በዝህ ቁጥር አነጋግሩኝ እባካችሁ ተባበሩኝ
@ti9919
@ti9919 7 лет назад
ያለኝን የአባት ናፍቆት ብሶት ክልንች ጋር አብሬ አንባው አንችስ አገኘሽው እኛስ በሞት ያጣናቸውን አባቶች ከየት እናምጣ በጣም ነው ምውደው አባቴን ግን ደርሼለት ልጦረው ስል ሞት ክፉ ቀማኝ !!!
@user-vb8rq1zh5v
@user-vb8rq1zh5v 7 лет назад
ማራናታ የገብርኤል ልጅ እኔም ሊክ እንዳንች😢😢😢
@user-ui3tp4fj8x
@user-ui3tp4fj8x 7 лет назад
እኔ ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ለ25 አመት በሕይወት እያለ አባትን አለማግኘት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር የፈቀደው ቀን እንድህ ይሆናል ምን አይነት ግዜ እንዳሰላፍሽ ሳስበው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል በእውነት እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደውና ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር እኔንም ይሰማኛል!!!
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 6 лет назад
እንዴት ደስስስስስስ ይላል። አይ ይህ ችግር ይህ መለያየት። ክፋቱ። ለማንኛው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ተገናኛችሁ እኔም አባቴን ስለ ምውድ አባትሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል
@ikramseid337
@ikramseid337 7 лет назад
እኔ በታም ነው የለቀስኩት አቦቴን በታም ነው ነበረ እምወደው ግን ሰደት ላይ ሁኝ ነው የታሁት እንደናፍኩት ሰለየው ሞተቡኝ ግን ሁልግዚም ነው እማለቅሰው
@zulfaahemad4330
@zulfaahemad4330 6 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ጥና። አላህ ይስጥህ ስፍ
@user-zf7hd1rd3o
@user-zf7hd1rd3o 5 лет назад
የኔናት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ በስደት ላይ በጣም ከባድ ነዉ እኔም እናቴንም አባቴንም በአንድ ቀን ነዉ ያጣሁት ግን በስደት ሆኘ ስላልሆነ አልቅሸ አፈር ስላለበስኳቸዉ እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ
@bityekonjo9585
@bityekonjo9585 5 лет назад
አይዞሽ😢😢
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 5 лет назад
አይዞሽ እህት አላህ በአኸይራ ያገናኘን እኔም በስደት ነው ያጣሁት ብቻ ምን ይባላል መሶበርጅ
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 4 года назад
በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ግን ያሰለቀስል
@fkre2888
@fkre2888 7 лет назад
ወይኔ ታድለሽ ኣምላኬ የኔስ ኣባት መቼ ይሆን የምታገናኘኝ ኣባቴ ከተለየኝ 25 ኣመት ሁኖታል ያኔ የ2 ኣመት ልጅ ነኝ የደርግ ወታደር ነበር ኣድራሻው 4 ኪሎ ቤተ መንግስ ኣጠገብ ይላል እኔ ኣሁን ሁለት ቆንጆ ወንድ ልጆች እናት ሁኛለው ትልቅ ሴት ነኝ እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባቴን ኣያት ሁኖዋል እሱን እንኳን ባላገኝ ያኣባቴ እንዳገኝ ፈጣሪ ይርዳኝ እናቴም ልክ እንዳንቺ በ 7 ኣመቴ ነው ያገባችው እንኳን ደስ ያላቹ መንፈሳዊ ቅናት በጣም ኣስለቅሶኛል ነፂዬ ኣንችን የረዳ ኣምላክ እንዳቺ በኣባት እጦት የተሰቃየነው እመበቴ ትርዳን
@senaityemanne422
@senaityemanne422 7 лет назад
ኣባቴ ኣገኘው ይሆን?? fkre Aizosh. Pray. Egizihabher ayadalam
@mesertwolde954
@mesertwolde954 7 лет назад
Enam Lek Endanchi 1981 Tewldu Mengest Telwet Enata Enan Rguz Nberch Satewledgn Telyayu Enatan Kmenm Blay Ewdatalew Gen Abat Binorgn Demo Yeblet Dess Yelal Abatko Meketa NeW Ahun Edemaya BeChmer Kuter Abaten Nafiku Enatam satengrign Motch Photowen Enkuwan Alakewm
@huradesign843
@huradesign843 7 лет назад
አይዞሽ የፍቅር አምላክ ምንም አይሳነውም ታገኛቸዋለሽ ተስፋ አትቁረጪ አፈላልጊያቸው
@yewberdargold8063
@yewberdargold8063 7 лет назад
Kidu Kidu
@yewberdargold8063
@yewberdargold8063 7 лет назад
Kidu Kidu
@ዚነትሰይዲ
@ዚነትሰይዲ 7 лет назад
በጣም ደስይላል ወላሂ እኔ በጣምነው ያለቀስኩት። እኔም እህቴ ከጠፍች 9 አመት ሁናት ለእኔም ድአ አርጉልኝ ስሙአ ሀዋ ካሳው ትባላለች።
@kadegakhyare6096
@kadegakhyare6096 6 лет назад
ዚነት ሰይዲ 👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏👏😍😍😍😍
@asiaasia1042
@asiaasia1042 7 лет назад
በጣም አሪፉ ስራ ነው የሰራኸው ጥሩ መስራት ለራስ ነው እህታችን ከታች ኮሜንት እንደሰጠችሁ የተጠፍፎው ቤተሰቦችን ማገናኛ ሾው ቢከፈት በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥልበት
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 6 лет назад
በእውነት ጌታ ዘመንህን ይባርከው ሰይፉ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-lm3mg8ms7f
@user-lm3mg8ms7f 7 лет назад
በመጀመሪያ አተን.ላመሰግንህ.እወዳለው. እባየን.መቆጣጠር.አልቻልኩም. ምክንያቱም.እኔም.አባቴን.አላውቀውም አብልየ ብየ.ስሙን.የምጠራው.አባት.የለኝም እኔ እድሜየ24.ነው.እናቴን.ስላባቴ እድትነግርኝ.ስጠይቃት.ትቆጣኛለች ታድለሽ. አባትሽን.አገኛሽ እኔም.ተስፍ.አልቆርጥም.አድቀን.እኔም.አባቴን.አገኝ.ይሆናል ለእግዚያብሄር.የሚሳነው.ነገር.የለም
@zabibahussen706
@zabibahussen706 7 лет назад
Meron ውMeri
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 лет назад
Meron Meri አይዞሽ ፈጣሪ ያለ ቀን ታገኚዋለሽ
@rahtube6981
@rahtube6981 7 лет назад
ሡብሀን አላህ ሳላሥበው ነው እንባዬ ፍንቅል አድረገኝ
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 7 лет назад
ስይፉ በእውነት በምድርም በስማይም ይመችህ እኔ ለምሳሌ እናቴንና የእናቴን ቤተስቦች አላውቅም አንድ ቀን ከአባቴ ጋር ተጣልቼ ሄጅ የእናትሽ ሀገር አ.አ ነው አለኝ። እኔ የሚመስለኝ እዛው ወሎ መርሳ አባገትየ ነበር ግን አይደለም ከተባለውም ቦታ አልሄድኩም በፊት መውጫ መግቢይውም ሰለማላውቅ ማንስ ብየ ልሄድ መጨርሻ ምርጫየ መርጥኩኝ ያውም ስደትን ለ9 አመታት አለሁ በዱባይ መፍትሔ ያላችሁ ሹክ በሉኝ በአላህ በተለይም እንደኔ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና
@user-vb8rq1zh5v
@user-vb8rq1zh5v 7 лет назад
Rahma Mohammed አይዞሽ ማሬ የእናትሽን ስም ከና አባቷ አታውቅም እንዴ?? የአባትሽን ቤተሰቦችንስ ለምን አጠይቅም እድነግሩሽ በትክክል የእናትሽን ሀገር ከወቅሽና የእሷን ስም ከና አባቷ ከወቅሽ መገናኛት ቀላል ነው ኢንሻ አላህ
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 7 лет назад
ወላሂ እውናትም ይሆን ውሽት አላውቅም የእናትሽ ስም ሸዋየ ደስታ ትባላላቸ። ነው የተባልኩት
@user-vb8rq1zh5v
@user-vb8rq1zh5v 7 лет назад
Rahma Mohammed የት ሀገር ነው በትክክል ብነግሩሽ ጥሩ ነው አ.አ ከሆነ ግን ትንሽ የሚያስቸግር ይመስላል
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 7 лет назад
አ.አ መሆኑን የነገሩኝ ከሌሎች ሰወች ሰስማ አ.አ አምቦ ልዩ ቦታው ይባላል ነው ያሉኝ እኔማ መቸም አላህ በእዝነቱ ያገናኘኛል እላለሁ
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 7 лет назад
መፍትሔ የለው ስው አትጨክኑብኝ እላላሁ። በአላህ ስም
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 7 лет назад
በእውነት እንባየን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ እግዚአብሔር አምላክ ክበር ተመስገን ላንተ ምን ይሳንሀል ደስታችሁ ደስታችን ነው ስይፉ እግዚአብሔር ይባርክ መልካም ስራ ለራስ ነው በዚሁ ቀጥል እንዲሁ የተጠፋፉ ወግኖቻችነንም እግዚአብሔር ያገናኝልን
@fatimalobaba554
@fatimalobaba554 6 лет назад
እግዚአብሔር ፍቅር ነው። خ
@aynalemkassahunyena9873
@aynalemkassahunyena9873 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል ማን እንደ እናት እና እንደ አባት ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የሚያስገኝ እኔንም ይመለከታል እኔም አባቴን አላውቅ ምክኒያቱም እናቴ በልጅነቴ ስለ ሞተች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@oromoloveoromiyaoromiya2222
@oromoloveoromiyaoromiya2222 7 лет назад
ውይይይ ደስ ሲል በጣም አስለቀሰኝ አባትየው!!!እረ ሴፉ ከፍቅረኛዬ ከተለያየን 25 ቀን ሁኖናል እባክህን በፍቅር አምላክ አገናኘኝ
@fikirtetulu6135
@fikirtetulu6135 7 лет назад
wow god belss u b/r
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 7 лет назад
ድንግል እናቴ እየሱስ አባቴ kkkkkkkkkkk
@pakpak6791
@pakpak6791 7 лет назад
kkkkk marr
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
ድንግል እናቴ እየሱስ አባቴ ክክክክክክክክ በሎው ክክክክክ
@ያዳነኝኢየሱስነው
ድንግል እናቴ እየሱስ አባቴ ሃሃሃሃ
@haanaahaanaa6417
@haanaahaanaa6417 6 лет назад
እንባዪን አስጨረሳችሁኝ ሁፊ
@hkhgghy6543
@hkhgghy6543 7 лет назад
ወይኔ እኔስ ቤተሰቤን አገኝአገኝ ይሆን አባቴንም እናቴንም አላቅም 1981ነዉ ተጥዬየተገኘሁት ምናለ እኔም ባቃቸዉ የወለዱኝን አሁአሁንአመት ሆኖኛል አሳዳጊወቼ ምንም አላጎደሉብኝም ግን የወለዱኝን ባቅደስ ይለኛል ሀገሩ ክፍለሀገር ነው ሰ፡ሸዋ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 7 лет назад
Hkhg Ghy .....Ayzosh or Ayzoh. Egziabher melkam new. Esu Abatm Enatm Mehon Yichlal. Kebad new Gin Egziabher Yirdash/ Yirdah. God Bless you. Zemed minm Yelem?
@jesusislord1569
@jesusislord1569 7 лет назад
Hkhg Ghy Tiru Asadagiwoch Egziabher Slesetesh Geta yimesgen. 🌹🌹🌹
@lubababasher2420
@lubababasher2420 6 лет назад
Hkhg Ghy ማር እስኪ ትክክለኛ ስምሽን ንገሪኝ እኔም እህት ጠፍታብኛለች በህጻንነቷ
@banchib2495
@banchib2495 6 лет назад
Ye abatshen sem ngergne enem ehet achegne gen alkatem
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 7 лет назад
በጣም ደስ ሲል ሰይፍየ እድሜ ይስጥልን ደስታየ ወደር የለውም የተበታተነውን ሁሉ እግዚአብሔረ ይሰብስብልን
@selamawutatala9497
@selamawutatala9497 6 лет назад
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ስይፍሻ መልካም ስው ነህ ይህ ያክል የተጠፋፉ ልጅ ና አባት ማገናኝትህ በጣም ደስስስስስስ ይላል
@user-xf9vv7zt7i
@user-xf9vv7zt7i 7 лет назад
ወይ እንባየን ማቆም አለቻልኩም
@user-xf9vv7zt7i
@user-xf9vv7zt7i 7 лет назад
በጣም ደስ ይላል
@user-xf9vv7zt7i
@user-xf9vv7zt7i 7 лет назад
እንኳን ደስ አለሺየኔ ቆንጆ
@MohMoh-lq4hd
@MohMoh-lq4hd 7 лет назад
btam das ylal
@tonolofotonolofo4911
@tonolofotonolofo4911 7 лет назад
تየወሎ ልጀነኝ ያውም የከላላ ا kk
@setiseti7971
@setiseti7971 7 лет назад
Tonolofo Tonolofo
@እስልምናዬውዱእምነቴ
ሰይፍዬ አላህ ይስጥህ ኡፍፍፍ እናትየው በጣም ያሳዝናሉ
@ethiopian4173
@ethiopian4173 7 лет назад
54 ሰው unlike ደደብ ናቹ
@berrybayou7563
@berrybayou7563 6 лет назад
185 eko alayeshiwim ende
@tiegstitiegsti9267
@tiegstitiegsti9267 4 года назад
@@berrybayou7563 249 ሆነዋል።ግን በጣም ነው የሚገርመው የሰው ደስታ ያስደስታልጂ እንዴት ያስጠላል ወይ ምንቀኝኘት
@Asd-hy7uv
@Asd-hy7uv 4 года назад
ኣረ ሰይፉ በጣም ደስ ብሎኛል የነዚ ቤተሰብ መገናኘት በተጨማሪ ደግሞ ኣንተን እንደዚ ማድረግህ ትልቅ ምስገና ይገበሃል ለኣንተም ጭምር
@user-qw9cy5nt1s
@user-qw9cy5nt1s 7 лет назад
ወይኔ አንተ ነክ አባቴ የኔ መድሀኒያለም ምንም አላጉደልክብኝም ... እህህህ ይሁን እስቲ ሰው ነኝ እና ባየሁት ነገር የተዳፈነው ውስጤ አስለቀሰኝ
@safasalih2715
@safasalih2715 7 лет назад
ዛሬ ፈስበክ እውነቱን ስራ ውለታ ከፋይ ያርገን
@user-rh6nr2lr5r
@user-rh6nr2lr5r 6 лет назад
አባቴን በልጅኔቴ ነው ያጣሁት ታድለሽ አቺ
@betamenmesaginalenkho2771
@betamenmesaginalenkho2771 6 лет назад
Abet bewati yalem gin inem abaye wadikalew
@italkitalk7191
@italkitalk7191 6 лет назад
ሰይፉ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ ሥራ ቀጥል ጥሩ መስራት ለራስ ነው ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@asiopiaasiopia6408
@asiopiaasiopia6408 4 года назад
ሴፌዬ ተባርክ አባቴ በልጅህ ኮርተህ ተከብርህ ኑሩልኝ ወንድሜ እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ያሪዝመው ፈጣሪ
@amigirma9414
@amigirma9414 7 лет назад
እውነት እንዴት የሚያስደስት ነገር ነው እ/ር ክብር ይብዛ
@lehulum.negerallhamdulilah6419
ስይፍየ አላህ እርሚህን እርጅም ይሁንልህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያልከኝ ግን በጣም የአባት ነገር ስነሳብኝ በጣም አይሚሮየን በጣም ይጎዳብኝል። ነፀነት በጣም እድልኝ ነሺ እህቴ
@samharamsamhara3703
@samharamsamhara3703 7 лет назад
አባቶን ስላግኝቻ ደስ ብሎኝል ግን እንደኔ አይነት ታራክ ነው ያለት ስሜ ፍቅረስላም ነው አባቴ ወታደሪ ነበር ለስራ መጥቷ ጎንደራ ክልል ከዛ ነበር ከእናቴ ጋር የተግናኝ ከዛም እኔ በተወለድኩ በ4 ወር ልጅ እያለሁ ነው ለስራ እንደወጣ የቀራው ሀገር ኦራሞ ክልል ስውነበር እና እኔ አሁን የ21 አመት ልጅ ነኝ አሁን ያለውት በሀራብ ሀገር ነው የአባቴ ስም ዳምጤ ትሎያድ ይባለል እባከቻሁ አፈልግኝ ለጸግነት ግን በጣም ደስ ብለኝል እንኳን ደስያለሽ
@jutcvhvcjm3021
@jutcvhvcjm3021 4 года назад
ማሽ አሏህ!! ሰይፉሻ በውነት ስላንተ ደግነት ለመለፅ ቃላት ያሰኛል ወላሂ የሚትሰራው ስራ በሙሉ አሏህ!! የሚዎደው ስራ ነውና ይጠብቅህ
@bogekonjoline572
@bogekonjoline572 7 лет назад
እኔም አባቴን አላውቅም 25አመት ይሆነዋል ሥለአባቴ ትንሽ ደቂቃ እንኳን ሣሥብ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም እሄን ፕሮግራም ሣይ በጣም አሥለቀሠኝ ልጅቷ በጣም እድለኛ ናት መገናኘት ደሥ ይላል በጣም እኔም አባቴን ባገኝ ሁለተኛ እንደተወለድኩ ነበር የምቆጥረው የክሮቶሥ ፈቃዱ ይሁን አሜን
@user-cg6fm8ss2g
@user-cg6fm8ss2g 7 лет назад
እፍፍፍፍፍፍ እደት እባየ እደፈሰሰ እደት ደስ ይላል 25 አመት ተለያይቶ መገናኘት ውይ አባትኮ መከታ ነው እውነት ነው በዚህ አጋጣሚ ሰይፍ እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
Далее
Seifu on EBS - Interview with Azize who lives in forest
30:01
Faites comme moi
00:14
Просмотров 1,3 млн
Seifu on EBS with Artist Welela & Fikirte  - Fun Game
23:03