Тёмный

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V11  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

1 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 536   
@eyuyegeta443
@eyuyegeta443 2 месяца назад
ሰሜ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ቪዲዬ ስትሰራ አንድም ቀን ሀይማኖትን ተናግረህ አታቅም ሌቦችን ሀሰተኞችን እንጂ ሰምዬ በርታ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ❤
@birukyirga9681
@birukyirga9681 2 месяца назад
ሁሌም እውነትን ስለምትናገር ትመቸኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@natkebede6569
@natkebede6569 2 месяца назад
ስቴድየም ነዉ እንዴ የተጠመቅሽዉ 😂😂
@melakudessalgen5551
@melakudessalgen5551 2 месяца назад
that part😂😂😂😂😂
@1_B_3_D
@1_B_3_D 2 месяца назад
ጠያቂው ደግሞ ደጋፊው 😂
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅
@Lovetube4644
@Lovetube4644 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hiwot8664
@hiwot8664 2 месяца назад
ሴትዮዋ ዘመድ ካላት ከነጠያቂው አስሮ ድጋሚ ፀበል ማስገባት ነው የተነካካ ሴጣን እንደዚህ ነው የሚያደርገው መውጣት አለበት😂
@BanchalemFeleke-sj3pm
@BanchalemFeleke-sj3pm 2 месяца назад
Kkkkkkkkkkkkk anchis tleyalesh
@TitiBek-iz2dn
@TitiBek-iz2dn 2 месяца назад
😂😂😂true
@tenad7309
@tenad7309 2 месяца назад
😀ከነጠያቂው???😂😂😂
@LS-oi1nc
@LS-oi1nc 2 месяца назад
😀😀😀
@exodusforethiopia8738
@exodusforethiopia8738 2 месяца назад
😂😂😂anchi mn Gud neshe🤣🤣🤣
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 2 месяца назад
አይ ባርያው ከሷ ጠያቂው ነው እሚገርመው ይሄን ፕሮግራም ማቅረቡ😂😂😂😂
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 2 месяца назад
ሰሜ አንተኮ መናገር አይጠበቅብህም ፊትህ ብቻ በቂ ነው እኔ አነብሃለሁ👌❤️
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂በጣም
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 2 месяца назад
ሰሜ ይሄ ከ reaction በላይ ነው የኛ ጉድ የሚል ፕሮግራም ጀምርልን🙏🙏
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 2 месяца назад
እህተ ዘባርቄ በላት
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 Месяц назад
Seme bariyaw tileyaleh sewoch tekelaklobachewal.midyawim abdowal kemir min lemastemar mehonu aygebagnim.uff bereka hun.
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 месяца назад
በስላሴ ስም እንዲህ አይነት ምስክርም አይተን አናውቅም እንደውምን አይነት ጊዜ ደረስን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@brukfetene7070
@brukfetene7070 2 месяца назад
ሰምዬ እኔም ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈቅዶልኝ በርሚል ጊወርጊስ ሄጃለው እውነት ለመናገር እጅግ ልዬ ነው ሁላችንም ልንሄድበት የሚገባ ቦታ ነው በአይኔ ያየውት ባልጋ ገብተው በግራቸው የወጡ አሉ እኔ አሁን ምንም አልልም ወደፊት የሚሆን ነገር ስለሆነ እድሜ ይስጠን እናያለን
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc 2 месяца назад
ሁሉን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 2 месяца назад
እዲያ የዘገምተኛ ሰብስቦች ሀይማኖታችን አታሰድቡት። ብሽቆች። በምን ሂሳብ ነው ስሙን እንኳን በትክክል የማትጠራውን ተጫዋች ማርያም መጥታ የምታሳያት?😢 በሀይማኖት ስም ድንቁርናችሁን አትደብቁ።
@user-xp7lc1me2u
@user-xp7lc1me2u 2 месяца назад
askalu tayi enji anchi manash galate
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂እየሄዳችሁ😂😂😂
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 2 месяца назад
እኔም ሂጃለሁ ለውጥ አግኝቻለሁ ነገር ግን ሮናልዶ ፃዲቅ ነው ወይስ ምንድነው በቪዲዮ አይተነዋል በአካል ማየት መባረክ ወይም የነብስ ምግብ አደለም እኮ... ሆን ብለው የፅድቅ እና የድህነት የፈውሱን ቦታ ግንዛቤ ለማጣረስ የሰሩት ቪዲዮ ነው
@jaspertom9527
@jaspertom9527 2 месяца назад
ሰሜ እውነቱን ነው! ባለፈው አንዲት ሴት 320 ብር ልትከፍለኝ ሲገባ 560 ብር ሰጥታኝ ልትሄድ ስትል ይህን ያህል አይደርሰኝም ብዬ ብር 240 መለስኩላት ታማኝነት ያስተማረኝ ጌታ ኢየሱስ እንጂ የብር ድሃ ነኝ! መቼ ለታ ውድ ሞባይል ጥሎ ለሄደ ሰው መልሼአለሁ የ10 ብር ካርድ ስጪኝ ያልኳት ባለ ሱቅ የ100 ሰጥታኝ እኔም ሳላይ ሞልቼው 100 ብር አለዎት ሲለኝ 90 ብር ከቤት አምጥቼ ከፈልኳት እስከዛሬ ትወደኛለች! 6/7 ጊዜ የሰው ገንዘብና ሞባይል መልሼ ከሰዎች ምስጋና አግኝቼአለሁ ለምን ቢባል ያስተማረኝ ጌታ ኢየሱስ እውነት ስለሆነ እንጂማ እኔ መናጢ ድሃ ነኝ!! እወዳችኋለሁ! ተባረኩ!
@nebu8025
@nebu8025 2 месяца назад
Gobez wendme yesew birr yetm ayadersm kelay tagegnawaleh ❤❤❤❤
@user-ue7qg5nk4n
@user-ue7qg5nk4n 2 месяца назад
ሊሰራ የ ማይወድ አይብላ ነው ሚለው መፅሃፉ!!ሰሜ ወሳኝ ልክ ልካችውን ንገር ልኝ እሲኪ!! ሌባ ሚወድስብት ጊዜ መጣ!!ጉድ ሳይሰማ... መስከረም አይጠባም😢አለ ያገሬ ሰው 😂😂 "የት ሄጄ ልፈንዳ??....!"አለች እንቁ ራሪት.. Kkkk😁😁
@BabiBe-mk6zk
@BabiBe-mk6zk 2 месяца назад
ምንድ ነዉ ዘባርቄ ከሜንት መስጫ ላይ ስብከት ደሞ ቪዲዮን አይተን ኮሜንት እንስጥ ቂዥቢ
@AbebeTesema-es2om
@AbebeTesema-es2om 2 месяца назад
ስላልገባህ ነገር ባታወራ ምናለ ሰሜ? እግዚአብሔር ወይም እመብርሀን ለምን አላማ ይህን እንደሚያደርጉ ምን ታውቃለህ? ደግሞም ወደፊት የሚታይ ነገር ነው።ብትታገስስ? ሠሜ እውነትንና ኢትዮጵያዊ ስነምግባር ን በተመለከተ ሁሉ በምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ በጣምደስተኛና ተከታታይህ ነኝ በርታ።
@happiephrem5967
@happiephrem5967 Месяц назад
Wow ❤❤❤
@semernha
@semernha 2 месяца назад
አረ ከየት ነው የምታመጧቸው በጌታ ከምንም በላይ የገረመኝ ቃለ መጠይቅ የሚያደርግላት ልጅ ትግስቱ ቁጭ ብሎ ማስጨረሱ 😂😂😂😂
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 2 месяца назад
የሷ ቢጤ ስለሆነ ነው😂😂😂
@bereketluel8437
@bereketluel8437 2 месяца назад
ባሪያው በጣም ነው እምንወድህ አሪፍ አስተማሪ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 2 месяца назад
እንዴት አይነት አሳሳት ነው?በረሮ ገብቶብሻል !አይ ባርዬ😅😅😅😅😅😂😂
@eyasuberg2717
@eyasuberg2717 2 месяца назад
@user-lq2xr9yk6d
@user-lq2xr9yk6d 2 месяца назад
ሠመረ በሳቅ ገደልከን እኮ ምን ጉድ ነው ኸረ በጣም ያሳዝናል ጤነኞች አይደሉም።
@BalageruaAbay
@BalageruaAbay 2 месяца назад
😅😅😅ወደው አይስቁ አሉ ከእውነትም የቸገረን እኮ ክርስቲያኖ😅😅
@direabebe4457
@direabebe4457 2 месяца назад
ሰሜ እባክኽን እንደዚ አይነቶችን እየተከታተልክ ድራሻቸውን አጥፋልን እናመሰግንሀለን በርታልን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
በሽተኛዉ በዛ መዳኒቱ አነሰ አለ ያገሬ ሰዉ
@misrakbezabh5103
@misrakbezabh5103 2 месяца назад
እኔን ግርም ያለኝ አቅራቢው የመቤቴን ስእል አድርገህ እንደዚህ ያበደች ሴት ማቅረብህ እውነት በጣም ታሳዝናለህ ስንት የሚቀርብ ድንቅ ነገር እኮ አለ ታሳዝናለህ ሰመረ ግን አንጀቴን አርሰህዋል ለእንደዚህ አይነት እብዶች መዳሃኒት ነህ በርታ
@DanielGhebrezghi-kl6fl
@DanielGhebrezghi-kl6fl 2 месяца назад
Nice one Semeie much love from Eritrea 🇪🇷 ❤❤
@eyasuworku2105
@eyasuworku2105 Месяц назад
ሰመረ እንዴት ልበልህ ኢትዮጲያዊነት ከሙሉ ሥነ -ምግባር በአንተ አየሁ።እኔም በአደባባይ አላውጣው እንጂ እንዳንተ ነኝ።ምን ጉድ በዚህ ትውልድ እንደመጣ አልገባኝም ።
@Fantastic-uf3or
@Fantastic-uf3or 2 месяца назад
እንደው የት አግኝቼ ልጨብጥህ የልቤን እኮ ነው የምትናገረው ።
@Habtamuengda-dk9ge
@Habtamuengda-dk9ge 2 месяца назад
ሰሜ በጣም ነው ሚገርመው ኢትዮጵያዊ ኢሄ ሆነ መታወቂያዉ ሌብነት ከትንሽ እስከ ትልቅ እግዞ ማርነ ክርስቶስ
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 2 месяца назад
ገና ስመትመጣ በሳቅ ባርየ
@Haregi849
@Haregi849 2 месяца назад
ክክክክክክ አይ ዘንድሮ ቀን ቁጭ ብላ ያየችውን ሌሊት ደግማው ነው ማፈሪያ ነሺ ከሷ የሚያቀርበው የተረገማችሁ ሰመረ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደዚህ ልካቸውን ንገርልን
@birhanugebresilassie617
@birhanugebresilassie617 2 месяца назад
ፀበሉ እጅግ እጅግ በጣም አስደናቂ በመሆኑ እዛ የሚከሰት ነገር ከዚህ ዓለም በላይ ነው! በቃላት ለመግለፅ ፍፁም የማይቻል ነው, ምክንያቱም መለኮታዊ ክስተት ነዉና የሚከሰተው, የሚሰጠው ምስክርነት ለማመን የሚከብድ የሚመስለው መለኮታዊ በመሆኑ ነው!!! የመሄድ አቅም ያላችሁ በየትኛዉም ሃይማኖት ያላችሁ ሄዳችሁ መመልከት ትችላላችሁ!!!! በርሜል ቅዱስ ግዮርጊስ
@user-hr1gw8uq8s
@user-hr1gw8uq8s 2 месяца назад
ሰሜ እናመሰግናለን፤ሁሌም መማር ያለብንን ነገር ነው፤አስተማሪ በሆነ መንገድ የምታቀርበው፡፡
@beiocant3895
@beiocant3895 2 месяца назад
ሰሜ በርታ በዚህ ዘመን የተገኝህ በእውነት ሰው
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 2 месяца назад
ሰሜ ሰላም ላንተ ይሁን ኧረ እንደው ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ሰላምህ ይብዛልን ።ሽመልስ ከ ዶሀ ኳታር
@fantunegussie5647
@fantunegussie5647 2 месяца назад
ክበርልን ሰሜ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@tegeneteshome2749
@tegeneteshome2749 2 месяца назад
እየቃዡ ያደርቁሀል አደል ሰሜ አከብርሀለሁ በርታ
@user-sh8bk6wu7s
@user-sh8bk6wu7s Месяц назад
ሰመረ በአጋጣሚ ፕሮግራምህን አይቼ አላውቅም ነበር እንዲያው ዝም ብዬ ወንድሜ ዉብ ነህ ሥራዎችህም ያምራሉ ❝keep it up bro.❞
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 2 месяца назад
ወፈፌ 😂😂😂😂
@kidestsanna671
@kidestsanna671 2 месяца назад
ሰመረ በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ የልቤን አድርሰህ ነዉ የምትነግራቸዉ ስለሴትየዋ የተናገርከዉ ትክክለኛ ነዉ ጌታ እየሱስ ሏስረቁ አይልም።
@abdimahi6595
@abdimahi6595 2 месяца назад
Good Evening Brother we were missed you so much nice to be back. 👍🏽
@alemshewa2428
@alemshewa2428 2 месяца назад
ባለቤቴ ያለችው ተምሳሳይ ፃታዋን ነው 72 ቋንቋውም የሀጥያትዋ ቅጣት ነው ምን ትላለች እቺ
@binitadesse504
@binitadesse504 2 месяца назад
የዝች ምድር ፍፃሜዋ ናፈቀኝ አይበቃም ወይ ጌታዬ
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 2 месяца назад
ወላሂ ጤነኛ አይምሮ ያለው እና ደግ ሰው ማየት ደግነገር መስማት ናፈቀኝ አይይይይ የኛ ዘመን ኢትዮጵያ ዋ ለልጀ 😢😢😢😊😊😊
@marthagirma553
@marthagirma553 Месяц назад
Be Ewnet EGZIABIHER yibarkih, endante 1000 yiweled❤❤❤
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 2 месяца назад
ጭራሽ የሮናልዶ ይገርማል😂😂😂😂😂 የዚች ድድብና ደግሞ በጣም ወጣ😂😂😂
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 месяца назад
የምንሰማቸው ነገሮች በሙሉ ጤናማ እና ሰዋዊ ስተቶች አይደሉም🥲🙏🏽 ጊዜው ከፍቷል!
@motiyoanes733
@motiyoanes733 2 месяца назад
Hulum nger ahun be camera record medereg seletejere naw. Ena damo be kelalu bizu saw yayewal enji setanum yaw ye diro naw fetarim yaw fetari naw, saw gin mudu kebad naw😂😂😂😂
@akemanu48
@akemanu48 2 месяца назад
ሮናልዶ የኢትዮጵያ መምጣት ትንቢት በመንፈሳዊኛ መስማቴ ሲገርመኝ ይሄ ደግሞ ደፋሪና ነብሰ ገዳይን እንዲህ በቀላሉ አድርጊያለው እያለ የሚያወራውን ሰው ሳይማ ብስጭቴ በአይኔ ወጣ:: ኧረ የመንግስት ያለ ኧረባሪያው ምን ይሻለናል? ግራ ገባንኮ
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 2 месяца назад
እንኳን እቺን ነቀዝ አቀረብክልን። የሆነች እዮ ጬፋ ፊት።
@teklemariyamzewdie807
@teklemariyamzewdie807 2 месяца назад
ሚዲያው እራሱ ምንድን ነው???😄😄 ኧረ ኢንተርቪው አድራጊው በራሱ ያሰገርማል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gtsadikawoke3759
@gtsadikawoke3759 2 месяца назад
you are a brilliant man , great job what you try to do in yoy life ..........god bless you
@sisyneshesatu270
@sisyneshesatu270 2 месяца назад
በረሮ ገብቶብቻል 😂😂😂😂😂ደሰ የሚል አባባል
@MeTe-wd8on
@MeTe-wd8on 2 месяца назад
የመርማሪ ጋዜጠኛነን ባይወቹ ጉዳይ እኔንም እደዛነበር የተሰማኝ እግዚአብሄርን አመሠግናለሁ የልቤነዉ የጠየክልኝ
@maedotsisay5768
@maedotsisay5768 2 месяца назад
የምሬን ነው ሰምዬ የ DMC ማስታወቂያ ሳይ የምተቻቸው ነው የመሰለኝ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 месяца назад
ወይ ዘንድሮ😂😂😂 ስመረ ተባረክ ኦ ተው ተሰብሰቡ😂😂😂
@user-vm9ts8ri3l
@user-vm9ts8ri3l 2 месяца назад
እኛ ክርስቲያን አልናቸው እንጂ እነሱ እኮ የሉበትም።አላማቸው ክርስትናን ከኢትዮጵያ ማጥፋት ነው። የባንክ ደብተራቸውን አሰልፈው በብዙ ብር እንዲሞላ ፀለይን ሲሉና አሜን እያሉ ሲያጨበጭቡስ አለየህም? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።እስከዚያው ድረስ ግን ያንተ ሃሳብ የሚበረታታ መልካም እይታ ነው በርታ!!
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 2 месяца назад
ከየት ነዉ የምታመጧቸዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኸረ ጉድ ነዉ ሰምዬ
@sisaybirhane1789
@sisaybirhane1789 2 месяца назад
ሁሌም የምታይበት አንግል በጣም ይገርመኛል ሰሜ you are so amazing man
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 2 месяца назад
እኒ ይቺ ሀገር ወዲት እየሂደች ነው ጎበዝ ቢያንስ የሚመለከተው አካል ማስተባበያ እንዲት ለህዝቡ አይሰጥም ወይንስ መንግስት እራሱ ይፈልገዋል ይሂንን አይነት ወንጀል ጎበዝ መላ ይበጅለት እኛ ግራ ተጋብተናል በምናየውና በምንሰማው ነገር
@TsegeWolde-hp9cr
@TsegeWolde-hp9cr Месяц назад
ያለህን ታለንት ለመልካሙ ነገር እየተጠቀምከው ነው የምርርርርር ተወዳጅ ነህ በመልካም ሰዎችም በተለይ በፈጣሪ ዘንድ ክፉውም አካል ሳይወድ በግዱ ያይሐል ሰው የእግዚአብሔር መልክ ውስጡ ስላለ እንወድሀለን ብር ቢኖረኝ አንተን የራስህ የሙሉ 24 ሰአት ቻናል ነበር ወይኔኔኔኔ
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 2 месяца назад
Great, Thank you Semere.
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 2 месяца назад
ባረቄ ነው እንዴ የተጠመቁት 😂😂😂😂😂😂
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 2 месяца назад
😂😂,😂😂😂😂
@hiwotwondimu4666
@hiwotwondimu4666 2 месяца назад
A best comment I saw so far😂😂😂😂😂😂
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 месяца назад
😂😂😂😂
@familyfirst2634
@familyfirst2634 2 месяца назад
😂no stadium new ale eko 😅
@alexandertedros9373
@alexandertedros9373 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@nazretfun7731
@nazretfun7731 2 месяца назад
ሲጀመር ድራማ ነው አራት ነጥብ ግን በጣም አሳፋሪ ድራማ ሁሉም ተሰብስመው ቢቃጠሉ ደስ ይለናል
@user-cu2bh8gj1n
@user-cu2bh8gj1n 2 месяца назад
እንደው ልፋ ሲልህ እንጂ የብልፅግና ወንጌል ነው እንዲህ ትውልዱን የገደለ ያለው እነሱም የሚያስተምሩት የእሱን ነው
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 2 месяца назад
የእጅህን ስራ እባርካለሁ ነው የሚለው ጌታ ፍጹም ንጹህ ነው እግዚአብሔር በደለኛውንም ንፁህ ነህ አይለውም
@halleluyastudio
@halleluyastudio 2 месяца назад
እኔ ጴንጤ ነኝ። አንተ አሁን ላይ ካሉ ብዙ ጴንጤዎች የተሻለ መረዳት አለህ ።
@mikigerji
@mikigerji 2 месяца назад
በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ካልሰጡበት የሰውየው ንግግር ምስክር ሆኖበት ሊያስፈርድበት ይችላል
@tsegayealemayehu7100
@tsegayealemayehu7100 2 месяца назад
የጉድ አገር። ሰሜ ❤❤❤
@samsoul1711
@samsoul1711 2 месяца назад
Thanks for share you make my day Semra🙏🏾
@user-wc2vy3om6n
@user-wc2vy3om6n 2 месяца назад
በእግዚአብሔር ዘንድ ዝነኛ የሚባል ነገር የለም።
@meronkey
@meronkey 2 месяца назад
አቤቱ የምናደርገዉን አናዉቅምና ይቅር በለን🙏🏾
@DanielGhebrezghi-kl6fl
@DanielGhebrezghi-kl6fl 2 месяца назад
Agenhut zare 1st wowww 😂😂😂
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 2 месяца назад
ሰመረ ባርየው አንጀት አርሰ ነህ። የሚገርም ነው። በሀይማኖታችን መቀለድ ከባድ ሀጢያት ነው። ጌታ ይቅር ይበላቸው🙏
@hannamelkamu3369
@hannamelkamu3369 2 месяца назад
Kemr I was driving when u talk abt Chrstiano, and I was about to die😅😅😅😅😅😅😅😂
@nanu3938
@nanu3938 2 месяца назад
Same, I had to park so I can see his face 😂
@aidasem3952
@aidasem3952 2 месяца назад
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@KukuBubu20
@KukuBubu20 2 месяца назад
Keep up the good job ❤❤❤❤❤❤ seme 🎉😂😂
@saraalemeseged8067
@saraalemeseged8067 2 месяца назад
እኔ የሚመስለኝ police ጡረታ አውቶ ጋዜጠኛ የፖሊስን ስራ ወስዷል ግን በጣም ያሳዝናል ሰውየው እንደዚህ አሳፋሪነት አሳዛኝ የሚሰራ ከሆነ ወይም ለተከታይ ብለው ከሆነ ሌላ ትምህርት እየሰጡ ነው መታሰብ ያለበት ይመስለኛል አገራችን ወዴት እየሄደች እንደሆነ አላውቅም
@user-uf3lc6or6d
@user-uf3lc6or6d 2 месяца назад
ጥሩ ሰው ነህ ገለፃህ ተመቸኘ
@user-yq8kv6mf3o
@user-yq8kv6mf3o 2 месяца назад
Seme temechenalke 😂😂😂 ❤❤❤ berta legne 🎉🎉🎉
@sara-rb9il
@sara-rb9il 2 месяца назад
Yete new yetetemkachute!😂😂😂😂 ayagebanem😂😂😂❤️
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ሳራ rb
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 2 месяца назад
በበሽታ አይሳቅም ደከምኩኝ😂😂😂
@bezusene7122
@bezusene7122 2 месяца назад
Thank you for making me laugh,
@user-eq4bt2en2w
@user-eq4bt2en2w 2 месяца назад
ጥቅምት 21ይፍታው የሮናልዶን ጉዳይ😂😂😂
@yaluman.
@yaluman. 2 месяца назад
Ewnet new 😂
@meazatefra6336
@meazatefra6336 2 месяца назад
😅😅😅😅
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 2 месяца назад
😅😅😂cool
@user-cl3vw3up7c
@user-cl3vw3up7c 2 месяца назад
መጨረሻዉን ማወቅ አለብን ሰሜ እንዳትፋታቸው ????
@user-tx6pu7fe2q
@user-tx6pu7fe2q 2 месяца назад
😂😂😂😂😂እስቴዲየም ነው የተጠመቅሽው😂😂😂
@hannamelkamu3369
@hannamelkamu3369 2 месяца назад
😅😅😅 Ay ante 😆
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 2 месяца назад
እንደገና እናስጠምቃት ወገን ሆሆ😊
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 2 месяца назад
kkkk
@AdeyamamareAdeyam
@AdeyamamareAdeyam 2 месяца назад
ተባረክ 🙏🙏🙏
@LJMSP291
@LJMSP291 2 месяца назад
U r one in a million… ❤❤❤
@KeradionSunam
@KeradionSunam 2 месяца назад
ሰሜ እህተ ማርያም ትሆናለች ያሳየቻት😅😅😅😊
@yusufhamid8204
@yusufhamid8204 2 месяца назад
Good reaction Seme.
@tsigemekonnen6841
@tsigemekonnen6841 2 месяца назад
ወይ ጉድ ዘንድሮ የማይሠማ የለም ።
@ema3852
@ema3852 2 месяца назад
ኢየሱስ ሌባ አይደለም የዘንድሮ ነብያት ተቤየዎች ሌቦች ተባረክ ወንድሜ
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 месяца назад
Darama nw thanks again samar
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 месяца назад
እውነት ነው ሰውየው ገደልኩ ደፈርኩ የሚለው ውይ ሀገሬ 😮
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h 2 месяца назад
ውይ ሰሜ ምን ላርግህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@userd42
@userd42 2 месяца назад
በጣም,አመሰግንሀለሁ,ሠመረ,ነገርክልኝ,ልኳን,ይቺን,ፍሬፈርስኪ,መሐይም, ለኢትዮጵያ,ፀሎት,አርጊ,በላት,ክርስቲያን,ከሆነች,የሆነች,ፋራ,ሰዉ,ስለአገሩ, ይጨነቃል,ሌላ,ትዘባርቃለች,በዚህ,እድሜዋ,እኞ,እንቅልፍ,አጣን,ስለኢትዮጵያ መቼ,ነው,የሚያልፍላት,ኢትዮጵያዬ,እያልን,ፈጣሪ,ሆይ,አስባት,ኢትዮጵያዬን, ተባረክልን,ሠመረአብ,ከኒውዮርክ,
@tedywoubshet2916
@tedywoubshet2916 2 месяца назад
Thanks brother....berta
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 2 месяца назад
Thank you for articulating what is on my mind, ሰሜእኔ እራሴ እውነት ነው ድራማ ስል ነበር አጠያየቃቸው እራሱ its concerning to see individuals claiming to be journalists conducting questionable investigations. I hope they will hand it to the police, to investigate such matters thoroughly to ensure justice and integrity in our society. ግራ ገባን እኮ የትኛው ነው ውነት ?
@longliveethiopia9882
@longliveethiopia9882 2 месяца назад
አንደኛ wow
@femanjic
@femanjic 2 месяца назад
Seme eni demo kete nw yemetute Suuuuuu nw zare demo😂...
@fifilove2515
@fifilove2515 2 месяца назад
ሠምዬ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤ የወንጀለኛዉ ጉዳይ እኔንም አስጨንቆኛል ያንተን ፕሮግራም እየጠበኩ ነበር እዉነትነዉ ድራማ ???
@user-vw8sb9sj9b
@user-vw8sb9sj9b 2 месяца назад
ሰሜ በስልጥኛ ተበርቼ ሰላም የሚባል ንግግር አለ እናም አንተም ንግግርህን ስትጀምር አንተም ተበርቼ ሰላም ብለህ ጀምር። ምክኒያቱም እቺ አዝግ ጴንጤ ላይ ስቃ ነው ይህ የደረሰባት። ተበርቼ ሰላም ተበርቼ ሰላም ተበርቼ ሰላም ሶስቴ ተበርቼሰላም። በነዚህ ሰዎች የደረሰው በኛም አይድረስ።
@merineshadal5863
@merineshadal5863 2 месяца назад
Be blessed Seme
@LemLemTewelde-zd8nv
@LemLemTewelde-zd8nv 2 месяца назад
😅😅😅😅በጣም የስቃል ክርስትያን ሮንልዱ የምችህ እህተ 😅😅😅 👍
@user-hd9ly1ww8q
@user-hd9ly1ww8q 2 месяца назад
We love and respect you semye.
@BabiBe-mk6zk
@BabiBe-mk6zk 2 месяца назад
ሰሜ ምርጥ ሰዉ በርታልን ግን አንድ ግራ የገባኝ ነገር ጋዜጠኛ ነን ግድያ ምናምን ብለዉ የሰሩትን እብዶች እዉነት ሊሆን ይችላል ብለ መገመትህ ገርሞኛል ይሄ 200% ለ ላይክ የሚሰራ ቪዲዮ ነዉ ምንም ሌላ አላማ የለዉም ግን ህግ እዚህ ሀገር ላይ ከሞተ ሞተ ቁርጣችሁን እወቁ ቢሉን አሪፍ ነበር
Далее
Whyyy? 😭 #shorts by Leisi_family
00:15
Просмотров 9 млн
JASMIN TRANS TOSHKENTDAGI UYIDAN INTERVYU 2024 #shokuz
45:40
Comedy Moments 😂 #4
0:32
Просмотров 8 млн
ПОКАЗАЛА ЭТО…😱 #shorts
0:37
Просмотров 1,6 млн
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Просмотров 4,1 млн