Тёмный

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V26a 

Semere Bariaw
Подписаться 170 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Credit:
📌SUBSCRIBE HERE:
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

19 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 360   
@oneethiopiae
@oneethiopiae Год назад
ባርች በጣም ነው ማደንቅህ 💪💪💪 እንደዚህ ፍሬን የበጠሱ ከባህል የወጡ ሠወችን አደብ አስገዛልን ። ትውልድ አምካኞች ናቸው !! ::
@tikigetachew
@tikigetachew Год назад
ሰመረዬ ይመችህ እኔ የምር ትመቸኛለህ ለሰመረ እስኪ ላይክ
@frewoinikahsay8479
@frewoinikahsay8479 Год назад
❤enmmmmm semcheyyyyy
@user-uo7qy2ko1v
@user-uo7qy2ko1v Год назад
እኔ እኮ የሰሜን ገፅታ ማየት ነው የምወደው ፊቱን እንዴት እንደሚያደርገው እኮ የጉድ ነው 😂😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 10 месяцев назад
እኔ ራሱ😂😂😂😂❤
@mahletabebe72
@mahletabebe72 Год назад
SEMERE! You deserve! over 120 million💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 100k nothing for you!!!
@betykifle7512
@betykifle7512 Год назад
ሰሜ 👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይባርከህ በሰልጣኔ ሰም ሀጥያት ነው አያሰተዋወቀች ያለችው በርታ ።
@miracleabayneh8370
@miracleabayneh8370 Год назад
ሰሜ ድንቅ ሰው ወዮ ገና load እያደረገ እኮ ነው ላይክ ምገጭክ አራዳነት መልክ ቢኖረው ቁርጥ ባርዬን😍😍😍
@danielagegnehu1738
@danielagegnehu1738 Год назад
እንኳን ደና መጣህ ሰመረ ምርጥ ሰዉ አድናቂህ ነኝ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ
@selamleethopiahagerekidusg1364
እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ልዩ አክብሮት አለኝ🙏🙏
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 Год назад
ሠሜ ያንተ መኖር እናቶች እዲተኙ አድርገሃል ከእግዚአብሔር ጋር በጣም ነው የምናመሠግነው።
@qalkidanm.584
@qalkidanm.584 Год назад
seme you deserve better and better. am grateful for what you did !
@yonasasnu124
@yonasasnu124 Год назад
እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
@rakisanita8045
@rakisanita8045 Год назад
ባርዬ እኛም እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም ስለምታቀርብልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Hello2112.
@Hello2112. Год назад
best person to this year's I'm proud of you.
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w Год назад
ሺ አመት ኑረልን ወድማችን🙏
@hanakebede282
@hanakebede282 Год назад
ይገበሐል ወንድማችን። በአለኝ ሑሉ እከተልሐለሑ። በርታ። ጤና ይሥጥሕ። አትለወጥ። አደራ❤
@robelt9729
@robelt9729 Год назад
ኮሜንት ሳደርግ የመጀመሪያው ነኝ። ሰመረዬ congra 100k subscribers for u! i know u were disappered for this bad condition( የሀገር ሁኔታ):: ... 🙏🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን peace for all🔥🔥🔥...
@tsehaytube777
@tsehaytube777 Год назад
You are so hilarious Seme. Stay blessed 😁
@vcdjd3926
@vcdjd3926 Год назад
ባርች አንተን ላለማድነቅ ንፉግነት ነው🙏
@melkamuat6590
@melkamuat6590 Год назад
የአንተ ቪዲዮዎች ለየት የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር 1ኛ በጣም ያዝናናሉ 2ኛ በጣም ቁምነገር አዘል ናቸው፤ በጣም ቀጥልበት ወንድም፡፡
@gechkt4079
@gechkt4079 Год назад
ተባረክ ብዙ ነገሮችን እያስተማርከንነው
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Год назад
ሰሜ ማኛ ግርም የሚለኝ እኮ የተከታዮችህ አስተያየት ሁሉ በጣም ብስል ነው ልክ እንዳንተ የበሰሉ ሰዎች እንደሚከተሉህ ስለሆነ ደሞ ይበልጥ ደስ ሊልህ ይገባል የማኛ ጥርቅም ዋው። አይደለም መቶ ኬ መቶ ሚሊዮን ትገባለህ እሺ የኔ ጀግና።
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 Год назад
ሰመረ ባርያው በጣም ጥሩ ጉዳዮችን ታነሳለህ። የሚሰማ ወጣት ካለ ብዙ ሊማርብህ ይችላል! ሰው ተፈጥሮውን ሲጠቀም ለዛ ያለው ስራ ይሰራል! አንተ የ Orator ነት መክሊት እንዳለህ ምታውቅ ይወስለኛል! በርታ!! ነገርግን ትንሽ ቆሞቀርነት እንደሚጎትትህ ሳልጠቁም አላልፍም!! በተቻለህ መጠን በማህበራዊ ህይወት ፖለቲካን ሳትጨምር ስራ!!
@eliyastefera1809
@eliyastefera1809 Год назад
በማህበረሰባችን ሞራል የሚለው ነገር እየጠፋ ስለሆነ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 Год назад
አይ ሰመረ በጣም በጣም የምትገርም ሰው ነው። እንዲህ ሃቁን በቀልድ እያዋዛህ ስታቀርብ በጣም ደስ ትላለህ በርታ።
@bereketgebrhiwot
@bereketgebrhiwot Год назад
አንደኛ የኔ አባት ይመችህ እውነታው ይህ ነ
@addisalemkassa1440
@addisalemkassa1440 Год назад
እረ ኡኡኡ.... አይናችን እያየ ለየልን አይደል‼️ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም‼️
@mengistulemma8952
@mengistulemma8952 Год назад
Thank you Seme legend and you made my day bro!!!😂😂😂
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
መነገር ያለበት ነገር ሁሉ አይነገርም: መደረግ ያለበት ነገር ሁሉ አይደረግም: የፈለገውን የሚያደርግና የሚሆን እንስሳ ብቻ ነው:: Freedom of expression don’t mean you’re not responsible for what’s coming out of your mouth.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
ሰመርዬ ስወድህ ቆፍጣና ጠንካራ መልሶችህን ስወዳቸው 👏👍💕
@film9530
@film9530 Год назад
Respect you gash semere,thank you for everything
@abelyilkal5188
@abelyilkal5188 Год назад
abate anchi u need to be a nationwide influencer ahun u r only the ''aradas man'' u need to be heard 100k is just the beginning
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Год назад
እልልልልልል እሰይ በጣም ደስ ይላል ገና 1 ሚሊዮን ትገባለህ ሰሜ
@nathabesha7388
@nathabesha7388 Год назад
አቦ ሰሜ ይመችክ ሁሌም በጉጉት ነዉ እምጠብቅህ
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Год назад
ሰምዬ ስለ የካቲት 23የኛ የነፃነት እና ልዩ ቀን እማያቅ ቅዠታም ቂዥቢ ትውልድ ነው ያሳፍራል እኔ ነዋሪነቴ እንግሊዝ ሐገር ነው እዚህ የማሊ ዜግነት ያለው አንድ ፕሮፌሰር እንዴት በኢትዮጵያውያን ታሪክ ቅኝ ግዛት አለመገዛት እንደሚቀና ብሎም ሁሌም ኢትዮጵያዊ በሆንኩ ብሎ እንደሚመኝ እኛ ሞዴላቸው እንደሆንን ነገረኝ በጣም ገረመኝ አብረውኝ ያሉ በዘመኑ ዘረኝነት የጠበቡ ኢትዮጵያዊነት ሲያሳፍራቸው እሱ ግን በሆንኩኝ የራስ መተማመን እንዲኖረኝ ሲለኝ በጣም ገረመኝ አንተ ግን በርታ ባርዬ 🙏🙏🙏
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 Год назад
ሠሜ እኛ ነን ማመስገን ያለብን
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Год назад
Rift Valley university 🤣🤣🤣🤣 ምነው ትዝ አለኝ የገባው ከለ 👋👋👋
@4filimon
@4filimon Год назад
I was on my way to home from work and i was watching you... about last part of the video... i couldn't STOP laughing:) thanks Bariyaw!
@kalye1768
@kalye1768 Год назад
ውይ ሰምዬ 😂😂😂😂😂😂 ግድል ነው ያረከኝ አትጥፋ በናትህ😁😁😁daaaaaammmm
@morat795
@morat795 Год назад
😂🤣😂🤣 aye Semere. The “DAMN” is the killer 😂🤣😂🤣
@molomolo1018
@molomolo1018 Год назад
ሰመረየ ኑርልን 🥰🥰
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Год назад
አቦ አስተማራ ትምህርት ነው የንተ ቤት ሁሉ ይመቻል
@bahirugetnet6838
@bahirugetnet6838 Год назад
Congratulation same 100k berta wendme 🙏🙏😊
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Год назад
እረ እንደው ምን ጉዶች ናቸው አንተ ግን በጣም አስተዋይ ነህ ወንድሜ እነሱ የማይታያቸውን ጉድፍ እንዲያዩ የምታደርገው ጥረት ይመቸኛል
@hamahamameya2620
@hamahamameya2620 Год назад
Thnxs seme u always speak the truth. I like all ur reaction vedio. Keep up the grt work.
@user-qo9hf1xv5s
@user-qo9hf1xv5s 13 дней назад
የምር ሳያመሰግኑ ማለፍ አይቻልም ፈጣሪ ይባርክህ🎉❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
የምር ሰሜ ያንተ ልጆች እንደት በጭዋነት በኢትዮጵያዊነት ታንፀው እንደሚያድጉ ይሄ እራሱ ማሳያ ነው በርታ ጥሩ ስራ ነው ምድረ ባለጌ እንደፈለጉ በየሶሻል ሚድያው ይፅዳዱብናል 🤨
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Год назад
SAMAY WE LOVE YOU BROTHER!!!
@rthh8221
@rthh8221 Год назад
አንደኛ ነኝ ያንተ አድናቂ ከኤርትራ ባርያው በጣም ነው የምትመቸኝ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Год назад
በርታ ወንድማችን አረ ምን ጉድ ነው ግን እሄን ማንሰማበት ወዴት እንሂድ ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት
@dr.assegidhailu8345
@dr.assegidhailu8345 Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ በርታ።እይታዎችክ ደስ ይላሉ
@meskieshete2646
@meskieshete2646 Год назад
ወይኔ ሰሜ ብራና ስሙን እንጂ ምን እደሆነ አላዉቀዉም 😂😂😂እስኪ ምን እንደሆነ ሹክ በለኝ🙏🙏
@Hanagirl544
@Hanagirl544 Год назад
Bariaw shikor you always made me laugh❤️🇪🇷
@bereketluel8437
@bereketluel8437 11 месяцев назад
Kkkk ይመችህ በጣም ነወ አምወድህ❤❤❤ አነጋገርህ እውቀትህ ሁል ነገርህ ይመቸኛል ያኑርህህህህ❤❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Год назад
Seme I like to see your facial expressions you are so funny 🤣🤣🤣
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
" ባለጌን ከወለደ * የገደለው * ፀደቀ " ቀላላ አውቀሽ ሞተሻል🤭
@klwtube9129
@klwtube9129 Год назад
እሄ ሰዉዬ በጣም ነው ምመቸኝ baayyeen si jaalladha በጣም አከብራለሁ long live
@liwbk2682
@liwbk2682 Год назад
ነሆለልሽ😅😅😅😅😅😅 ስውድህ እኮ ተባረክ አንተስ❤❤❤
@BethelehemKassa
@BethelehemKassa Год назад
Seme betam enwedihalen egzabher yitebikilign hasabih hasbe nw ♥️ I see humanity in you
@selam8990
@selam8990 Год назад
ሰሜ ሁሌም ሀሳቦችህ ይገርሙኛል አንተን አለማድነቅ አይቻልም 👏👏
@barkotsongseth1653
@barkotsongseth1653 Год назад
Welcome back dearest brother!
@biniYam5661
@biniYam5661 Год назад
ሰሜ አሁንስ ግራ ገባን እኮ ይሄ ሶሻል ሚዲያ ስንቱን ያላዋቂ አዋቂ አደረገ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
እንካን አደረሳችው ለአብይ ፆም ህዙበ ክርስቲያን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን❤🙏
@kaleab491
@kaleab491 Год назад
Seme deeeem temechtognal.tnsh esu lj gar btkoy harif neber.hay yemilachew atuko.tnx🙏🙏🙏🙏
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 Год назад
አይሰሜ ምርጥ ነህ የልቤን ነው የምትናገረው።
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Год назад
አንተ ብቻ አይደለህም እኛም ደስ ብሎናል! አንተ ድንቅና ድንቅ ነህ! በርታ በርታ!!! አብረን ነን!!!
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
ይመችክ ሰመረ ባሪያው ❤❤😂
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Год назад
Over 100k congratulations 🎉👏👏👏🎉🎉👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hannatekle9290
@hannatekle9290 Год назад
You're killing me 🤣🤣🤣🤣🤣 I love your stuff, it's funny and educational at the same time. Keep up the great job 👍👍👍
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 Год назад
Mr nice man.... thank you for your contribution
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 Год назад
Semere the best..😊 thank you.
@tsehaytube777
@tsehaytube777 Год назад
የመጨረሻው በተለይ። (ዋው ማካፈል ÷) 😄
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Год назад
You deserve millions
@amirMahmed
@amirMahmed Год назад
Haa kkkk Hahaaa "Damn" new yalew
@getasile1
@getasile1 Год назад
Well done.....Am really respect you....Just beyond enjoying
@Airdrop_farmers
@Airdrop_farmers 15 дней назад
በርታልን አንበሳው
@zemenmulukebede5717
@zemenmulukebede5717 Год назад
ሰመረ ባርያው እንወድሃለን በርታ ጨዋ የጨዋ ልጅ
@A.A6480
@A.A6480 Год назад
You deserve it my brother❤️
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Год назад
አይ ሰሜ ፈታ ታረገኛለህ መቸም 😂😂😂😂😂 ይመችህ አቦ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Год назад
Egziabher Yestehe ... Bro Semere B . 🤣🤣😅🤜✌
@tikva_zonetube3527
@tikva_zonetube3527 Год назад
Mikrin besak silemtakaflen enamesegnalen seme
@hedrybergzabhre7953
@hedrybergzabhre7953 Год назад
ባርዬ እኔኮ አተነህ ይምታሰቀኝ አክሸንህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zagolzeethiopia1486
@zagolzeethiopia1486 Год назад
ኸረ እቺ አለሌ ! የወሲብ መምህር 🙄 እማዬ እንኳን ይሄንን ሳታይ ሳትሰሚ ሞትሽ
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Год назад
😀😀 አንደኛ ነው ይመችህ 👍
@ahmednegashali3736
@ahmednegashali3736 Год назад
ይሀውልህ ይሄ አይነት በአገራችን ባህል ከሚስትህ ጋር ማውራት በጣም ነውር ነው
@wolloyew3048
@wolloyew3048 Год назад
ሰሜ በርታ በጣም ጥሩ እየሰራህ ነው።
@elusbestelias3429
@elusbestelias3429 Год назад
ere Seme endew besak gedelkegn eko uffoy tebarekilign
@fikrusiltan2245
@fikrusiltan2245 Год назад
thanks semere for ur social contribiution
@medenekiazerihun8559
@medenekiazerihun8559 Год назад
yena barechi miret Ethiopiawi eqo neh hulam nurelen arife asetemari hasab new yemitanesa dess yilale beret tebarek
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Semere laneta kezem balye yegabakali yene jagena 🥰🥰❤💪💪
@adiamamare3353
@adiamamare3353 Год назад
enkan dehna metahln seme
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 11 месяцев назад
Barichoye you deserve all.
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 Год назад
ደስ ብሎናል የኛ ባሪያ 102 መድረስህ ገና 1000 ትገባለህ በርታ
@godisgood4803
@godisgood4803 Год назад
ሠላም 😂 እንኳን አንተ ጀግና ወንድሜ,,,!!! አንድ አንኮላ እንኳን የሚከተለው ያገኛል::
@embatashenafi1480
@embatashenafi1480 Год назад
በርታ አንኳን ደስ አለህ አንወድሃለን።
@arsamaliga2910
@arsamaliga2910 Год назад
ግድግዳ ጋር ተጋጭቶ ይሙት ኪኪኪኪኪኪ😂😂😂
@user-pt1pq4ol9y
@user-pt1pq4ol9y Год назад
የኢትዮጵያ ልጆች በዚህ ደረጃ የወደቅንበት ነገሩ ምንድነው??ለሁሉም ልክ አለው ::እውነትም መቀባጠር::ሆሆሆይ
@motherofkokikoki6178
@motherofkokikoki6178 Год назад
በጣም ከምወዳቸዉና ከማከብራቸዉ እና ለኢትዮጵያ ተስፉ አስታራቂ ወጣቱን መንገድ ከሚመሩ ከሚያስተም ሰዋች መሀል አንዱ ነክ ግን ሰሞኑን በተፈጠረው የሀይማኖት ግርግር ደራርቱን ትቀላቀላል ብዬ ጠብቄ ነበር አሁንም አረፈደም ብዙ ሰው ወገንተኛ ሳይሆን ሚዛናዊ እንዲሆን ደም ሀገራችን ላይ እንዳይፈስ ደራርቱን ብትቀላቀል ደስ ይለኛል የኔ ሃሳብ ነው 🙏❤️
@seadajemal4682
@seadajemal4682 Год назад
በርታ ሰመረ ያንተ አይነት አንድ አስር ቢኖር እያንዳንዷን ልክ ታስገቡልን ነበር።
@getasile1
@getasile1 Год назад
Great Job man.....
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Год назад
ወይኔ ብራና እንዴት ዶልዱመናል በመድሐኒያለም ገራሚ ነው ባርች
Далее