Тёмный

መዝፈኑን እርግጠኛ ሳንሆን...ዳኝነት ? | ከሰመረ ባሪያው ጋር | የሳምንቱ ጨዋታ | YeSamintu Chewata Semere Bariyaw 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 160 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#yesamntuchewata#semerebariaw#semereonnbcethiopia#ከሰመረ ባሪያው ጋር #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #Irrecha #ኢሬቻ #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@DegifeShigute
@DegifeShigute 4 дня назад
ሰሜ ፈጣሪ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን::
@SolomonAyalew-mj2hl
@SolomonAyalew-mj2hl 2 дня назад
በምትሰጣቸው አስተያየቶች100% እስማማለሁ። ይመችህ ሰሜ!! አሁን በኢትዮጵያ ያለው ነገር እጅግ አሳሳቢ ሆኖአል።
@ebdras5409
@ebdras5409 4 дня назад
ሰሜ ... እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ❤
@user-qp9sw2ok7x
@user-qp9sw2ok7x 2 дня назад
ዋው ሰሜ እኔ የሚያሳዝነኝ እንዳንተ የሚያርም ብዙ ሺ መኖር ሲገባው ተቃራኒ መሆኑ ያሳዝናል አንተ ግን በፍፁም እነዳትፎርሽ ጀግና
@user-qp9sw2ok7x
@user-qp9sw2ok7x 2 дня назад
እድሜ ለወያኔ ያስተማረን ትምህርት ነው እንደዚህ ያወረደን
@heywatwoldeyesus308
@heywatwoldeyesus308 День назад
ሠመረ እንደምን ነህ፣ እንዲያው ችግራችንን ተናግረህ ትዘልቀዋለህ፣ እኔን ግን ስቀህ አሳቅኸኝ። ኑርልን ቀልድ አስመስለህ ታስተምረናለህና እንዳታቍርጥ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
ዘንድሮ ምራቁን የተፋ እንጂ ምራቁንስ የዋጠ ጠፋሳኮ 😂😂😂❤❤❤
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 4 дня назад
እውነት ነው ሰሜ አገራችን ችግሯ እራሳችን የምንፈጥረው ነው።
@Misneb
@Misneb 2 дня назад
ሰመረ የምትለው በሙሉ ትክክል ነው፣ ....ምን ሆነናል ግን? ችግራችን ከላይ እስከ ታች ባለው የህብረተሰብ ክፍል በግልፅ የሚታይ ነው። ነውር ክብር፣ ምናምንቴ ሰዎች የምንገንበት፣ ቁምነገር ባለበት መታየት የማንፈልግ፣ ተራና አልባሌ ወሬ በሚወራበት የማንጠፉ፣ ራሳችንን ምሁራን ብለን የምንጠራ፣ እንዳልከው መሆን የማይገባንን የምንሆን የበዛንበት የሚገርም ዘመን! ግን ምን ሆነናል?????
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 День назад
እንኳንም ደህና መጣህልን !!! 🙏 ሌላ ግዜ እረፍት ስትወስድ አሳውቀን ባርዬ እውነት ለመናገር እንጨንቃለን ::
@mercytew3900
@mercytew3900 День назад
Spot on ….Semere I couldn’t agree more
@zerihunmossie
@zerihunmossie 4 дня назад
ሰመረ በተወደደ ሳቅ እንደ እብድ ብቻየን በሳቅ ገደልከኝ 😂😂🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 День назад
የዛችን አሮጊትማ ተወወኝ የምገባበት እስኪጠፋብኝ ነው ያፈርኩት:: ደግሞ እኮ መስቀሉም ማተቡም የባህል ልብሱም ተደርጎ እግዚዮ ኡኡኡኡኡኡ መብት ቢኖረኝ ያችን አሮጊት የቲክቶኳን ውራዳ አሳፋሪ እና ያቺ የአስተማሪ መቀመጫ አይቶ ልጇን ሻ.... ብላ ድራማ የሰራችዉን አስሬ ወደ ኪዳነምህረት ፀበል:
@erhiopis9565
@erhiopis9565 4 дня назад
ሰሜ ድንቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 дня назад
ሀገሬ አንተን በማፍራቷ ደስ ይበላት!!!
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 4 дня назад
ሰሜ በርታልን እንወድሃለን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 дня назад
ሰሜ ተባረክልኝ ወንድሜ ጨነቀን እኮ ፈጣሪ ይሆነን 🤭🥺🤭🤓
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 дня назад
ሰሜ ይህ ፈተና የተዘጋጀበት ትምህርት ቤት መሪ የለውም ቢኖረውም ከዕውቀት ነፃ ነው
@alexanderteweldemedhin
@alexanderteweldemedhin 2 дня назад
Ejg betam makebrew sew semere ( bariaw)🙏👍; Engdy endezinaw behbretesebu gar social media tetekmeh ye senemgbar, ena snesreatn akahed Andhbretesebn astekakay hasabochn bemestet ' influencer ' , hono megeghet malet endezinaw mehone yalebet. Mkniatu - it makes a lot of sense to hear from him talking, that's the realty.
@derejetaye6398
@derejetaye6398 4 дня назад
ቀድሞ ምድራችን ስንዴ ያፈራ ነበር አሁን ከ30ዓመት በላይ እንክርዳድ እና አረም ስለበዛ መቼ ነቅለን እንጨርሰው????
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 2 дня назад
ሰሜ በርታልኝ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 дня назад
ምናለ እንዳንተስ ቢያንስ ሩቡ የሀገራችን ህዝብ ቢሰለጥን? ከልቤ ነው የማደንቅህ!!!!
@LuelM-xn1ft
@LuelM-xn1ft День назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም ‼️ ከዛሬ ጀምሮ ጎጃም ምድር ምንም አይነት የህዝብ ትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይኖር የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መመርያ ሀላፊዉ ለንስር አማራ ገለፁ‼️ የአሸባሪው የአቢይ የጠላት ስብስብ የመጨረሻ ዘመቻ ፋኖን እደመስሳለዉ በሚል በደጀን በረሀዉን ተሻግሮ ወደ ጉብያ በረሀ በረከት ያለ ሀይሉን አስገብቷል። እየተንቀሳቀሱ ያሉት በወታደራዊ ቋንቋ ከበባ በመፈፀም በየትኛውም ስትራቴጂ በአካባቢው የሚገኘዉን የዛምብራ ብርጌድን ለመደምሰስ መሆኑን መረጃዎች አስቀድመው ደርሰዉናል። እኛም ከበባዉን በመጣስ ብቻ ሳይሆን የሚመጣውን ጠላት ለመመከት ዝግጁ ነን። የአማራ ፋኖ በጎጃም ፈጣን የሆነ ወታደራዊ መመርያ አዉርዷል። ሁሉም ክፍለጦሮች በተጠንቀቅ ቁመዉ መመሪያ እንዲጠብቁ ተደርገዋል። በየቀጠናው ያለውን የጠላት አሰላለፍ ግምት ዉስጥ ያስገባ ስምሪት እንደሚሰጥ ተገልጿል። በዚህም መሰረት ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ በጎጃም አካባቢ ምንም አይነት የትራንስፖርት የተዘጋ መሆኑን እየገለፀን አሽከርካሪዎች የመኪና ባለንብረቶች ትዕዛዝ በመተላለፍ ለሚደርስባቹህ ማንኛውም አይነት ቅጣት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳስባለን። የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መመርያ መቶ አለቃ አበበ ሰውመሆን
@abiygnare6338
@abiygnare6338 2 дня назад
Yemu you are the best i like your comment Abiy from Canada ok
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 дня назад
Thanks my brother you are awesome❤🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 День назад
የዛችን አሮጊትማ ተወወኝ የምገባበት እስኪጠፋብኝ ነው ያፈርኩት:: ደግሞ እኮ መስቀሉም ማተቡም የባህል ልብሱም ተደርጎ እግዚዮ ኡኡኡኡኡኡ ዝ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 7 часов назад
wow ekkkk
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 дня назад
ፉርማሲ ሆነ ክሊኒክ የዊልቸር መግቢያ መኖር ግድ ስለሆነ ፍቃድ ለማግኘት ነው
@ZaynuShmil
@ZaynuShmil 4 дня назад
ወይ እኛንም አስጬሱን😂ሱራት
@antexmynex5368
@antexmynex5368 4 дня назад
I am not able to see the video yet
@wosentarekegn2965
@wosentarekegn2965 4 дня назад
Ekekam
@erhiopis9565
@erhiopis9565 4 дня назад
ወሰን ታርቀኝ ፣ ማሃይብ ዶንቆሮ እንዳአንተ አይነቱ ዥልጥ ፍራ ምቀኛ ቅናተኛ ደደብ
@equarenderta7521
@equarenderta7521 3 дня назад
ሀሳቦችህ ይገራርማሉ እያዋዙ ቁምነገርን ይጭራሉ ። ግን ሰሜ ..... !! ኢትዮጵያ ማለት አዲስአበባ ብቻ አደለችም .... አንተ የምትናፍቀው ጨዋነት ክፍለ ሀገር ላይ እንዳሉ አሉ ። ያው ከሞላ ጎደል አንድ አንድ ጋጠወጥ በስተቀር .... !!
@geneteden4343
@geneteden4343 4 дня назад
.አላውቅም የለኝም ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ነውር ሁነዋል 🤔😨
@guirumkifle7967
@guirumkifle7967 2 дня назад
Seme Srif Selkeh Ytale?
@hanny7217
@hanny7217 2 дня назад
Yefilitu ngr 😅😂 gedelkegn semiye
@AbissiniaGtsadik
@AbissiniaGtsadik 4 дня назад
NEBESEN EKO NW METASEDESTAT .....
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 7 часов назад
telezew
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 4 дня назад
mezfenun ergtegna banhonm dagninetun gin mulu bmulu ergtegna ymiyadergen manim saygerfew bgid dagna mhon sanfelg berasu tegedo bgna dagnnet ser endegeba baweqn gize egnam leka banfelg bgidd bgeza eju yigebal ymilewn ysewun sera yrsun fiel bayen gize ahakaza..sohih..eyalinengegnalen..mr..priko..kepito..ok..ply..my..poy..we dont like botolica and malayanihn chaw
@obsu_vlog
@obsu_vlog 4 дня назад
😂ETHIOPIA😂 AJAA'IBA
@KingCobra-f2q
@KingCobra-f2q 4 дня назад
ከተግባር ወሬ ቀደመ ትንሽ ጫፍ ይዞ እሩጫ ሆነ
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b 4 дня назад
አርባ ስድስት ሚሊዮን ማለት አሬትመቶ ስልሳ ሺህ ዶላር ማለት ነው ውሸት ነው ለሽምግልና አሜሪካ ቢሄዱ አይፈጅም
@fikermariyamayalewmesheshaFike
የተሰጠውን ወርቅ ጥሌሽ ጨምሮ ነው ኢትዮጵያ ወስጥ የ120 ሚሊየን ብር መኪና አለ ከእነ ታክሱ ጭምር የ50 እና 40 ሚሊየኑን መኪና ተው በጣም ብዙ ። ቪትስ አሜሪካ 2ሺ ዳላር ሚሸጥ መኪና ኢትዮጵያ 2.3ሚሊዮን ይሸጣል የዚህ ሀገር ብር ረክሷል
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 4 дня назад
አንተ መሐይምነትህን እንደ ዕዉቀት አትቁጠረዉ።ዜጎች ስለአገራቸዉ የተሠማቸዉን የመናገር መብት አላቸዉ።ቅጥረኝነትህ መሐይም አርጎሀል።እፈር።
@FaithSaves23
@FaithSaves23 4 дня назад
Oops....! somebody looks upset here .
@ZaynuShmil
@ZaynuShmil 4 дня назад
መደኒትህነ ወጥ ጮመ ደደብ
@geneteden4343
@geneteden4343 4 дня назад
ኢትዮጵያ ላይ የተቀያየረ አስተሳሰብ አላውቅም የለኝም ማለት እራስን ማካበድ እራስን ማታለል ሁሉም ሰው የምያውቀው እዉነት ነው
@erhiopis9565
@erhiopis9565 4 дня назад
ዶንቆሮ ዥልጥ መሃይብ መጀመሪያ በትክክል አዳምጥ ስማ ፣ደደብ
@ZaynuShmil
@ZaynuShmil 4 дня назад
@@erhiopis9565 በዶጠሰ🤑🤑
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 День назад
የዛችን አሮጊትማ ተወወኝ የምገባበት እስኪጠፋብኝ ነው ያፈርኩት:: ደግሞ እኮ መስቀሉም ማተቡም የባህል ልብሱም ተደርጎ እግዚዮ ኡኡኡኡኡኡ መብት ቢኖረኝ ያችን አሮጊት የቲክቶኳን ውራዳ አሳፋሪ እና ያቺ የአስተማሪ መቀመጫ አይቶ ልጇን ሻ.... ብላ ድራማ የሰራችዉን አስሬ ወደ ኪዳነምህረት ፀበል:
Далее
Thank you 3M❤️
00:14
Просмотров 899 тыс.
Он сильно об этом пожалел...
0:25