Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 73|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@onelovebroadcast
@amhara
@Israel
@palestine
@onelovebroadcast
@everyone
@followers
‪@Subscribe‬

Приколы

Опубликовано:

 

3 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 месяцев назад
ተባረክ. ህዝቤ እኮ መንገድ ጥሷል. ያንተ ሚዲያ ብቻ ብዙ ትምህርት ይሰጣል ግን ህዝብ የሚያዳምጠው ክፍ ክፍን ነገር ነው. አሜሪካዊዎች በፖሊሲ ባይስማሙም ለአገራቸው ግን አንድ ጠረጴዛ ላይ ይቀመጣሉ.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 месяцев назад
ትክክል ነው ለአገራቸው ፣ ለባንዲራቸው እንደ አንድ ሰው ነው የሚያስቡት ✌️
@birkete22
@birkete22 6 месяцев назад
ሴሜ ወንድማችን ልካችንን ንገረን ልካችንን ሚነግረን ጠፎቶ መንገድ የለቀቅነው ተባረክ
@astertafesse5862
@astertafesse5862 6 месяцев назад
ሰሜ ተባረክ የህዝባችንን ራስን በመምሰል ጉዳይ ላይ ግሎባላይዜሽን የፈጠረበትን አሉታዊ ተፅህኖ እውቆ ራሱንም ሆነ ቤተሰቡን የሚጠብቅበትን የግንዛቤ ማስጨበጫ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተዋቀረ መልኩ ቢሰጥ መልካም ነው ያለበለዚያ ኢትዮጵያ ከትንሽ ዓመታት በኋላ ሲኦል ትሆንብናለች ለምን አልዘራንማ
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 6 месяцев назад
አንተን ነበረ የአገር መሪ ማረግ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ ሰምዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 6 месяцев назад
ኢሔ ትውልድ በጣም ግራ ገብቶታል እኔ አንዳንዴ ግርም እሚለኝ ነገር ቢኖር ስለ ነገ ሐገር ተረካቢ ትውልድ እሚያስብ የለም ነገ ሐገራችን ምን አይነት ትውልድ ሊረከባት እንደሚችል ሳስበው ያመኛል ፓለቲከኛው ባለስልጣኑ ኢሔ ዘምነናል እሚሉ ወላጆች እና ልጆች ቁልቁል እየነዱን ነው። አንተ ግን በርታ አንተ እምታነሳቸው ሐሳቦች በሙሉ በጣም ድንቆች ናቸው ሰሚ ከተገኘ 🙏🙏🙏
@user-jc8fm9jk7p
@user-jc8fm9jk7p 6 месяцев назад
ሰሜ ልጅ ይውጣልህ ሐገራችን ሰላሟ ይመለስ ሰበር ዜና የማንሰማበት ጊዜ ይምጣ በፅዎለት በዱአ በጡሩ ስራ እንበርታ ዉድ ኢትዮጵያ ዉያን _ 🙏 መንግስታችን ልቦና ይስጠው አያያዙ ምንም ደስ አይልም
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 6 месяцев назад
Dear Semere, I can sum up what you want to say all the time by this saying..."The world will not be destroyed by those who do evil, but by those who watch them without doing anything." I will do my part hope we all do the same too - for better generation. Thanks🎉🎉🎉
@tegshe281
@tegshe281 6 месяцев назад
ፈጣሪ እንዳሐ ያሉ መልካም ሰወችን ያብዛልን የምትናገረውም ሆነ የምትኖረው ለእውነት ነው ቀጥልበት❤
@hiruthailemariam
@hiruthailemariam 6 месяцев назад
ያንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🏽
@user-he8kz4ec4s
@user-he8kz4ec4s 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ በርታ በምድር ባይሆን በሰማይ ታገኝዋለህ
@lioulgetachew
@lioulgetachew 6 месяцев назад
አረ ሰሜ በጣም ነው የምትመቸኝ ማርያምን ሃሳብህ ሙሉ ሃሳቤ ነው
@cookiese6013
@cookiese6013 6 месяцев назад
Thank you so much ‼️ for speaking TRUE 💯 ‼️
@user-zs5tz2qz5u
@user-zs5tz2qz5u 6 месяцев назад
ሰሜ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ፈጣሪ ይርዳህ
@user-zs5tz2qz5u
@user-zs5tz2qz5u 6 месяцев назад
@genettesema8908
@genettesema8908 6 месяцев назад
ሰሜ ሰለጠንን ብለው ሰይጥነው አረፍት ይሄ በብዙ ቦታ የሚታይ ውድቀት ዝቅጠት መሆኑን ማውጣትህ ሰሜ በጣም ትመሰገናለህ የሚሰማ ጆሮ አጣን እንጂ አንተ ብዙ ጊዜ ምን ይላሉ እያልክ ነበር ስትነግራቸው የነበረው ግን ምንም አይገባቸውም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን ህጉም የላል በመሆኑ በገንዘብ ይሻራል ደንዘናል ከማለት ሌላ ምንም ማለት ይከብዳል ያወቁ የነቁ ይመስላቸዋል ግን ደቀዋል አልቀዋል።
@yanaedsanaat282
@yanaedsanaat282 6 месяцев назад
ሰሜ ተባረክ ለብዙ ሰው ንቃት ሆነኋል
@meserachbekele5368
@meserachbekele5368 6 месяцев назад
ምን ነበር እንዳተ አይነት ማሰብ የሚችል ሰው እግዚአብሔር ባበዛልን ምድራችን ትባረክ ነበር keep up a great and truthful work God bless you brother ❤🙏
@gebeyehuargeta6225
@gebeyehuargeta6225 6 месяцев назад
ተባረክ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው
@elizabethbrown7682
@elizabethbrown7682 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ሽሙጥና ትምህርት ነዉ እድናቂህ ነኝ በተለይም በአንዳንድ ጋጠ ወጥ ቲከቶከሮች ዙርያ
@andualemmekonnen1941
@andualemmekonnen1941 3 месяца назад
በርታ ሰመረ ጎበዝ። በጣም ጥሩ እና ገንቢ ሀሳብ ነው የምታቀርበው።
@Mihiret855
@Mihiret855 6 месяцев назад
ወንድሜ ጌታዬ ኢየሱስ ይባርክህ
@mahderdemilw-pc2td
@mahderdemilw-pc2td 6 месяцев назад
ፈጣሪ አምላክ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ አይነት አስተዋይ ያብዛልን ልጆችህ ይባረኩ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 месяцев назад
ሳቅሕበራሱ አሳብ ያስረሳል ጌታ መልካም ዘመን ያጣልን❤❤❤በርታ ጆሮ ያለዉ ይሰማል❤❤
@aduadu3685
@aduadu3685 6 месяцев назад
ባርዬ አንተና ማስሬ የሆኑ ቦታዎች ላይ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ከበታቾቻችሁ ያሉትም እውነትን ስለምትናገሩ አደባቸውን ይይዙ ነበር
@AmanuelChernet
@AmanuelChernet 6 месяцев назад
ሰሜ መልካሙ ሰው!!!
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 6 месяцев назад
ወይ ሐገሬ .... አቤት የሚሰማው ሁሉ ህልም ነው የሚመስለው እኮ እግዚአብሔር ይድረስልን:: በእውነት በጣም ያሳዝና 😔 አንተን ግን ወንድሜ ተባረክ አመሰግንሀለሁ :: እንዲሰሙህ በፀሎት እናግዛለን 🙏.... እግዚኦ ማረን ስማን .....
@rahmarahma8818
@rahmarahma8818 4 месяца назад
ይመችህ
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 6 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤
@muhammadyousuf4255
@muhammadyousuf4255 6 месяцев назад
ሰመረን በጣምነው የምወደው❤❤❤
@cherinetwordofa3260
@cherinetwordofa3260 6 месяцев назад
ሰመረ ምርጡ አቦ ተባረክልኝ ፈጣሪ የአንተ አይነቱን ያብዛልን እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ እና የምወድህ። የሁል ጊዜ ተከታታይክ ቸርነት ነኝ ከናዝሬት
@user-xm2ue6ps9j
@user-xm2ue6ps9j 6 месяцев назад
አዎ እንደዛ ነዉ እኔም ገጥሞኛል interview አድርገዉኝ ደሞዝ ጠይቀዉኝ ቀንስ ብዙ ሰዉ አለ ብለዉ ሲደራደሩ አይቸ በጣም ተገርሜ ነዉ የወጣሁት
@AndualemGebre
@AndualemGebre 6 месяцев назад
ሁላቸውም በረታ ሰሜ እነዳተ አይነቱ ያብዛልን ትላለህ ትላለሽ እስቲ እንድሱ አይነቱ በደንብ በድፍረት ኑሩ
@bereketlemma1902
@bereketlemma1902 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏾 Seme በርታ !
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ🙏🙏
@wondwosenwogayehu7365
@wondwosenwogayehu7365 6 месяцев назад
የእውነት የልቤን ነው የተናገርከው። ጤነኛ ለሆነ ሰው የተናገርከው ያማል። አሁን እየሆነ ያለው ይሄ ንግግር የማይገባቸው የታመሙ በጣም መብዛታቸው ውጤት ነው።
@MaMarbager
@MaMarbager 6 месяцев назад
ለዜጎቹ ሠላምና ደህንነት የሚጨነቅ መንግስት በሌለበት ሐገር ፣ ወጣቱን የሚቀርፁ ማዕከላት በሌሉበት፣ የራሣችንን ባህል ወግና ልምድ የሚመስል እና የሚያከብር ኢንተርኔት ባልተገነባበት ከህፃን እስከ አዋቂው የውጪውን አለም ልቅና ቁጥጥር የሌለበትን አጥፊ ልምድ ሲጋትና ሲዋጥ የሚውልበት ምድር ላይ የኛ የሆነውን ከለር ቀስበቀስ እያጣን መሄዳችን አይገርምም።
@senaymulatu2350
@senaymulatu2350 6 месяцев назад
Every time seme 😂😂😂😂😂😂😂 enbaye tebb eskil nw yemisikew...bless you enmeh yibzalin. 🙏
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 6 месяцев назад
Yate ayente 10 sew benore leze adersem semuye yene talake wdeme❤❤❤
@zelalembezabih
@zelalembezabih 6 месяцев назад
በትክክል አሜሪካ ሀገራቸው በጣም ይወዳሉ እኛ ግን አለመታደለ ሆኖ ሃገራችንን በጣም ብንወድም መንግስት ሃገራችንን እንድ ወደ የሚፈለግ አይመስልም ለአገራቸው ብዙ መስራት የሚቹሉ አሉ አልታደልንም እኔ እንኳን ለሀገሬ ሽክም ከመሆን የተረፍኩቱ ግን ሃገራችንን እንድንጠላ ነው የሚፈለገው የአገር ፍቅር ቢኖር ሕግ ቢኖር እንደ ቻይና ሕንድ የማንሆንበት ምክንያት አልነበረም አልታደልንም ።
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 6 месяцев назад
በጣም በስነ ምግባር የተባረክ ልጅ ነህ ሰምዬ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ
@sabamengesha9547
@sabamengesha9547 6 месяцев назад
Absolutely you right ✅
@YonasYonas453
@YonasYonas453 6 месяцев назад
በርታማ ይህ ዉዳቂ ትዉልድ የዉጭ ዜጋ መሳይ ሳይሆን የስራ ስልጣኔን አይዝም ባዶ ኪስ አጃቢ
@user-lk9gk1si2h
@user-lk9gk1si2h 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሰሜ ወንድሜ በእውነት የተናገርከው ሁሉ ልክ ነው እንዳንተ አይነቱንያብዛልን ልብ ይስጠንፈጣሪ
@odadejene2417
@odadejene2417 6 месяцев назад
ተባረክ።
@almazlemlem753
@almazlemlem753 6 месяцев назад
American people said always God bless America
@maheltendale
@maheltendale 6 месяцев назад
ወይ ጉድ እኛ ስደተኞች ያገራችንን ፍቅር እና ጥቅም በደንብ የሚገባን ሁሉም በሀገር ነው የሚያምረው ሰሜ ሰሚ አጣህ እኮ በጣም ያሳዝናል መጨረሻችን ግን ምን ይሆን😢😢
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 6 месяцев назад
ተባረክልን ሠሜ የልባችን መድሀኒት
@Mariam-kb6lw
@Mariam-kb6lw 6 месяцев назад
ስመረ እኔ መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ነው ብዙ ነገር እንዳይ አድርጎኛል ዝግጅትህ እና ይበል ብያለሁ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ እናመስግናለን ወንድማችን
@mesay8258
@mesay8258 6 месяцев назад
ሰሜ፣ እጅግ በጣም ወቅታዊ እና በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው። በርታ! እንዳንተ ለአገር ተቆርቋሪ ድምጹን ቢያሰማ በጣም ጥሩ ነው።
@SoMy-zr8rr
@SoMy-zr8rr 6 месяцев назад
ችግሩ ይገሉሀል አላህ ይጠብቅ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 6 месяцев назад
አንተ ብቻ ተናገር እውነት❤
@munashemsu
@munashemsu 6 месяцев назад
Yena wed semr ant bicha tenger welahi ❤
@user-bf5bc4qj1l
@user-bf5bc4qj1l 6 месяцев назад
አንተ ህሊናህ ስለአለህ ብዙ እየደከምክ ነው ግን ከንቱ ልፋት ነው ማንንም አይሰማህም የሚቀየርም የለም
@marthihudan4676
@marthihudan4676 6 месяцев назад
እኔ ሰሜ ስላንተ ተናግሬ አልጠግብም።ምክንያቱም መረጃን መሰረት አድርገህ ነው እኮ የምትነግረን። ኑርልን
@tgetaneh40
@tgetaneh40 6 месяцев назад
Thank you
@Lid757
@Lid757 6 месяцев назад
ዉይ ዛሬ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ተባረክ በጣም የኢትዮጵያ ህዝብ ልቅ ህብረተሰብ በጣም ያሳዝናል።
@hirutyeshitla9590
@hirutyeshitla9590 6 месяцев назад
Igzabher idamiy yesetlan
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 6 месяцев назад
በትክክል
@DehabTesfaye
@DehabTesfaye 6 месяцев назад
ኑርልን
@hanikereta4855
@hanikereta4855 6 месяцев назад
Tebark seme edehulgezew astemary new mastewalun ysten enji
@Kalkidan727
@Kalkidan727 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@anduyelemma-zx4gi
@anduyelemma-zx4gi 6 месяцев назад
U are grateful
@selhadindaniel5802
@selhadindaniel5802 4 месяца назад
አቦ ይመቺህ
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 6 месяцев назад
Thank you very much yehode yehoden new yawerahew (adebete nehe beyalhu)
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 6 месяцев назад
Thanks brother
@azebworkneh1494
@azebworkneh1494 6 месяцев назад
Yante synetun biyabezalin selam enagegnee neber. God bless you Semerare!
@Dagimawi-tx7wz
@Dagimawi-tx7wz 6 месяцев назад
Yimechih
@ziye1715
@ziye1715 6 месяцев назад
Welcome seme
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd 6 месяцев назад
ግራ ዘመም😂ክንፍ😂ባርዬ ዩ ሜድ ማይ ዴይ😂
@menderinabeje3909
@menderinabeje3909 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ትምህርት
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 6 месяцев назад
ባርች ትእግስትህ እንደው ተባረክ ❤
@mengistutadesse5342
@mengistutadesse5342 6 месяцев назад
ሰመረ ባሪያዉን 3፡15 ስምልክትዉ 7349 views ድሪሷል በዛ ላይ በብርሃን ፍጥነት እየገሰገሰ የገረመኝ ይሄ ሁሉ ተመልካች ባለበት 569 like ብቻ ለምን
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 6 месяцев назад
Wow so proud of you 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@tadelebayisa4326
@tadelebayisa4326 6 месяцев назад
ባርዬ መሰልጥን ማለት በቁሳዊ ሳይሆን በመንፈሳዊ ልቀን መገኘት ነው፡፡ እኛ ግን አየሰመጥን ነዉ
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 6 месяцев назад
Thank you seme🙏🏼🙏🏼
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 6 месяцев назад
ሰሜ ምርጥ
@JemalLalu
@JemalLalu 6 месяцев назад
ይመችህ በርያው
@dochodocho8126
@dochodocho8126 6 месяцев назад
Thank you!
@mikeselkakaw4033
@mikeselkakaw4033 6 месяцев назад
Thank you sharing your thoughts. but a country is a reflection of it's leader.This is the ouput of Socio-economic and political product.
@infoshare5181
@infoshare5181 6 месяцев назад
THANK YOU
@abichugobana9509
@abichugobana9509 6 месяцев назад
Thank you Semere. You said it right.
@user-et5nc7ep8j
@user-et5nc7ep8j Месяц назад
ሠመረዬ ውዱ
@rebekatesfay8947
@rebekatesfay8947 6 месяцев назад
what you do is so awakening. Thank you
@tewodrosgetachew7656
@tewodrosgetachew7656 6 месяцев назад
like አርጌሃለሁ ለ16 ቀለበቱ 😂 ሰመረ you're my favorite!!
@helendemissie9980
@helendemissie9980 6 месяцев назад
እውነት ተባረክ , በተለይ አባይ ሚድያ ላይ ሰከላ የሚባል ሾው የምታቀርበው የቲክቶክና የዩቱይብ ዱርዬ ደህና ሰው የጠፋ ይመስል , anyway I really admire you semere 🙏
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 6 месяцев назад
Barichoye, you are the best.❤
@freeworld5940
@freeworld5940 6 месяцев назад
Sad truth seme
@tamratansa1744
@tamratansa1744 6 месяцев назад
ዋዉ አሪፍ መከሪ ነዉ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 6 месяцев назад
Welcome 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@roman1234536
@roman1234536 6 месяцев назад
🙏🏾🙏🏾
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 6 месяцев назад
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐
@mahletgulilat36
@mahletgulilat36 6 месяцев назад
👏👏👏👏👏
@kassahunhaile86
@kassahunhaile86 6 месяцев назад
ሰሜ ጥኡም ሰው
@senaymulatu2350
@senaymulatu2350 6 месяцев назад
And i didn't mention it's you who brings me laughter through your every videos 🙏😂😂😂😂👏🏼🙏
@gudetataye3586
@gudetataye3586 6 месяцев назад
Berta brother!!!
@tere6790
@tere6790 6 месяцев назад
100% ✅
@aidawoldu6236
@aidawoldu6236 6 месяцев назад
በጣም ሃሳቦችህ ይገዙኝ ል ያገባ ኝ ል የ ሚ ል መ ን ፈ ስ ስለሌለ አገር መውደድ ትርጉሙ የ ገባ ን አይመስለን ም
@senaymulatu2350
@senaymulatu2350 6 месяцев назад
Long live seme 🙏🙏🙏
@Nasuri979
@Nasuri979 6 месяцев назад
Let’s challenge our self and press like 👍🏾 .
@fitsumlimennih1937
@fitsumlimennih1937 6 месяцев назад
Thanks!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ !!!🙏🙏
@fitsumlimennih1937
@fitsumlimennih1937 6 месяцев назад
በርታ ሰሜ ወንድማችን የብርሀን አምላክ ሁሌ ይጠብቅህ!
@ERMY-1972
@ERMY-1972 6 месяцев назад
ግሎባላይዜሽን ማለት ራስን ማጣት ክብረቢስነትን።የማንነት ቀውስ
@antexmynex5368
@antexmynex5368 6 месяцев назад
መሰልጠን እና መሰይጠን ተቀላቅሎብናል :: የምንድነው ወደ ቀልባችን ሳይመሽ ስንመለስ ነው :: እርማቱን እና ህክምናውን ሁሉም ከየቤቱ ከጀመረ ነገሩ ቀላል ነው ::
Далее
100 Дней Хардкора в Valheim | Ashlands
2:08:53
Spring Boot Tutorial | Full Course [2023] [NEW]
1:37:31
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
Просмотров 3,3 млн
Aka va Uka oqibati 1 qism 🫂♥️
1:01
Просмотров 2,7 млн