Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 73|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@onelovebroadcast
@amhara
@Israel
@palestine

Приколы

Опубликовано:

 

4 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@lolouds
@lolouds 6 месяцев назад
ሰሜ የመጀመሪያ ነኝ pin አርገኛ😢
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 6 месяцев назад
🙏❤🙏
@lolouds
@lolouds 6 месяцев назад
@@SemereBariawethiopia ክብር በልልኝ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏 በጣም
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 6 месяцев назад
​@@SemereBariawethiopiaወላሒ በሳቅ ሆዴ አመመኝ😂😂😂😂😂
@miz2180
@miz2180 6 месяцев назад
Endit new seme magegnet mchlew
@miz2180
@miz2180 6 месяцев назад
Endit new seme magegnet mchlew
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 6 месяцев назад
እንኳን አየሁህ ሰሜ ጠፍተህኝ ነበር።ምስሎቹ በጣም ገራሚ ናቸው።ሰው እያደር እየደነቆረ ይሄዳል?በቃ ጭልጥ ብለን ጠፍተናልኮ የለንም።ቀባሪ ያጣ ሟቾች ነን ሞተናል።እንደ አህያ እየበሉ መተኛት ብቻ።እረ አህያስ ብዙ ዋጋ አለው።እንደው ምን ጉድ ነው።ድንቁርና እስከዚህ ጥግ አለው? ሰሜ የፑሉ፡ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ አቅጣጫ ጠቋሚ፡የነብሰ ጡር ማረፊያው ገዳዮች ናቸው።ሲያረጉ እያየን እናረጋለን በማለት በሁሉም አቅጣጫ ስንኮርጅ ዙሮብን አረፍነው።እናመሰግናለን ሰሜ።አንተ ይህን ዝግጅት ከጀመርክ ጀምሮ በነቀፋ እንዲስተካከሉ ከተቸሀቸው መካከል እስኪ የተስተካከሉ ካሉ ይቅረቡ።አለበለዚያ ትርፉ ድካም ነው።በርታልኝ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 6 месяцев назад
ገራሚ ነው እኮ ሠመርየ መድረቅ ነው ለሀበሻ ማስረዳት ውጪም ያለነው አንሻሻልም በርበሬው ይሆን?😊
@za4603
@za4603 6 месяцев назад
Berberiew😂😂😂😂
@ema3852
@ema3852 6 месяцев назад
😂😂😂
@AaAA-oq5ix
@AaAA-oq5ix 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rebka5068
@rebka5068 6 месяцев назад
እይ ባርያው እረ በስቅ ልንሞት ነው ብል ይመችህ ስላም ሁን ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 6 месяцев назад
ምርጥሠው
@Ethio575
@Ethio575 6 месяцев назад
ስሜ በርታ ወንድሜ💚💛❤💪💪
@heywatwoldeyesus308
@heywatwoldeyesus308 6 месяцев назад
ጉድ ነው የመጣብን።ተያይዞ ገደል።
@addsgamachu2416
@addsgamachu2416 6 месяцев назад
Semere Eina baatame Akebarhi naye faxare ybrekehe Atmalate Lamalwe Ethiopia we memhrenhe Tanks so much my king 👑👑👑
@zheraahmed449
@zheraahmed449 6 месяцев назад
አይ ሰሙየ አገራችንን እያበላሹ ነው ያሉት
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 6 месяцев назад
እኛ ስፈር ቁማር ቤቱን ተከራይቶ የሚስራው ፓሊስ ነው
@wase-Kaza
@wase-Kaza 6 месяцев назад
ይመችህ አሪፍ ጨዌ ነው😂
@Nasuri979
@Nasuri979 6 месяцев назад
አፉን ጠረግ ሚያረገውሳ 😂😂 ወሬውን ሲቀምመው እኮ ነው .,ስወደው ግን
@butterfly2349
@butterfly2349 6 месяцев назад
LoL
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 месяцев назад
ወበታችን ❤❤❤መጣ ተባረክ❤❤
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 6 месяцев назад
ሰሜ❤❤❤
@mikiyasmekonnen1859
@mikiyasmekonnen1859 6 месяцев назад
ሰሜ አድናቂክ ነኝ አድናቆቴን ስለሚያሳንስብኝ ይቅር።ግን ሁሌም አንድ ነገር ብነግርህ ብዬ አስባለዉ ምን መሰለ እንደ አይነት አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ ብዙ አለ እና ግን አነጋገር ባለመቻል ብቻ ሚዲያዉ ኖሯቸዉ የማያወሩ ቀበሌን ብናገር ይቀየሙኛል፣እከሌን ብቃወም ያጉላሉኛል፣ተሳደብክ ይሉኛል ብሎ የፈራ ከኔም ጨምሮ እና ሰሜ የሆነ ኮንቴንት ቪዲዮ ብትሰራ እዚ ላይም ባይሆን እዛች የድሮ ፎቶ ያለባት ቤትህ ዉስጥ እንደምትሰራዉ አንተ የአነጋገር ችሎታ ስላለህ እንደ አስተማሪ ሆነ መጥፎ ነገሮች እንዴት ሌላ መስመር ሳንስት ምላሽ መስጠት የት ድረስ እንደሆነ።
@user-dl9cf4hq2t
@user-dl9cf4hq2t 6 месяцев назад
እረጂም እድሜ ይስጥህ ሰሚ ብታገኝ ትናገር ነበር
@user-my8vx9qh2w
@user-my8vx9qh2w 6 месяцев назад
የፑሉ ተመችቶኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 6 месяцев назад
ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ ደስ ይላል ሰምዬ
@user-my8vx9qh2w
@user-my8vx9qh2w 6 месяцев назад
እንዳትጥሉ የተባሉበት ቦታ ላይ ስለሆነ የሚጥሉት ለዛ ነውኮ 🤣🤣እዚህ ጋር መሽናት ይፈቀዳል ቢባልኮ ማንም አይሸናበትም ነበር 🤣🤣
@DawitAnberber-he3pl
@DawitAnberber-he3pl 6 месяцев назад
ሰሜ የመችህ
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 6 месяцев назад
ለሀገራችን ከእግዛብሄር ዘንድ መፋቴ ይምጣልን እንጂ ከባድ ነው ሰሜ
@sinalemma2459
@sinalemma2459 6 месяцев назад
ሰሜያችን ክበርልን👍👍👍👍👍👏👏👏👏😭🙏🙏🙏🙏
@merineshadal5863
@merineshadal5863 6 месяцев назад
Blessings
@nahom3427
@nahom3427 6 месяцев назад
seme we love you!!!
@user-db6ek5sy6s
@user-db6ek5sy6s 6 месяцев назад
Mariyamini.kometi.mesafi.aliwedimi.gini.bexami.Adinaqikinenyi.Abate.Berita🥰🥰🥰
@adydemissie-no7th
@adydemissie-no7th 6 месяцев назад
Seme.❤
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 6 месяцев назад
😁😁😁😁 ለጥ ብያረገኝስ በመሳርያ አላለም!!
@berhanugadissa9690
@berhanugadissa9690 6 месяцев назад
Berta bro
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour 6 месяцев назад
ሰሙ ማኛ ኑርልኝ
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 6 месяцев назад
You are amazing Seme
@honeywine1
@honeywine1 6 месяцев назад
THANK YOU FOR EVERYTHING 🙏🙏
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 6 месяцев назад
tnank you bro
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 6 месяцев назад
እንዴ ሰሜ የፈረስና የኳስ ቁማር ኢትዮጵያዊ ውስጥ አለ ልጆቻችንን ከዚህ እናውጣ ብለው ኢትዮጵያ የገቡ አውቃለሁ የት ነው ልጆች ሰላማዊ ዜጋ ሆነው የሚያድጉት?
@samuelkelemework2605
@samuelkelemework2605 6 месяцев назад
የነፍሰ ጡሮች መፈጥፈጫ በጣም ያስቃል፣ 😅😅😅😅
@Becxx88
@Becxx88 5 месяцев назад
I have anger issues when I get something fixed in Ethiopia. 😂😂😂
@AsmeArubi
@AsmeArubi 6 месяцев назад
Demara 8 temechegn hahahahahaha thanks bro. you make my day good with Lough and inspiring idea.
@adesizementube7262
@adesizementube7262 6 месяцев назад
😁😁😁😁😁😁😁😁 እረ ጉድ ነው መብሠል ነው
@TadeleA
@TadeleA 6 месяцев назад
ለሞተ አላለቅስም የሞተማ ሙቶል ካለቀስኩኝ አይቀር ላገሬ አለቅሳለው ።ልጆቼ እያለች በቁም ለሞቱባት
@Trure7Love
@Trure7Love 6 месяцев назад
ሸገር ፋራ ወረራት‼️‼️‼️
@khalidasmamaw6652
@khalidasmamaw6652 6 месяцев назад
አይ ሰመረ አሏህ ይሁንህ የኢትዮጵያ ጉዳይ እኮ ሁሉ ነገር ነው ብልሽትሽት ያለው። እንደ ሀገር ዘቅጠናል!! በተለይ ሙስናው😮
@funnyEthiopia2023
@funnyEthiopia2023 6 месяцев назад
they are right because the room may also be used for other purposes.
@abnetfantaye5826
@abnetfantaye5826 6 месяцев назад
በሳቅ ገደልከኝ😂
@maheltendale
@maheltendale 6 месяцев назад
ህዝቤ በቃ ደንቆሮ ሆኖ ቀረ በጣም ያሳዝናል😢
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 месяцев назад
Denkoro bechaa
@user-bf5bc4qj1l
@user-bf5bc4qj1l 6 месяцев назад
አንችስ
@Kiya1326
@Kiya1326 6 месяцев назад
👏👏👏👏
@amansintayew5020
@amansintayew5020 6 месяцев назад
ከምር 40/60ኮንዶሚንየምን ያየሁት ቀን የአካል ጉዳተኞች መወጣጫ ስለሌለው በጣም አዝኜ ነበር ተባረኩ ይታሰብበት
@karozimathestar929
@karozimathestar929 6 месяцев назад
ባለበሬዉ አህያ ከደረሰዉ ብሎ ነዉ ሚቆምረዉ?
@user-my4ul2rx3g
@user-my4ul2rx3g 6 месяцев назад
ምልካም ሰው ነህ
@Hana-3838
@Hana-3838 6 месяцев назад
🖐👍👍👍👍👍❤
@ziye1715
@ziye1715 6 месяцев назад
Welcome seme ende hulem yeleben adreselen ❤
@ef6079
@ef6079 6 месяцев назад
ጀግና😂
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 месяцев назад
በሳቅ 😂😂😂ቀዳዳው😂😂አሸጉት
@melatasefa5991
@melatasefa5991 6 месяцев назад
Endanet ayenet 100 sew bınor halafınet mısemaw ....enseltn nbr 😢😢becha yasaznal
@Mihiret855
@Mihiret855 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 ቀበሮ 06 is killing me hahahaha ትችላለህ ሙት
@AbdulfetaSultan-it4qz
@AbdulfetaSultan-it4qz 5 месяцев назад
ሰሜ ግን የአርሰናል ደገፊ ነህ እንዴ😂😂
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂👍
@NorthElectronFix
@NorthElectronFix 6 месяцев назад
ye mobile.bettungun man benegereh bro
@ermiwain4946
@ermiwain4946 6 месяцев назад
ወዴት መሄድ ትፈልጋለህ?
@YezabAbebe-ic1yn
@YezabAbebe-ic1yn 6 месяцев назад
ለማነው እምትናገረው ሰሚው ማነው ??
@miz2180
@miz2180 6 месяцев назад
Seme endit magegneh
@bizuneshteshom7987
@bizuneshteshom7987 6 месяцев назад
Ayyyy ethiopia ende zndro twreda atqem 😢😢
@haymibayou1716
@haymibayou1716 6 месяцев назад
እንደው ሴቶቹን ግርፍ ማረግ ነበር ሆሆሆ ምን ጉድ ነው
@Lijyisak-yf8uc
@Lijyisak-yf8uc 6 месяцев назад
Seme andegna vertual ena football betting yleyayal Siketl andand mslochhu awkew hon teblew tkuret lemesab teblew ytezegaju ymeslgnal amesegnalehu lij yisak negne ke gurdshola Lambert
@user-ow2oe7jf3b
@user-ow2oe7jf3b 6 месяцев назад
Seme enkuan dehna metahilegi wendem
@Fano-gz9hf
@Fano-gz9hf 6 месяцев назад
To 4kilo ehhhhhhhhh
@AaAA-oq5ix
@AaAA-oq5ix 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Abi50505
@Abi50505 6 месяцев назад
Abo ymech 😂😂😂😂
@salamethiopia430
@salamethiopia430 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 6 месяцев назад
እያነቡ እስክስታ አለ!
@samikaza6735
@samikaza6735 6 месяцев назад
Lesak weynes lalekes 😂😞
@abenezerkassaye
@abenezerkassaye 6 месяцев назад
ደረጃው ምንድ ነው😂😂😂😂
@dagm3620
@dagm3620 6 месяцев назад
ኧረ ቤቲንግ ከይደለም “kono" ወይም "spin" ይባላል
@naomifassilfassil2367
@naomifassilfassil2367 6 месяцев назад
ለጥ ብያረገኝስ 🤣🤣🤣 uff
@Abi-jh8vj
@Abi-jh8vj 6 месяцев назад
Ere keno nw betting aydlm
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 6 месяцев назад
ህግ ቁጥጥር የሚል ሰው ይገርመኛል
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 6 месяцев назад
መንግስት የሌለው ሀገር ነው የሆነው😢
@semekasa2115
@semekasa2115 6 месяцев назад
Barch Pc nw
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@abenezerbezabeh9059
@abenezerbezabeh9059 6 месяцев назад
Enema enqilf hula enbi aleng be keno betting
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@rahelgenet1866
@rahelgenet1866 6 месяцев назад
😂😂😂😂yezarewus yileyal seme birtatun yistih engidih Wedet mehed yifeligalu??? Yemilew betam temechegn😂😂😂😂
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 месяцев назад
ሰሜ እንዴያው አረ ምን ጉድ ነው አገር ወዴት እየሄደች ነው ? 😢 እንደው በሞቴ ምን ይሻለናል ???
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 6 месяцев назад
አንጀት አድረሰ ነህኮ
@gezahegnfikru5615
@gezahegnfikru5615 6 месяцев назад
ቆሻሻ እዚ ይጣሉ ቢል ማንም መጣያ ውስጥ ስለማይጥል እንዳይደገፍ ተደገፍ እንዲጥል አትጣል ይሄ የገባው ይሆናል
@ASKALESMELALEM-hl4tk
@ASKALESMELALEM-hl4tk 6 месяцев назад
ቆሻሻ መጣያ ወድጀዋለሁ ሰው የተከለከለን ነገር ስለሚወድ በስነስራት ቦታው ላይ ይጣላል
@melakunigus1533
@melakunigus1533 4 месяца назад
''ሰመረ ቃርያው ''!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ቢሆን ስምህ ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ቃርያ ስትቅረጥፈው ኣንዳንዱ ያቃጥልሃል ፣ኣንዳንዱ አያቃጠለ ያስቅሃል፣ኣንዳንዱ አያስለቀሰ ያስቅሃል፣ ብጠቅላላው ቃርያ ለጤና ጥቃሚ ስለሆነ አያቃጠልህም ቢሆን ሱስ ይይዝሃል። አንተም ቅጽል ስምህ ቃርያ ቢሆን ከሞያህ ጋር ዪሚስማማ ይመስለኛል። ''ባርያው'' የሚለው ግን ኣይወክልህም። አንደ ባርያ ተሽጠህ ከሆነ አንጃ።
@melakunigus1533
@melakunigus1533 4 месяца назад
''ሰመረ ቃርያው ''!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ቢሆን ስምህ ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ቃርያ ስትቅረጥፈው ኣንዳንዱ ያቃጥልሃል ፣ኣንዳንዱ አያቃጠለ ያስቅሃል፣ኣንዳንዱ አያስለቀሰ ያስቅሃል፣ ብጠቅላላው ቃርያ ለጤና ጥቃሚ ስለሆነ አያቃጠልህም ቢሆን ሱስ ይይዝሃል። አንተም ቅጽል ስምህ ቃርያ ቢሆን ከሞያህ ጋር ዪሚስማማ ይመስለኛል። ''ባርያው'' የሚለው ግን ኣይወክልህም። አንደ ባርያ ተሽጠህ ከሆነ አንጃ።
Далее
ЛИПЕР ДЛЯ ТЕЛЕФОНА 🤯
00:59
Просмотров 577 тыс.
RC Helicopter save the PIG 🚁🕹️🐷 #shorts
00:25
Твои каникулы в детстве😁
1:00