Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 81|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

24 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@askme7620
@askme7620 2 месяца назад
ባሪቾ እኛ የደርግን ውሃ ጠትተን ያደግን ልጆች ጨዋዎች እኮ ነን ። እንኳንስ ቤተሰብን ቀርቶ ጎረቤትንና አስተማሪን መንገድ ላይ ስናይ የምንገባበት ይጠፋን ነበር ። የአሁኑ ትውልድ ግን ከአስተማሪው ጋር ለቂማ ይቀጣጠራሉ ። የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ጊዜ ላይ ነው ያለነው ! ደ
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 2 месяца назад
😭😭😭😭 በጣም እንጂ እኔማ አላገባም አልወልድም ሁላ ብየ እወስናለሁ
@meserachbekele5368
@meserachbekele5368 2 месяца назад
You deserve to be Supreme Court Judge you are amazing gentleman I wish there is more people like you 👏🏽
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 2 месяца назад
ሰላም ሰሜ እንዴት ነህ እኛ ልጆች ሆነን አስታዉሳለሁ አያቴ እህቴን ግማሽ ኪሎ ስኳር ግዢ ብላት ኪሎ ይዛ መጣች ከዛ መልሻት ግማሿን አለቻት ባለ ሱቁ ነዉ የሰጠኝ ብትል በግድ ያስመለሰቻት አሰታዉሳለሁ የሰዉ ብር የሰዉ ነዉ አለች እና አሁን ተገኝቶ ነዉ ይልሀል በኔ አስተሳሰብ የሰዉ ነገር የሰዉ ነዉ ደጉ ጊዜ ይመልስልን ሰሜ🎉
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 2 месяца назад
ባርችዬ ፈቶ የለቀቀብን ህግና ስርዓትን አስከብርልን ብለን የመረጥነው ስልጣን ላይ ያለው ነው 4.
@MihireteabTesfaye
@MihireteabTesfaye 2 месяца назад
እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ለምትሰራው ስራ ሁሉ ፈጣሪ ውለታህን ይመልስልህ መቼም በዚህ ጊዜ እውነት ከመናገር በላይ ውለታ የለም
@user-uo3rv9nk4c
@user-uo3rv9nk4c 2 месяца назад
ሰሜ ሁሌም ስለምፈልግህ በጣም ባትወፍር ሸንቀጥ ብትልልኝ እስፖርት ብትሰራ ደስ ይለኛል።ትንፋሽ እንዲያጥርህ አልፈልግም
@tadessebulti453
@tadessebulti453 2 месяца назад
ሠመረ የዛሬው ዝግጅህ በእውነት ይለያል ሠሚ ካለ የልብ አድርስ ብዬሃለሁ ይህን በተመለከተ እየተከታተልክ አቅርብልን ተመችተኸኛል ።
@user-iq4fi9sf7o
@user-iq4fi9sf7o 2 месяца назад
fb ላይ ፎቶው ተለቆ የሄ ጀግና ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጉድ ያደረገው ብለው ፖስት ተደርጎ ገርሞኝም አናዶኝም ኮመንት ላይ ብገባ ኮመንቱ ሁሉ ጀግና የሚል መሆኑን አይቼ 😭😭😭😭 የሀገሬ ሰው ሀገሬ የሚል ቃል ብቻ የሚለፈልፍ እና የሆነ ትርፍ ሀገር ያለው ነው የመሰለኝ የከሰረ ትውልድ ብቻ ሰሜ አንተ ግን ተባረክ
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 2 месяца назад
ሠሜ ሠላምህ ይብዛ ኢሔን ሐሳብህን አንድ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊ ቢሰማው ደስ ይለኛል ኢሔን ሀሳብህን የተማሪዎቹ ወላጆች እራሳቸው ሀሳብህን ሊደግፉ ይገባል እደዚህ ያለ ተማሪ ተመርቆ ስራ ሐላፊነት ላይ ቢቀመጥ ሀገር አለቀላት በእንቁላሉ መቅጣት ትውልድን ማንጻት ነው።
@almazakalu
@almazakalu 2 месяца назад
የሰው ልክ ነህ በጣም አገርህን የምትወድና ሕዝብህን የምትጠብቅ ስለሆንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ።
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 2 месяца назад
ክበርልን ወንድማችን
@babadebrye
@babadebrye 2 месяца назад
እንደ ሀገር ወድቀናል ተያይዘን ወደ ገደል እየተንደረደርን ነው እረኛውም ጉዞውን ማወቅ ተሳነው ፈጣሪ በጥበቡ ይጎብኘን እንጂ ያስፈራል የዘወትር አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ 😊
@tesfishsofi
@tesfishsofi 2 месяца назад
አቦ ሰሜ የእውነት አንጀት አርስ ነህ እኮ! በርታ ወንድሜ... የምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ነህ!!!
@eyerusalemeyerusalem8385
@eyerusalemeyerusalem8385 2 месяца назад
ሰምዬ አንተ እኮ ሁሌም በወቅቱ ለሚከሰቱት ድርጊቶች እንደገሰፅክ ነው የሚመለከተው አካል መልስ አለመስጠቱ ያናድዳል ለሁሉም ልቦና ይስጠን ወደማንነታችን እንመለስ ሰምዬ ላንተ ግን እ/ግ ያክብርልን የአገር ተቆርቋሪ የትውልዱ ጭምር አሳቢ ነህ እድሜ ይስጥልን በርታ!!
@eyobbekele9467
@eyobbekele9467 2 месяца назад
ሰሠረ ሁሌም እናከብርለን
@user-hq3ts6le7q
@user-hq3ts6le7q 2 месяца назад
በእውነት አንተ ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤
@LionJuda-rm2ym
@LionJuda-rm2ym 2 месяца назад
እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር በርታ ከጎንህ ነን 17:13
@mariyemazengeya403
@mariyemazengeya403 2 месяца назад
ሰሜ ከሰው ተራ ከወረድን ቆየን እኮ አንተን ግን አድናቂህ ነኝ በርታ
@me_212
@me_212 2 месяца назад
በ academically በ technically በ trading በ polotics በአጠቃላይ እንደ ማህበረሰብ በብዙ ነገሮች ወድቀናል.... የሚያሳዝነው መውደቃችንን በአግባቡ አለማወቃችን በራሱ ሌላ መውደቅ ነው...መልካም ልቦና እና ሰላም ለሁሉም
@biniYam5661
@biniYam5661 2 месяца назад
ሰምዬ እናመሰግናለን ዕይታህን አደንቃለሁ መሰረታዊው ነገር የዚህ ዘመን ውርደት የሚጀምረው ከየትም ይምጣ ገንዘብ ብቻ ያዝ የሚባል ከንቱ አስተሳሰብ ትውልድን አበላሽቷል አሳሳቢ ነው ሰምዬ ደሞ ከዘመኑ የዩኒቨርስቲ ተማሪ 1% ጥሩ ከአገኘ በቂ ነው ከንቱ ግዜ
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ እንኳን የዚህ ጀነሬሽን ትውልድን ለእናትህ ለቅድስት ድንግል ማርያም ስትል ባርክልን ቀድስልን።አቤቱ እንማጸንሃለን አሜን።
@user-nf3it9lw9o
@user-nf3it9lw9o 2 месяца назад
ዛሬ የመጀመሪ ሰው ነኝ ሰላም ሰሜ ምርጥ ሰው ነህ እኮ አንተ አስተማሪ ነው ሃሳብህ
@SolomonFikade-vb9ib
@SolomonFikade-vb9ib 2 месяца назад
Ashkabach
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 месяца назад
የመለስና ገነት ዘውዴ ስዩም መስፍን ውጤት ትውልድ ወንድሜ
@fawuziiamiye1398
@fawuziiamiye1398 2 месяца назад
ደስ የሚለኝ አንድ የኔ ቱርክ አባባል አለ « ለ በዳይ ምህረት ማሳየት ንፁሃንን መበደል ነው » ይላሉ ❤❤
@gerardotube7565
@gerardotube7565 2 месяца назад
የባንኩ ሰራተኞች እራሳቸው ናቸው የሰረቁት እባክህ
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 месяца назад
ማስረጃ ካለህ እባክህ ላክልኝ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 2 месяца назад
ሀገራችን ገዳይ ና ሌባ አጭበርባሪ መተተኛ በዝቷል ትርፉ ውድቀት እና ስራ አጥ ይበዛል እንዳልከው ሰሜ ቅጣት የለም ትክክል ነህ
@mlgglm9051
@mlgglm9051 2 месяца назад
ወንድሜ ሰመረ በጣም ነው የማከብርክ አንተ ልዩ ሰው ነክ
@MeD20234
@MeD20234 2 месяца назад
I swear to God you are the best person I know on RU-vid. Carry on with what you’re doing, say the right thing and awaken people’s minds. ምርጥ ሰው ነህ በርታ።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 месяца назад
እንደው እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ የሰው ኳስ ይዘሽ መጣሽ ተብዬ ተገርፌ አውቃለሁ። ለዛውም በሚቀጥለው ቀን ለምመልሰው ።ለምታረገው ነገር ግን ምስጋና ዬ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይድረስህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@girmadesta6917
@girmadesta6917 2 месяца назад
የዘጠና ተማሪ ነበርኩ 3 points አምጥቼ እንኳን በመከራ ነው ተግባርእድ የገባሁት በድጎማ የገባ ተማሪ ጥቅም የለውም በትክክለኛ ሌቦች ናቸው።
@mekibuser9912
@mekibuser9912 2 месяца назад
Allah admena tena yisth
@eyobbekele9467
@eyobbekele9467 2 месяца назад
I would like to say thank you for all your responsible comments Semere.Thank you
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 2 месяца назад
እድሜህን ረጅም፣ ጤናህን ሙሉ ጤነኛ እንዲያው ምን ልበልህ?...ተባረክ አቦ!!!!ኡፍፍፍፍፍ!!!.....አንጀቴን እኮ ነው የምታርሰው!!!!!....ሰሜ!!!! ነፍ አመት በጤና ኑርልኝ!🥰🥰🥰
@fasoMak
@fasoMak 2 месяца назад
ሰሜ ሃሳብህን ሙሉ በሙሉ እጋራለሁ፡፡ይመችህ ባሪያው!
@Kiya1326
@Kiya1326 2 месяца назад
ሰሜ ኢሄ ያንተ ኳሊቲህ ነው በርታ አንድ ቀን ምናልባት ኢሄ አስተሳሰብ አቢዬት ሊሆን እንሚችል አልጠራጠርም!!
@gari_abebe
@gari_abebe 2 месяца назад
👍👍👍 Jegna neh Samere berta Yene wendem
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 месяца назад
ይመስለኛል ባንኩ ወሰዱ ያሏቸው ተማሪዎች ሙሉ መረጃ ያላቸው አይመስለኝም እንዲያው እናውቃለን በማለት ልጆቹ ፈርተው እንዲመልሱ መሰለኝ እንጂማ እንኳን መረጃ ኖሯቸው ይቅርና እንዲሁ አይደል እንዴ ፓሊስ እያዳፋ የሚወስደው ለማንኛውም ህግ የለም
@fasiltsegaye1244
@fasiltsegaye1244 2 месяца назад
ሰመረ እ/ር ይባርክህ ወንድሜ እጅግ ታላቅ አዋቂ እና አርቆ አሳቤ አገር ወዳድ ጀግና ነህ። ህግ ማንም እየተሳ የስሜቱን ሚጭንባት አይደለችም ። መሰረታዊ የህግ ግንዛቤ በተለይም በክብር የመኖር ሀሳብን የመግለፅ ሙያህን በነጻነት የመተግበር መብት፥ ሰብአዊ መብቶች ላይ ጭራሽ የማዋውቁ ሲሾሙ ሁሉን እንደፈለጉ ማድረግ እንደሚችሉ የሚመስላችው ሰዎች በዝተዋልና በዚህ ጉዳይ በርታልኝ ወንድሜ። የባንኩ ፕሬዝዳንት እንደተሳሳቱ እቆጥረዋለሁ ካሉ ብሩን አልጠይቅም ምሬቸዋለሁ ማለት ይችል ይሆናል እሱምን ከራሱ ተክቶ እንጅ የህዝብ ንብረት ላይ እንደፈለገ ማዘዝ አይችልም አቃቢ ህግ ክስ መስርቶ ሌቦችን ማስቀጣት ግን የማንም ሳይሆን የህግ የበላይነት ነው።
@fre6233
@fre6233 2 месяца назад
አይ ጉድ ትምህርት እንደዚህ ቀልድ ሆነ😮 በዚሁ በኛው ዘመን😀እኛም እኮ በኛ ዘመን ልንል ነው።ጭራሽ ባንክ ዘረፋ!በእውነት በጣም ያሳዝናል።ሰሜ እናመሰግናለን።
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 2 месяца назад
ምነው በበሀገራችን ላይ የሚፈጸመው ወንጀል በዓለም ላይ ያልታየ እና ያልተሰማ ነውና ።እባክህ ቸር ሩህሩህና አዛኝ አባት እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን።አሜን።።
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 2 месяца назад
ሰሜ እረ ምርጥ አሳብ ነው የምታቀርበው በአንተን አሳብ የማይስማማ ካለ ሌባ ብቻ ነው ያንተን አይነት ባገራችን ያብዛልን 🙏🙏❤
@melkam1502
@melkam1502 2 месяца назад
ሰሜ እየሳቅን ብዙ በጣም ብዙ ቁምነገሮችን ካንተ አግኝተናል በተለይ እኔ እንደግለሰብ ለምናልፍባቸው ማህበራዊ ቀውሶች መፍትሔ ብለህ የምታቀርባቸውም ሀሳቦች ሰሚ ካለ በጣም ድንቅ ናቸው ። ሊሰርቅ እጅከፍንጅ ካልተያዘ ስራ ነው ተብሎ ሲበረታታ የተቀረፀ ትውልድ የሀሳብ ለውጥ ተደርጎ አንተ እንዳልከው እንደ ወንጀለኛ ካልተቀጣ መጪው ኢትዮጵያዊ ትውልድ ወንበዴ ይሆናል ፣ እኔ ብዙ ነገሮችን ሳስብ ኢትዮጵያውያኖች ወዴት እየሄድን ነው ??? ምነው ሃይ ባይ ከልካይ አጣን? ምነው ህሊናችን ፍሬን በጠሰ??? ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ትውልድ ለምን ጠፋ??? ይሄ ሁሉ ኢንተርናሽናል ቸርች እያሉ የሚያደናቁሩን ላይፋቸው ከአዳራሽ ዝላይ ማለፍ አቃተው??? ፓስተሩም ቄሱም ኡስታዙም ዝም ዝም ዝም??? ታዲያ ወንድሜ ሰሜ የቄሱን የፓስተሩን የኡስታዙን ትምህርት እየሰጠኸን ስለሆነ እናመሰግንሃለን። እባካችሁ ሰሜን ተረዱትና ዕርዱት ስራችሁን ስሩ ። ሌባን ሌብነቱ ተነግሮት ይታረም ይቀጣ ልምምጥ አያስፈልግም ። ግን ደግሞ ያቺን ሴት ኃጢያተኛ ነች ብለው ትልቁ ሊቀካህን ኢየሱስ ጋ ሲያቀርቧት ኃጢያት የሌለበት ይውገራት ሲላቸው የፅድቅ ሰብዕና ስለሌላቸው እንደ እርሷ ኃጢያተኞች ስለሆኑ ጥለዋት እንደሸሹ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹም አገር አስተዳዳሪዎችም ሁሉም ሌባ ስለሆነ ነው የሚለማመጧቸው??? ችግሩ ዘርፈብዙ ነው ፣ ሀገር ብንመጣ ሻንጣችንን ከቦሌ ኦና ምድረበዳ እያረጉብን ፣ ኧረ ኢትዮጵያ ግን ችግርማ አለ እንደ ፊዚክስ ሳላወሳስበው ሌብነት ህጋዊነትን አግኝቷል፣ ሰሜ ግን አይናችን አላይ ያለውን እያሳየኸን ነው በርታ
@bulchabekele1782
@bulchabekele1782 2 месяца назад
"ብሩ ለባንኩ ከመመለሱ ይልቅ ህግ አለመከበሩ ያሳስበኛል።" እጅግ በጣም የረካሁበት ዝግጅት ነው።እኔ የባንኩ ባልደረባ ነኝ በዚህ መልኩ እይታ ሰፋ ብሎ በመቅረቡ ረክቻለሁ።
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 2 месяца назад
Great your right CBE please listen to this Guy,
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 месяца назад
ሰላም ሰሜ እንዴት *ነህ እኛ ልጆች ሆነን አስታዉሳለሁ አያቴ እህቴን ግማሽ ኪሎ ስኳር ግዢ ብላት ኪሎ ይዛ መጣች ከዛ መልሻት ግማሿን አለቻት ባለ ሱቁ ነዉ የሰጠኝ ብትል በግድ ያስመለሰቻት አሰታዉሳለሁ የሰዉ ብር የሰዉ ነዉ አለች እና አሁን ተገኝቶ ነዉ ይልሀል በኔ አስተሳሰብ የሰዉ ነገር የሰዉ ነዉ ደጉ ጊዜ ይመልስልን ሰሜ*
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 2 месяца назад
ትክክል የልብ አድርስ ሰም❤
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 2 месяца назад
ሰሜ ጀግና በርታልኝ
@abich2036
@abich2036 2 месяца назад
እንደዚህ አይነት ትውልድ ይዘን ነዉ እንግዲህ ሀገር የምንገነባዉ
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 2 месяца назад
ሰሜ በጣም የሚገርመኝ እኛም ድሮ እንበል? እድሜዬ ራሱ ትልቅ መሰለኝ እኮ! እሩቅ ለሩቅ ነን።
@Odiyena
@Odiyena 2 месяца назад
sela ewinati mekitacha mehoni alibachiwe ones for all zenidiro emanayewe nageri yela mechami allha yetibekihi bro le hagerihi norelati
@tedywoubshet2916
@tedywoubshet2916 2 месяца назад
Fetari yebarkeh seme...
@lidolido3071
@lidolido3071 2 месяца назад
በእውነት ግራ የገባው ጉዜ
@Gebetaentertainment
@Gebetaentertainment 2 месяца назад
ሰምዬ በርታ
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 2 месяца назад
ሰሜ ውስጠ ቀዩ ተባረክልን
@amaredesalegn4836
@amaredesalegn4836 2 месяца назад
ምርጥኮነህ
@tpwb5882
@tpwb5882 2 месяца назад
You are a True example of real masculinity.
@befirduandeto8146
@befirduandeto8146 2 месяца назад
You are funny and educational!
@enat1821
@enat1821 2 месяца назад
አፍህ ይባረክ❤😘😘
@enayko5471
@enayko5471 2 месяца назад
Enkowan temelesk metakelegn semey barechi 😘 Ashabekn betam new yemidegefew demom yemitenagerw tekekel new Thanxs so much ❤👍
@danielyitages4637
@danielyitages4637 2 месяца назад
Abo. brother keep going. I Support your constructive idea.
@metasebiamendaya1278
@metasebiamendaya1278 2 месяца назад
💯 agree with you are right.
@AnanyaShewangizaw
@AnanyaShewangizaw 2 месяца назад
addicted new ywhonkut be asabochk thank you seme we love you and support you
@godlovesus404
@godlovesus404 2 месяца назад
እውነት ብልሃል
@nahomgirma6684
@nahomgirma6684 2 месяца назад
Respect !!!!!!!!!!!!!!!
@blackink9
@blackink9 2 месяца назад
ሰመረ ባንኩ ምንም ዓይነት መረጃ ያለው አይመስለኝም ለዚህ ነው ማባበል የፈለገው
@fasilteshager405
@fasilteshager405 2 месяца назад
ባንኩ እያንዳንዱ መረጃ አለው። እየተደወለ መልሱ የሚባለው እኮ መረጃ ስላለው ነው።
@amanuelmekonnen3210
@amanuelmekonnen3210 2 месяца назад
Thanks very much 😀 is moral
@amanuelmekonnen3210
@amanuelmekonnen3210 2 месяца назад
Thanks Br you are especial
@yohannesbekele-ei6sl
@yohannesbekele-ei6sl 2 месяца назад
ትክክለኛ ሰው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@user-ce5jn8le3s
@user-ce5jn8le3s 2 месяца назад
Welcome. what a person ❤
@girmaseid8485
@girmaseid8485 2 месяца назад
Thank you Semere! Spot on!
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 2 месяца назад
ሰሜ❤❤❤❤
@meazabeyene9628
@meazabeyene9628 2 месяца назад
You are hero
@wubshetbelete7602
@wubshetbelete7602 2 месяца назад
ወንድሜ አንተ ለሀገር እና ለማህበረሰብ የምትቆረቆር ብሎም ሙያህን በትክክል የምትፈፅም ሰው ነህ። በርታልን። ባለሀብቶችም እንደዚህ አይነት ሰወችን እስኪ ስፖንሰር አድርጓቸው?
@AbiyZerihun-kr9eo
@AbiyZerihun-kr9eo 2 месяца назад
ሰሜ አንተ ክበርልኝ። እንዲህ ተዝረክርከን የት እንደምንደርስ አላውቅም፡ሰለ ዘረፉትም ሰለ አዘረፉትም ብዙም ምለው የልኝም፡ ግን በሀቅ እቺን የእዉነት ሀገር የምታገለግሉ ለእናተ ክብር አለኝ።
@bezawitketema346
@bezawitketema346 2 месяца назад
ወይ ሰሜ እንደው ስወድህ
@fantunegussie5647
@fantunegussie5647 2 месяца назад
Seriously I don’t have words for you Semai it is real talk I always see humanity responsibility on you keep it up bro
@konjittedla2099
@konjittedla2099 2 месяца назад
I wish there are more people like you
@tiruworkteka9560
@tiruworkteka9560 2 месяца назад
God bless you Seme Baryaw, you are great
@yadolij8239
@yadolij8239 2 месяца назад
ልክ ነህ : የደከመ ባንክን ማድረግ እንዳለበት እንኳ አያውቅም : መሰረቁ ሳያንሰው። ይህን ማናጅ ማድረግ ያልቻሉ ደካሞች : ቢሰረቁ አይገርምም።
@wadatdir5669
@wadatdir5669 2 месяца назад
You said it all, man!
@user-hz3uv3zz6k
@user-hz3uv3zz6k 2 месяца назад
ከተማሪዎቼ ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ስንነጋገር "አረ!ቲቸርዬ የተማሪዎቹ ስራ ትክክል ነው።"ብለው ሲሞግቱኝ መጨረሻችን ናፈቀኝ።
@user-tc8lt5yj6n
@user-tc8lt5yj6n 2 месяца назад
Keep it up
@user-zj8dq7lu8p
@user-zj8dq7lu8p 2 месяца назад
as always you are just amazing bro, enlighten us enlighten our society.
@KdusGebrial
@KdusGebrial 2 месяца назад
ስጀመር በኢትዮጵያ ከጨዋ ሌባ ይበዛል
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 2 месяца назад
ደሜዋ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uk3sn1hu9y
@user-uk3sn1hu9y 2 месяца назад
❤❤❤❤
@wondersonayele3723
@wondersonayele3723 2 месяца назад
Bravo Seme.
@tewabebayu3202
@tewabebayu3202 2 месяца назад
Keep your struggle for the better community Dogma.
@workiyeadere37
@workiyeadere37 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ አረ የት እንዳለን ግራ ገባን እኮ የኔ ወንድም።
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 2 месяца назад
ትክክል ዘመድ እንኮን ቤሰጠን ለምን ተቀበላቾ ተብለን እንመታ ነበር ። አዋ በደሪግ ጊዜ ነው ያደኩት። ጊዜውን ይመልስልን ። በሪታ ወንዱሜ
@FikaduAbebe-gc3qy
@FikaduAbebe-gc3qy 2 месяца назад
Welcome 😊😊😊
@QOA77
@QOA77 2 месяца назад
አቦ ጤና ይስጥህ ንገርልኝማ የሚሰማ ቢኖር እኮ ነው ግን አንተ ተናገር ሓላፊነትህን ተወጣ
@mogesteshome9034
@mogesteshome9034 2 месяца назад
The best +++++
@samsonalemu3497
@samsonalemu3497 2 месяца назад
Top man
@mamush9189
@mamush9189 2 месяца назад
እንደ ሀገር ሞት ነው ያለብን ችግር ጦርነት በላይ ......የከሸፈ ትውልድ አስተምሮ ማስመረቅ ሞት ነው ያውም የትውልድ ሞት😢😢😢 ወይኔ አገሬ
@tegenenigussie8899
@tegenenigussie8899 2 месяца назад
ትክክል
@YonasTesfaye-bj3pc
@YonasTesfaye-bj3pc 2 месяца назад
ተመርቀዉ ወደስራ አለም ሲቀላቀሉ አስቧቸዉ እንደኔ እንደኔ ክፍለ ከተማን እሚመርጡ ይመስለኛል
@natydereje1407
@natydereje1407 2 месяца назад
Thank you seme brother
@yetiba
@yetiba 2 месяца назад
20ዎቹ መጨረሻ ነኝ የልብ አውቃ እኮ ነህ ሰሜ
@user-qt9eu3lc1j
@user-qt9eu3lc1j 2 месяца назад
በጣም ትክክል ነው ምን አይነት ትውልድ ማፍራት እደሚፈልጉ
Далее
Каха ограбил банк
1:00
Просмотров 6 млн
Hài một chút thôi
0:43
Просмотров 16 млн