Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 84 - 2|  

Semere Bariaw
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Месяц назад
በ"ጨ" ፊደል ላይ "ተሳስተሀል" ላላችሁ ሁሉ ሲሆን ሲሆን ምንድነው ብሎ መጠየቅ የአባት ነበር። ለማንኛውም ግን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ከገጽ 51-53 ድረስ ያለውን አየት እንድታደርጉት እለምናችኋለሁ። archive.org/details/kidan-sewasew/page/n52/mode/1up
@genetmk468
@genetmk468 Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን።ኑርልን: ወመዝገበ ቃላት ያዘጋጁልንን እስከ ቤተሰባቸዉ እናመሰግናቸዋለን።
@user-qx8bg6tl8g
@user-qx8bg6tl8g Месяц назад
😂😂😂ጨ ተቆርጧል
@user-bm8mk2yb4x
@user-bm8mk2yb4x Месяц назад
Seme yemitakerbachew Hulu bemikeneyat bicha sayhon bemerejaa ena bemasereja yetedegef selhon hulem akebarih negn
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 Месяц назад
እንዴት እንደምትመቸኝ እኮ!!! ለጥያቄ ሁሉ እውቀት ተኮር መልስ!! ሰላምህ ብዝት ይበል ወዳጄ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@endemenge
@endemenge Месяц назад
አንተ ትለያለህ!!!!🙏🙏🙏🙏
@assegidtilahun7804
@assegidtilahun7804 Месяц назад
መካሪና ተቆጪ በጠፋበት፣ በእውነትና ልበሙሉነት የምታቀርባቸውን ቁምነገሮች፥ ምናለ በዋናዎቹ የመንግስት የመገናኛ ብዙሃን ሕዝብ በተማረባቸው፤ የዘወትር ምኞቴ ነው። ሰሜ በርታ እግዜር ይስጥልን።
@zerlhuntafese6863
@zerlhuntafese6863 Месяц назад
ሰሜ ሁሌም አንተ አንደኛ ነክ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤ እናቴ ሀገሬ ይቸምክ ወንድሜ
@MintesnotMamo
@MintesnotMamo Месяц назад
ኸረ አንተ በእውነት ከልብህ ሠው ነህ ሰሜ🙏🙏🙏🙏 ፕሮግራሞችህ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆኑ የድርሻዬን አደርጋለሁ። #ሼር #ኮሜንት
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Месяц назад
ጨዋ ኢትዮጵያዊ ሰመረ ዛሬ ያመጣኸው አሳብ በጣም ያንፃል በርታ ኢትዮጵያችን ለዘለአለም ትኑር እናመሰግናለን ሰሜ እድሜ ይስጥክ አምላክ
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሞገስ ያኑርህ አንተን የመሰለ ዮትዮቨር ያብዛልን እንዲህ የሚያስተምር እውነትን የሚናገር።
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Месяц назад
ሰሜ እንደው እንዴት ላመስግንህ መድሃኔአለም አብዝቶ ይባርክህ በተናገርከው ሁሉ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ የሚሰማ ቢኖር የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ብዙ ነገር ይስተካከላልና ኑርልን። 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏100%
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Месяц назад
የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ❤❤❤ዘርህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ እንዳንተአይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤
@tewodrossteka2779
@tewodrossteka2779 Месяц назад
እድሜና ጤና ይስጥ
@thisisethiopia667
@thisisethiopia667 Месяц назад
You are best community lawyer, advocate.....Thank you !!!
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e Месяц назад
U are VIP in Ethiopia.. Especially our values&calture.
@TasemaTagane-zx2ws
@TasemaTagane-zx2ws Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ same mirx sawu nuriling
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 28 дней назад
ባትዬ እግዚህአብሄር ይጠብቅህ እመብርሃን ትጋርድህ ። 🤲🤲🤲
@aklogtadesse5945
@aklogtadesse5945 Месяц назад
አንተ ጀግና 🙏
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 Месяц назад
ሰሜ ምርጥ ሀሳብ አቅራቢ ሰው ነህ! በርታ ግን እራስህን ጠብቅ። አንተ የብዙ ዝምታዎች ድምፅ ነህ፤ ክበርልኝ!
@bsquadreact
@bsquadreact Месяц назад
ሰሜ የምታነሳቸው ሃሳቦች የእውነት ትልቅ ናቸው!
@yemesrachmulugeta171
@yemesrachmulugeta171 Месяц назад
በርታ እመቤታችን ማርያም ትዳብስህ
@BerhanuMekonen-zd3il
@BerhanuMekonen-zd3il Месяц назад
አግዚአብሔር ይባርክህ, አንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዝልን. በርታ.
@tsiongetahun1412
@tsiongetahun1412 Месяц назад
የባለጌ ዮቱበሮች እስር ዘግይቷል እንደውም
@YohaTse
@YohaTse Месяц назад
በተለይ እነ ሲሳይ አጌና እነ ዘመድኩን በቀለ እነ ዮኒ ጓያ እነ የልጅ ነገር ያሬድ እነ ብርሐኑ ጅላ እነ ግራኝ አህመድ ማለቴ አብይ አህመድ እነ ....እነ...አነ...ባለ...ግዜ...የብልግና መከላከያ የክልልo ተሸላሚዎች በሙሉ ከ RU-vid ተሰብስበው በትልቅ ገመት ድንጋይ ጋር ታስረው ጣና መከተት አለባቸው ባይ ነኝ::
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g Месяц назад
ሰሜ ተባረክ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 28 дней назад
ባርዬ ሁሌም በጣም ነው የማከብርህ በርታልን።
@user-yx8xw2je4y
@user-yx8xw2je4y Месяц назад
ሰሜ አማን ነው brother አንድ ጥያቄ መጠየቅ ከቻልኩኝ ከኋላ ያለው ስክሪኑ ላይ የሳምንቱ ጨዋታ የሚለዉ "ጨ" ፊደል እግሯ ላይ ሦስተኛው ቀለበቷ ሆን ብለህ ያደረከው ነው ወይስ ሊገባኝ አልቻለም ምክንያቱን ትነግረኛለህ እንዳተ አይነት ፊደል አራሚ ሰው ይሳሳታል ብዬ አላስብም መልሱን ዱቅ አድርጋት brother በተረፈ የምትሰራቸው ስራዎች ይመቹኛል በርታልን 🙏
@HindHind-vk8dv
@HindHind-vk8dv Месяц назад
እድሜህ ይርዘም ሰሜ የሀገር ባለውለታ ነህ
@kamilsuleiman3034
@kamilsuleiman3034 Месяц назад
ያልካቸው ሰዎች መታሰር ብቻ ሳይሆን የታሰሩብውት ክፍል ቁልፍ ሃይቅ ውስጥ ይጣልልን።
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-oc3dm6fv9i
@user-oc3dm6fv9i Месяц назад
ሰምዬ ጌታ እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@adey1782
@adey1782 Месяц назад
Thank you for all that you do! 🙏🏽 💚💛❤️
@user-te7cx4en3p
@user-te7cx4en3p Месяц назад
Tekilkil betam amesgnalhu here kewendemwa ga tegnache eyalu yemaberseb selbonan eygodu nw meyaz albachew
@Odiyena
@Odiyena Месяц назад
nuri abo allha yanurihi
@Kiya1326
@Kiya1326 Месяц назад
ተባረክ!!
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ባርያው.እናመሰግናለን.በርታ
@mahletearaya5605
@mahletearaya5605 Месяц назад
ሳይወዱ አይስቁ አሉ እውነት በጣም ከፋን እረ በጣም ያሳዝናል
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 Месяц назад
Thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@adisseestifanos4736
@adisseestifanos4736 Месяц назад
Brave man
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Месяц назад
በእዉነት በተለይ እኛ በስደት ያለነዉን እዉነት መስሎን ጀግና እያልን የተከተልናቸዉ ጉድተዉናል ሀገራችንን ናህዝባችንን እንድንጠላ አርገዉናል እስር መግባት ብቻ ሳይሆን ይቀጡ እነዚህ አጭበርባሪዎች
@jimejemall3768
@jimejemall3768 Месяц назад
Thank you❤❤
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Месяц назад
ወንድሜ አትሳቅ ይኤ በጣም ጥሩ ቅጣት ያስፈልጋቸው።
@NathanaelTheGreat
@NathanaelTheGreat Месяц назад
❤❤❤❤❤
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 Месяц назад
ነጭነጯን እኮ ነው ሰመረው ባሪያው ፕሮግራም
@elisabeth6656
@elisabeth6656 Месяц назад
Seme egzeabher ysteh ewnet endante yale bego asabiwn yabzalen...
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Месяц назад
አተስ እዶ አላአህ ልጆችህን በረካ ያረግልህ😂😂😂😂😂
@micho4463
@micho4463 Месяц назад
thank you🙏 for what you have done for our country and for this misleading generation long live for my country mama Etiopiaye 💚💛❤
@antenehgirma3762
@antenehgirma3762 Месяц назад
👏👏👏👏👏👏👏
@user-sz4mr1ku2q
@user-sz4mr1ku2q Месяц назад
samiyeee ye wusteen yemitnagerew ngris fatari edmee ke tena gar yistik
@andualembogale8853
@andualembogale8853 Месяц назад
የሳምንቱ ጨዋታ, ከጀርባህ ያለው ፅሑፍ ልክ ነው ወይ ? አጻጻፉ ማለቴ ነው, ለጠቅላላ እውቀት
@solomonseifu8633
@solomonseifu8633 Месяц назад
Brilliant!!
@zelalemT
@zelalemT Месяц назад
NBS ከሚባል SBC ብትለዉ ጥሩ ነው ሰመረ ባሪያዉ ቻናል
@geneteden4343
@geneteden4343 Месяц назад
ስለ ሂወት የሚል you tube እራሱ ይያዝ ሉን አስተማሪ እያሉ እዉነት ነው የኩፉ አስተማሪ ነው ገና አርእስቱ ሲታይ የብዙውቻችን ስብዕና ነክተዋል 😨
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Месяц назад
Kikikiki selheywet eko yetemaru gazitgoche nachew ke police gar bemetebaber new erhe sewche eyeleyachu siketel awen anchi ante yetafekew /yetafeshiw ensu biyayout endemikesushem eweky
@KidistWendemu-vg5jt
@KidistWendemu-vg5jt Месяц назад
Telek sew 👏👏👏
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 Месяц назад
Kkkkweyne seme Anten yanurlin
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
መታሰር.አለባቸው.የታባታቸው
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Месяц назад
ና ሚኮ ተብዬው ስማ 😂😂ሰሜ ኦኮ 👌👌👌
@noahabraham7168
@noahabraham7168 28 дней назад
Egzeabher yibarkeh enda te aynetun yabzaln
@josephazne2536
@josephazne2536 Месяц назад
Well said 👏 👌
@TsihonTsi
@TsihonTsi Месяц назад
እናመስግናለን ወድማችን
@BerhaneSelassie
@BerhaneSelassie Месяц назад
Very informative and entertaining! Sound quality needs improvement
@demekugetaneh1591
@demekugetaneh1591 Месяц назад
ደስ የሚል አስተያየት
@vamossvamoss2468
@vamossvamoss2468 Месяц назад
Amharic endezeh atekakemun agebabun emayawk tewled new yalew menem mareg aychalem
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e Месяц назад
ተባረክ
@mmh4991
@mmh4991 Месяц назад
👍👍👏
@leaht.4600
@leaht.4600 29 дней назад
❤❤❤
@SemiraAhmed-on9ip
@SemiraAhmed-on9ip Месяц назад
አይ ባርችዬ ምችት ይበለህ ❤😂
@amehamulugeta4561
@amehamulugeta4561 Месяц назад
A
@noahabraham7168
@noahabraham7168 28 дней назад
❤❤❤🎉
@aberamollaaberamolla8075
@aberamollaaberamolla8075 28 дней назад
Like
@user-jp8cy3vk6w
@user-jp8cy3vk6w Месяц назад
ሰሜ ጀግና
@beng8210
@beng8210 Месяц назад
Ere
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g Месяц назад
በተለይ ዱካ ሾው ባለጌዎች የሌለ ነገር እሬሳ አስቀምጠው ሲደፍሩ ያዝናቸው እረ ብዙ ብዙ
@baheyluseleshe
@baheyluseleshe Месяц назад
💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👍👍👍
@abduebrahim9780
@abduebrahim9780 Месяц назад
Thank you Semere “…”? Your message is well organised and very fruitful. But does it apply to you as well? Because, “Bariaw” would lead you to condescending yourself.
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 Месяц назад
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Месяц назад
ባርዬ የልብ አድርስ እኮ ነህ እንዳንተ አስተሳሰብ አገር ብትመራ ምኞቴ ነው
@user-fb8rl6ey6t
@user-fb8rl6ey6t Месяц назад
መቼ ነው ሰሜ በዚህ ጉዳይ አስታየት የምሰጠዉ እያልኩ ነበር እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k Месяц назад
❤❤❤❤
@helusalema3536
@helusalema3536 Месяц назад
Semeyachin Enkuan aderesen
@Ambassel
@Ambassel Месяц назад
የትኛው ፖሊስ ነው የሃገርን ባህልና እሴት እየጠበቀ ያለው?መንግሥት አይደል በክቶ ሃገራችንን ያበከታት?
@SaddaSelamat
@SaddaSelamat Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Abrela143
@Abrela143 Месяц назад
እኔ እኮ ታስደስተኛለህ አንደኛ ሀሳብ ነው ያቀረብከው ተምታቶባቸዋል የቲኛው ነው ትክክል የቲኛው ነው ስህተት የሚለውን እራሱ አያውቁትም እኔኮ የቲክቶክ ንጉስ ነኝ ይልሀል ኮሜንት ስትሰጠው ግራ የገባው ትውልድ
@R.A52
@R.A52 Месяц назад
ማንም ጉዳችን እየሰማብን አደለም እስካሁን😂
@derejetaye6398
@derejetaye6398 25 дней назад
ሠሜ አንዳንድ ጠቃሚ መረጃዎችን በምን ልላክልህ???
@kilora8968
@kilora8968 Месяц назад
ሠሜ ስለ ፊደል አፃፃፍ ብዙ ጊዜ ተቋማትን ስታርም አይቻለሁ ነገር ግን ያንተ ቪዲዮ Background ላይ ያለችው ''ጨ'' አንዱ ቀለበት የት ሄደ ለልማት ተነሳ እንዴ 😂 ይታሰብበት
@user-bm8mk2yb4x
@user-bm8mk2yb4x Месяц назад
Kelay Link asekemetolehal gebeteh eyina balemawok lewokesenew Hulu sorry linelew yigebal
@addisman5642
@addisman5642 Месяц назад
😂😂😂
@jemilseid7385
@jemilseid7385 Месяц назад
Be ewnte sema kelba ye mazenbte godaye nw enda keze yeblte wenjel ale enda sw yeflgewn merze ercuo nw mngset eskahone mn eysera nw 😢endaa betam tesfa korcalew ensome eko ayferdbcacwem teyake yelem hagreto lay hege mnorne bemn enwek AA lay koce belew police shame nw endaa mesken swocen mararat sera sero
@asrdewzewdu2032
@asrdewzewdu2032 Месяц назад
ሰሜ የተጠቀመው ፊደል ስህተት የለበትም። ዋናውና ቀዳሚው ፊደል በቀኝ በኩል ያለው እግር ቀለበት የሌለው ነው። ታላላቁን የአማርኛ መዝገበ ቃላት ብትመለከቱ /ለምሳሌ፣ የከሳቴ ብርሃን ተሰማን፣ የአለቃ ደስታ ተ/ወልድንና ሰመረ share ያደረገው የአለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌን/፣ የተጠቀሙት ሰመረ ሾው ሰሌዳ ላይ ያለችውን ባለ 2 ቀለበት ጨ ነው። ግን፣ ፊደሉ ቅርጹን እየቀየረ መጣና አሁን በብዛት የምናውቀውን ዓይነት ባለ 3 ቀለበት እግር ሆነ። ሌሎች ፊደሎችም እንደ ጨ ቅርጻቸው በጊዜ ብዛት የተቀየሩ አሉ። ለምሳሌ፣ ከ ላይ በቀኝ በኩል ቀለበት የተደረገበት ፊደል አሁን በ ኮ ተተክቷል። ጎ /ገ ላይ በቀኝ በኩል ቀለበት የነበረው/ እና ፏ /ጭረቷ ከላይ የነበረ/።
@abelmelese6930
@abelmelese6930 Месяц назад
🎉
@ermi4973
@ermi4973 Месяц назад
Please buy better microphone. Sound quality is really bad.
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
👍❤
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara Месяц назад
ሰሜ እንቅጭ እንቅጯን 👏👏
@fitsumabera
@fitsumabera Месяц назад
እንደነዚህ አይነት ኮንተንት ክሬተር ነን ባዮች ፣ አይናቸው በአንድ እና አንድ ነገር ብቻ የታወረ ነው ፣ በአቋራጭ በሚገኝ ገንዘብ። ሶሳይቲው ላይ ስለሚያደርሱት የሞራል ዝቅጠት ቅንጣትም ደንታ የላቸውም። እኔ የዜግነት ግዴታዬን REPORT በማድረግ እወጣለሁ። They don't deserve a penny. Seme, as always, Big Respect!
@ruthasres491
@ruthasres491 Месяц назад
As always big respect Seme❤❤❤❤
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 Месяц назад
Betam telek ketat endisetachew yasefelegal keber le police beretu
@seblewongelgezmu6060
@seblewongelgezmu6060 27 дней назад
ሰሜ የቲክቶኩንማኮ ሁለት ቀን አስረዉ ፈቱትኮ😅😅የኛ ሀገር ደሞ ህግ😂
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Месяц назад
የሳምንቱ ጨዋታ በሚል ይስተካከል ማስታወቂያው ትክክል አልተጻፈም
@zemenmedi
@zemenmedi Месяц назад
ገደልኳቸው 😂😂😂
@Brainwaves640
@Brainwaves640 Месяц назад
እንዳነተ አይነት ያብዛልን ፡የልቤን ነው የምትናገረው፡ ነገር ግን ክትትል ከሌለው እና የሕብረተሰቡ ንቃተ ህሊና ካልጨመረ መልኩን ቀይሮ ይመለሳል። የ54 አመቷ ሴትዮ ከ17 አመት አረገዝኩ ያለችውን ቪድዮ ትንንሽ ልጆች ሲያወሩ ሰምቼ ነው ።
@Cocoyayo
@Cocoyayo Месяц назад
ተይ ብለናት ነበር
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@gediontefferi4678
@gediontefferi4678 Месяц назад
ገንዘቡ የወሰደውም ተይዛል,,,,መቀጠል አለበት
@balemiborasa9146
@balemiborasa9146 Месяц назад
ውጪ ያሉት ሲመጡ እናገኛለ ግን ለማስረጃ ይቀመጥ እዚህ ያሉትን ጆሮቸው ይዞማስገባት ነውእኛ ሰለምግብ እናስብ ሰለእሱ ገንዘብ ማግኛ የውሸትወሬ እናሰብ ሰመረ አንተም ትኩረት ሰጠው ህግ እያጣቀሰክ
@Israelxox
@Israelxox Месяц назад
All Parlama members should be arrested,,, 😂😭😂😆
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Месяц назад
እነዚህ ባለጌ ይቱበሮች ዘቅዝቆ ነበር መግረፍ አንዴ ሲያስለቅሱን አንዴ ሲያሳቅቁን የከረሙ ደግሞ የኔ ሞኝነት ማልቀሴስ እውነት እየመሰለኝ የሚያቀርቡት ታሪክ😏ቱ
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 Месяц назад
🤎❤️💚
@EphremMan-xp5vf
@EphremMan-xp5vf Месяц назад
😅😅😅😅😅kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkk😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Далее
Eddie Hall VS Neffati Brothers
00:11
Просмотров 1,6 млн