Тёмный

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V4  

Semere Bariaw
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 127 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@education
@berhanunega
@abiyahmedali

Приколы

Опубликовано:

 

7 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 536   
@ethio5184
@ethio5184 6 месяцев назад
ውጪ ስላልኖርክ ስለ ውሻ ፍቅር ገና አልገባህም ወዳጄ
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 6 месяцев назад
እስቲ ለፍቅሩ ስል ትንሽ አመት ኖሬ እሞክራለሁ።
@dawitdesta5588
@dawitdesta5588 6 месяцев назад
ከGreen card ጋር ነው የውሻ ፍቅር የሚታደለው? ምን ይላሉ አልክ ሰሜ እውነትህን ነው።
@tinawolde9826
@tinawolde9826 6 месяцев назад
​@@SemereBariawethiopia አትምጣ ወንድም እኛም ውጪ ሆነን እንዳንተ አልገባንም
@tttwo2861
@tttwo2861 6 месяцев назад
😂 አታስቁና. ውጪ መኖርና የውሻ ፍቅር😅
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 6 месяцев назад
እነሱ እኮ የውሻ ፍቅር የገባቸው የሰውን ፍቅር በአግባቡ አጣጥመውት ነው አንድም ሕፃን መንገድ ዳር ሳይታይና ሰው አክብረው ነው ጎረቤት የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ ቤታችን ብር ዘግተን የምንበላ ማህበረሶችን ነው ከሁሉም ግን በየሀይማኖታችን ሰው ሰው እንሽተት
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 6 месяцев назад
".....ምነው ይሄ ሐገር ግን ነገ የሌለው መሰለ..."በትክክል 🙏🏽
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
በውዝፍ እዳና በእዚህ አይነት አሳፋሪ የልጆች ትወና ፡ ነገን ዛሬ ሸጠው ፡ ዝነኛ ለመሆን ባይጣደፉ መልካም ነው ፦🤔
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 6 месяцев назад
የነዚህ ልጆች ወላጆች በጣም እፈሩ ውጤቱ ለሁላችንም ከባድ ነው
@sarayekedolij2269
@sarayekedolij2269 6 месяцев назад
ሰምዬ የሰዉነት ለኩ ያንተ ዘመን ትዉልድ በመሆኔ እኮራለሁ ኑርልን ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ተተኪውን ትውልድ በጥሩ ስነምግባር ማነፅ ባለመ’ቻሉ ግን ያሳፍራል። 🤔🤔🤔
@sarayekedolij2269
@sarayekedolij2269 6 месяцев назад
እሱ የቻለውን እያደረገ ነው ። እኔ እና አንተ ወይም አንቺ ለተተኪው ትዉልድ ምን እያደረግን ነው ? 🤔
@kidist1705
@kidist1705 6 месяцев назад
ሰመረ ታድለህ አንተ አላፊነትህን እየተወጣህ ነው❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 6 месяцев назад
ትክክል
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ሀላፊነትህን ✅ አላፊነትህን ❌
@user-yd2oq4hn3z
@user-yd2oq4hn3z 6 месяцев назад
የልጆቹ ነገር እኔንም በጣም አሳፍሮኛል
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ልጆቹ መጀመሪያ ዝነኛ ወደ ሆኑበት የዶንኪ ትዩብ መድረክ ተመልሰው ፡ የሰሩትን ስህተት ለእሸቱ ቢያብራሩ መልካም ነው። 🤔
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 6 месяцев назад
ሰመረ በእዉነት ስለምታቀርበዉ ነገር ሳላደቅ አላልፍም በርታ እድሜ ይስጥህ አሜን በሉ ላይክ ደስ ይበለኝ 👍😊
@gebrishweldemariam5529
@gebrishweldemariam5529 6 месяцев назад
ባሪያው አክሽንህ ና አገላለፅህ ደስ ይላል በርታልን የምታረገው ሁሉ ለትውልዱ ጠቃሚ ነ ው እናመሰግናለን❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ትወናህ / ተግባርህ = [አክሽንህ]። 🤔🤔🤔
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል የህፃናቱ ጭንቅላት እንዲህ ማበላሸት ሰሜ የታቸለክን እያደረክ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 6 месяцев назад
ሰሚ ቢኖር ብዙ እውነት አንተ ጋር ነበር። ችግሩ ግን ዘመኑ የቅጣት ነው፤ አሁን እነዚህን ህፃናት ስለውሽማ ማስወራት🙆🙆🙆 ሃላፊነትህን እየተወጣህ ስለሆነ ፈጣሪ ይባርክህ ሰሜ!!! እግዚአብሔር ይማረን!!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 месяцев назад
ይሄ ባለውሻው ውሸታቸውን ነው እመኑኝ ከአገር ስትወጣ ያልተጠየቀችውን እንዴት ወደ አገሯ ስትገባ አትጠየቂም ዞሮ ዞሮ ገንዘብ አምጡ ነው 😳🤭
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 месяцев назад
ሰሜ ወንድሜ ውይ 😢 አገሬ ጨርሶ እንደአይን ጠፋንሳ የመጨረሻው ያለህ አረ ለህፃናት አይታዘን ለደሃ ህዝብ አይታዘን ጤናማ አስተዳደር የለን እኔስ ላንተ አዘንኩ 😢
@user-my8vx9qh2w
@user-my8vx9qh2w 6 месяцев назад
ትንንሽ ጭንቅላቶች ከዚህ የተሻለ ነገር መስራት አይችሉም
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 6 месяцев назад
ልክ ልክአቸው እኮ ነው የምትነግርል ተባረክ ሰመረ አንጀት አርስ ነህ!!!
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 6 месяцев назад
"ውሽማ" ሲል ልጁ: ማርያምን! ስቅጥጥ አለኝ 😫😫
@kalkidanMesfen
@kalkidanMesfen 6 месяцев назад
enem mariamn lije besu edeme nat asibew besimeab
@Sillysanriofan
@Sillysanriofan 6 месяцев назад
እንዴት እይሰቀጥጥ 🤭
@user-id4jd4pn9h
@user-id4jd4pn9h 4 месяца назад
Ene erasu
@abnetfantaye5826
@abnetfantaye5826 6 месяцев назад
ወላጆች እባካችሁ ለልጆቻችሁ አይምሮ አስቡ, ሆዳሞች ተዉ ከአንድ እንጀራ ላታልፉ አትስገብገቡ
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 6 месяцев назад
በጣም ነው ያዘንኩት በዚ ዕድሜያቸው ስለውሽማ 😢😢😢
@asereworku
@asereworku 6 месяцев назад
እባክህ ቶሎ ቶሎ Reaction ስራ ሰሜ ብዙዎች እያደመጡህ ነው።
@maheltendale
@maheltendale 6 месяцев назад
እኔ ህዝቤን ታዘብኩት ደሀው እየሞተ እየተራበ የት ሀገር ላይ ነች ግን ኧረ በጣም ገርሞኛል ለውሻ ይሄንን ያክል እኔ አልስቅም ያሳዝናል ግን 😢😢 የኢትዮጵያ ሰው በጣም ተበላሽቷል ወይ እኛ ጤነኛ አይደለንም ወይንም አላውቅም🤔
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 6 месяцев назад
ውሻ ኖሮሽ አያውቅም እጅግ በጣም ታማኝ ፍጡር ነው ምንም ቢመጣ የማይክድ። ያስለቅሳል እውነቷን ነው።
@user-cz7px6hm6g
@user-cz7px6hm6g 6 месяцев назад
ኸረ እየቀለዱ ነው
@farukpestry36
@farukpestry36 6 месяцев назад
ኡሻ እኮ ማለት በቃ ቃል የላኚም የላኝም ታማኝ
@AfiLata
@AfiLata 6 месяцев назад
​@@amourgagnetoujoursabro malkese new a tadeya
@maheltendale
@maheltendale 6 месяцев назад
እኔ ላንተ ወይንም ላንቺ መልስ የለኝም ምክንያቱም እኔ ስለምንድን እንደማወራ የሚገባው ማህበረሰብ የለም ሆሆሆሆሆ ደሀው አየሞተ ተርቦ ድፍት እያለ የሰው ፍጡር ኧረ ምን አነታረከኝ ወጣሁ ምንም ማስረዳት አይጠበቅብኝም ሁሉ ነገር ግልፅ ነው እንስሳ መንከባከብ የለብንም እያልኩ አይደለም ግን 🤨በቃኝ ደከመኝ ማስረዳት
@tadesebegna4391
@tadesebegna4391 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ይህን የሚያሰራ እብድ እንጂ ጤነኛ ሰው አይዴለም እግዝያብሄርን ፍሩ እባካችሁ ሰመረ በርታ
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Месяц назад
አንተ ሓቀኛ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እውነት አንተ ጋነውው ማስተዋል ይሰጠን ያሁኑ ትውልድ😢😢😢
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 6 месяцев назад
ጀግና ነክ እንዳንተ አይነት ሠው በሀገራች ይብዛልን ❤ በርታ ❤❤❤
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 6 месяцев назад
ኡፍ አድካሚ ጊዜ ነው ያሰለቻል ሰሜ ጤናህን ጠብቅ ያለው ነገር ደም ግፊት ያሲዛል
@abduahmed1372
@abduahmed1372 6 месяцев назад
Seme yarada lj👍
@lamlamlamlam273
@lamlamlamlam273 6 месяцев назад
ወይኔ ሰሜ አንጀቴን ነው የምታርሰሁ በእውነት ኑርልን በእውነት😘😘
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 6 месяцев назад
ወይ ሰመረ ተባረክ የ ልጆቹ ሲያስደነግጥ
@negedeayele2359
@negedeayele2359 6 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያ አንዲህ አይነት ብልግና ይብዛእኛ ሲያሣድጊኝ ወላጆቼ ማለቴ ነውአብረን ተሠባሥበንከተቀመጥነበት ለልጆቻችን የማይሆን ተረትም ይሁን ቀልድ እኛን አስወጥተው ነው በድብቅ የሚያወሩት አንዲህ አይነት የወረዱ ወላጆች አይተን አናውቀም ህፃናተን እባካችሁ ምንም አያውቁም ተዋቸው በእግዚአብሔር እለምናችሗለሁ
@godisgood1473
@godisgood1473 6 месяцев назад
የመጀመሪያውን የልጆቹን አይቼ በጣም ነበር ያዘንኩት እንዴት አስቻላቸው ይሄን ሲያስጠኑዋቸው እግዚኦ ላንተ ነው አለ አያቴ
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
እሸቱ ዝነኛ እንዳረጋቸው ፡ ደግሞ ጋብዟቸው ፡ የሰሩት ትወና ትክክል እንዳልሆነ ፡ ማስተማር አለበት። 🤔
@haregewynefetene2560
@haregewynefetene2560 6 месяцев назад
God bless you brother! You are doing a great job. I’m ur big fun. Keep up. Big respect!!!
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 месяцев назад
😂😂😂 አይ ሰሜ የትኛዋነሽ አንቺ አላልክም? 😂😂 ነገሩ ግን የእውነት ነው? እንዴ ፣አንተን ግን ❤❤ያኑርልን
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 Месяц назад
እውነትህን ነው። እኔ ከአይምሮየ በላይ ነው የሆነብኝ እንኳን ለልጅ ለአዋቂም የሚያም ነገር። የልጆቹ ቤተሰቦች ማንነት.......?
@girmabekele7988
@girmabekele7988 6 месяцев назад
የምታረገው ሁሉ ለትውልዱ ጠቃሚ ነ ው እናመሰግናለን❤❤❤
@user-mr6bz5jy7h
@user-mr6bz5jy7h 6 месяцев назад
Yeteyawa neche edel😂😂😂😂
@buziyetilahun80
@buziyetilahun80 6 месяцев назад
😊😊😊እውነትህን ነው ስንት ነገር ባለባት ሀገር ፊሽካ ልጆች እንደ ልጅ መሆን አለባቸው እውነትህን
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
የለካፊ ቡድን አባላትን በፊሽካ መዳኘት ከተቻለ ቢሞከር አይከፋም። 🤔
@bestrong1237
@bestrong1237 6 месяцев назад
ሰሜ ተባረክ! ያልከው ሁሉ 100.% ትክክል ነው፡፡ ብስንቱ እንቃጠል አቦ!
@Gombet25
@Gombet25 6 месяцев назад
😂😂😂 ሰሜ ተባረክ እኛ ምን አገባን ስንት በተቸገረበት ሀገር ስለዉሻ ህዝቡ ያስብ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 6 месяцев назад
Welcome ሰመረ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 6 месяцев назад
እግዚኦ ልጆቹን ማበላሸት ባየዉ ማረኝ ጌታዬ
@birraaayana671
@birraaayana671 5 месяцев назад
Galatoomi bro.iwnetihin nw.
@meselubekele
@meselubekele 6 месяцев назад
በጣም በጣም ታሳዝናላችሁ ህፃናትን እንደዚህ ዓይነት ንግግር የምታስተምሮቸው
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t 6 месяцев назад
Thank you Brother Semere for such constructive bold comments on behalf of our society. We need more of you.
@abdurahmanaberaabebe5578
@abdurahmanaberaabebe5578 6 месяцев назад
ባርች ምርጥ ሰዉ
@user-yl5cj1kz1b
@user-yl5cj1kz1b 6 месяцев назад
በእውነት ሠሜን እኔም ሁሌም ግራ ይገባኛል የኛ ሀገር ፊልምና ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበልጠው ሡሠኛነትን ብልግናን ሌብነትን
@angatentertainment
@angatentertainment 6 месяцев назад
ትልቅ አክብሮት አለኝ ሰሜ!!
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 6 месяцев назад
ሰምዬ የኑሯችን ሁኔታ እና በሀገራችን እንኳን ውሻ የሰው ልጅ የሚያዝበትም መንገድ የተበላሸ ስለሚሆን ነው እንጂ የውሻ ፍቅር እኮ ከባድ ነው
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 6 месяцев назад
Betamee new menewodehii u are the best.
@lolouds
@lolouds 6 месяцев назад
ሰሜ እንኳን ደና መጣህ 🙏🙏🙏
@godisgood4803
@godisgood4803 6 месяцев назад
😂😂 የሚያጠናፍርሽ 😂😂
@leola369
@leola369 6 месяцев назад
ሰሙዬ እኔ ግን ለምንድነው አንተን ሳይ ''ውይ ያገሬ ልጅ "የሚል ስሜት ውስጤን ሚሰማኝ...ያው ሰው የለም ዘንድሮ ለማለት 😉
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
የጨዋ ልጅ ስለሆንሽ ይሆናል ፧🤔
@seadaseid6427
@seadaseid6427 6 месяцев назад
ኑርልን ሰሜ ሌላ ምን እላለሁ ❤❤❤❤❤❤
@HaimenotGlan-gd6cy
@HaimenotGlan-gd6cy 3 месяца назад
እውነትህን ነውኮ በጣም ነው የሚገርመው ምን እንደምንስሰማ በየግዜው አዲስ አለማፈራቸው ሰው ይሄንን ሲያይ ዘመድና ጎረቤት ምን ይለኛል የሚለውን እና ቤተሰብ እንዴት እንዳሳደጋቸው እጅግ በጣም እኔ አፍራለሁ ለነሱ
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 6 месяцев назад
Dear Semere, kids will always be kids but not now. So outrageous!!! Nowadays, children do not have a chance to grow slowly they are small in size but grown up inside. Thanks for bringing this up.🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች እንዲሆኑ ፡ በእድሜያቸው ደረጃ ተገቢውን እውቀትና ስነምግባር መማር አለባቸው። 🤔
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 месяцев назад
ሡረት ነዉ ያጨሱት ሠሜ❤❤❤❤❤
@Sami-kefle
@Sami-kefle 5 месяцев назад
ሰምየ አይዞክ በርታ ምንም ማረግ አንችልም ወዳጀ
@user-fm6yu5ym1j
@user-fm6yu5ym1j 6 месяцев назад
ሠመረ ፩ግናው በጣም ጎበዝ ሠው ነሕ ለትውልድ ተቆርቋሪ ነሕ ቀጥልበት እንደዚ አይነት ባለጌዎች እራሥ ወዳዶችን አፋቸውን አጋልጥልን ለሆዳው እንጂ ለልጆቻቸው የማያሥቡ ደደበች ናቸው
@user-fl6sr6lg2g
@user-fl6sr6lg2g 6 месяцев назад
አይ ሰሜ ትመቸኛለሕ እኮ 😂😂
@geremewdenbel1005
@geremewdenbel1005 5 месяцев назад
Thank you Same
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v 6 месяцев назад
የልብ አድርሰ ሰሜ❤
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 месяца назад
Betam asazagne new Teweldun ABEKETACHUT Asafari new Gatewet
@tamnat6789
@tamnat6789 6 месяцев назад
ሰሜ በርታ
@user-co8rv5nm8g
@user-co8rv5nm8g 6 месяцев назад
ኧረረረረረረረ እኛም ግርርርርር ብሎናል ሰሜ አቦ ኑርልን
@meserettekeste7096
@meserettekeste7096 6 месяцев назад
በጣም የሚያሳዝን የሀገር ዉድቀት ምን አይነት ጉድ ነዉ ልጅ እንደ ልጅ ማደግ አለበት
@natisita1525
@natisita1525 6 месяцев назад
The last video.....ይለያል 😂😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 6 месяцев назад
Semere thank you ❤❤
@efrembabebe3809
@efrembabebe3809 2 месяца назад
ጎበዝ- ሠመረ እነዚህ ፈር የለቀቁ ቪዲዮችን እየተከታተለ ተገቢ ምላሾችን በሚያዝናና እና ፈታ ባለ አቀራረብ ስላቀረበ እንደ ኮሚዲ ስቃችሁ ብቻ እንዳታልፉት! ይልቁንም አያይዞ የሚያነሳቸውን ዕውቀትና ምክንያታዊ መሠረት ያላቸውን ሃሳቦቹንም በደንብ እያዳመጣቸሁት❤
@user-op4zm7ct4t
@user-op4zm7ct4t 6 месяцев назад
More please
@user-jh3vw7zf6h
@user-jh3vw7zf6h 6 месяцев назад
we are with you
@rahwastella9352
@rahwastella9352 6 месяцев назад
oh seme hawey thank u respect!
@shimelistulu83
@shimelistulu83 6 месяцев назад
አንተ ጀግና ነህ ሰሜ!
@mikem783
@mikem783 6 месяцев назад
እነዚህ ማፈሬያዎች ይቺ መቀመጫ ---ያለችው አውቃም ይሁን ሳታውቅ የሰራችው ቀጥታ ልትጠየግ ይገባል ባይ ነኝ ። አንተ ተባረክ
@hawahsein8668
@hawahsein8668 6 месяцев назад
ወይኔ ሰመረ አንተን የሚነቅፍም አይጠፋም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wz8xy3xi4v
@user-wz8xy3xi4v 6 месяцев назад
የሚሠርቅልን የቤት ሠራተኛ ይጥፋ😄😄😄 ደስ ይላል ባርያዉ
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
አዋቂዎችን የሚሰርቁ የቤት ሰራተኞች አሉ እንዴ ፧ 😂
@user-of7td3ci1e
@user-of7td3ci1e 6 месяцев назад
Welcom የሰውነት ልኩ ሰምዬ 🙏
@mussiemagna9059
@mussiemagna9059 6 месяцев назад
በዚህ ኖሮ ውድነት ውሻ እውነትሽነው በደንብ አልቅሺ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdesbizuneh4630
@mekdesbizuneh4630 6 месяцев назад
Betam nw ytnaddkut betam lijochun ablashuwachew.
@yeab9421
@yeab9421 6 месяцев назад
Gud new yemnayew Beye kenu
@SihamGetahun
@SihamGetahun 6 месяцев назад
ግራ ገባን እኮ 😢
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 6 месяцев назад
እርጉዙዋ ተበልታ ነው መሰለኝ ያረገዘችው😂አይ አመል!
@SoMy-zr8rr
@SoMy-zr8rr 6 месяцев назад
እደው አላህ ያግዝህ
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 месяцев назад
ሌላ የሣተ ምርጥዬ ነዉ ሠሜ😅😅😅😅😅😅😅
@user-te1pl8pl9y
@user-te1pl8pl9y 4 месяца назад
እግዚያብሔር አገራችንን ያስብልን ሰሜ እድሜ ይስጥህ
@biniyamabebe5413
@biniyamabebe5413 6 месяцев назад
እድል 😂😂😂
@mahletsolomon6078
@mahletsolomon6078 6 месяцев назад
Ay edel 😂😂😂seme ufff besak motkugh 😅😅😅
@adiamhadish2863
@adiamhadish2863 6 месяцев назад
Behelmesh ula tenefylesh 😂😂😂😂😂so funny 😂😂😂😂😂
@Natnaeltesfaye.c.b.g
@Natnaeltesfaye.c.b.g 3 месяца назад
Abo ngerun eski benath betam yasafral
@user-uw3zp7nd8v
@user-uw3zp7nd8v 6 месяцев назад
በጣም ትክክል በእውነት ይሄንን ሳይ ምን እየሠሩ ነው ብዬ ሀገር መንቀዟን አየሁ
@arbaarba9602
@arbaarba9602 3 месяца назад
ሰሜ ኑርልኝ
@user-pu9ji5ol2o
@user-pu9ji5ol2o 4 месяца назад
❤❤❤❤ Madanit eko neh🙏🙏
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 6 месяцев назад
እኔኮ ሰሜ ሞቸ ነው የምወድክ በቃ ነጭ ነጯን ቁጭ 😂😂😂 በህልምሽ ስትነፊ ትኖሪያለሽ አለ 😂😂😂 የህፃናቶቹን እንኳ ገና እንዳየሁት በጣም በማዘን ኮመንት ሰጥቻለው በብር ጥም ለሰከሩ ለቤተሰቦቻቸው ይድረስ ብየ ልጆቹን ሳይኮን ገንዘብን ላዮ የምር በጣም ነው ያዘንኩት እንዴት ትውልድ ሲመክን ዝም ይባላል የምር በጣም ደስ ብሎኛል አንተም ከኔ ሀሳብ ላይ ስለጨመርክበት 🙏
@user-sk8iw8rq1w
@user-sk8iw8rq1w 6 месяцев назад
ሰሜ ምርጡ👍
@SendKass-xv6yc
@SendKass-xv6yc 6 месяцев назад
Seme baryaw ke kidimochu hitsanat wishawn masadeg yishalal
@samuelseyoum8248
@samuelseyoum8248 6 месяцев назад
ያሰራዉ ሳይሆን ባለጌ ቤተሰብ እንዳላቸው የሚያሳይ ነው የተበላሸ እንደገና የተበላሸን እያስቀጠሉ ያሉ ሁሉ ።
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 6 месяцев назад
You are so right Semere I agreed with you 👍
@kemilaoumer767
@kemilaoumer767 6 месяцев назад
Yetignawa nat Edil ke huletu???😂😂😂😂ayy Semeee
@Gombet25
@Gombet25 6 месяцев назад
የሚለክፋቸዉ ስለሌለ ነው 😂😂😂
@user-eb3rc3ju5b
@user-eb3rc3ju5b 6 месяцев назад
Kkkk semer baraw stemechegn eko kkkkkkk ngerlgn lekelkachewun
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 месяцев назад
Genius man ነህ። ታቃለህ
@alg2675
@alg2675 6 месяцев назад
Aye Sema bareyaw…. You killing me eko🤣🤣🤣 please keep up the amazing work… you are making this people to wake up… people Denzezual
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
👉🏾👉🏾👉🏾 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@SenaitTefera-iw6um
@SenaitTefera-iw6um 6 месяцев назад
Enem wisha ewedalehu yanchi gin beza
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜ። ያሳዝናል ህፃናትን እነደዚህ አድርገው ማፍረስ
@Nasuri979
@Nasuri979 6 месяцев назад
አረ ምሳ አብሬአት ልብላ እንጂ ያራስ ቅቤ እየቀባው ጠብቅልሻለው :: እንቁላሉን ግን ትጥላለች ?
@sisaytolosa2290
@sisaytolosa2290 5 месяцев назад
ሰሜ አንደኛ
@asefashasrat8729
@asefashasrat8729 5 месяцев назад
ጎበዝ ችትህን በጣም እወደዋለሁ ከምንም በላይ "ምንትላለች እንድው " የምትላት ነገር በጣም ይ መ ቸ ኛ ል
@elham270
@elham270 6 месяцев назад
ሰሜ ኑርልን
Далее
Твои каникулы в детстве😁
1:00
Просмотров 541 тыс.
Try this 🤣  #funny #trending
0:14
Просмотров 24 млн
We Got Expelled From Scholl After This...
0:10
Просмотров 29 млн