Тёмный

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| 2015 የዓመቱ ምርጥ| Best Segments| Recap| ባሪያው ሠመረ| Ethiopian Top 10| 4 

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
#seifuonebs
#ebs
#ethiopia

Приколы

Опубликовано:

 

31 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 193   
@merbarr1645
@merbarr1645 9 месяцев назад
የሰሜ ባሪያው ቪዲዮዎች ማየትም መስማት ሳልጀምር መጀመሪየ like 👍አርጌ ነው ማየት የምጀምረው ለምን እስከዛሬ ካየሁት፠አና ከሰማሁት፠የሰሜ ቨዲዮ አንድም ያልተስማማኝ የለም.ሁለም 100% የምስማማባቸው እውነታዎች ናቸው በርታ ሰሜ!
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 9 месяцев назад
ያስቃሉ ያለ ፕሮግራም
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 9 месяцев назад
me too 👏👏👏👏👏👏👏
@neimay4696
@neimay4696 9 месяцев назад
Me too
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 9 месяцев назад
እሰይ በርታልኝ ! ጥሩ ጥሩ ነጥቦች ነው የምታቀርበው። ደፍሮ ሃይ የሚል የጠፋበት ዘመን ነው። ተባረክ።
@YonathanAbera-nc6ho
@YonathanAbera-nc6ho 9 месяцев назад
ሰመረ እግዚአብሔር ያክብርህ ትመቸኛለህ የእውነት ጀግና ነህ
@appseth8007
@appseth8007 9 месяцев назад
በርታ ሰሜ እደው ይደንቃል የኛስ ሀገር ሁኔታ
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 9 месяцев назад
አሾክሻኪ😂😂😂😂😂😂 የት ሄጄ ልሳቅ ሳቄም ጠፍቶብኛል ሀገሬ እያለቀሰች😢😢😢😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 месяцев назад
እኔ ደግሞ እስር ቤት ገብታ ተፈታ መስሎኛልኮ ከትዳር ስለተፋታችን ኬክ እረ ኡ😮
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 9 месяцев назад
ተመቸኸኝ ሰሜ👍🏾 በተለይ የመሪጌታው ማስታወቂያ ላይ የሰራኸው ተመችቶኛል:: ምድረ መተተኛ 'መሪጌታ' በሚል ስያሜ በየመንደሩ እናድናለን ብለው ሚለጥፉትን በሽታዎች አንዳንዶቹ የሌሉ፥ ሌሎቹ ደግሞ በአእምሮ መቃወስና መንፈሳዊ ችግሮች የሚሰቃይን ሰው ስራስር በማዘዝ ሚቀልዱ፣ ሲያልፍም ታማሚውን በባሰ መንፈሳዊ እስራት አስተብትበው መጫወቻ የሚያደርጉ ናቸው::
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 9 месяцев назад
እንቁ ሆነን ተፈጥረን ዘቅጠን ወርደን፣ቆሽሽን ኢትዮጵያዊነትን ንቀን የውጭውን ባህል የመከተል አባዜ፣ቤቢ ሻወር አድጎ እንኳን ተፋታሽ ቶርታ ላይ ደረስን! የራሳችንን እንቁ ባህል ጥለን ፈንድያ ላይ መውደቃችን አያሳዝንም????
@zeydbereket257
@zeydbereket257 9 месяцев назад
ምን ሆነህ ነዉ?
@hualihaile2978
@hualihaile2978 9 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነው። ወዴት እየሄድን እንደሆን አይገባኝም መሰልጠን ሳይሆን መሰይጠኑን እየተለማመድነው እንደሆነ ይሰማኛል
@felenuna8034
@felenuna8034 9 месяцев назад
Divorce shower 🚿 😂😂😂
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 9 месяцев назад
Exactly
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 9 месяцев назад
ሲጀመር ይህ መሪ ጌታ እሚባል ደብተራ እንጅ የባህል ህክምና አይደለም መተተኛ ነው ምነው አሽቃበጥሽ ለደብተራ ሀገራችንን ያበላሹ እነሱ ናቸው ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያጥፍቸው
@tesegaairborne9976
@tesegaairborne9976 9 месяцев назад
እውነት ሰመረ የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ይመቸኛል ብዙ ጊዜ ፕሮግራም ሣዳምጥ እስቃለሁ
@taychmechal348
@taychmechal348 9 месяцев назад
ያንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን🙏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 месяцев назад
ገና ጉድ ይታያል
@berrybrook4180
@berrybrook4180 9 месяцев назад
ከኢትዮጵያ ላይ ውጣ ! እግዚአብሔር ይገስፅህ የጥንቆላ መንፈስ ::
@tigi12tigi
@tigi12tigi 9 месяцев назад
ስለ ሃገራችን የግለሰብ እና የመንግስት ንብረቶች ምን ያህል ብክነት እንዳለ ለማየት በየኮንዶሚኒየሙ ግቢ ውስጥ እንደዋዛ የቆሙ ሲኖትራኮችን እና ማሽኖችን ብታይ(ለነገሩ ሲኖ ትራክ ከሚሰራ ቢቆም የሚመረጥ ቢሆንም 😂) ታዝናለህ በሚሊየን የሚቆጠር የሃገራችን ህዝብ ቁርስ በልቶ ምሳ የማይደግም ከማይደግመውም ላይ ትራፊ የሚጠብቅ ስንት ምስኪን ባለበት ሃገር ላይ እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ያማል ባህል ወግ የሚለው ላይ እግዜር እድሜ ይስጠን እንኳን ተፍታሽን የሚያስንቁ ድንቅ ድንቅ መሰይጠኞችን እናያለን መቼም ስልጣኔ አልለውም 😢
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 9 месяцев назад
ለሽምግልና ድግስ ለፍች ድግስ ኸረ አውዙቢላ ተጋበትው አመት አይቆዪ ኸረ ሰሜ ምን ይሻለናል😢😂
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 9 месяцев назад
ሰሜ እንኳን ተፋታሽ ለሚለዉ ኬክ የሚቆረሰዉ ባላቸዉን ፈተዉ ሴት ሲያገቡ ወይም ሌዝቢያን ሲሆኑ ነው አሉ
@Atede9383
@Atede9383 9 месяцев назад
ባህላዊ ድብትርና በሚለው ይታረም ጭራሽ በግልፅ መጡብን። እግዚአብሔር ያግዘን ገና ብዙ ይሰማል !
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 9 месяцев назад
በሽታውን መሪጌታ በምናብ ፈጥረው የውሽት የባህል መድሃኒት በማዘጋጀት በስው ሕይወት ላይ ይጫወታሉ ምን እስኪመጣብን ነው የምንጠብቀው
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq 9 месяцев назад
ሀይ ሰሜ ለፓስፖርት ካለ ጠይቅልኘ
@molla27
@molla27 9 месяцев назад
ያልታደለ ህዝብና ያልታደለች ሀገር
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂ደሞ ሁሉም አንደኛ ላይ"ብልቱ ለሞተበት"የሚል አይቼ😂😂😂😂ፍርስ ነው ያልኩት😂😂😂😂
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 месяцев назад
ሰውዬውም እኮ አዬኖርም እሱ ከሞተ😅😅😅😅ገና ጉድ ያሰሙናል እግዚኦ
@destoberaga1934
@destoberaga1934 2 месяца назад
በርታ ተመቸሄኝ
@Godblessethio
@Godblessethio 9 месяцев назад
ለአሾክሻኪ 😂😂😂😅😅😅❤❤❤ኡኡኡ
@woldu100
@woldu100 9 месяцев назад
ባሪያው፤ የመጀመሪያውን ሰውየ መተቸትህን ብዙም አልወደድኩልህም፡፡ ሁሉንም ነቅፈህ አትችልም፡፡ የግለሰቡንም መብት ግምት ውስጥ ማስገባት መልካም ይመስለኛል፡፡ ጓደኛን መፈለግ በእድሜ የተገደበ አይመስለኝም፡፡ አንዳንዶቹን ይዘህ ከመቅረብህ በፊት ቆም ብለህ የያዙትን ቁምነገር ብትመለከት መልካም ይመስለኛል፡፡ ይህንን ያልኩት፤ ይህኸኛው ስራ አንተን የሚመጥን ስላልሆነ ነው፡፡ በተረፈ በርታ!!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 9 месяцев назад
እንዴት እንዴት ተረድተኸው ይሆን በፈጣሪ ስም? ኮሚሽን ከፍሎ ከኤጀንሲ ሚስት የሚገዛ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ሰው ካለ አላውቅም። ተከብሮ ማግባት ሲቻል ከኤጀንሲ ማዘዝ...ይህ መብት ከሆነ ራቁት መሄድም ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ማለትም ምን ጥፋት አለው? አይመጥነኝም ????
@woldu100
@woldu100 9 месяцев назад
@@SemereBariawethiopiaባርች: ኅሳብህን በትክክል ሳላገኘው መጥፎ ተናግሬ ከሆነ ይቅርታ!! ግን በኤጀንሲ ወይም በተለያየ መንገድ ለምሳሌ በጏደኞቻችን በኩል: በዘመድ አዝማድ በኩል: በአጋጣሚዎች አሁን ደግሞ በ online dating site አማካይነት ሰዎች የሚፈልጉትን አጋር ሊገናኙ ይችላሉ:: በዚህ መንገድ የተሳካላቸው ብዙ ሰዎች አሉ:: እኚህ ግለሰብ በዚህ መንገድ ወዳጅ ቢሹ: ለትችት የሚያበቃቸው ስለመሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም:: ጉዳዩ የእድሜ አይመስለኝምና!! መልካም አዲስ አመት!🎉
@user-mv1pm1rw1p
@user-mv1pm1rw1p 9 месяцев назад
Semere mn lbele tleyale🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 9 месяцев назад
አቦ ተመቸከኝ ሰሜ ይመችክ
@user-vb3xe6es3v
@user-vb3xe6es3v 9 месяцев назад
1000 live for you I don't have words
@brookyilma9850
@brookyilma9850 9 месяцев назад
Thanks again Berta
@mesereteshetu9361
@mesereteshetu9361 9 месяцев назад
Bareye yeewney asakege keyet agegehew manbebun alchalkebetem😊
@hadram2885
@hadram2885 9 месяцев назад
Seme, i am so obsessed with your videos. Today's video is special, I couldn't stop laughing. 😂😂😂You are the only one who gets my attention to this level. Keep up the good work.
@lahemariamwossinea9516
@lahemariamwossinea9516 9 месяцев назад
A
@sarasisay7472
@sarasisay7472 9 месяцев назад
ሰሜ ስወድህ እኮ ነጭ ነጭዋን❤❤❤
@abrahamnegash6384
@abrahamnegash6384 9 месяцев назад
ይህንን ኬክ ይዛ የመጣችው ሴትዮ የፈታውን ባል ትፈልገዋለች
@selammulatu3807
@selammulatu3807 9 месяцев назад
😅😅😅😅
@betykifle7512
@betykifle7512 9 месяцев назад
በስመ መሪ ጌታ ጥንቆላ እኮ ነው።
@BebyBaby-qv9ks
@BebyBaby-qv9ks 9 месяцев назад
ሰሜ እውነትህ የሚናገር አይወደድም ግን እውነት አርነት ታወጣለች። ይላል ።
@kbtt1917
@kbtt1917 9 месяцев назад
ሠሜ✍️
@yusufhamid8204
@yusufhamid8204 9 месяцев назад
the most outstanding RU-vidr with an intelligent personality I always enjoy your reaction.
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 8 месяцев назад
ሰመረ ትመቸኛለህ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 9 месяцев назад
ውይ ሰሜ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 8 месяцев назад
Semere👌👌👌
@user-gr8iu5ok3i
@user-gr8iu5ok3i 8 месяцев назад
Telik meleket new seme 👍
@matusalagirma4465
@matusalagirma4465 9 месяцев назад
ለአዞክሻኪ የሚለው የት ነው🤪🤪🤪
@user-kl6lb1ri8o
@user-kl6lb1ri8o 9 месяцев назад
ለልጁ ነው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 9 месяцев назад
My brother you are the best please continue like this teache our people Good job❤
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 9 месяцев назад
አቦ ሰሜ😂😂😂
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 9 месяцев назад
ሰሜ የዘመናችን ሴቶች እኮ ሲፋቱ ይዘው የሚወጡትን ያልሰሩበት ገንዘብ ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው እንኳን ተፋታሽ የሚባባሉት። አስባችሁታል ስትጋባ አምስት ያልነበራት ስትፋታ ሚልዮኖችን በሚያካፍል የህግ ስርዓት ውስጥ መኖር የሚያስገኘውን ልዩ ጥቅም!!!😂😂😂
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 9 месяцев назад
CAKE LEFECH BETAM DENEKURENA NEWE.
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 9 месяцев назад
አይ ሰውየው ግን ለሰው ለማሳየት ገርሟቸው ቢሆንስ ፎቶ ያነሱት አንተም በቂ መረጃ ሳይኖርህ ለግፀፃ ቸኮልክ 🙃😏
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 8 месяцев назад
ስትመቸ😁😁😁
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 9 месяцев назад
እያቶቻችን ለ1000ዎች ዘመናት ጠብቀው ያስረከቡን ሃገር በ40 እና 50 አመት አዋረድናት ለዛውም ስንት መስዋዕትነት ተከፍሎልን ሰው ምንሆን መስሏቸው 😢😢😢😢😢😢😢
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 9 месяцев назад
Koy Telek sewo magbat aychelm? Mustaches mota kehones? Bechacgewun menor be hatyat , be kifu ye zemut megnot meskayet albachwu? Semere Tiru newo programh ewedewalhu gen ...... tenesh mastewal alebeh Abatoch, Enatoch, Akestochachen be Edmyachewu endishemakeku eyaderek newo. Future h lay kifu atezra. Tebareklgne 🙌
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 9 месяцев назад
አይይ 😂😂😂 ልክ ነህ
@sualiha9033
@sualiha9033 9 месяцев назад
የባህል ህክምና የተባለው ድግምት ነው ብሮ
@ainitu3
@ainitu3 9 месяцев назад
እንደው አንጀቴንነው የምታርሰኝ በሳቅ እየጨረስክ ባህላችን እቃ አፈር ማብላት!!!!!!!
@debebedigafe7896
@debebedigafe7896 9 месяцев назад
ሰሜ እንዴት ነህ? የኬኩ ግን እውነት ይመስልሀል? ለመዝናኛ የተሰራ አይመስልህም??
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 месяцев назад
የሆዴን ነው የምትነግርልኝ የልብአድርሥ
@user-hs2rq4lj1x
@user-hs2rq4lj1x 8 месяцев назад
Wow seme megerm agelalest wenet new
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 9 месяцев назад
Semena nekorawochu❤🙏
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 9 месяцев назад
Seme ⭐⭐⭐⭐
@Q8Star-rl9cg
@Q8Star-rl9cg 9 месяцев назад
በጣምይገርማን
@zola3464
@zola3464 9 месяцев назад
መርጌታ የሚባል አካል መስማት አስጠላኝ 😢
@hadraabas8178
@hadraabas8178 9 месяцев назад
#ሯ ገጥመን መሥሎኝ😁😁😁😁😁
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 9 месяцев назад
ለልጃቸው ፈልገውት ቢሆንስ?????
@itsokitsok600
@itsokitsok600 9 месяцев назад
Ire sme yared yemibalewn mela belew pls
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 месяцев назад
ሰሜ በሳቅ ገደልክንኮ ያው ወደው አይስቁ መሆኑ ይታወቅልኝ።ሰሜ አንተ ልዩ ነህ በቃ ትችላለህ።የነመርጌታ ባህል ህክምና ግን አሳፋሪ ነው።ራሳቸው አሾክሿኪ ስለሆኑ መርጌታም ይቀቡ ወይ ይታጠኑ።ምን ጉድ መጣብን ደግሞ ሰሜ አንተ ብቻ በርታ።የተፋታን የተጋጨን የሚያስታርቅ ማህበረሰብ እንጅ በደስታ የሚገለጽ አይደለም።አቦ እነዚህንስ ይፍጃቸው።የአምቡላንሱ ደግሞ ገራሚም አሳፋሪም ነው።ሰሜ ሁሌም አንጣህ አንተ ብርቱ ሰው።ባንኮችማ ሰባኪ መስለዋል።በጣም ሰው ነህ ሰሜ ደግመህ እንደሱ እንዳትል።ልትል የፈለከው ይገባኛል ግን ገንዘብ የሌለው ሰው አይደለም ወደሚል በጣም የተሳሳተ ፈጣሪንም የሚያስቀይም ስለሆነ ደግመህ እንዳትል ሰሜ አደራ።
@hftube618
@hftube618 9 месяцев назад
ባሪያው ይህ መርጌታ የሚለው ጥንቆላ ነው ወንድም ተመልካቹ እንዲያውቅ ንገራቸው።
@senaymulatu2350
@senaymulatu2350 9 месяцев назад
Everytime seme 🙏🙏👍👍😂😂
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 9 месяцев назад
ለትልቅ ሰው የተከለከሉ ምን ምን ናቸው ሰመረ? ለምን ለአዋቂዎች ከአገር መውጣት ብርቅ ወይንም ነውር እንደመሰለህ አልገባኝም: : ሚስት ቢፈልጉስ ለምን ይገርማል ? በየመንገዱ ሴተኛ አዳሪ ከማሳደድ ሚስት መፈለግ ለውን ነውር መሰለህ? እንደገና አስብበት
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 9 месяцев назад
That’s a fair comment 👍🏾
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 9 месяцев назад
ይልቅ እንደገና ስማው። ፈጽሞ ባላልኩት ነገር ላይ ተመስርተህ መናገርህ ሳይበቃ ጭራሽ ምክር?
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 9 месяцев назад
@@SemereBariawethiopia እንዴ ሰሜ ስለመለስክልኝ በጣም አርጌ አመሰግናለሁ: : ስለሽማግሌው በሰጠኸው አስተያየት ላይ የተናገርከውን ተመርኩዤ የሰጠሁት አስተያየት ትክክል አይደለም እያልከኝ ነው? ማስታወቂያውን ተመርኩዘህ ትልቅ ሰው መሆናቸውን አነሳህ ወደውጭ ለመሄድ አስበው እንደሆነ ብለህ ተናገርክ : :
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 9 месяцев назад
@@SemereBariawethiopia ሰሜ ከ0:27 እስከ 0:33 የተናገርከው "እርሶ ትዳር መፈልጎት ነው ወይስ በዚ ዕድሜ ውጭ ሀገር ሊሄዱ ነው የፈለጉት? ምን ዓይነት ጉድ ኖት ግን?" ያልከውን ጠቅሶ ነው ወንድማችን አስተያየቱን የሰጠህ:: እኔም ይህን አስተያየት ካነበብኩኝ በኋላ ቪዲዮውን ደግሜ ሳየው ተገቢ አስተያየት መስሎ ስለታየኝ "That’s a fair comment” ብዬ ደግፌዋለሁ:: አንተም ከዚህ አቅጣጫ ብታየው ክፋት የለውም::
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 9 месяцев назад
ትክክል አስተያየቱ ዳያስፖራ አግብቼ ወደ ውጭ ሀገር እሄዳለሁ የሚል እሳቤ ከትልቅ ሰው Senior Citizen አይጠበቅም። ትልቅ ሰው አርአያ መሆን አለበት የሚል ነው። የትኛው ኢትዮጵያዊ ትልቅ ሰው በኤጀንሲ በኩል ኮሚሽን ከፍሎ ሚስት ሲያገባ አይተህ ታውቃለህ? ይህንን ማድረጋቸው ልክ ነው ካልከኝ ሀሳብህን አከብራለሁ። እኔ ግን ምን ጉድ ናቸው ብያለሁ። የኔንም አክብርልኝ።
@mohammedaminnuri7746
@mohammedaminnuri7746 9 месяцев назад
Seme benatih pass port aletades lalews alayehilignm
@user-qx3ek6ox7b
@user-qx3ek6ox7b 9 месяцев назад
ሴሜ በርታልን ቅድስቲቷ ሃይማኖታችንን ሊያረክሱ ሰንሰለታቸውን የዘረጉ ውሾች ናቸው ዘመናትን አስቆጥረዋል። አሁን እንደ ሀገር ጥንቆላ በሁሉም የእምነት ተቋማት የአደባባይ ስለ ሆነ እነኚም መውጣታቸው ነው ። የስንቱ ህይወት ተበላሽቷል በነሱ ሴራ አሁን ቅ /ቤ/ክ ነፃ ምትወጣበት እና ንፁህ አገልግሎት ወደ እግዚአብሔር ሚያርግበት ዘመን ተቃርቧል
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 9 месяцев назад
የትልልቆች ዝምታ ይገርማል።
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 9 месяцев назад
Ahone ahone betam yegna hezeb eyasazenegn new be film yayacheweten holu howotachew weset yemetasegebut
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 9 месяцев назад
Er benesu bisol wotatu yishalal
@dukeduke6688
@dukeduke6688 9 месяцев назад
ሰመረ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😁😁👍👍👍✌️✌️✌️😁😁
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 месяцев назад
ቀልደኛ በላቸው በራሳቸው ላይ የቀለዱ ሰውች
@user-bx3sm9hz2s
@user-bx3sm9hz2s 9 месяцев назад
Bemdhanit awaqi bemibalu sewoch buzu sew sayawqew beseytan esrat hzbu wodqal 😢
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 9 месяцев назад
ይሄን ሰውዬኮ በመከራ ፈልጌ ነው ያገኛሁት😂 የሆነ ቦታ አይው
@felenuna8034
@felenuna8034 9 месяцев назад
ጥንቆላ በደባባይ ማስታወቂያ ሲሰራለት 😢😢 አገራችን ደም ቢፈስ ምን ይደንቃል ሰይጣን ተዝናንቶ አገራችን ላይ እየሰራ ነው
@abinetdesta9899
@abinetdesta9899 9 месяцев назад
ወይኔ ሞትኩ 😂
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 месяцев назад
😂😂😂ሰመረ❤❤❤ጌታ ይርዳሕ መጨረሻዘመን😢😢
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 9 месяцев назад
ለልጃቸው ይሆናል
@hadraabas8178
@hadraabas8178 9 месяцев назад
#በአሁን_ሰአት_በትክክለኛው ትርጉም እኳ ባይሆን አነቃቂ ነን ወይም *አውርቶ-አደሮች🤐* ይልቅ መዘጋጃ በር ለደቂቃ ብትቆም ትነቃቃለክ...
@enat-fr7tf
@enat-fr7tf 9 месяцев назад
አልገብቶኝም
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂ለአሾክሿኪ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወደው አይስቁ አሉ ‼️‼️ ደሞ እንደርቢ ምንድን ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔ሙያው እንዳይከበር የሚያረጉት እኮ እነዚህ ናቸው ‼️‼️‼️
@user-in2yd1hc8z
@user-in2yd1hc8z 9 месяцев назад
አንደርቢ ማለት ሠዎች አንቺ ላይ ጥላቻ ቅናት ምናምን ካደረባቸዉ የሚያደርጉት መናፍስታዊ አሠራር ነዉ ያም ጠንቋይ ወይም ደብተራዎችጋ በመሄድ ቤትሽን ሠፈሩን ለቀሽ እንድትሄጅ የሚያደርጉበት መናፍስታዊ አሠራር ነዉ ያም ቤትሽን በድንጋይም ይሁን በምን ሁሌ ላንች ብቻ የሚታወቅ የሚደበድብ የሆነ የሚያስጠላ ሽታ ሲኖር ብቻ በብዙ ምክንያት ቤትሽን ለቀሽ እንድትሄጅ ያደርጋሉ የሚገርመዉ ደግሞ ቤትሽ ሲደበደቭም ሆነ ምንም ሲሆን ለሌሎች አይታወቅም ለአንቺ ብቻ ነዉ
@user-cm7wm3om3p
@user-cm7wm3om3p 9 месяцев назад
😂😂😂😂በቃ የዘ ሐበሻው ሾካካ አለቀለት ማለት ነው😂😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@AyelechAtnafu-xk9zq
@AyelechAtnafu-xk9zq 9 месяцев назад
Semeyswedeh
@teferakassu4700
@teferakassu4700 9 месяцев назад
እንኳነ አይደለም የሚለው አንካን ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 месяцев назад
ወንድሜ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሴትም ወንድም ሁላ ያላወቁት እና ያልባነኑበት ነገር ቢኖር በተለይ ፍሬንድሽፕ ፓርክ በለው እንጦጦ ሄደው የፎቶ በለው የጭፈራ እዛ ቦታ ሄደው የሚፈጽሙት በሙሉ ትዳራቸው በፍጹም አይጸናም ቀናም አይሆንም ለምን እዛ ቦታ ያለው ልብ ያላሉት ነገሮች አለ ከመግቢያው ጀምሮ መስቀል መሬት ላይ እንደ ዲዛይን በማይታይ ቀለም መሬቱ ላይ ያለው እሱን እየረገጡ ነው አዳሜ እየገባች ያለችው እና በእውነት ያሳዝናል እና ትውልድ ሆይ ንቃ 😢
@BiniSintayehu
@BiniSintayehu 9 месяцев назад
ሰሜ በናትህ ቦታው የት ነው
@temesgentsegaye9836
@temesgentsegaye9836 9 месяцев назад
U have to be strong 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 9 месяцев назад
ሚስት አልበረክት ላለው ጫማ መሰለህ እንዴ😂😂😂😂ሰሜ አሾክሻኪ የኛ ኤንባሲ😂😂😂😂😂
@peace4all584
@peace4all584 9 месяцев назад
Bariaw have good sense of humor and he have thought provoking ideas. He have better common sense than most of our so called leaders.
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 9 месяцев назад
ይሄን ለማረግ የምንለፍበትን ለፈጣሪ ቤት ብንለፍ የት በደረስን
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 9 месяцев назад
😂😂😂😂 አሾክሿኪነት ህመም አይመስለኝም ነበር::
@Besrou
@Besrou 9 месяцев назад
Tngerwe Yamysami Twelde Masetwlouin Yadelin
@makedimakedi560
@makedimakedi560 9 месяцев назад
እውነት እኔም ይሄንን ሳይ በጣም ነው የምበሳጨው እውነት ወዴት እየሄድን እንደሆነ ላቅም ብቻ እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው እግዚያብሄር😊😊😊
@GjguJgjh-kj7le
@GjguJgjh-kj7le 9 месяцев назад
ገናፖስተሩንሳየውየሳኩትተወው
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 9 месяцев назад
አነጋገርህ እኮ ልለዉ የምፈልገዉን ሁሉ የተናደድኩበትን ነገር ሁሉ መልስ ይሰጥልኛል
@habadugenet3034
@habadugenet3034 9 месяцев назад
ሳይግባቡ ተጋብተው ሲግባቡ ለተፋቱ
@ruthruthone5893
@ruthruthone5893 9 месяцев назад
Hi
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 9 месяцев назад
እኔም ሰደቃ እሰጣለሁእንሻአላህ
@user-tx6pu7fe2q
@user-tx6pu7fe2q 9 месяцев назад
እውነት እሄ የባህል ህክምና ብለው የሚለጥፉት ነገር በጣም ነው የሚገርመኝ የልቤን ነው የተናገርክልኝ
@mahletzewde9718
@mahletzewde9718 9 месяцев назад
Seme ashokshaki menfes eko ale
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 месяцев назад
በድግምት ማለታቸው 😂😂😂
Далее
Incredible Wheel Restoration Process 🚙
01:00
Просмотров 1,7 млн
Kim bu Gollandskiy | Dizayn jamoasi
0:54
Просмотров 2,4 млн