Тёмный

Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 38 02 NBC| Top 10 

Semere Bariaw
Подписаться 170 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook
/ yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram
Satire TV Show on NBC TV
t.me/yesamntuonFanaTV
More News on our News Channel
/ @semerebariawethiopia
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
#የሳምንቱጨዋታ
#ሰመረባሪያው
#ሠመረ ባርያው
#seifuonebs
#ethiofm107
#ebstv
#fana_tv
#nbc
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

4 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@muhammedhayat6317
@muhammedhayat6317 Год назад
ጋሽ ሰመረ ምርጥ ሰው እድሜህ ከጤና ጋር ይርዘም ሁሉም እንዳንተ ቅን ቢያስብ ቅን ቢናገር ኖሮ ኢትዮጵያ የሰላም የፍቅር ሀገር ትሆን ነበር
@benjamingess983
@benjamingess983 Год назад
ተባረክልኝ አንተኮ የህዝቡ አይንና ጆሮ ከመሆን አልፈህ አለንጋ ሆነሀል stay blessed ma brother
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 Год назад
ሠሜ ይህ መምህራን በእውነት ለሠጠው ወይም ለህፃኑ የሠጠውን አስተያየት በጣም ያሳፍራል እናም አስተማሪውን አንድ ነገር ሊባል ይገባል ደነዝ ነው አስተማሪው
@sosinagetahun6155
@sosinagetahun6155 Год назад
እሚገርም ስነ ምግባር እና የሞራል ልእልና ነው ያላቸው ለኛ ለኛዋቹ ልቦና ይስጠን
@thereality657
@thereality657 Год назад
ገቢዎች ምስራቅ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 108 ላይ ስሟን መጥቀስ እማልፈልገው እንስት ሰራተኛ የአመታዊ በጀት መዝጊያ ሆኖ ሰው በጣም ሰልፍ ሆኖ እኛ ቆመን በ ዩትዩብ ድራማ በሁለት ጆሮዋ 'ኢር ፎን' አድርጋ የምትመለከት ሰራተኛ እንድታስተናግደኝ ስጠይቃት ኔትወርክ የለም አለችኝ ከዛም የምታይውን ድራማ ኢንተርኔት ነውና መስመሩን ለስራ ብትለቂው አልኳት ከዛም ይባስ ብላ ሰአት ሳይደርስ ጥላ ወጣች። ይሀው ነው።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ያ አላህ😢
@birhanumekonnen4157
@birhanumekonnen4157 Год назад
Why are you hiding her name? For a person like this 😡
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Год назад
ንግድ ባንክ እናሰቃዩን ነው ውውይይ አይቻልም ይሉሃል እንደዚህ አንሰራም በቃ ማንን እንደሚያገለግሉ አልገባንም እባክህ ንገርልን ሰሜ
@thereality657
@thereality657 Год назад
I already told her boss,
@thereality657
@thereality657 Год назад
@Alazar Getachew I already told the boss immediately. But, I mentioned the office number. Everyone can see clearly in front while she puts earphones and watching movies
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
ከምንም በላይ ስለ ደረግ ስነስርዓት ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል ። በተጨማሪም የጀነራል ደምሴ ቡልቶ ልጅ ልደታ ፍ/ቤት ዛጉዌ ህንፃ ፍት ለፍት ፎቶ ቤት አላት በራሷ ጥረት ያፈራችው ነው ደርግ ሀገር እንዳልዘረፌ
@Haftugetahun-vf7yb
@Haftugetahun-vf7yb Год назад
ግዴታውን የሚፈፅም ሰዉ ብየሃለሁ ።ሰመዬ ኣሪፍ ነው
@mahigushish3862
@mahigushish3862 Год назад
አይ ሰሜ መች ይገባቸዋል አይገባቸዉም እኮ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅ ፣ የደቦችን ነገር ተወዉ የምር እኔ ለወንድሜ ልብሱን አጥቢ መገናኛ ታክሲ እየጠበኩኝ የያዝኩበት ፊስታል ተበጠሰና ልብሱ ወደቀ መሬት ከየት መጡ ሳልላቸዉ ፣ምንድነዉ አሰሙም እንዴ ምናምን ብለዉ ለማስረዳትም አይሰሙህም እኮ መማታት ይቀናቸዋል ደሞ ፣እና በስንት መከራ ነዉ የተመለሰልኝ የምር በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ሁኔታ ፈጣሪ ወደምንስተካከልበት ነገር ይምራን እጂ የምር ሰምዬ ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏😍😍
@seblegetachew983
@seblegetachew983 Год назад
Awwwww thank you 🙏🏽 that is perfect 👌
@AmirNesru-hi4ov
@AmirNesru-hi4ov 11 месяцев назад
ሰሜ በጣም ነው ምወድህ በርታ!
@sikosilo8476
@sikosilo8476 Год назад
ሠመረ አሪፍ ዝግጅት ነው ❤❤❤
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 Год назад
አንደኛ ባርዬ በጣም እውነት 👏👏👏❤
@etsegenetadmikew6648
@etsegenetadmikew6648 Год назад
Semer, thank you for all you do. I really appreciate you.
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 Год назад
I have been following your programmes for a while and found them all very informative as well as entertaining. Wish there are more people like you using social media appropriately. Keep up the good work dear brother. Your admirer from UK
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 месяцев назад
ሰመሪ❤❤❤ጀግናችን❤❤ስቃሕ የበቃል❤
@meserethundie3680
@meserethundie3680 Год назад
Thanks!
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Год назад
ትክክል በተለይ የኮሚቲዎቹ የደቦቹ ለራሳቸው ስራ ፈተው የሚሰራውን ስራ ያስፈታሉ ከሚሰራው ደሀ ቀምተው ጨረታ አፈርኩ አሪፍ አሪፍ ሀሳቦች ነበሩ ሰሚ ጆሮ ካለ ሰሜ እናመሰግናለን
@tirsaymohamed3261
@tirsaymohamed3261 Год назад
I have been watching your program for a while. It is very helpfull . Keep it up
@samrawitlegese6946
@samrawitlegese6946 Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰህ
@zewdietsion1422
@zewdietsion1422 Год назад
Betam ewodhaleku 😍
@ezratessera6123
@ezratessera6123 Год назад
Stunning critic. Wow!
@degefaergcho6003
@degefaergcho6003 Год назад
I really like your idea,keep ⬆️
@hannatekie9899
@hannatekie9899 Год назад
MerhabA! 💌⚘🇪🇹
@petrosmono
@petrosmono Год назад
😂😂😂 ደግመን እንቆጠር 🤣🤣🤣🙌
@saronnebiyou5551
@saronnebiyou5551 Год назад
I take my Hat off as usual, We need more like you on social media, keep up the good work bro
@misganabere6115
@misganabere6115 Год назад
ሰሜ በጣም ጥሩ ዕይታ ነው በርታ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
በጣምያናደደኝ የደንብአስከባሪዎቹነው ሰው ከመስራትይልቅለምኖእናሰርቆእንዲበላእሚገፋፋ ድርጉትነው. የመኪናውጉዳይግን ይታሰብበት ሌላሀገርእኮ ከባድመኪኖች መቼመቼእንደሚንቀሳቀሱህግወጥቶአል
@Hello2112.
@Hello2112. Год назад
That’s perfect
@marcykifle4376
@marcykifle4376 Год назад
አይ የኢትዮጲያ አስተማሪ እንኳን የእኔ ልጅ አስተማሪ ያልሆንክ።
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Год назад
ባርያው አቦ ይመች በርታ!
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 Год назад
Hi dear brother you are correct you highlights the real life of our society, we should learn a lot.thanks for the lessons you teach us .i appreciate the way you express.
@danielkindya3632
@danielkindya3632 Год назад
😂
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Год назад
የሚገርም ጊዜ።
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Год назад
🙏🙏🙏
@yusufkemal8288
@yusufkemal8288 Год назад
አቦ ክበርልኝ ሌላ ነገር ምን ልበል!!!!!!!!!
@UMAI624
@UMAI624 Год назад
እዉነት
@mekadr842
@mekadr842 Год назад
🙌
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 Год назад
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@degefageleta9670
@degefageleta9670 Год назад
temechegnalek👍👍👍👍👍
@kachuawassa5289
@kachuawassa5289 Год назад
Amesegnalehu !! ye berowa guday gin betam temechitagnalech Ewinet new mestekakel alebin !!
@seblegetachew983
@seblegetachew983 Год назад
You are amazing!! 😅😢 !! Please ketil !!
@temesgenatnafukassie740
@temesgenatnafukassie740 Год назад
Egna sefer new gondar seme
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Год назад
🙏🙏🙏❤
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 Год назад
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂 የአስተማሪው ስዕል
@helusalema3536
@helusalema3536 Год назад
Seme wesagne sew 👍👍👍
@hayunakereyu251
@hayunakereyu251 Год назад
1ኛ ነኝ ለኮሜንት
@solomonabebe8766
@solomonabebe8766 Год назад
ሰሜ የኔ አንበሳ
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Год назад
Hulegize salamesgenh alalefem negerochen metayimete meneged senemegebar zekeyoal betam new miyasazenew
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Semer yegna jagena neki berther yemachike 🥰🥰👍👍
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
ምርጡ
@astewalesesay593
@astewalesesay593 Год назад
ሰሜ እንደው ምን ላረግህ የውሰጤን ነው የምትናገረ ግን ምን ያደረጋል እሚሰማ የለም
@yohaniskebede5968
@yohaniskebede5968 Год назад
አቦ ሰሜ ይመችህ የልባችንን እኮ ነው ምትነግርልን
@dawittibebu4554
@dawittibebu4554 Год назад
🤣🤣🤣30 Billion Birr keftet taytual😂😂😂you just killed me, i just can't stop laughing, you are the best Keep going Brother🙏🙏
@rebka5068
@rebka5068 Год назад
ተበረክ አንጀት አርሲ እደዝህ ንገርልን ከገባቸው በአሁን ሰአት ችግር በችግር ላይ የሚጨምሩ አሰተማሪ ነ ን ባዮች እረ ተረጋጉ መጀመርያ ሀገራችን ሰላም ትሁን
@asratabrhaayele5082
@asratabrhaayele5082 Год назад
የገማችና የጨረታ ኮሚቴው ጉዳይ ፦ አበል አለው። Thank you!
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j Год назад
Yimchih abo
@TekaDG
@TekaDG Год назад
የጨረታ እቃ ዝርዝሩ በጣም ገርሞኛል ደንቆኛል
@tameratetsegaye9672
@tameratetsegaye9672 Год назад
🥰🔥🙏
@asegedbekele614
@asegedbekele614 Год назад
ለጨረታው ከወጣው እቃ ዋጋ ይልቅ ለአጫራቹ ኮሚቴ የወጣው የስብሠባ አበል,ለሻይ ,ለቡና ,ለምሳ እና ለመሳሰሉት ነገሮች የወጣው ወጪ ይበልጣል.
@user-rf8st4gk1k
@user-rf8st4gk1k Год назад
Yane jagna
@genetchekole9502
@genetchekole9502 Год назад
andegna
@truthfull1844
@truthfull1844 Год назад
I like the last picture kkkkkkk
@henokastateke8143
@henokastateke8143 Год назад
i have a recipt like this, my mom took a house from menegeset, ena yetekebelechebet recipt i got.
@user-oi9dx2zv6p
@user-oi9dx2zv6p Год назад
ያኔ እኮ የተፃፈበትም ሀፍረት ይሰማው ነበር የኛ ጊዜ ግን ...
@miganlove9493
@miganlove9493 Год назад
fetari yagizh enji sewus meren honual
@micmick2661
@micmick2661 Год назад
ወርደው እኛንም አዋረዱን
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Год назад
ቀጥልበት
@ephremmekasha8735
@ephremmekasha8735 Год назад
1 sew 6 new is z perfect expression seme. Ante bicha Awura benatih!!!!!!!!!!!!
@leylab6955
@leylab6955 Год назад
እውነቶን የምታስቀምጠው አክባሪህ ነኝ
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246
Wud ethiopian endat adrchu Semere enkan dana metke Ya allah hagrchen salam argelen
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Год назад
1:55 oh lord 😂😂
@Fifiye123
@Fifiye123 Год назад
Ke kumeregeru bashager betam eko new yemetazenanaegn seme
@semret978
@semret978 Год назад
ብራቮ ሰመረ ህዝብ ይንቃ እውነቱን ይወቅ መላገጫ አደረጉት እኮ ህዝብ
@sg631
@sg631 Год назад
Betam new metemechegn
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 Год назад
Barichoye you have a pretty face without hair.
@gezahegnmekasha1989
@gezahegnmekasha1989 Год назад
ሰሜ….ሊያውም እኮ ሙሉ ቁጥሩን አይጠሩትም ወደ 30 ሚሊዮን ብር በሚል ነው ዘገባ የሚሰራው፡፡
@aberamollaaberamolla8075
@aberamollaaberamolla8075 Год назад
ሰሜ
@enayko5471
@enayko5471 Год назад
Selam seme barichi yes newr new betam Yemigerm new defar Office koce belew Yecewtalu ☹ ayi dembochi are tergagu
@wediwedi368
@wediwedi368 Год назад
Seme yestadiumu yarada lij
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 Год назад
ሰሜ እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@nattymartino9566
@nattymartino9566 Год назад
Enem 6th negn Comment.. Bcha illuminate neh endatlugn😂🙈
@bebest-
@bebest- Год назад
ሰሜ በአካል ስትታይ'ኮ ቀይ ነህ...በበኩሌ "ሰመረ ቀዮ" ብዬሁለዉ 😉
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Год назад
አስተማሪ ነው ግን ይሄ ነው ትውልድ ቀራጭ ይሄ ምንም አያስቅም የሚመለከተው አካል ቢያስብበት 🤔🤔🤔
@Football-is-everything
@Football-is-everything Год назад
semeko teleyalk selek bemknyat new abo
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Год назад
አንደኞ ኮመንት😊
@mekiyashaffi6105
@mekiyashaffi6105 Год назад
ከዚህ በፊት እንዲሁ የስልክ እንጨት አራት ኪሎ አካባቢ ወድቆ የሰው ህይዎት አልፏል
@eliasalemu2803
@eliasalemu2803 Год назад
በነካ አፍህ ትራፊክ ፓሊሶችንም የሆነ ነገር በልልን
@gy8086
@gy8086 Год назад
Asma selam lante yehun ena yeminorbet hager mesrya beat silke charge madrge ende sirkote yekoteral kelkel new yegermhale!!🇨🇭 !!
@tameratetsegaye9672
@tameratetsegaye9672 Год назад
ሰሜ የልቤን ነው ምታወራለኝ አባቴ ክበርልኝ!!!
@jodax2693
@jodax2693 Год назад
Err sema acha achanu endezi new endat enchan hooo
@kershisduferakershis5315
@kershisduferakershis5315 Год назад
Breyer please ,???
@mekonnentaye7114
@mekonnentaye7114 Год назад
ስለ 'interest rate' ስታወራ 'watch all 64 matches' የሚለውን በክብሪት ተረድቶት ሲገዛ ሁሉኑም ለኩሶ የሞከረውን አስታወስከኝ፡፡ መኮንታው ነኝ፡፡
@abebawsimeneh9038
@abebawsimeneh9038 Год назад
atena tera akababiy new yeha bas station
@bitamiki4828
@bitamiki4828 Год назад
😂😂😂swedh barye
@zeniyig7781
@zeniyig7781 Год назад
Mirt sewu
@mommylife6997
@mommylife6997 Год назад
👌👌👌👌🤣🤣🤣
@yeabiseramingizam1893
@yeabiseramingizam1893 Год назад
መስሪያ ቤቱ ከደንብ ማስከበር ወደ አንሳ ወይ ሀምሳ ነው እኮ የሚባለው አይ ደንብ ማስከበር
@demlietesfaye2143
@demlietesfaye2143 Год назад
እረ በደንብ ንገረን!!!!!
@ahmedaminu7540
@ahmedaminu7540 Год назад
እኔም ቤተስብ ከሆንኩ ስንት አመቴ ታዲያ . - ሆንኩ ማለት ነው
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 Год назад
😁😁😁😁ጎርፍ ወሰደው
Далее
DO NOT Dunk Here ❌🏀
00:20
Просмотров 4,3 млн
/በስንቱ/ Besintu "ጥፊ ጥፊ ይለኛል"
39:19
#фильм #кино #фильмы
0:55
Просмотров 4,2 млн