Тёмный

Sheger Mekoya - Ismail Haniyeh ስመ ብዙ ኢስማኤል ሐኒያ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 344 тыс.
Просмотров 152 тыс.
50% 1

#Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa
2021 New Sheger Mekoya - Ismail Haniyeh ስመ ብዙ ኢስማኤል ሐኒያ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Развлечения

Опубликовано:

 

31 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@HumadBest-zi5lj
@HumadBest-zi5lj 8 месяцев назад
ድልለፍሊስጤምህዝብ።
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 3 года назад
ኮለልልልል ብል ነው በጆሮ የሚገባዉ እድሜ ይስጥህ ❤️❤️
@tedy536
@tedy536 3 года назад
ማነው እንደ እኔ የሸገር ማቆም ፕሮግራም የሚመቸው የሚወደው ❤
@keyeroonado5687
@keyeroonado5687 3 года назад
ማቆያ
@sebrimudecir5190
@sebrimudecir5190 3 года назад
@@keyeroonado5687 መቆያ 🤣
@iscofe3968
@iscofe3968 3 года назад
ሰቀጫ
@user-dk9mk3oj9t
@user-dk9mk3oj9t 8 месяцев назад
የሸገር ማቆም ከሆነ አይመቸኝም። የሸገር መቆያ በአሰፋ እሸቴ ግን ከእኔ በላይ የሚመቸው የለም ለማለት እደፍራለሁ
@shimelsberecha1215
@shimelsberecha1215 8 месяцев назад
እኔ ደግሞ አሰፋ እሸቴ አይመቸኝም ማን እንደ 'እሸቴ አሰፋ'
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 3 года назад
Gash Eshetey ሁሌም ብትደመጥ እማትሰለች ምርጥ ሙያተኛ ነህ:: shout out loud for you sir.
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 3 года назад
ውይይ አተራረክህ እኮ ስወደው
@mamehaji2516
@mamehaji2516 8 месяцев назад
ምርጥ ጀግና ነው ለነፃነቱ እሚታገል ምርጥ ሰው ነው
@aleyasezaku6056
@aleyasezaku6056 8 месяцев назад
እዉነት ያሸንፋል
@AnAv-fm2dn
@AnAv-fm2dn 2 месяца назад
Long live ismail hainya❤❤❤
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 года назад
የእሸቴ አገላለፅ ሲመቸኝ እስማኢል ሀኒይ የኔ ጀግና ታጋይ
@danielawraris5599
@danielawraris5599 8 месяцев назад
ዘገባው ተመችቶኛል ። አመሰግናለሁ ።
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 4 месяца назад
ጀግና ለነጻነቱ የመዋጋ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 3 года назад
የተለየ ለዛ የተለየ ተርክ የተለየ ቃላት አጠቃቀም አለው የማይሰለች እንደ ማር የሚጣፍጥ ልዩ አንደበት ያለው ሰው በህይወቴ የምወደው የማረሰው የፍቅር እስከመቃብር ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱን ነበር አሁን ደግሞ የማልሰለቸው አንደበተ ርቱዕ እሸቴ አሰፋ ነው ቀጥልበት ፈጣሪ እድሜህን ይባርክልን
@yemarma
@yemarma 3 года назад
ከሃያ አመት በኋላ በሌላ ሀገር እንደ እሸቴ አሰፍ አይነት ፕሮግራም ላይ...." ኢትዮጵያን ያሻገረዉ የአፍሪካዉ እንቁ"
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 3 года назад
እሸቴ በእዉነት በጣም ነዉ አነባባህን የምወደው መልካሞ የስራ ጊዜ ይሁንልህ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 года назад
ሺ አመት ኑርልን ጋሸ እሸቴ 🤲🏽 እናመሰግናለን !
@birhanutube7723
@birhanutube7723 3 года назад
እሸቴ ድምፅ ሁልጊዜ ስሰማው ልብን ያስደስታል
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 3 года назад
እውነት ለመናገር እኔ ብዙ ጊዜ ትንሽ ትንሽ አይቸ መተው እወዳለሁ ይህንን ፕሮግራም ማለትም በእሸቴ አሰፋ የሚቀርበውን ፕሮግራም ግን በቀን አንድ ፕሮግራም ብቻ ሳይሆን አስር በቀን ደግሜ ደጋግሜ አድምጨ አውቃለሁ ለእኔ እንደ ሱስ የሆነ ፕሮግራም ነው በጣም እወደዋለሁ ለእሸቴም እረጅም እድሜ ይሰጠው ዘንድ ምኞቴ ነው
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 года назад
Yene mar konjo eshetye tebarek
@user-yl8zm3mf4k
@user-yl8zm3mf4k 8 месяцев назад
ተባረክ በርታ
@amdebelongstojesusamde955
@amdebelongstojesusamde955 3 года назад
ሱስ ነው መቆያ እሸቴ ነው ያስያዘን ሸገሮች ምርጦች
@sadaet962
@sadaet962 3 года назад
ጀግና የጀግኖች መሪ ድምጸ መብረኩ የኢስራኤል የግርእሳት
@henock8230
@henock8230 3 года назад
Esat yeblashna
@sadaet962
@sadaet962 3 года назад
@@henock8230 😂😂😂😂😂😂
@henock8230
@henock8230 3 года назад
@@sadaet962 😃😃😃😃
@henock8230
@henock8230 3 года назад
yaskal?
@samueleshete8769
@samueleshete8769 3 года назад
እንኳን ደህና መጣሕ ስወደው ይሕንን ድምፅ
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 года назад
Samuel Eshete is he ur father???
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 года назад
@@shewithagos9433 ድ
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 года назад
@@sintayhuderessa3572 d what.....sikeld new yabatachew sm slemimesasel new kehonem......hahhahahhahahha we really love and respect ESHETE...
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 года назад
@@shewithagos9433 ብታምኝም ባታምኝም ስልኩን በኪሴ ውስጥ አድርጌ እየሰማሁ ነበር ጽፌ ሳይሆን በንክኪ ነው በእውነት ይቅርታ
@beloved1900
@beloved1900 3 года назад
እሸቴ አሰፋ ድንቅ ተራኪ ግሩም ድምጥ
@mewokeltube975
@mewokeltube975 3 года назад
Haniya is a hero
@erhiopis9565
@erhiopis9565 3 года назад
እባካቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 4 месяца назад
ድል ለፊልስጤም
@family5677
@family5677 3 года назад
ጀግና
@rozamario7343
@rozamario7343 7 месяцев назад
Konjo Tireka.
@johnbaraki5399
@johnbaraki5399 3 года назад
የኔ ኣስተማሪ እሼቴ
@sadiqkebede9258
@sadiqkebede9258 8 месяцев назад
My hero❤❤❤ long live
@jamalmohammad411
@jamalmohammad411 3 года назад
ወላሂ እኔ ለመተኛት መስማት አለብኝ
@lioulewnetu4243
@lioulewnetu4243 3 месяца назад
Wow 🥰🙏
@balatonibalatoni9986
@balatonibalatoni9986 3 года назад
ቀን በቀን ልቀቅልን ምንም ወሬ ቢሆን
@sdt3004
@sdt3004 Год назад
ወሬ ሳይሆን የታሪክ ትምህርት ነው።
@bestebeste2813
@bestebeste2813 8 месяцев назад
Endu film behlinay ayiwalhu waw yiewnet tnks techlalk
@FatySam
@FatySam 8 месяцев назад
ምርጥ አቀራርብ
@zewdtube8906
@zewdtube8906 3 года назад
የፈለስጢን ጀግና እድሜህን ያርዝመው
@henock8230
@henock8230 3 года назад
Edmeh yeter
@apdonoor1124
@apdonoor1124 3 года назад
@@henock8230 ላንተ
@henock8230
@henock8230 3 года назад
@@apdonoor1124 Amen Ante Dedeb
@iscofe3968
@iscofe3968 3 года назад
@@henock8230 😂😂😂
@henock8230
@henock8230 3 года назад
@@iscofe3968 😀😀😀
@talaye7509
@talaye7509 3 года назад
ናፍቀኚነበር የኔ ድምፀ ምረዋ እሸቴ
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 3 года назад
እስማኤል ሃኒያ ሁሉም ሙስሊሞች የሚወዱት ጀግና ነው:: አሸባሪ ሳይሆን ምርጥ የነፃነት ታጋይ ነው:: ሌሎች በሚመቻቸው መልኩ ሊፈርጁት ይችላሉ ዳሩ ግን ሌላ ነው:: አላህ እድሜህን ያርዝምልህ ትግላችሁም በቅርቡ ፍሬ አብቅሎ ለማየት ያብቃን🙏 Free Palestine 🇵🇸
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 selalmken talmalhe enje mchem ayhonm😂😂 Israel lzelalm tenur💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@NebyuNebyu-xo2dg
@NebyuNebyu-xo2dg 8 месяцев назад
ይመቼል አገላለፅ
@abduselammusa1330
@abduselammusa1330 8 месяцев назад
የሚገርም ትረካ
@user-yy3lb6xf9r
@user-yy3lb6xf9r 8 месяцев назад
Ena betam emewedew programe esheta mekoya
@medhindebas5003
@medhindebas5003 7 месяцев назад
Thanks 🙏 gash Dejene.I got a lot of knowledge as usual
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 3 года назад
Eshete , you are the legend
@AlemayehuErsha-xg5tw
@AlemayehuErsha-xg5tw 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@EliasAbiy-nw2nw
@EliasAbiy-nw2nw 8 месяцев назад
ነገ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም በሸገር መቆያ ስለኢስማኤል ሀኒያ ሁለተኛው ፕሮግራም ከመቅረቡ በፊት ዛሬ ጥቅምት 16 ማታ ይሄንን ፕሮግራም እየኮመኮምኩ ነው ❤
@iscofe3968
@iscofe3968 3 года назад
👌👌👌👌
@habtamubelete3232
@habtamubelete3232 2 года назад
መቆያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው። ግን ጋዜጠኛ እሼቴ አሰፋ አድናቂ ነኝ፤ እሳቸው ካልተረኩ ይደብረኛል።
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 года назад
Eshete Asefa tell us anything & we listen with undivided attention. Thank you so much.
@habil8160
@habil8160 3 года назад
እናመሰግናለን እሸቴ
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 8 месяцев назад
ፍልስጢን ያፈራችህ ጀግና አላህይጠብቅህ 🇵🇸🇵🇸😍
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 8 месяцев назад
ህዝቡን አስጨረስ ኳተር ውስጥ እየኖረ
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 8 месяцев назад
ሀማስ ጀግኖች በፍርፋሪ ባሜሪካ ተራእርዲታ የማይሸወዱ የኛኩራቶች አብሽሩ ድሉየናንተውነው 🇵🇸✌️
@modinali3987
@modinali3987 3 года назад
Ye anebab siltih betam maraki bicha sayhon tirekaw hiywet endinorew adirgotal selam ena tena ke edme gar yistih.
@georgeokbazgi2287
@georgeokbazgi2287 9 месяцев назад
እንደው ልክ እንደ እሸት ድምጽህ በጆሮ ሳይሆን በደም ስር የሚገባ እስኪመስል የሚማርከው!! እባክህ ለዘመኑ ጋዜጠኛ ነን ባዮች ስልጠና ስጥልን ወይም ዲሲፒሊን። እናመሰግናለን!!
@tewodrosbekele4234
@tewodrosbekele4234 8 месяцев назад
❤❤❤
@dawitzekiros1235
@dawitzekiros1235 8 месяцев назад
Me too
@shkuralamohamed8553
@shkuralamohamed8553 3 года назад
Eshe lemen hula atakerbelenm
@hafizmohammed170
@hafizmohammed170 3 года назад
በጣም የሚገርሙ ናቸው
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c 8 месяцев назад
አላህ ወየ ሰኘእስራይል ምትባል ሀገር ከምድረ ገፅ ይጥፋ
@cvgf6232
@cvgf6232 8 месяцев назад
አሚን ያረቢ ዱዓአርገ የበናት እንበርታ በዱዓ
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan 3 года назад
Free Palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 2 года назад
😆😆😆😆😆
@profic9222
@profic9222 3 года назад
በዚ ኣለም ብዙ ሰዎች በመክሊታቸው የሰሩ ያሉ ሊመላቸው ይችላል ጋሽ እሸቴ ብያውቁ ግን እንደገና ተወልደው መክሊታቸው ምን እንደሆነ ለማወቅ ይመኙ ነበር::
@Ak-zs1jj
@Ak-zs1jj 3 года назад
እባክህ በቶሎ ቶሎ አቅርብልን ወንድም አለም በስምህ የሚለፉደዱትን ዩቲበር ነን ባዮችን አፍ አዘጋልን እባክህ
@rahimafaode8912
@rahimafaode8912 8 месяцев назад
Palestine hzbu hulum jegna new👈 ynsu history tngro ayalkm Allah ke tenkolachw ytbkachu 🤲
@henock8230
@henock8230 3 года назад
Lij Yerotal Enji Abtun Aykedmim Alu
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 года назад
ምን ለማለት ነው ????
@henock8230
@henock8230 3 года назад
@@semirafarisidris Endewm yelij lijachn nachew beye nw
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 года назад
Wow, በጣም አዋቂ ነህ 🤔🤣
@henock8230
@henock8230 3 года назад
@@semirafarisidris Endeta tadyas Awaki bcha...
@girmakirose6696
@girmakirose6696 8 месяцев назад
እኔም
@mansour915
@mansour915 8 месяцев назад
Anyhow his speech didn’t translate entirely, it could be more interested if you could translate Haniyas speech thank you Sheggar
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 8 месяцев назад
የጀግኖች መገኛ ፍልስጢን 🇵🇸🇵🇸 ድል ለፍልስጢን በግዛታቸው ለተጨቆኑ የፍልስጢን ህዝቦች 🇵🇸🇵🇸
@seifuabiy9722
@seifuabiy9722 3 года назад
አኔም እወደዋለሁ
@abelwoldemariam9318
@abelwoldemariam9318 3 года назад
Thank you Eshete always for your best story narrative and Selection . I have one question , is that your another RU-vid Programm by name Eshete Asefa and with your Photo ? B/ C I saw on you Tube.
@user-qn6xy8ym6i
@user-qn6xy8ym6i 8 месяцев назад
Kezi hulu koment 2tu ysadebal yhenin ayhud biteyeq aykdm iwnetawun wey iwnetun mawtat neber mishalew ke mesadeb
@ismaelabdu7304
@ismaelabdu7304 3 года назад
betraka matakwn tarik ateterter le video blh, nesaneten metyk shbertgna yasblal.
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Год назад
Esraelin ewedayalahu gin aliwashim yihe sewye signatuncadenkiletalhu
@user-sw7gc3ip4x
@user-sw7gc3ip4x 8 месяцев назад
የፍልስጢኑ ማዴላ
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan 3 года назад
If Americans are standing against your country and your leaders that means your land and your leaders are doing well to their soil and their ppl..as this much simple...you can see what's going on in our country...viva Palestine...free Palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@meherettsehay9220
@meherettsehay9220 8 месяцев назад
You say Nice
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 8 месяцев назад
አንድ ቀን እስራኤል ታሳርፈዋለች
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 8 месяцев назад
ቢሞትም ሸሂድ ነው ሙስሊም ሞትን አይፈራም
@bettynegest8571
@bettynegest8571 3 года назад
Ismaili hanya mallet ye netsabet abat lik ende isayas afeworki new
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 3 года назад
እሸቴ እሸት ብላ
@user-kr9bf8dh6b
@user-kr9bf8dh6b 3 года назад
ትግራይም እንደ እስራኤል ጠንካራ ትሆናለች ።💪💪💪💪💪💪
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 3 года назад
hahaha
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 Год назад
ቆሸሸ
@gtime6773
@gtime6773 8 месяцев назад
😂😂እመኝኝ እሥራኢልን የተመኘሁሉ ይጠፋል ወሬ ለምደሻል ችጋራም እናያለና ደዉም ጠፋተሻል ጨርሰሽ ትጠፊያለሽ ቁልቋላም😂😂
@medinashifa150
@medinashifa150 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 8 месяцев назад
​@@gtime6773😂😂😂😂😂መጸሀፍ ቅዱስሽን ስለማታነቢ እኮ ነው
@hafizmohammed170
@hafizmohammed170 3 года назад
ምንትደበድባለች የመላውን የፊልስጢም ህፃናትን ጨፍጭፋ ጨረሰች
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 3 года назад
ለእስራኤል ጥላቻ ስላላችሁ ነው እንጂ ለምን ህፃናትን ይገላሉ ብለህ ብትጠይቅ/ቂ እስራኤል ህፃናትን ከኃላ አድርጋ ስትዋጋ, ሐማስ ደግሞ ህፃናትን እና ሴቶችን ከፊት አድርጎ ነው የሚዋጋው 🤷🏻‍♀️
@hafizmohammed170
@hafizmohammed170 3 года назад
@@ET-cw8ro እናውቃለን የክርስትና እምነትና የአይሁድ እምነት ከመሬት በታች ስትሆኑ ነው እውነት የምትናገሩት እንኳን ደስ አለህ ደሞ ብታውቅ እስራኤል ማንም ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አይጠለም ለምን ለሀገራችን የምታበረክተው ነገር መልካም ስለሆነ
@sabamikydercygolla3944
@sabamikydercygolla3944 10 месяцев назад
@@hafizmohammed170 ye hagershin atawerim viva israel hullem israel Yanante eslimna dgmo torgha wayyy ferse nash dedeyab byeshalaw kosso
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 7 месяцев назад
Ante gene selnsw maltm sel Muslim becha nwy eymrtkr ymtawra yehene yandw dikala Muslims lije tehonalhe
@user-gq9ib1zw6w
@user-gq9ib1zw6w 3 года назад
ወላሂ ደጋግሜ ባሳዳምጥህ ብውልቆም አትሰለቼኝም በቃ ፍትህና ነህ ስምዒት አይገዛህም አንዳንዶች ግን እንደዚህ አይነት ነገር ታሪክ ሲለቁ ልከታተላቼው ስል ቀድመው ስሜታዊ ሆነው የጠሉትን በማውገዝ ወገንተኛ ይሆናሉ የሆኑ ቆሻሾች ናችሁ በየ እወጣለሁ በጣም ይዘጉኛል
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 3 года назад
እሸቴ አሰፋን ልዩ የሚያደርገው ይህ ኩልል ብሎ ተረጋግቶ አነባበቡ እኮ ነው ተወዳጂ ያረገው የሚደንቅ ተሰጦ እንደ ወይን አመት በጨመር ቁጥር ጥዑም አንደበት
@ewnetuzegeye3306
@ewnetuzegeye3306 3 года назад
እነኝሕ የአረቦች ናቸው ያነበበከው ነጭ የጻፈውን ጋርቤጅ ነው ፎልስቴማውያን ተመልከት አባይ ወንዝ ግብጽ የኔ ነው ብለው ነው የሚያምኑት ምንጬ የአባይ መነሸው አኢትዮጺያ ነው አረቦች ናቸዉ የአለም ጠላቶች ናቸው ኩርአን የሠይጣን መጸሐፍ ነው እንዳንተ ያለ ጋርቤጅ ጋላ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሔዶ ሢመረቅ ኢትዮጵያን ለማጥፋት በሥውር ይሠራል ጋላዎች የተሳሳተ አምልኮት ከመውሠድ ይልቅ የፍልሥጤማውያን ወሥደው ተመልከት አንተ ሉጢ ጋላ ይሕ የአለም የነጭ ጋርቤጅ ነው የነጭ ቂጥ ላሽ
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 года назад
ቆሻሻ ዜጋ ምን አለ አይባልም dirty no1 በጭንቅላትህ ማሰብ የተሳነህ ድሀ! አንዳንድ ጎጠኞች መቼ ነው እንደሰው የምታስቡት? አንተ እንኲን አላህ የምታመልከውን እንኲን የማታውቅ መሀይም የተገረፈ/የተሰቀለን ፍጡር ፈጣሪዬ ብለህ ሙጥኝ ያልክ ደንቆሮ በየትኛው ሞራልህ ነው ስለሌሎች እምነት የምትመሰክረው? ቆሻሻ ሀገሬ እንዳንተ አይነት ደደብ ዜጋ ስላላት i'm so sorry ምድረ ኩታራ በአፍህ አትቅዘን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 8 месяцев назад
ቆሻሻ ነሽ ድል ለፍልስጤም
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c 8 месяцев назад
ደድብ ሠይጣንስ አት ካፉሪ
@user-uc6xq5tt3g
@user-uc6xq5tt3g 8 месяцев назад
Abet jazbanat
@user-zs2ve6qp3z
@user-zs2ve6qp3z 8 месяцев назад
ግብዝ ነት የኢትዮጵያ አመሮች በተለይ እነ ፋኖ
@marobaynessagn2205
@marobaynessagn2205 3 года назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 2 года назад
🙈🙉🙊 አሸባሪዎች
@eshete7662
@eshete7662 3 года назад
ቱሪ ናፋ ተከታይ ለማግኘት ብለህ የለለ ነገር የማይታወቅ ነገር አትተርክ ከቻልክ የዉዶን የኢትዮጵያን ታሪክ አስተላልፍ።
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 года назад
ክክክ ስለማታውቅ ነው
@miftahhamid7582
@miftahhamid7582 Год назад
አላስገደደግህ/ሽ ወዶ አዳምጦ መጨረሻ ላይ መሳደብ ምን አመጣው
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Год назад
Andande sewoch alu minim beneger kekifat beker lela yemayinageru andu ante neh man admit aleh man asgededeh
@medinashifa150
@medinashifa150 8 месяцев назад
ቅንቅናም
@user-zs2ve6qp3z
@user-zs2ve6qp3z 8 месяцев назад
አላለችም የለለነገር ሌላስ
Далее
I Built a SECRET McDonald’s In My Room!
36:00
Просмотров 8 млн
КРАФЧУ NAMELESS СКИН!
1:53:35
Просмотров 456 тыс.
Funny Bewketu Seyoum full አጫጭር ትረካዎች
3:01:44
Он сильно об этом пожалел...
0:25
тгк: Логово FRIENDS
0:23
Просмотров 2,4 млн
тот самый ред флаг…
0:40
Просмотров 2,4 млн