Тёмный

Sudan | ሱዳን ምድራዊ ሲኦል ሆነች ተረክ ሚዛን Salon Terek 

salon tube
Подписаться 221 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

Sudan | ሱዳን ምድራዊ ሲኦል ሆነች በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ሞሼ ዳያን
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 5 дней назад
ሱዳናዉያን ደግ ሕዝቦች ናቸዉ። ይህ አይገባቸውም። እግዚአብሔር ይታደጋቸዉ
@biniyamweldmichael3477
@biniyamweldmichael3477 5 дней назад
እንዲሁ እንደዋዛ ሱዳን እንደዚ መሆኑ በጣም ያዛዝናሉ ደግ ህዝቦች ስንቱን ስደተኛ እስተናገዱ አሁን ግን ህዝቦቿ በተለያየ ጎረቤት እገር ተበትነው የእጃችውን ሳያገኙ ውለታችው ተረስቶ በተለያየ ጎረቤት እገር ውስጣችው እያነባ ነገን አገራችው ስላም ሆና መመለሳችውንን እየናፈቁ ነው ክእርስ በርስ ጦርነቱ ባሻገር ህዝቦቿ በጎረቤቶች እገር የሚደርስባችው እላስፈላጊ ምዝበራና ግፍ የሚገርም ነው ፈጣሪ ሱዳንን ስላሟን ይመልስላት
@miliko938
@miliko938 5 дней назад
ሰላም የሳሎን tube ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 5 дней назад
ሳሎኖች ፕሮግራማችሁ ምርጥዬ ነዉ።እኔ የምለዉ ቀዉሱ ኮረኔሌ፤ አብይ አህመድ የሡዳንን ታሪክ በኢትዮጵያ አይደግመዉም ብለህ ነዉ!😪😪😪😪
@ashenafi-21
@ashenafi-21 5 дней назад
መጀመሪያ ከሱዳን ይልቅ ሰር ሰለሰደደው የአገራችን ችግር ዘግብልን ምክኒያቱም እኛም ሰዳን እየሆንን ነው
@kedMam-k4o
@kedMam-k4o 2 дня назад
ልክ ነህ በዐረብ ሐገራት ላይ የትብብርና ነፃ ማውጣት እገዛና ድጋፍ እናደርጋለን፤ መንግሥት ላይ ተነሱ በማለት ሳፈራርሳቸው የቆየሁበትን ተግባር ውጤት ተረድታችሁ፣ ዓለም የሚያውቅላችሁን የሰው ዘር መገኛ የሥልጣኔ ታሪካችሁና ሰላም ወዳድነታችሁን ወደ ጎን ጥላችሁ፣ የውስጥ ግጭት ማቀጣጠያና ለሥደት በቅታችሁ ሀገር አልባ መሆን ለማኝ መሆንም ትችሉ ዘንድ በሀገራችሁ ውስጥ ለዘመናት በስውር አደራጅቼ ከሚገኙት የስለላ መዋቅር በኩል በልማት በባሕል ትስስር ወጣቶች ልማትና ሀገር ዕወቁ ወዘተ ለሚሉ ማስመሰያ ፕሮጀክቶቼ የምልከውን ዶላር አባይን ለማፍረሻነት ከሚንቀሳቀሱት ጋር በማበር፣ በየአደረጃጀት መዋቅራችሁ በኩል በየጊዜው ከምልከው ተልዕኮ ጋር በመቀበል፣ ሤራዎቼን በመፈፀም በባርነት ሥር እንድትወድቁ አበክራችሁ ሥሩ የሚለውን የግብፅና አጋሮቿ ሤራ እንሥራ ማለት ነው?
@RMX11-j1b
@RMX11-j1b 5 дней назад
NEXT 🇪🇹 🔥🔥🔥 ❗️❓
@Oumeir-r7h
@Oumeir-r7h 5 дней назад
አላህ የአዛኞች አዛኝ ነው እሱ ይድረስላ አለምማ ፍትህ አልባ ከሆነች ቆየች እኮ
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 2 дня назад
Well come🎉🎉🎉🎉🎉
@AbdelaSeid-vt7tk
@AbdelaSeid-vt7tk 4 дня назад
አላህ እባብን እግር የነሳው የልቡን አይቶ ነው ይባል ዕኛ አይመለከተንም ይልቁንስ የራሳችን መንግስት አገር ውስጥ ያሉ እንደ እነሱ ሊያበጣብጡን የሚሹ የሀገር ውስጥ የግብፅ እና የኤርትራ ተላላኪ ባንዳዎችን መላ ይበልልን ህዝባችንም የመንግስታችንን ረጅም ራእይ ተረድተው እንደ ሸኔ; ህወሃት እና ፋኖ የሚባሉ የሰፈር አውደልዳዮች ሴራ ማክሸ አለበት
@dawitgenan3108
@dawitgenan3108 День назад
Sudan has grown in the continent but the core country have their agenda
@ma9546
@ma9546 5 дней назад
thanks for sharing salon ❤❤❤
@MrAbugida04
@MrAbugida04 5 дней назад
Make like every body please It's very important information for us
@susulove7069
@susulove7069 5 дней назад
አላህ ይድረስላቸው
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 5 дней назад
የሳሎን ቤተሠቦች አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ሰላም ለአለማችን
@adysalieh6446
@adysalieh6446 5 дней назад
💔💔🥲🥲🥲🥲ሱዳንን ፈጣሪ ይፍረስላችው
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 5 дней назад
የአባገነን ስርዓት ይፍረስ! በስልጣን ዘረፋ ይቁም
@fendom-1
@fendom-1 5 дней назад
Thanks ❤🎉❤🎉በትክክለኛው የዘገከዉ በጣም እናመሰግናለን በራታልን
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 5 дней назад
በሁለት ጡንቻ ራስ ወታደሮች የመንግሥት ሥልጣን ሽሚያ አማካኝነት ይህ ሁሉ የሱዳን ሕዝብ የማያበራ መከራ ውስጥ መግባቱ በእጅጉ ያሳዝናል ።
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 5 дней назад
ህዝብ በማሀይም አይመራም ለሙሁሩ ልቀቁላቸው ዘመኑ ይህንን ይፈልጋል
@ምሥክርዋቆ
@ምሥክርዋቆ 5 дней назад
ምነው የኢትዮጵያው የእርስ በርዕስ ጦርነት ከሱዳን ሲነፃፀር የእኛው አይከፋም እና ነው ሥለሱዳን ያሥጨነቀህ ነው የእኛ ከእነሱ የተለየን ሥለሆንን ነው
@wintaweldu8473
@wintaweldu8473 5 дней назад
Ethiopia ayiqerlatim
@jchabte1590
@jchabte1590 5 дней назад
ኢትዮጵያ እንደሞ እንደዚ ትሆና ኣለች በቅርቢ ግዜ ትግራይ ተሸንፍ ኣለች ትግራይ ንቅድሚት
@kidistabera3010
@kidistabera3010 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikedani2066
@mikedani2066 4 дня назад
Ye meriet siol ethiopia and sudan
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 5 дней назад
ሱዳን ኢትዮጵያን ለቃ ትውጣ
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 5 дней назад
Yegnam seyetanu abiy eskale enalkaln
@saragetachew9345
@saragetachew9345 5 дней назад
😭😭😭😭😭
@Netsanetyenafkal
@Netsanetyenafkal 5 дней назад
ኢኮኖሚ ተኮር ቁ2 የቫቲካን ታሪክን ተውከውሳ?
@SalonTube
@SalonTube 5 дней назад
አረ በፍፁም በቅርቡ....
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 5 дней назад
ሀገር ለምነው ምታፈርሱ? ህዝቡ ስለቀደማችሁና እናንተ ሁሌ ዝፋንን ስለምትሉ
@seleshimerdasa7414
@seleshimerdasa7414 5 дней назад
አንተ መልካም ማሰብ ጎድሎሀል
@MMm-i9r
@MMm-i9r 5 дней назад
ሻሎም
@warrior5847
@warrior5847 5 дней назад
When will you report about our country before you worry about the spillover effect of another country's war🤔 you act like you don't know what happened and still happening in Ethiopia?
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 5 дней назад
Nathing is happening in Ethiopia!and it’s not your business think about your country🇪🇷
@gebreabo3849
@gebreabo3849 5 дней назад
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች።
@tube6037
@tube6037 5 дней назад
የራሷአሯባት የሰው ታማስላለች
@selamkeren
@selamkeren 5 дней назад
ሱዳንና ሶማልያ የፈረሱት በኢትዮፕያ ነው አሁን ኢትዮፕያ መፍረስ አለባት
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 5 дней назад
Yegnan mefares sitimagnu inate indatitefu damom shimagilewu torinet kejemare Eritrea yemitibal tarik tihonalech
@selamkeren
@selamkeren 5 дней назад
@@helenfayisa1340 እግዚአብሄር እኮነው የሚያፈርሳቹ
Далее
LIVE: Antony Blinken holds press conference in Cairo
59:21