Тёмный

‪@TamagneShow‬ 

Tamagne Show
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
​​ ​⁠ ‪@TamagneShow‬ With Elias Tebabal Part 2 | ታማኝ ሾው ከኤልያስ ተባባል ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
RU-vid
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and RU-vid Channel
RU-vid
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Развлечения

Опубликовано:

 

31 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@user-ph7mq2yk3g
@user-ph7mq2yk3g 7 месяцев назад
ታማኝ ሰው በየነ አንተ ለእኔ የዘመናችን ታላቅ ሰው ነህ የአንተን ጥሩነት በቅርበት ያየሁ ሰው ነኝና እግዚአብሔር ሁሌም አመሰግነዋለሁ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁልኝ የምታስታውሰኝ ከሆነ ለሰርግህ ቀን የብሔራዊ ቴአትር አንበሳ ሀውልት ቅርፅ ስጦታ ያመጣሁልህ ልጅ ነኝ ለዘላለም በጣም እወድሃለሁ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 7 месяцев назад
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ያሳዝናል ሰውን ከተማ መሀል ማንበርከክ ይገርማል አይ ጊዜ ያ ሰው አሁን የት ይሆን ኤልያስ ስም ይህም እንዳለ ነው በርታ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 9 месяцев назад
Elias long live !!!
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 9 месяцев назад
ታማኝን እደዚህ በኢትዮጵያ ላይ ያስጨከነው ምንድነው ነው ኢትዮጵያን አማራንም እረሳቸው አሁን ነበር ግዜው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ ልጆች የሚያስፈልጋት ግዜ ለማንኛውም ሰላም ሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ ነፃአነት ለኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ሰላም ነፃነት እግዚአብሔር አላህ ይጠብቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilahunendashew2408
@tilahunendashew2408 9 месяцев назад
ኤልያስ እጅግ ግልፅ፣ ቅንና በፍፁም መሸነፍ የማይወድ መሆኑን ከቃለ መጠየቁ ተረዳኹ።
@tarekegne405
@tarekegne405 9 месяцев назад
ታማኝ በየነ ኑርኝ ታረቀኝ አነጋጋሪ አባላለሁ አዲስ ዘመን ት ቢት
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 7 месяцев назад
ድምጽህ ማለቴ ነው
@Dagi-man
@Dagi-man 5 месяцев назад
ላይፋችሁ ግን ሲያስቀና በጭራሽ ደግሞ መቸም አይደገምም የሆነ መፅሐፍ ግን መፃፍ አለበት በእናንተ የህይወት ጉዞና ዝና
@immanuelnumerson8063
@immanuelnumerson8063 9 месяцев назад
Wow temechslachihu
@temesgentiruneh1117
@temesgentiruneh1117 8 месяцев назад
What I learned from Elias Tebabal is that he is a person of no principles. He goes according to the flow.
@staypostive6611
@staypostive6611 9 месяцев назад
Elias very funny man
@ismailmohammednur8243
@ismailmohammednur8243 9 месяцев назад
61 አይሞላኝም ነው ቢያንስ ነው እንጂ አይበዛም
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@yeshimar7589
@yeshimar7589 9 месяцев назад
እረ ኤልያስ እድሜህን ረስተህው ነው እንጂ ገና ድሮ ነው የማቅህ እድሜህ ትክክለኛ 61 ነው ሰለማቅህ ነው
@myfabflight983
@myfabflight983 9 месяцев назад
እሱም እኮ 61 ነው ያለው🤷🏽‍♂️
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 9 месяцев назад
Ere 63..65 ayatawim..newer ayidelem.
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 9 месяцев назад
What about your age
@BalmyCorner
@BalmyCorner 2 месяца назад
ይሄ ድሮ የተቀረጸ ነዉ። አሁን 70 አመቱ ነዉ። በቅርቡ ተጠይቆ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 8 месяцев назад
ዋዉዉ ኤሊየስ ❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
СМОТРИМ YOUTUBE В МАЙНКРАФТЕ
00:34
Просмотров 720 тыс.
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
Просмотров 24 тыс.
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
Просмотров 81 млн
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
1:00