Тёмный
No video :(

Tokichaw - Endanehon Selam | እንዳንሆን ሰላም - New Ethiopian Music 2021 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3 млн
Просмотров 891 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Tokichaw | ቶክቻው - Endanehon Selam | እንዳንሆን ሰላም - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Hope Entertainment

Опубликовано:

 

14 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@warkamedia
@warkamedia 3 года назад
ከዲሽታ ጊና ቦሀላ ምርጥ ሙዚቃ ቶክቻው ዋው 💞🇪🇹
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 года назад
የ90ወቹ ስራችሁ ሁሉም መልክት ያለው ነው ማነው እደኔ ትርጉሙ ልቡን የነካው???
@fegegta56
@fegegta56 2 года назад
የብሔራዊ መዝሙር ቢሆን እንኳን የሚያስማማ ድንቅ ስራ ነው ተባረክ
@shewayesileshe4267
@shewayesileshe4267 3 года назад
ብዙ መልእክት የያዘ በአሁኑ ስአት አስፈላጊ የሆነ ምርጥ ዘፈን በርታ 🌹👍♥️🙏🏽🇪🇹🙏🏽
@abetmultimedia1656
@abetmultimedia1656 3 года назад
ድምፅ 100 % መልዕክት 200% GOD bless you Bruh
@mamilalukas2187
@mamilalukas2187 3 года назад
ቶኬ ወንድሜ እጅግ በጣም ታላቅ ምልክት ነው። ይመችህ አቦ
@elsabethasmellash8487
@elsabethasmellash8487 3 года назад
Qa
@elsabethasmellash8487
@elsabethasmellash8487 3 года назад
Å
@selamzenebe4851
@selamzenebe4851 3 года назад
@@elsabethasmellash8487 9
@kedamimekonen9276
@kedamimekonen9276 3 года назад
ጅቦች ....ጥንቅር ይበል!!!! አንድ አገር : አንድ ኢትዮጵያ ትኑርልን!!!! ቶክቻው ተባረክ!!!
@lilykeflashopping1001
@lilykeflashopping1001 3 года назад
በጣም ልብ ይነካል አቤቱ ሰላሞ አምጣልን ለመላው ለሰው ዘር በሙሉ 🙏😭
@mnaddismereja
@mnaddismereja 3 года назад
ቆንጆ መልዕክት ድንቅ ስራ ቶኪቹ ሰላምህ ይብዛ። ጥንቅር ይበል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
ዋው! ቶኪቻው የእውነት የውስጤን የልቤን ያሰብኩትን ልክ ልካቸውን ነው የነገርካቸው🙏💚 ምድረ የስልጣን ጥማተኞች እነሱ ከእነቤተሰቦቻቸው በሰላም ወተው እየገቡ ምንም ያማያውቀውን ህዝብ እያስፈጁት ነው😭😭😭😭
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 года назад
ትፈርሳለች
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
@@legizewnew1477 ያንተ እና የጃዋር የመራራ የዳውድ ኢቢሳ አናት ይፈርሳል እንጅ ኢትዮጲያ አትፈርስም አራጅ!!
@abushtube2024
@abushtube2024 3 года назад
Thanks you brother
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 года назад
@@zuzumohammed7832 እቺ ጋለሞታ ሀገር ፈረሰች ኖረች ማንን ጠቀመች ድምጥማጧ ይጠፋል የጊዜ ጉዳይ ነው
@feve680
@feve680 3 года назад
@@legizewnew1477 መከፋፈል ይብቃን እያለ እያዜመ እዚሁ መጥተህ ትፈርሳለች ትላለህ ,እውነት ማስተዋልን ይስጥህ
@simplyhani7235
@simplyhani7235 3 года назад
ቶክቻው የሀገሬ ልጅ የወንዜ ፈርጥ በሙያህ ይህንን ስላበረከትክ am so proud of you 💕💕💕💕
@fabebe148
@fabebe148 3 года назад
አቦ ተባረክ ወንድሜ! አሪፍ ግጥም ከአሪፍ አቀራረብ ጋር በጠቅላላው ወቅቱን የጠበቀ መልዕክት ያለው ሙዚቃ…
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 года назад
ይባርክህ የሠራዊት አምላካችን!!!! ለሁላችን ይድረሴልኝ።
@iloveu6945
@iloveu6945 3 года назад
እመቤቴ ትባርክህ የልባችንን ነው የዘፈኩልን ምንም የምልህ የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@yeneareact7096
@yeneareact7096 3 года назад
ምርጥ ቆንጆ ስራ ፍቅር ይሻለናል 🙏
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
#fake account this account is created 7months ago..
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
@@Black-lioness yeah this fake account
@monerali6782
@monerali6782 3 года назад
በትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💖💖💖💞💞💞😭😭😭😭😘😘😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😍
@mikezeleke9306
@mikezeleke9306 3 года назад
መሸለም ያለበት ዘፈን ነው የምትሉ.እስቲ እንያቹ!!!!👌✌️
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 года назад
wooow ቶኪቻው ሁሉም ያምርብሀል ይህ ደግሞ ይበልጥ ወቅታዊ መልክት አዘል ነው 👍❤❤
@yonichris5903
@yonichris5903 3 года назад
እውነት የሚናገር ሁሉም ቦታ የሰጥካል ቶኪቾ አንደኛ ሰራ
@iyasuadem9482
@iyasuadem9482 3 года назад
ይመችህ ኣቦ ፡ ሁሉም ባለው ሙያ ለህዝቡ ዘረኝነት ሃገር እንደሚያጠፋ በመናገር ኢትዮጵያዊነት ብቻ መዳኛችን ።
@gualerihalal3243
@gualerihalal3243 3 года назад
Tokich fkr yehonk sew 😭❤🥰 i love u so mach ma favorite ❤yene geta edmena tena ystk fetari ❣️❣️🥰🥰❤🥰🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤
@meskita4082
@meskita4082 3 года назад
በፈጣሪ ስም ዲሽታ ጊናን እሚያስረሳ ገራሚ ስራ ቶኪቾ ትችላለህ አባቴ 🙌
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 года назад
ዋው የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ብዬዋለሁ እናተስ?
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 3 года назад
❤1❤1❤1🤲🤲🤲🌼❤🌼❤🌼እውነት ። የነሱስራ ጥንቅርርርርርርርር ይበል ቶኪ ተባረክ ።የኔአንደኛ!!!!!!!
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 года назад
አክቲቢስት ምናምን ነን የምትሉ ይህን ዘፈን ጋብዢቹሀሉው በቃ ዘርኝነት ይውደም ያረብ 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 года назад
ኢትዮጲያ ትውደም ኦሮሚያ ትቅደም
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 года назад
@@legizewnew1477 መንጋ
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 года назад
@@zelalemdesta499 komata
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 года назад
@@legizewnew1477 ገገማ
@ameratube6530
@ameratube6530 3 года назад
@@legizewnew1477 አላህ ከነማንነትሽ ያውድምሽ የሀገር ነቀዝ አላህ ይቀላቹ ዘረኞችን ያረብ🤲🤲🇪🇹❤
@Edena5237
@Edena5237 3 года назад
This is really good 😊 I love “ጥንቅር ይበል” part 😂❤️
@addisabeba100
@addisabeba100 3 года назад
የሐበሻ ቀሚስሽ ያምራል 🙏🏾👍🏾 ቆንጅት
@Edena5237
@Edena5237 3 года назад
@@addisabeba100 ምስጋናዬ ከልብ ነው። 🙏🏽
@ultimateultrainstinctgokut3338
@ultimateultrainstinctgokut3338 3 года назад
Nice song
@blackshinea.k.aruleboy7945
@blackshinea.k.aruleboy7945 2 года назад
Yeah ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-AsPKU9BMgLs.html
@mesietadeasse1235
@mesietadeasse1235 3 года назад
ለሀገሬ ካድሬወች አድስ አበባ ከተማዋን ጨምሮ በየክፍለ ከተማ በሙሉ ይሄን መዚቃ ለ15 ቀናት እንደ ብሔራዊ መዝሙር አሰሙልን
@toleradesta9996
@toleradesta9996 3 года назад
አቦ ይመችህ ትለያለህ ልካቸውን ንገራቸው አረረረረ ጥንቅር ይበልልልልልልልልልልልል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 3 года назад
የእናቶች እንባ የአባቶች ሀዘን የንጹሀን ደም ይፈርዳል 💔😭😭 እናመሰግናለን ጥሩ መልዕክት አለው💚💛❤ ኢትዮጵያ ትቅደም
@bbini_9595
@bbini_9595 3 года назад
የ ሀገሬ ሀዋሳ ልጅ ድልት ይበልሽ bro
@berhanumengistu805
@berhanumengistu805 3 года назад
One of the best Ethiopian music in East Africa wonderful Tokichaw.
@user-re3wp5ye4p
@user-re3wp5ye4p 3 года назад
ጥንቅር ይበል ገራሚ ስራ ነው👌 እርስ በእርስ የሚያባሉን አቦ ጥንቅር ይበሉ ቶኪቾ ይመችህ ብሮ❤❤❤ ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fikadufisha475
@fikadufisha475 3 года назад
dislike ያደረጉት 58 ሰወች activist መሆናቸውን በጥናቴ አረጋግጫለሁ አመሰግናለሁ
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 года назад
Hahahaha betam!!!!!
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
258 ሆኗል የጁንታው ዘመድ ናቸወ
@sabawiyanentertainment3877
@sabawiyanentertainment3877 3 года назад
313
@lifeat2401
@lifeat2401 3 года назад
ደሩ, 360,ቶሎሳ ለግዜው ያምጠረጥራቸው
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 3 года назад
tewachew tenker yebellu !!!!
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 3 года назад
ትክክል😢ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዩጵያና ሕዝቦቿ💚💛♥🙏🙏🙏
@MakaTube
@MakaTube 3 года назад
ኢትዮዽያዬን ስትጠራት ደስ የሚል ንዝረት ነዘረኝ ጀግና ነህ
@mulufikr1234
@mulufikr1234 3 года назад
ዋዉ በጣም ሊደነቅ የሚገባዉ ዘፈን ጥሩ መልክት ነው ሁሌም ኑርልን ሰላምህ ይብዛልን ሰምቸ የማልጠግበዉ ዘፈን የልብን ነጋሪ ሁሌም ኑርልን ሰላምያጣዉ ህዝቤ ይስማልን💓💓💓💓💓
@remedantizazu1843
@remedantizazu1843 3 года назад
ዘረኞች ጥንቅር በሉ ETH ተከብረሽ ዘላለም ኑሪልን 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 года назад
ኢትዮጲያ ትፍረስ
@remedantizazu1843
@remedantizazu1843 3 года назад
@@legizewnew1477 ልቦና ይስጥክ አባ
@hanlove412
@hanlove412 3 года назад
@@legizewnew1477 አንተ ፍረስ ጨጨባ ሀሬ 😏
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 года назад
@@hanlove412 gim neftegna tinb yale oromo ayhonlachum eko
@hanlove412
@hanlove412 3 года назад
@@legizewnew1477 ሲጀመር ኦሮሞ ነኝ ግዴታ መሳደብ አለብኝ እንዴ ቅጫማም አሰዳቢ ስንት ፍቅር የሆንን የኦሮሞ ልጆች አሉ አታሰድቡን ግም አፍ ኦሮሞ ይከብድሀል ዘረኞች አትወክሉንም ምድረ ወጠጤ
@welelaleja6145
@welelaleja6145 3 года назад
አረብ አገር ገረድ የሆንኩ ብዙ ነገር ለአገሬ ማበርከት እየቻልኩ ነፃነቴን ተነፍጌ እንደ ከብት እንደፈለጋቸው ወደ ፈለጋቸው ቦታ የሚያሽከረክረኝ ከሰው በታች የሆንኩት በእነዚህ ክፉ ሰዎች ምክንያት ነው አገሬ እንዳታድግ ከችግር እንዳትወጣ ነቀርሳ የሆኗት እኛንም ለስደት የዳረጉን
@BuzeMan
@BuzeMan 3 года назад
ጥንክር ይበለ ዘረኝነት ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው።ካለ ምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏
@tsegaagere2758
@tsegaagere2758 3 года назад
ጥንቅር ብለህ ብታስተካክለው Buze!!
@azebgetach8102
@azebgetach8102 3 года назад
ሰላም ለሀገሬ ቆንጆ መልእክት የያዘ ቆንጆ ስራ ተባረክልኝ ሰላማችንን ያብዛልን ፍቅር ይስጠን አንድ ያድርገን ምቀኛ ዘረኛ ጥቅርርርርርርርር ይበል
@user-yr7vg4fr6r
@user-yr7vg4fr6r 3 года назад
የምር በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው አየ የእኛ ነገር አሁን ሌላ ነገር ቢሆን ስንት ሺ ላይክ ነበር ይህ ግን የፍቅር የአንድነት ሰለሆነ እልም አላችሁ ብዘ ሺ ላይክ ያስፈልገዋ።
@ruhmahussien7036
@ruhmahussien7036 3 года назад
ሃበሻ እኮ ቀስ ብሎ ነው የሚገባው ኣላየህም እንዴ ዲሽታ ጊና ከስንት ግዜ በህዋላ እኮ ነው የገነነው
@user-yr7vg4fr6r
@user-yr7vg4fr6r 3 года назад
@@ruhmahussien7036 እሱ ልክ ነው ንፍስ በነፈሰበት መሄድ ግን አደጋ አለው
@aaronweliaselo1366
@aaronweliaselo1366 3 года назад
እውነትም ቶኪቻው!! አድናቂህ ነኝ አቦ!! ጀግና ብዬሃለው!!
@abenizertadele9029
@abenizertadele9029 3 года назад
Welcome Back Homie እውነቱን አፍረጥርጠው I Appreciate You ቶኪቾ 🙏🙏🙏🙏👍👌👏👏👏👊
@belewseyfu2598
@belewseyfu2598 3 года назад
ቶክቻው ድንቅ ነህ የኔ የዘመኑ BOBE ነክ
@jebenaentertainment796
@jebenaentertainment796 3 года назад
ጥሩ ሙዚቃ… ጥሩ መልእከት…በ ጥሩ ድምጽ ተከውኖ ሲቀርብ ይህን ይመስላል የናንተ ሴራ ቀኝ አይሉት ወይ ግራ ጥንቅር ይበል ምድረ አስመሳይ ፖለቲከኞች
@martidegefe5555
@martidegefe5555 3 года назад
I love this masterpiece of Art. For those of us who listen the so called activist Nd politicians listen pls. Humanity comes first. If anyone is not for all Ethiopians ጥንቅር ይበል። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia Forever.
@hawkeyes7588
@hawkeyes7588 3 года назад
@Jonas ER you don’t have to watch the video and you can get out of the country. When things go out of control the one that suffer always is the poor people you can see in Tigray. Fake tplf saying they fighting for Tigray people those people still living in food aid where is that much money that they stole
@nevermore464
@nevermore464 3 года назад
@@hawkeyes7588 He is someone pretending to be from Eritrea, Tigray and some days he's an Oromo supremacist in the comment section. He's a divisive person wanting Ethiopians to fight, so he's not even worth the energy. All of these supremacist are done for.
@tsegayederese3327
@tsegayederese3327 3 года назад
ትግሬ ወላይታ ሲዳማ ጋምቤላ ስልጤ ጋሞ ሶማለ አፋር ጉራጌ ጎጃም ጅማ ሀረርጌ ብላችሁ ለያይታችሁ አትጥሩን ነጣጥላችሁ ወግና ባህላችን ብለያይም ቋንቋችን ኢትዮጵያ እናታችን።ዋው አርፍ መልዕክት
@tibebu1789
@tibebu1789 3 года назад
ቶኪቾ የሚገርም ስራ ነው የቆየ ስራ እንደሆነ ይገባኛል ወቅቱን ጠብቀህ በመልቀቅህ ተመችቶኛል ያራዳ ልጅ🎤👏👏👏
@etihoelu8626
@etihoelu8626 3 года назад
አሪፍ ስራ ነው እውነት እኔን የናፈቀኝ ሁላችንም በንጹህ ኢትዮጵያዊነት ብቻ እምንዋደድበት ቀን 💚💚💛💛❤❤
@yosefseifu8548
@yosefseifu8548 3 года назад
Tokichaw, men enargeh gen. You’re a hero.
@alem152
@alem152 3 года назад
በትክክል ነው💚💛❤👍👍
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
👍❤
@hotsausemamichanel8570
@hotsausemamichanel8570 3 года назад
@@mahletsahle1009 dudiuduif
@hotsausemamichanel8570
@hotsausemamichanel8570 3 года назад
@@alem152 u
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 года назад
❤❤❤
@tizitaasfaw7261
@tizitaasfaw7261 3 года назад
የእኔ ቀውጢ በጣም ቆንጆ መልዕክት ነው ልብ ይነካል ሰላሙን ለሀገራችን💜💜💜
@haftomgldengle4030
@haftomgldengle4030 2 года назад
Tokichaw What a Song 💗💗💗 Lovely Thanks So Much ጥንቅር ይበል 🙏🙏🙏
@user-wt3wl8bb3p
@user-wt3wl8bb3p 3 года назад
እር የጠፍ ሰው ቶኪቾ ስወድክ ምርጥ መልክት ይዘህ መተካል በርታ 💚💛💖ኢቲዮ ትቅደም
@Mekides_vlog
@Mekides_vlog 3 года назад
መልዕክት አለው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ድምፅ ያወጣ እድሜ አይኖረውም እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏🙏
@mamoshiferaw527
@mamoshiferaw527 3 года назад
አርእስቱ 'ጥንቅር ይበል' መሆን ነበረበት ቢሆንም ዋው ደስ ሲል
@kaleabyohannes7909
@kaleabyohannes7909 3 года назад
Zehabesha new recommend yeregnegn.andegna sira
@addis2653
@addis2653 3 года назад
ምርጥ ስራ ቶክቻው እውነት ብልሃል አባቴ 🙏🏽
@saudisaudi9369
@saudisaudi9369 3 года назад
ኦርሞ😥አማራ😥ትግሬ😥አክቲቢስት ነን ባዮቺ ለናተነዉ ሰላም ስጡን
@amanueladmasu2985
@amanueladmasu2985 3 года назад
Ye sosti beroch activist nachu selam yasaxuti
@abamkuba4301
@abamkuba4301 3 года назад
አውነት ነው
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 года назад
እውነትህነው።የልባችን ኣዜምክል ተባረክ። ቶኮቾ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 года назад
አንደኛ ነክ ቶክቻው👏👏❤️
@aminmr7976
@aminmr7976 3 года назад
ዲሽተጊና እና ቶኪቾ ልክ ብላቿል እረ ሰላም ያርግልኝ እምዬ ኢትዮጲያዬን
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q 3 года назад
ማርያም ንገርልኚ እዲ ያሳቸዋል ግን አንተም ተጠቀቅ ወድሜ
@friwuxirune9911
@friwuxirune9911 3 года назад
ይመችህ ዘፈን ማለት እንድህ ነው ሁሌ አፈቀረኩሽ ሞትኩልሽ ዘፈን ሰልችቶን ነበረ
@yonasmahri24
@yonasmahri24 3 года назад
Enkewan
@yonasmahri24
@yonasmahri24 3 года назад
Enkewan
@yonaszeresanay7570
@yonaszeresanay7570 3 года назад
I'm in
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 3 года назад
ትክክል ወድሜ ምርጥ መልእክት ነው
@wer1715
@wer1715 3 года назад
ጥንቅር ይበሉ !! አንድ ኢትዮጵያ አለቀ።
@user-dj4zg8tv2x
@user-dj4zg8tv2x 3 года назад
This is Power full work tokichaw thanx ፈጣርሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 3 года назад
አሪፍ.መልእክት.አለው..ቶኪቾ.ጥሩነው💚💛❤
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 3 года назад
What a Song! One has to be an idiot to dislike this song. This is the true voice of my beloved Ethiopia. I told you! This is our time. This is Ethiopia's time! Rise up Ethiopia!
@binihabesha5096
@binihabesha5096 3 года назад
ሁሉም በሙያዉ ያለዉን ቢያበረክት ሃገረችን የት በደረሰች አንተ ያለክን አዋጥተካል ጎበዝ🤙🤙🤙
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 года назад
የኣስራት ሀገርሽን ኣደራ እመቤቴ🙏
@abrahamabrish4402
@abrahamabrish4402 3 года назад
yenesu biher ጥንቅር ይበል !! enwedehalen tokicho!!!
@azebot-3721
@azebot-3721 3 года назад
ሰላማቺን የጠፋው ምርጥ ሰዎች ዝም ስላሉ ነው፡ ፡ Welcome.
@ras3605
@ras3605 3 года назад
Tokichaw king of Ethiopian Dancehall 🔥🔥🔥 እናመሰግናለን የልቤን ነዉ የተናገርከዉ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 3 года назад
የጠፋው ሰው በምርጥ ስራ ከች ብሎልናል እናመሰግናለን!!!!
@kbrommarikos5626
@kbrommarikos5626 3 года назад
betam lik blehal, arif sira yzo kech bloal
@karmil690
@karmil690 3 года назад
Can’t stop listening to it !! It has a powerful msg . 💕💕💕💕.
@davidmashudu8591
@davidmashudu8591 3 года назад
You. King. Of. Ethiopa. ilove. You. My. Br. ❤️❤️❤️💪💪💪💪💪❤️💪🇪🇹🇪🇹
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
ሰላም ፍቅር ቶክቻው ኡትዮጵያ💚💛❤
@user-cg9ye5hs9q
@user-cg9ye5hs9q 3 года назад
ኣሮሞ ወንድሜ አማራ ወንድሜ ትግሬም ወንድሜ ኅራጌም ወንድሜ ቤንሽኅልወንድሜ አፈርም ኅምስም ወንድሜ ሀደሬ ስልጤ ሆሎም ቤህር ወንድሜ ዘርኝነት ጠላታችን
@robelkahasay1249
@robelkahasay1249 3 года назад
ትግራይ and ኦሮሞ ወንድሞቻችን
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 3 года назад
Tigray amara oromo holom,,,wundmochchen enwadade yebkan malkas😭😭💔💔
@user-cg9ye5hs9q
@user-cg9ye5hs9q 3 года назад
ሆላችንም እንዋደድ እንደገገፍ ወንድማማችች ነን
@titigetachew5341
@titigetachew5341 3 года назад
Techelalk 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 года назад
ትክክል
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 3 года назад
ቶክቾ ዘፈኖታል ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህ ጎበዝ ትልቅ መልክት ነው 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
@yalemzewdbizuneh4972
@yalemzewdbizuneh4972 3 года назад
endezih ayinet music bizu yasifeligenal . berta tebarek
@yareddubale7412
@yareddubale7412 3 года назад
አዎ እውነት ያሸንፋል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹❤🇪🇹
@RuNTImeI
@RuNTImeI 3 года назад
Tokichaw great message for all Ethiopian and also the music 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 #Endanehon_Selam
@temaribet
@temaribet 3 года назад
አንበሳ ቶክቻው በጣም መልካም መልእክት ነው:: ጥንቅር ይበል!!
@bitsetsamsonmarkaria7399
@bitsetsamsonmarkaria7399 3 года назад
Er bea hulum kuankua yesera yihea music bea fetarie tokicho😊🙏🙏
@markoswodaje2385
@markoswodaje2385 3 года назад
U express our feeling....thank you
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 3 года назад
✌🇪🇹 " Oh, TOKICHO, what an amazing music it is ???? ! Thanks Tokicho , " Yenante Sera tinkir yibel ."
@MrChambalala
@MrChambalala 3 года назад
እንደዚህ ቃል በቃል ተነግሯቸው ካልገባቸው፣መከራ ይምከራቸው።
@user-mg3io3sw9h
@user-mg3io3sw9h 3 года назад
Waw waw betam mirt ena mirt meliekt yalew muzika amazing ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@itsmydam5684
@itsmydam5684 3 года назад
ማነው የመጣው ከዘ _ሀበሻ በአለም ነህ ዋሴ ዜና ላይ ሰምቶ
@abibeyene8492
@abibeyene8492 3 года назад
እኔ ክክክክክክ
@netsanethaile5439
@netsanethaile5439 3 года назад
Thank you for the beautiful song and message. God bless all of us 🇪🇹🥰😍🤗
@bdbd4713
@bdbd4713 3 года назад
ዋውው ቶኪቻው ደስ ይላል ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ክፉን ያርቅልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aschusoyamo3348
@aschusoyamo3348 3 года назад
የዓመቱ ገራሚ ሙዚቃ ብዬዋለው ቶኪቻው እድሜህ ይርዘም የእውነት
@kingofking5513
@kingofking5513 3 года назад
እውነት ነው ተባረክ ኢትዮጵያ አንድ ነን የአዳም የሂዋን ዘር one love👈👌
@abdiqaniyare5783
@abdiqaniyare5783 3 года назад
Iove eithiboa music ❤️ from soomali 🇸🇴✊🇸🇴✊
@alayuz9515
@alayuz9515 3 года назад
great message for Ethiopian activist
@user-zw1zi7hi2r
@user-zw1zi7hi2r 3 года назад
አዎ ወጣቶች ባልጠገብ ባዬች ረገፉ😭😭😭 ጥንቅር ይበሉ !!ቶኪቻው ተባረክ ለጌታህ ዘምርለት 🌹❤🌹
@Mikaelefrem6
@Mikaelefrem6 3 года назад
One of the most beautiful, well thought out and amazing tracks I've heard. This is truly beautiful, so bravo!
@afroethiopiaentertainment911
@afroethiopiaentertainment911 3 года назад
Tell them tokaaa.. real artist respect big brother!!!!
@selamawitkassahun3526
@selamawitkassahun3526 3 года назад
Amen malet new echalkut. Egziyabher beka yibelem
@justinjoy585
@justinjoy585 3 года назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 tekicho dro ywedih neberku ahunim yebelete wededkuh !
@meklit9854
@meklit9854 3 года назад
Selam lagerachn 💚💛❤🙏tebarek bro
Далее
❌Разве такое возможно? #story
01:00
TOKICHAW
4:11
Просмотров 153 тыс.
NWE HIT Libbie By Tokichaw with Messengers
5:18
Просмотров 31 тыс.