Тёмный

UFO ኤሊየኖች በጎግ ማጎግ ጦርነት በአደገኛ መልኩ ሊሳተፉ ነው!!ኦባማ ስለ UFO አመነ!!ከኤሊየን በሩካቤ የተዳቀሉ መሪዎች ምስጢር ወጣ!! Abiy Yilma 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@hanamarem6300
@hanamarem6300 5 месяцев назад
የዘመናችን አንቂ ደውል ናችሁ ጋዜጠኛና መምህር አብዬ መምህር ተስፋዬ ጋዜጠኛ ወርቃፈራው በርቱ እግዚአብሔር በናንተ አንደበት ህዝቡን እያነቃ ነው እግዚአብሔር ብርታት ሞገስ ይሁናችሁ❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 5 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@techbangla35150
@techbangla35150 5 месяцев назад
በትክክል
@amanuelberhe8570
@amanuelberhe8570 2 месяца назад
R😅lbd😅🎉😢d​3@@techbangla35150
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 5 месяцев назад
በጣም የሚገርም ነገር ነው የምትናገሩት ጥምረታችሁ ያስቀናል በርቱ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@MarkosTegegn-r3j
@MarkosTegegn-r3j 5 месяцев назад
ምናልባት አብይ ተሳስተህ እንዳይሆን ቦታው ስለ እግዚአብሔር ክብር የሚናገር ይመስላል ህዝቅ.1፥28 ላይ የሚናገረውን ሀሳብ በግልጽ ማንበብ ያስፈልጋል ። ምእራፉን ሙሉውን አውዱን በጠበቀ መልኩ ማንበብ ጥሩ ነው። ከይቅርታ ጋር
@tameshibru2649
@tameshibru2649 5 месяцев назад
አብይ በጣም የገረመኝ ነገር ባለፈው ስለ ግርዶሽ ተናግረክ በዚ ወር ውስጥ ስለ ውሃ ስለ ሱናሚ ስለ ቮልካኖ አንስተህ ያልከው ሁሉ ሆነ የሚገርም እውቀት እንዳለህ ተረዳው።በርታ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ።
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
የኛ እንቆች ❤️ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም የምወዳችሁ የማከብራችሁ እመብርሀን ቅዱሳን መላእክት በሄዳችሁበት ጥላ ከለላ ይሁናችሁ 💒🙏🏻
@selamrita
@selamrita 5 месяцев назад
ዛሬ አመለጠኝ እናመሰግናለን ወንድሞቻችን❤
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ 5 месяцев назад
ሰአቱዋ አነሰች ለምን በደንብ ረጅም ሰአት እታወሩብትም?
@Kehulum7309
@Kehulum7309 5 месяцев назад
በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው አመሰግናለሁ ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 месяцев назад
ኑሮልን። አሰተማረዮቾን። ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረሀጉ❤ መላክ መንክራት። ግርማ ዉንዱሙ። ለመጡ። ነዉ DC የሉት ደበተሩቾ❤ ተነሰተውል። አንተመ አገዙን❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 5 месяцев назад
ብታምንም ባታምንሙ የኢቲዮጲያ የምድር ሀል ናቹ እኛ ባንረዳዉ አጅሬ ሴጣን ሚረዳዉ መሰለኝ
@KiyadonisKiyadonis
@KiyadonisKiyadonis 4 месяца назад
Kirstos yezelalem negus newu manim minim ayametam bezih le zelalem amnalewu
@solomonfaris
@solomonfaris 4 месяца назад
I want to ask a question Elayan do you mean fallen angels
@DanielGkore
@DanielGkore 5 месяцев назад
አነተ.3ሰውች ስልችት ነያረገጋቹሁ ለምድነው
@Zewde-d6j
@Zewde-d6j 5 месяцев назад
Ewnet new elian sibal ene keregm amet befit new yesemahut ena betkkl ale gizewn kebko ymetal
@elisaworku6637
@elisaworku6637 5 месяцев назад
መምሕር አብይን፡ ሳላደንቅ፡ አላልፍም ግን ሂላሪ፡ ክሊተን፡ የሠውን፡ ዘር ነው :የምታሳድነው፡ ሂላሪ ክሊ ተንእኮ፡ አለ ች : በሂወት፡
@martasafa7325
@martasafa7325 5 месяцев назад
መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድ ከፀጋዉ ያብዛላች አሜን ❤ 🙏
@Butny12
@Butny12 5 месяцев назад
❤❤❤ማስተካከያ ❤❤❤ ወንድሜ መምህር አብይ ይልማ ትምቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 1_መጨረሻው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ስለ እግዚአብሔር ዙፋንና ስለ አራቱ እንስሳት ኪሩቤል ነው የሚናገረው ።
@babadebrye
@babadebrye 5 месяцев назад
እኔንም ትንሽ ግራ አጋብቶኛል የሰማሁት የቤተክርስቲያን ትርጉም ሌላ ነው
@abrhammola7086
@abrhammola7086 5 месяцев назад
ትክክል ነህ ወንድሜ ስለ ufo አይደለም አድማጬ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳይኖረው ያስፈልጋል ። ይህ ክፍል ስለ እግዚያብሄር ክብር ነው የሚነግረን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 5 месяцев назад
መምህር ባንተ ትምህርት ከምን አዘቅት እደወጣሁ አንድ ቀን ባካል አግንቼህ እነግርሀለሁ ክበርልኝ አባቴ
@luljosi1889
@luljosi1889 5 месяцев назад
Me too❤
@eyerusalemtekeba3781
@eyerusalemtekeba3781 5 месяцев назад
ሰላም ሣድሶች! ስለምታቀርቧቸው መረጃዎች ከልብ እናመሰግናለን። በሕዝቅኤል ምዕራፍ 1 ላይ የተጠቀሰው ጥቅስ እና ወረድ ብላችሁ እንደምታገኙትም የሚገልጸው/የሚናገረው በኀይለኛው እግዚአብሔር ፊት ስለሚቆሙት ስላልወደቁት ፍጹማን መላእክት በመሆኑ ማስተካከያ ቢደረግ እላለሁ፣ ተባረኩ!
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 5 месяцев назад
የመምህር ተስፋዬ መንፈሳዊ ዕይታና(ጥበብ የሚባለው ከእግዚአብሔር ሳይሆን ከጥልቁ መንፈስ ነው ብሎ የሚያምን) ሲሆን የዶ/ር ሮዳስ መንፈሳዊ ዕይታ(ጥበብ ከእግዚአብሔር ነው ብሎ የሚያምን)አንድ አይመስለኝም፤ መምህር አብይ ሁለቱም ላይ ነህ፤ ማለቴ ወይ አልቀዘቀዝክ ወይ አልሞቅክም ፤ ለብ ያልክ ነህ! አንዱን ያዝ! እኔ በግሌ የመምህር ተስፋዬ ሃሳብን አምንበታለሁ፤
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 5 месяцев назад
Wow
@zekariasgirma9270
@zekariasgirma9270 5 месяцев назад
የሰለሞን ጥበብ ከእግዚአብሔር አይደለም ልትል ነው?
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 5 месяцев назад
@@zekariasgirma9270 የማን እንደሆነ ራሱ ሰለሞን ነግሮናል፤ ስለ ሰለሞን የተፃፈውን በደንብ አንብበውና ተረዳ
@MozarteKing
@MozarteKing 5 месяцев назад
ሠላማችሁ ይብዛ አብዬ ሁላችሁም
@anondes1099
@anondes1099 5 месяцев назад
መላእክት እገዛ ሊገቡ ይችላሉ ለሰው ልጆች የሚቆመው ታላቁ ዓለቃ ሚካኤል--- ትንቢተ ዳንኤል12 :-1 በአፉ ቃል ሰይፍ ራዕይ 19:-25 ይህ ቃል ሚጢጢዊቹ ሳይ ንቶስቶቻችን ከሰሯቸው ሚጢጢ ቦንቦች አታወዳድሩት ይህ ቃል ምድርን ሞላዋን የፈጠረ ሰማይንና ምድርን እንደ ሸማ የሚጠቀልል ጠላቶቹን በማይክኘሮ ሰከንድ ትቢያ የሚያደርግ መለኮታዊ ሥልጣናዊ ቃል ነው::: የትኛውም ኃይልና ሥልጣን አይገዳደረውም አይወዳደረውም:: ሰይፍ
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 5 месяцев назад
እግዚያብሄር ያክብርልን እንቁዎቻችን እኖዳቹዋለን መረጃቹ ዉሌም ተናፋቂ ነው
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ 5 месяцев назад
ለኔ አለምን ሚዘውር ጨለማዎቹ ኤሊያን ሊያን ናቸወ ፤
@userd42
@userd42 5 месяцев назад
እንደው,እንደመምህር,ዓብይ,ይልማ,አይቼው,አልጠግብም,ያንተን,ፕሮግራም ምንም,አታመልጥህም,የአሜሪካን,ሚስጥር,አንድ,ሰሞን,ጠፍተህብን, ተጨነቅን,አሁን,ግን,ቶሎ,ቶሎ,ትመጣለህ,እግዚአብሔር,ይስጥህ,በርታ ፈጣሪ,ኢትዮጵያን,አስባት,አትርሳት,ደጉን,አምጣላት,ፀልዩ,ስለኢትዮጵያ
@AbinetFeleke
@AbinetFeleke 5 месяцев назад
UFO ለጎግ ማጎግ አይሳተፍም ነገር ግን ከኤ ፍራጥስ ወንዝ ስር የምለቀቀው ሰዎቹን ወደ ጎግ ማጎግ ያሰልፋል ይላል Bible
@hhhvj
@hhhvj 5 месяцев назад
እህታችን ጋዜጠኛዋ ፀጉርሽን ብታስተካክይ አሪፍ ነው ከይቅርታ ጋር ከትምህርቱ ጋር ስለማይሄድ
@danielnegash1796
@danielnegash1796 5 месяцев назад
በሙሤ በኩል እሥራኤልን፣በቅ/ጴጥሮሥ በኩል የመንግሥተሠማያት ቁልፍ፣በእያሡ በኩል ፀሀይን ያቆመ፣በነብያቱ በኩል መጭውን የነገረን፣በ12ቱ ሀዋርያት ሥብሥብ አለምን በወንጌል የቀየረ ያጣፈጠ የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱሥ እግዚአብሄር በዚህ ሥብሥብ ተአምር ይሠራል ብዬ በእግዚአብሄር ተሥፋ አደርጋለሁኝ ተባረኩ
@zekariasgirma9270
@zekariasgirma9270 5 месяцев назад
📌ማስተካከያ በትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 1 ላይ ያለው ገፀ ንባብ ስለ እግዚአብሔር ክብር እና ዙፋኑን ስለሚሸከሙት ስለ ኪሩቤል ነው። ይህም የምዕራፉ የመጨረሻ ላይ ተገልጿል ። ''በዝናብ ቀን በደመና ውስጥ እንደ ቀስተ ደመና አምሳያ፥እንዲሁ በዙሪያው ያለ ጸዳል አምሳያ ነበረ።የእግዚአብሔር ክብር ምሳሌ መልክ ይህ ነበረ።ባየሁም ጊዜ በግንባሬ ተደፋሁ፥የሚናገርንም ድምፅ ሰማሁ።'' ት. ሕዝ 1፥28
@fassilassefa625
@fassilassefa625 5 месяцев назад
ኤልያን የለም። ውሸት ነው አሜሪካ የፈጠረችው ማደናገሪያ ነው። ይህ ግን የኔ አመለካከት ነው።
@AhferomEthiopia
@AhferomEthiopia 5 месяцев назад
ኧረ እንደ መሰለኝ መፅሐፍ አይተረጎምም ጥንቃቄ ufoወደ ምድስ ለምን እንደ ሚመጡ ሰረገላ ታቦር እዮር ስለ ስነ ፍጥረት መፅሐፍ የተፃፈ ነው አንቡት ለምድር ስጋትም አደሉም ግን ስለ ሰማያዊ ዓይን ወርቃማ ፀጉር ያላቸው ሰዎች መርምሩ ስጋ የለበሱ አጋንንትም አሉ አለም ምትመራው በዚህ ፍጡራን ነው ሳይንስን ተውትና ፀጽሐፈ ሄኖክ ፀጽሐፈ ኩፋሌ መፅ መቃቢያን ወዘተ መርምሩ
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 5 месяцев назад
ዐብይ ይልማ አልገባህኛም በትንቢት ህዝቂል ምዕራፍ 1 ላይ አንተ የነገርከን ህዝቂል ያየውን ኢሌያንሶችን ነው አያልከን ነው የትንቢቱን መሉውን ሳትናገር ቆርጠከዋል ህዝቅኤል ግን ያየውን ነገር መጨረሻ ላይ አንዲህ ይላል የእግዘብሔር መልክ ክብር አምሳያ ይህ ነበር ባየሁም ግዜ በግንባሬ ተደፋው የሚናገርም ድምፅ ሰማሁ ይላል :: ህዝቂል ያየውን አንዴት የኤልያንሶች መልክ አምሳል ነው ያልከውን ነገር ብታብራራልን አጠገብክ ያለው መመህር ተስፋዬ ይህን ነገር ያውቃል አንዴት ዝም አለ ነብይ ህዝቅኤል የሠገደ ለኤልያንሶች ነው አያልክ ነወ
@tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675
@tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675 5 месяцев назад
እንደው አቦ አንተ እግዚአብሔር ይጠብቃሹ ኢትዮጵያ እንደነ አንተ ሰው ተጨማሬ 50 ብኖራት ምነኛ ደስ የምትል አገር በሆነች በውቀት ዘርፍ
@mengistu9600
@mengistu9600 5 месяцев назад
መንፈሳዊ መርዳት ወንም አይኔ በራሊኝ የሚሉት ምድራዊ ብቻ ነው የሚያዩት ስማያዊውን እስኪ ጠይቃችሁ ዘግቡ ይህ በጣም የቆየ ኢንፎ ነው የምትነግሩን?
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 5 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 5 месяцев назад
ኤሊያን(መላእክት) አያገቡም አይጋቡም ይላል መፅሀፍ!!!!መንፈሶች ናቸዉ ከአፈር አልተፈጠሩም ስጋ የላቸዉም
@SantaKassa
@SantaKassa 5 месяцев назад
አቤት ውበት አይ እውቀት ዋው የሚገርም ጥምረት ደስ ይላል አገር ብሎም አለምን መቀየር የሚችል ጭንቅላት ጌታ ይባርካቹ
@spiritbeing9945
@spiritbeing9945 5 месяцев назад
ቅዠታሞች!!!! ምንም ነገር የለም!!!! ጭቅላታቹህ ውስጥ ነው ያለው።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 5 месяцев назад
Yemiwedachihu!des sitilu!Egziabher Amlak edmena Tena yistachihu Nurulin Amen Dink TIMIHIRT!
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 5 месяцев назад
ንሰሓ ግቡ በክርስቶስ ወንጌል እመኑ❤❤❤
@TG-yc7nl
@TG-yc7nl 5 месяцев назад
እናንተ እራሳቹ ኤልያን ነው የምትመሰሉት
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 5 месяцев назад
Abichu ufo ale mibalaw eko ye betakirstian menatekin lamachberber blaw litakemubat nw mikniyatu ufo endamibalaw sewun bedingat kemidir lay ywosdalu ybalal silazh betakiristiyan sitinatak eliyansoch wosduwachew nw libal nw wondme mitlaleh❤❤❤
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 5 месяцев назад
Yikirta eliansoch alu
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 3 месяца назад
የመምህር ተማሪዎች የታላችው ገባገባ በሉ❤❤❤❤❤
@tameshibru2649
@tameshibru2649 5 месяцев назад
ስለ ኤሪያ 53 ብትዘግብልን?
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 5 месяцев назад
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል 🙏
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 5 месяцев назад
KEMIMETAW MEAT FETARI YTEBQEN!
@MXN-bi9kv
@MXN-bi9kv 5 месяцев назад
Ere hizbu atashebrut ahuns beza lela sira felgu be medhanialem😂😂😂
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 5 месяцев назад
በምቀጥለው ሜካ ካሀባ ይፈርሳል ጠብቁ
@nigatuaylate3555
@nigatuaylate3555 5 месяцев назад
ለዘመኑ የሚመጥን ትምህርት ነው
@FerehanSirajNuru
@FerehanSirajNuru 5 месяцев назад
❤❤❤❤I am fan of your program didnt miss any episode of your program even from first time you started from your podcasts the thing is the Holy Quran has also mentioned aabout UFO plenty times as Holly bible do, I wounder if you read across Quran and come with some, why you discard quran while you read a lot of refferences? a lot of we muslim brothers follow your program and we see Bible and Quran equally as a word of GOD, we LOVE when you tell Us Bible verses,🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FerehanSirajNuru
@FerehanSirajNuru 5 месяцев назад
I am fan of your program didnt miss any episode of your program even from first time you started from your podcasts the thing is the Holy Quran has also mentioned aabout UFO plenty times as Holly bible do, I wounder if you read across Quran and come with some, why you discard quran while you read a lot of refferences? a lot of we muslim brothers follow your program and we see Bible and Quran equally as a word of GOD, we LOVE when you tell Us Bible verses, I am just reccomending as your program family I am not enforcing or stressing Am just pointing out❤❤❤
@EmbroiderySoftwares
@EmbroiderySoftwares 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏
@FerehanSirajNuru
@FerehanSirajNuru 5 месяцев назад
I am fan of your program didnt miss any episode of your program even from first time you started from your podcasts the thing is the Holy Quran has also mentioned aabout UFO plenty times as Holly bible do, I wounder if you read across Quran and come with some, why you discard quran while you read a lot of refferences? a lot of we muslim brothers follow your program and we see Bible and Quran equally as a word of GOD, we LOVE when you tell Us Bible verses,
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ይስጥልን
@Fekademariyamliife-kh5jr
@Fekademariyamliife-kh5jr 5 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ እናመሰግናለን ሁላቹሁንም 🤭👉👍
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 5 месяцев назад
Ezekiel lay yalew sele Surafel ena Kirubel melaekt new. Egziabeher Telek new. Haylun anawkeyum. Telat gen asmeselo yewushet yiseral
@freayderaje1543
@freayderaje1543 5 месяцев назад
ይሔንን ማዳመጥ ብዙ መፅሀፍ እንደ ማንበብ ይቆጠራል
@HabtamuAbebe-k5u
@HabtamuAbebe-k5u 5 месяцев назад
abey be ewenet me germ saw ne tebarek ❤❤❤ en wedahelen
@Shewa116
@Shewa116 5 месяцев назад
በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅ የዘመናችን እውነተኛ ሰው ነህ።መጽሐፎቶችህን አንብባቸዋለሁ በርታ
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 5 месяцев назад
ጣልያን ሀገር ከኡፎ ወልዳ ተብሎ ዶክመተሪ ተሰርቶ ማይት አስፈርቶኝ ሳላይ አቐርጫለሁ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 5 месяцев назад
ለካ ኢንፎዎች ሴጣኖች ናቸው አገርምም ኦባማ ራሱ እነሱን ነው ሚመስለው ልጆቹ ሳሆኑ አቀሩም ቁርጥ እሱን ነው ሚመስላቸው እናመሰግናለን ስላስተማራቹን
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 5 месяцев назад
ለሁላችሁም ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ለዚህ ለደነዘዘ ህዝብ ማንቂያ ደውል ናችሁ ሰዓት ግን ቢጨመር
@AlemZerihun-q8i
@AlemZerihun-q8i 5 месяцев назад
መምህሮቼ እግዚዮ ጌታዬ አምላኬ መድሐኒቴ እየሱስስ ክርስትስ አንተ ሰውረን አንተ ጠብቀን
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 5 месяцев назад
እኔ ግን ኤልያን(ufo) 'AI' New Bye New Yemamnew
@fyry8481
@fyry8481 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በርቱልን
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 5 месяцев назад
ዉዶች በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋርነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@fikrusime1217
@fikrusime1217 2 месяца назад
ENDEW MIN YISHALAL??
@Blu_juice-3
@Blu_juice-3 5 месяцев назад
Can you do some research about the connection between Eclipse and pregnant women? Why it is not advised pregnant women to eat or handle sharp and pointy thing while eclipse is happening. Thank you in advance.
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 5 месяцев назад
ይገርማል፡ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 5 месяцев назад
ተባረኩልን ዘመኑ ቀርባል
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l 5 месяцев назад
Abiyena tesfaye yeortodoxuen memher batakerbu teru nwliz program yemayemetin nw
@Zewde-d6j
@Zewde-d6j 5 месяцев назад
Beewnet tmretachhu betam des ylal egziabher ybarkachhu
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 5 месяцев назад
እናመሰግናለን 🎉
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 5 месяцев назад
💚💛❤️🙏🙏🙏
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis 5 месяцев назад
በርቱ ❤❤❤
@astergonfa9611
@astergonfa9611 5 месяцев назад
@solomongg-t6e
@solomongg-t6e 5 месяцев назад
ኤልያን አለ ብልህ ሰውን ማደናገር አይከብድም። መጽሀፍ ቅቁዱስ( 3)ቦታ ወድቆዋል ይላል። ሳይንስ (ይፎ)ይብሉት( Ai) ይብሉት።እናንተ ከይት አምጥታቹ ነው ይፎ ገለመሌ እያላቹ ሰውን አታወዛግቡ
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 5 месяцев назад
የዋህ እስኪ በደንብ ተከታተል ሞኙ
@saniatube2360
@saniatube2360 5 месяцев назад
አለ ዋይ ከማለትህ ለማወቅ ሞክር
@solomongg-t6e
@solomongg-t6e 5 месяцев назад
@@saniatube2360 ልንገርሽ እናት አታቅም ከማልትሽ በፊት ምን አስቦ ነው ብልሽ አስተያየትከመስጠት እኔ ያሉኩት( 3)ቦታ ነው የተጣሉት ነጮች ያሉት ይብሉ።ለምሳሌ በአየር፣በባህር፣ ጥልቁላይ።ሰለዚህ ሌላው ኤልያን። ኤይ ስላለ የመጽሀፍ ቅዱስ አስተምሩ
@saniatube2360
@saniatube2360 5 месяцев назад
@@solomongg-t6e ወንድሜ ምን አልኩኝ ሰውን አታውዛግቡ እኮ ነው ያልካቸው ኪት አመጡት? ከመፃሀፍ ቅዱሰ ነዋ መምህር ተሰፍዬ ያወራውን ከልብ አድምጠሃዋል? በ3 or በ5 ?ቦታ እንደወደቅማ ሁሉም ያቃል ❗️የኩመትከውን ደግመህ አብበው እሰኪ ወንድማችን❗️❗️
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 5 месяцев назад
አጠራጣሪ ነው ዐብይ የተናገረው ህዝቅኤል ትንቢት ላይ ዐብይ ይልማ ኤልያንሶችን ነው ያየው ይላል ህዝቅኤል ግን መጨረሻ ላይ ሲናገር የእግዚአብሔር መልክ ክብር አምሳያ ይህ ነበር ባየውም ግዜ በግንባሬ ተደፋው ነው የሚለው ህዝቅኤል ምዕራፍ አንድን አንብቡት ዐብይ ይልማ የተደናገረ ነገር ነው የሚያወራው
@YonesBekal
@YonesBekal 5 месяцев назад
Getaa yirdachihu bartu
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 5 месяцев назад
Welcome back memherochachin
@Blu_juice-3
@Blu_juice-3 5 месяцев назад
i am asking you a big favor.
@Blu_juice-3
@Blu_juice-3 5 месяцев назад
selam memeher abey
@TG-yc7nl
@TG-yc7nl 5 месяцев назад
አዎ አሉ እና ምን ይጠበሰ ሃበሻ ለዚህ ነገር አዲሰ ነው ብላቹ ህዝቡ ላይ ሙድ የምትይዙበት
Далее