Тёмный
No video :(

Video # 5. የልጆችን ስሜታዊ ጤንነት ለመጠበቅ የወላጆች አስተዋፅኦ ክፍል - አራት 

Melkam Info Media
Подписаться 761
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

ክፍል - አራት የልጆች የመቀላቀል ፣ የመካተት ወይም ለመመሳሰል የመፈለግ ስሜት
ልጆቻችን ይህን የመመሳሰል ፍላጎታቸውን ለማሟላት ጓደኞቻቸው የሚያደርጉትን ለማድረግ ከዚያም አልፎ ጓደኞቻቸውን ለመምሰል ይጥራሉ። በፀጉር አቆራረጥ/ስታይል፣ በአለባበስ፣ በባህርይ እና በመሳሰሉት አብረዋቸው የሚማሩትን ወይም የሚውሉትን ልጆች መምሰል ይፈልጋሉ። በተለይ ይህ ጎልቶ የሚታየው በteenagers ላይ ነው። ይህን ካላደረጉ ጓደኞቻቸው ያገሏቸዋል፣ ሲያደርጉ ደግሞ ወላጅ አይፈቅድላቸውም። ይህን ለማመጣጠን ከልጆቻችን ጋር ያለን ቅርበት ወሳኝነት አለው።
ያለፉትን ክፍሎች ለማየት የሚከተሉትን ሊንኮች ይክፈቱ:
1. • Video # 1. ለሌሎች ስለምናጋራ...
2. • Video # 2. የልጆችን ስሜታዊ ...
3. • Video # 3. የልጆችን ስሜታዊ ...
4. • Video # 4. የልጆችን ስሜታዊ ...

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@gashumulu2060
@gashumulu2060 4 месяца назад
ስለ ልጆች አስተዳደግ ለማወቅ ከፈለጉ መልካም ኢንፎን ይከታተሉ ጥሩ የሆነ ምክርና ስለ ልጆች አስተዳደግ እንዲያውቁ ያስችልዎታል፡፡ መልካምየ በርችልን
@MejenTube
@MejenTube 4 месяца назад
ጥሩ የግንዛቤ ትምርት ነው በርቱ ቤተሰብ
@hannaferede1457
@hannaferede1457 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ አና አስተማሪ ትምሀት ነዉ
@mekonnenaderaw
@mekonnenaderaw 5 месяцев назад
Excellent presentation and valuable content! Thanks, Dr. Sista! Keep up the great work! 👍 🙏
@LEGACY_2024
@LEGACY_2024 4 месяца назад
Great topic, excellent presentation! Thanks, Dr. Melakam! heers
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 4 месяца назад
God bless you more!
@nikodimoskassa5975
@nikodimoskassa5975 5 месяцев назад
Very valuable and helpful contents as usual, thanks for sharing Dr Melkam🙏🏽
@leneaddisshiferaw
@leneaddisshiferaw 4 месяца назад
Good job !sis nobody touch this topic
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 месяца назад
Thank you 🙏
@samrawitgutema
@samrawitgutema 5 месяцев назад
Thanks Dr
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 4 месяца назад
እውነት ነው እናመሰግናለን!!
@hannaasrat8759
@hannaasrat8759 5 месяцев назад
Dr Melekam ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለው በርቺ 🙏
Далее