Тёмный

Zemas - Fikir Yetalesh | ፍቅር የታለሽ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 2,9 млн
Просмотров 2,7 млн
50% 1

Ethiopian Music : Zemas | ዜማስ - Fikir Yetalesh | ፍቅር የታለሽ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Развлечения

Опубликовано:

 

31 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 913   
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 5 месяцев назад
Who is here in 2024😮
@Dagi-qf7ut
@Dagi-qf7ut 4 месяца назад
Legend
@Milisolo47
@Milisolo47 4 месяца назад
Memories 😇
@bonisamuel3749
@bonisamuel3749 4 месяца назад
Those Good Days 😢
@LindaZelalem-sq5cu
@LindaZelalem-sq5cu 3 месяца назад
Here ✋🏽
@mikidelayinebsu4391
@mikidelayinebsu4391 3 месяца назад
Me
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 5 месяцев назад
ይሄ ልጅ የሚገባውን ያህል ዝና እና ክብር አላገኘም! ይገርማል
@AlewiAbdellaHassen
@AlewiAbdellaHassen 2 месяца назад
Fkr yetalesh
@hellenabeje
@hellenabeje 5 лет назад
I believe this is one of the underrated songs
@derysu8053
@derysu8053 5 лет назад
True
@natiman5850
@natiman5850 5 лет назад
i agree with u .when i listen this on some local bar am like dammm to fine song
@kebrontana8521
@kebrontana8521 5 лет назад
helen abejes thanks for saying 😉
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe 4 года назад
በጣም በጣም!! ዳሌ እና ቂጥ ከሌለበት ብዙ ሰው እንደዚህ አይነት ሙዚቃ አይሰማም!
@abrahamlegesse3331
@abrahamlegesse3331 4 года назад
really.AGREE
@temesgenbelachew5033
@temesgenbelachew5033 Год назад
2010 “I love this song” ! 2015 “i understand this song “
@Aamiri00
@Aamiri00 Год назад
It’s just crazy how I didn’t know what he meant by this music until 2023
@kumafagi
@kumafagi Год назад
real
@abenexxx
@abenexxx 6 месяцев назад
Time travel!!! Minim addis yelem hiwot yeketelal
@zionmulugeta4573
@zionmulugeta4573 5 лет назад
Pause እያደረኩ ነው ግጥሙን ያዳመጥኩት ጥልቀት ያለው ግጥም ነው፡፡ የሆነ ጥሩ መፅሀፍ እንዳነበብኩ ዓይነት ተሰምቶኛል፡፡ …የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቱዋል የነጋ ሲመስለን ዳግም ይጨልማል፤ መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል…
@naymarsanchoarsenal2313
@naymarsanchoarsenal2313 5 лет назад
ዋው
@biyagutu3771
@biyagutu3771 5 лет назад
mendenew Push yadergshiw ZION?
@CapitalCrafters2
@CapitalCrafters2 4 года назад
pause eyaregesh behon demo arif neber
@fitsumabreham162
@fitsumabreham162 5 лет назад
Still less than 1M views? It's just not fair. This is one of the best song and video that ever made in recent years.
@surafelbelachew8185
@surafelbelachew8185 3 года назад
Meche Yegbachwal bro
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
Wow! Anyone who is listening this fav.song in 2020.'life is goes on'👌❤
@wusteawaqi
@wusteawaqi 4 года назад
💗👍
@godsbabies
@godsbabies 4 года назад
I love his music I keep on listening to his music it's packed with so much wisdom and he's Young I am in love with his music even though I don't know him personally I am so proud of him💞
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
@@godsbabies me too I m in love so...😉
@nardosshiferaw2396
@nardosshiferaw2396 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lShVR9Ssoeg.html Check this out his new song
@mekidemek9646
@mekidemek9646 3 года назад
Wow
@antipas1097
@antipas1097 3 года назад
Stop making Stupid peoples famous and help this kind of peoples to be visible, very good and useful music 😍😍
@abochershiferaw3435
@abochershiferaw3435 2 года назад
Seriously
@tableszeratsion5709
@tableszeratsion5709 Год назад
You are so right
@txrmzy1012
@txrmzy1012 Год назад
@@abochershiferaw3435 yes he is taking the true
@letslugh4843
@letslugh4843 8 месяцев назад
​@@txrmzy1012 U L L
@leunama758
@leunama758 6 месяцев назад
እኛ ካፈመስነው እኮ ከልባችን ነው የነሱ ሿሿ ነው
@Snodgrass_11
@Snodgrass_11 Год назад
The beauty of this music is that it never gets old , massively underated.
@abelalemu7015
@abelalemu7015 11 месяцев назад
well said my brother !!!!
@fuad7215
@fuad7215 2 года назад
ያልገደለ ያበረታል ሞት ያለፈው ማደር ያስተምራል ነገ አዲስ ቀን ነው ሰውነት ፈተና መስዋትነት ፍቅር መክፈል ያክል ዋጋ በሰላም ለማደር እስኪ የኔን እውነት አንደበቴ ይናገር ማንም እንዳያዝን አዎ ልቡ እንዳይሰበር ፍቅር መተማመን መዋደድ አይጥፋን ብርሃን ሆነን እኛ ጨለማው አይጥፋን ጦረኝነት ህይወት ከውጪ ወስጣችን ወጣ ከዓለም ጋር ገባ ለነፍሳችን ለእውነት ካልቆምን ከደማ ህሊናችን ማስመሰል ነው እንጂ አይኖርም ደስታችን አዎ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ተፈጥሮ ሆኖበት ሰው ይፈልጋል ሁሌ አዲስ ይመኛል ፍላጎቱ አሸንፎት ይፈልጋል ልቡን አውሮታል ያለውን አያይም ይፈልጋል ያጣው በዝቶበታል ሁሉን ለኔ እያለ ይፈልጋል ሰላም እርቆታል ይፈልጋል ይፈልጋል መች እረፍት ያገኛል ይፈልጋል ደሞ ይዋሻል ህሊናው ይደማል ይለመዳል ከገቡበት እንደምን ይወጣል ፍቅር ሳይኖር እረፍት ኧረ ከየት ይገኛል እውነት መከራ እና ጸፀት ፍቅር እምነት እና ክደት ታሪክ ውለታ እና በቀል መድረሱ አይቀርም ነገን ይመለሳል በፈንታው ፍቅር የት አለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ ፍላጎቴ ገፍቶኝ አወጣኝ ከቤቴ መነሻዬም መድረሻዬ ማሰብ ሰውነቴን ስህተቴ ሆነባቸው ጥያቄ ማብዛቴ መመኘቴ አሸነፈኝ መሆን አንደ አባቴ እሱ እንደሱ እኔ እንደ እኔ ቀለም አንድ አይደለም አንድነት ሰውነት ፍቅር ነች የኔ ዓለም አልቋል ይሉ ነበር ትናንት በዚያ ሰሞን መጨረሻ የተባለው መጀመሪያስ ቢሆን ማን ያቃል አዋቂ ይጠይቃል ማን ያቃል ያየ ይደብቃ ሲደብቅ የታየ እሱም ይደበቃል ማን ያቃል ሰዶ ማሳደዱ አንድ ቀን ያበቃል ብዬ አብቅቷል ደሞ ዞሬ ሳየው ሰው አዲስ አግኝቷል የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቷል የነጋ ሲመስለኝ ዳግም ይጨልማል መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል ፍቅር የት አለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ ፍቅር የታለሽ!
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Год назад
🙆🙆
@AlewiAbdellaHassen
@AlewiAbdellaHassen 2 месяца назад
Endet tesnategna sew neh bakh
@bettyyayeabatwa
@bettyyayeabatwa 11 часов назад
😂😂😂😂😂​@@user-wf3jt7xi6h
@henokassefa1996
@henokassefa1996 3 года назад
አንዱ ጠቢብ እንዳለዉ "ጥበብን ለደደብ ከማስረዳት ለእዉር የጨረቃን ዉበት መናገር ይቀላል" ለዛም ይሆናል ይሄን የመሰለ ዘፈን እንደሌሎቹ ሽቅሜ ልቅሜ ዘፈን ብዙ ያልታየዉ። መልካም ስራ ነዉ በርታ!!!
@zewdulema9671
@zewdulema9671 3 года назад
በጣም የሚገርም ስራ ነው ለምን ብዙ እንዳልታየ አልገባኝም ለ 2 አመት ሳይሰለቸኝ ሰምቸዋለሁ በጣም የሚገርም መልእክት አለው በርታ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ 🥰🥰🥰
@mameabera5852
@mameabera5852 3 года назад
Still listening it in 2021. One of the best music in Ethiopian history
@beti_vlog
@beti_vlog Год назад
Still 2022😁
@DuDuch21
@DuDuch21 Год назад
2023
@AEMONPA
@AEMONPA 5 месяцев назад
2024
@abencity4557
@abencity4557 2 года назад
The most underrated song. It's a masterpiece of pure creativity.
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe 4 года назад
እጅግ በጣም ጥልቅ እና ምርጥ የሆነ ዘፈን!!!! በርታ ወንድማችን!
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 лет назад
ፍቅር የታለሽ ኧረ የታለሽ በዚህ ክፋት በበዛበት ዘመን ታስፈልጊናለሽ
@beackys3920
@beackys3920 5 лет назад
የነጋ ሲመስለን ዳግም ይጨልማል፤ መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል…
@berekettemesgen5885
@berekettemesgen5885 3 года назад
Wow !!!
@dagimtadesse6315
@dagimtadesse6315 3 года назад
Yektelale
@abdalaahmed5026
@abdalaahmed5026 5 лет назад
Who's listening While reading comments😊😊 like Me
@Yetenbi114
@Yetenbi114 5 лет назад
Abdala Ahmed me🤪
@tamkinlalamochuchu1786
@tamkinlalamochuchu1786 5 лет назад
It's me
@ryydfg1955
@ryydfg1955 5 лет назад
Fkr yetalesh swoch????😍😍😍😍😋😋😋😋😋😋😍😍😇😇
@godskids3886
@godskids3886 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lCZauS4GPIY.html
@samuelabebe4753
@samuelabebe4753 8 месяцев назад
ብቻውን አልበም የሆነ ሙዚቃ 2010-16 ለተከታታይ 6 ዓመታት የሚገረብ ...ፍቅር የታለሽ🥀
@tamirukassutame2770
@tamirukassutame2770 5 месяцев назад
2024 still listening ❤
@forless7511
@forless7511 Год назад
If you are still listening this song 🎵 you are a legend 🙌🏾 ❤💯
@etboss3547
@etboss3547 2 месяца назад
I'm leaving this comment here so after a month or a year when someone likes it, I get reminded this song🖤
@abelaklilu108
@abelaklilu108 4 года назад
2017 :- ፍቅር የት አለሽ ? 2020 :- የት እንደገባች እስካሁን አልተገኘችም
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 6 лет назад
ዋዉ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃነዉ!ጥሩ መልእክት አለዉ! 👌ለማንኛዉም እንደመር ፍቅር ያሸንፋል!👍
@teddyjegna
@teddyjegna 5 лет назад
meski Arera Show ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HoaCYGAdgx4.html
@khalidibrahim2374
@khalidibrahim2374 4 года назад
dedeb👊🏾
@biruksisay5661
@biruksisay5661 5 лет назад
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እንደዚ አይነት ሙዚቃ ነበር የናፈቀኝ ሰላምህን ያብዛው አቦ በርታ በርታ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 5 лет назад
lik bleshsal gn mn waga alew sewu misemaw endezi aynetun aydelem
@mestawatassega7941
@mestawatassega7941 4 года назад
Hi
@biruksisay5661
@biruksisay5661 4 года назад
@@mestawatassega7941 hey ? mestawet
@gatshabera157
@gatshabera157 3 года назад
ያለውን አያይም ያጣው ብሶበታል ሁሉን ለኔ እያለ ሰላም እርቆታል
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
I love this guys so much. I just don't understand how there music is not viral I am literally crying watching this I can't stop watching it I don't know how many times I watched it 😍😍😍
@hearteater7336
@hearteater7336 2 года назад
ይፈልጋል ልቤ ይፈልጋል ልቤ ይፈልጋል ልቤ ይፈልግ ይፈልጋል ልቤ ያልገደለ ያበረታል ሞት ያለፈው ማደር ያስተምራል ነገ አዲስ ቀን ነው ሰውነት ፈተና መስዕዋትነት ፍቅር መክፈል ያክል ዋጋ በሰላም ለማደር እስቲ የኔን እውነት አንደበቴ ይናገር ማንም እንዳያዝን አዎ ልቡ እንዳይሰበር ፍቅር መተማመን መዋደድ አይጥፋን ብርሃን ሆነን እኛ ጨለማው አይጥፋን ጦረኝነት ህይወት ከውጪ ወስጣችን ወጣ ከዓለም ጋር ገባ ለነፍሳችን ለእውነት ካልቆምን ከደማ ህሊናችን ማስመሰል ነው እንጂ አይኖርም ደስታችን አዎ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ተፈጥሮ ሆኖበት ሰው ይፈልጋል ሁሌ አዲስ ይመኛል ፍላጎቱ አሸንፎት ይፈልጋል ልቡን አውሮታል ያለውን አያይም ይፈልጋል ያጣው በዝቶበታል ሁሉን ለኔ እያለ ይፈልጋል ሰላም እርቆታል ይፈልጋል ይፈልጋል መች እረፍት ያገኛል ይፈልጋል ደሞ ይዋሻል ህሊናው ይደማል ይለመዳል ከገቡበት እንደምን ይወጣል ፍቅር ሳይኖር እረፍት ኧረ ከየት ይገኛል እውነት መከራ እና ጸፀት ፍቅር እምነት እና ክህደት ታሪክ ውለታ እና በቀል መድረሱ አይቀርም ነገን ይመለሳል በደል ተው ፍቅር የት አለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ ፍላጎቴ ገፍቶኝ አወጣኝ ከቤቴ መነሻዬን መድረሻዬን ማሰብ ሰውነቴን ስህተቴ ሆነባቸው ጥያቄ ማብዛቴ መመኘቴ አሸነፈኝ መሆን አንደ አባቴ እሱ እንደሱ እኔ እንደ እኔ ቀለም አንድ አይደለም አንድነት ሰውነት ፍቅር ነች የኔ ዓለም አልቋል ይሉ ነበር ትናንት በዚያ ሰሞን መጨረሻ የተባለው መጀመሪያስ ቢሆን ማን ያቃል አዋቂ ይጠይቃል ማን ያቃል ያየ ይደብቃ ሲደብቅ የታየ እሱም ይደበቃል ማን ያቃል ሰዶ ማሳደዱ አንድ ቀን ያበቃል ብዬ አብቅቷል ደሞ ዞሬ ሳየው ሰው አዲስ አግኝቷል የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቷል የነጋ ሲመስለኝ ዳግም ይጨልማል መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል ፍቅር የት አለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ የታለሽ ፍቅር የታለሽ ፍቅር የታለሽ!
@-rahmaaseftube6126
@-rahmaaseftube6126 Год назад
ዋው
@yoseph8812
@yoseph8812 5 лет назад
Hope music አውን ገና 👑ሙዚቃ post ማድረግ ጀመራችሁ 👌👌👌
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 5 лет назад
this is what we call a talented singer, keep up the good job
@footballlove3766
@footballlove3766 5 лет назад
1ኛ ነው በቃ
@Dev-qz9sq
@Dev-qz9sq 4 года назад
Ene yemigermegn betam mrt yehonu zefenoch youtube temelkach yelachewm yhe zefen biyans 20m liyayew ygeba neber
@ultimateworld353
@ultimateworld353 3 года назад
ዳሌዋን የምታወዛውዝ ሴት ስለሌለችበት ነው
@zewdulema9671
@zewdulema9671 3 года назад
betam
@user-sy4iu1jl1q
@user-sy4iu1jl1q 5 месяцев назад
I was freshman When this song out now thanks to God I have graduated this is my fav song I have alot memories ❤❤ still listing it 2024
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO 5 месяцев назад
Fun fact.. he was a first year student too..
@mehari7704
@mehari7704 4 дня назад
I was 2nd year but it feels like recent
@tarikuhune1607
@tarikuhune1607 6 лет назад
One love for Ethiopia and Eritrea!!This song clearly tell us what happened that time between Ethiopians and Eritreans. We been killing each other for nothing! But now What we need is love! We are one!Fikr yetalesh great lyrics and music!
@user-jv9rf9yi3u
@user-jv9rf9yi3u 5 лет назад
በጣም ሚመቸኝ ሙዚቃ ነው ደጋግሜ ብሰመው አልጠግበውም ( ፍቅር የታለሽ)😍
@natnaelyeneneh5838
@natnaelyeneneh5838 Год назад
እስካሁን 1 ሚሊየን እይታ ብቻ? ለዚ ሙዚቃ አሁን ምን ያንሰዋል❤❤❤❤❤
@tselotshafi2339
@tselotshafi2339 2 года назад
It's not even fair to compare this guy with other artists. ..pure talent. ..I hope it's not a one time thing
@welelatube8118
@welelatube8118 4 года назад
ምርጥ ዘፈን ነው ግን ብዙ ተመልካች አላገኘም
@addisutesfaye8352
@addisutesfaye8352 6 месяцев назад
"ያልገደለ ያበረታል ሞት ያለፈው" ❤❤❤❤❤❤ፍቅር የት አለሽ❤❤❤
@wondo1
@wondo1 3 года назад
ይድረስ ለ ህውሀት አና ለብልፅግና ፓርቲዎች።
@justnothing4809
@justnothing4809 3 года назад
Who hears??🤦‍♂️🤦‍♂️
@bemnetshewatatek7338
@bemnetshewatatek7338 3 года назад
ya hahaha
@abdikolegesse2241
@abdikolegesse2241 2 года назад
Kikii
@Mesi16
@Mesi16 Год назад
Human being, Families, country and everyone's behavior has been fully addressed in such a short lyrics and videography. May God bless u SAMON and those around u. I came here accidentally and was Worthy of listening.
@getmarlly2197
@getmarlly2197 4 года назад
all the lyrics are so powerfull and highly expressive...wowwww
@eluaklilu4278
@eluaklilu4278 4 года назад
This song is so deep in everything the lyrics, the clip video 😍😍😍it can also apply for our country current political situation!!
@Wezweznaod
@Wezweznaod 4 года назад
This is what real music and creativity sounds like!!!!!!!!
@user-od1nc2vg9h
@user-od1nc2vg9h 10 месяцев назад
Why such kind of music underrated still 2m why? But the music like shows dirty things in vidio they nust got 10 m and viral. We have to give respect for who deserve.
@mikomic6760
@mikomic6760 4 года назад
This song so underrated. Hip hop is does not recieve same love in ethiopia.
@eliaselias2994
@eliaselias2994 Год назад
Still listening, Still dope, still magic …. 2022
@YeronSutuma
@YeronSutuma 3 года назад
May 2021, I'm still listening to this music.
@samuelmesfin6743
@samuelmesfin6743 5 лет назад
Where I have been to-date without listing this golden music with lofty message! Simply superb! April 2019!
@freehealer4592
@freehealer4592 2 года назад
I love this song. His sister names TG IS MY sister best friend I am proud of you bro
@footballhighlights7265
@footballhighlights7265 Год назад
2022 still listening
@user-sy4iu1jl1q
@user-sy4iu1jl1q 5 месяцев назад
Still listing 2024❤❤❤ my fav since 2020
@leulyilma8161
@leulyilma8161 4 года назад
just wow, deep message wonderful lyrics and beat.keep it up.
@Asmimekonene
@Asmimekonene 5 лет назад
Hands down I love this music and its message.
@medabcinema
@medabcinema 7 месяцев назад
I am here after 2 years to like and comment on this clip 😊❤❤
@mehari7704
@mehari7704 4 дня назад
በፈጣሪ 6 ዓመት ሆነው ይሄ ዘፈን፤ የግቢ ትዝታዬ😢
@emilias1654
@emilias1654 6 лет назад
This Is What We Call ..........TALENT!! Zemas!!
@kidistgirma6770
@kidistgirma6770 3 года назад
If I can like this song more than once I would. Sadly I can’t. What an amazing lyrics!!!!!
@Kadar2pac
@Kadar2pac 15 дней назад
የአንተ ዘፈን ምርጥ ዘፈነው ወንድሜ በጣም ደስ አለኝ ❤
@raheltesfaslassie6654
@raheltesfaslassie6654 5 лет назад
Wow I love it ፍቅር የታለሽ...
@HabeshaHumor
@HabeshaHumor 4 года назад
TikTok introduced me to this song...THIS IS HELLA UNDERRATED YO!!!!!!!!!🔥🔥🔥🔥 my Manx went off fymm!!!!!!!!!!!
@mirrorwall5108
@mirrorwall5108 4 года назад
The best music video and lyric wow amazing!!!
@melawkidan4728
@melawkidan4728 7 месяцев назад
This music a masterpiece.the lyrics,the melody and the singer it is just perfect.
@gulledomar5407
@gulledomar5407 2 года назад
This one is so deep and pure art. Can't wait what he brings next
@tedlaalemu5442
@tedlaalemu5442 5 лет назад
@Zemas, That's a very good song with powerful message, please keep it up
@Familytube2023
@Familytube2023 2 года назад
The most underrated music in Ethiopia😔
@diboraarkebe
@diboraarkebe 7 месяцев назад
Man yakal mawek yteykal ❤❤❤
@ObakengTV2
@ObakengTV2 7 дней назад
My favorite song 🔥🔥🔥🇪🇹🇹🇿🇿🇦🇰🇲we love Addis-Ababa 🇪🇹🇪🇹🔥🔥
@bereketmengistu691
@bereketmengistu691 3 года назад
The most underrated music.
@leulyilma8161
@leulyilma8161 3 года назад
powerful messages met amazing melody, such creativity desrves best of appreciation. Keep it up bro!
@Freedom-me3iv
@Freedom-me3iv 2 года назад
The one underrated is hermon e demise in ethiopia
@adisadis1970
@adisadis1970 5 лет назад
አንደኛ ነው ትንሹ እዮብ ሁንልን ያለውን እንጂ ምኞታችሁን አታንፀባርቁ ለገንዘብክ ሳይሆን ለእውነት ዝፈንላት የመሰለኝን ለመፃፍ እንጂ ይሄ ምንም የማይወጣለት ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታልን ብሮ ፍቅር የት አለሽ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@codingmutant9066
@codingmutant9066 3 года назад
2:35 The Rap in this song is better than every rap songs out there in eth
@ritasolomon3117
@ritasolomon3117 4 года назад
One of my favorite song ever adis nager yalme menore yektelale fiker ytaleshe 👌😍😍
@piazzagaming
@piazzagaming 2 года назад
who is listening this lyrical music in 2022
@ethiotutorial1869
@ethiotutorial1869 5 лет назад
wow cant stop listening to it , temechitognal "fikir yetalesh " ke ethio tesedalech meslegn yene yene beztowal…የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቱዋል የነጋ ሲመስለን ዳግም ይጨልማል፤ መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል
@tenaadito
@tenaadito 5 лет назад
I listen to this everyday, its a life lesson song!!!👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏽🙏🏽
@aj8229
@aj8229 3 года назад
I'm seeing our country ethiopia in this fantastic music 👌
@mihret-abmehari6765
@mihret-abmehari6765 6 лет назад
Masterpiece! amazing production!!
@binyamkalayou4966
@binyamkalayou4966 2 года назад
It’s one of the best songs I have heard in recent years.
@nati_xia
@nati_xia 3 года назад
For the life of me I don't get it! why is this song not viral??🤔🤔😒 Amazing Song!!!!👏👏👏👏
@Bb-ns2ov
@Bb-ns2ov 5 лет назад
Samiye am so happy to see you 😍 keep doing the good job bro 👏
@MulutesfaTeketel
@MulutesfaTeketel 7 месяцев назад
i stile lestining 2023😢❤
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 2 года назад
I listening still 2022 it is great
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 лет назад
ይደላል ባክህ ድምፅህም የሚመስጥ ነገር አለው👌 ፍቅር የት እንዳለ እኔም አላቀው ብቻ I do not give up💪
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 лет назад
ObliqTech Institute awo neg
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 лет назад
Bagidaden mn ametaw eziga weyes yaten tarik nw metinegereg
@deenh9960
@deenh9960 5 лет назад
@@sertseteshome6464 ahahh ygermal anchi yexafshiw sile fikr Esu yexafow gin lela new yugermal Lemanegnaw ayzosh enem fikr teftognal
@ermiyaskassahun
@ermiyaskassahun 5 лет назад
Find me
@chrisraso8701
@chrisraso8701 3 года назад
It’s impossible to get tired of this song
@nathyk2593
@nathyk2593 5 лет назад
It deserves more views ,,, this is real music !!!keep doin what ur doin Man
@kperfectionalist1
@kperfectionalist1 8 месяцев назад
ደስ የሚል ግጥም ያለውና ጥሩ ነገር የሚያግባባ ሙዚቃ
@lucasfikreyesus7727
@lucasfikreyesus7727 6 лет назад
Perfect 😍😍
@avvenor
@avvenor 3 года назад
this deserve many claps; my legend zemas👏🏽👏🏽✌🏿✌🏿
@Zoble_entertainment16
@Zoble_entertainment16 2 года назад
You're one of a kind Zemas!!!!! Please come again with your best style . We are waiting for you
@alazuz2711
@alazuz2711 6 лет назад
Bro i really admire u please keep on doing what ur doin cause its great i hope i hear more great songs from u thank you for making a meaningful song.
@temesgenbesha8222
@temesgenbesha8222 6 лет назад
Gerami muzunka 🥁🎧👌👍👏👏
@lihabeshawit5167
@lihabeshawit5167 5 лет назад
ምርጥ ዘፈን ከዘፈንም በላይ👌 መሳጭ ዋው በርታ ውስጤ ነው የገባው ግጥሙ 😉 ፍቅር የታለሽ የታለሽ😌😌
@biniyammoges5712
@biniyammoges5712 5 лет назад
AMAZING I LOVED IT.
@robels723
@robels723 2 года назад
This is great!! Please make more of such music!
@advideos3953
@advideos3953 3 года назад
this song can't get old!! #REALMUSIC
@natosute7094
@natosute7094 3 года назад
I'm from Indonesia I love Ethiopian songs this song is greater than all thing I love you
@tesmoh4774
@tesmoh4774 Месяц назад
I'm here in 2024, listening to one of the greatest hits of 2010's. Who is with me?
@rehadesigns
@rehadesigns 5 лет назад
This is what i call song! Very Awesome
Далее
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 651 тыс.
Ютуб был хороший...
00:52
Просмотров 210 тыс.
ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST
16:00
Просмотров 3,9 млн
zemas fikir yetalesh lyrics by Teddy Hm
3:40
Просмотров 83 тыс.
HAILE ROOTS - CHIGGAE
4:44
Просмотров 3 млн
да ну нах…
0:14
Просмотров 1,4 млн
Как без этого..😂
0:15
Просмотров 3,5 млн
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
Просмотров 6 млн
Мыла наелся
0:21
Просмотров 4,5 млн
Stay on your way 🛤️✨
0:34
Просмотров 23 млн