Тёмный
No video :(

አልሀምዱሊላህ ለዚህ ፍሬ ላበቃን ጌታ በሰላም ተገላገለች 

BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 582   
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
በዱአ በሀሳም በውጥም በውጭም አይዟችሁ ብላችሁ ላላችሁን የባቦ ቻናል ተከታዎች እንኳን ደሳላችሁ አልሀምዱሊላህ
@saudah8298
@saudah8298 Год назад
ማሻአላሕ የኔልዩወች
@user-kk3lj4gp3k
@user-kk3lj4gp3k Год назад
ማሻአላህ አላህያሳድግላቺሁ አሚንንንንንንንንእኔውላሂ ልጂበጣምነውየምወዴው
@user-nc1yd1ii9h
@user-nc1yd1ii9h Год назад
ማሻአላህ ባቦየ እኳን ደስ አላችሁ ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝኘ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zxzx2204
@zxzx2204 Год назад
ሙአዝ በሉት
@tube6066
@tube6066 Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሳስግላቸው እንኳን ደስ አላችሁ
@user-ym6cr5cv5v
@user-ym6cr5cv5v Год назад
ሙሀመድ ይሁን የምትሉ በላይክ አሳይኝ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
ትልቅ የሆነ ሁላ ትልቅ አይወልድም ደግሞ ልጅ ሲወለድ ሲፋፋ ጡሩ አይዴለም እያደር ሰዉነቱ እየጠነከር ይወፍራል 😘አላህ ያሳድግላችሁ❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 10 дней назад
የናት. ሀቅ መቸም አይከፈልም ወላሂ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ ለኛም አላህ ሶሊሁንልጅ ይወፍቀን ያረብ❤❤
@user-jc8gx6vc5h
@user-jc8gx6vc5h Год назад
አልሀምዱሊላህ እኳን ሁሉም ሰላም ለቀቀሺ ሀዋየ እኔም እርጉዝነኝ ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እድወልዲ ያገሬ ልጆች
@add9654
@add9654 Год назад
ያረብብብብብ በስላም ሁለት ያድርግሽ ውዴ
@HAWABABO
@HAWABABO Год назад
አብሽሪ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ እማ
@kehu3355
@kehu3355 Год назад
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እንኳንም በሰላን ተገላገለች መሀመድ በሉት
@kabetube
@kabetube Год назад
ሙሀመድነው እሚያሸንፈው ሙሀመድ የስሞችሁሉአለቃነው 💚💚
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Год назад
አለቃ አለች ከከከከከ እንዳ ታይሆን የነብዩ ስም ነው
@areazz1754
@areazz1754 Год назад
@@user-xr6bt8gq3w እኮ እዉነቷነዉኮ አለቃ አደለደ ወሬ ብቻ😳
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Год назад
@@areazz1754 እረባክሽ አቺ ምን ይሉሻል እንደ የነብዩ ስም ነው ነብዩ ደግሞ የዚህ ሁሉ ሁማ መሪ ናቸው
@areazz1754
@areazz1754 Год назад
@@user-xr6bt8gq3w መሪ ማለት ና አለቃ ምን ለየዉ መገን አለማወቅ አልቅም በይ እልቅ ምንም ልዩነት የለዉም::
@mmayfano1297
@mmayfano1297 Год назад
@@user-xr6bt8gq3w እና መሪ ማለት አለቃ ነው እኮ
@tuba6802
@tuba6802 Год назад
አልሀምዱሊላሂ እካን ወልዶ ለመሳም አበቃችሁ እኔ ልጅ ወልዶ እደመሳም እሚያስደስት ነገር የለም እኔ ወላሂ ሶስት ቀን ያማጥኩት ወላሂ ማክሰኞ ለሊት የጀመረኝ ?ሀሙስ ጠዋት ነው የወለድኩት ግን ልጄን ሳያት ምጡን እረሳሁት ልጄን አላህ ያሳድግልኝ😘😘😘😘😘
@seadatube1510
@seadatube1510 Год назад
የኔ እህት እኔም ጅማአ ጥዋት የጀመረኝ እሁድ ከዝሁር በፊት ወለድኩ ብቻ በዚች ምድር እንደ ምጥ በሽታ እንደ ልጅ ደስታ የለም ሴቶችየ ዉለድ 😍
@user-zw2ei5ev3e
@user-zw2ei5ev3e Год назад
ማሻአላህ እኔምእቤቴነዉ የወለድኩት አይጮህምእዉነትሽነዉ በደዛዉእምቅ ነዉእሚደርገዉ ባቦደሞ ቀበቶአላለ😂ከምርግን ወንዶቹ ከኛበላይ ይጨነቃሉ የኔባልእራሱ እንደዛእየሆኩ አልወለደችምእያለ ሲጠይቅ ገናናሲል እንደዛ ተይዠ ሆደ መታመታይላል የሱንድምፅ ስሰማ😂 እናማ ሁሉምይርሳል ልጁን ስንስምአቤት ምንም ያመመን የተገላታን አይመስለንምኮ አልሀምዱሊላሂ ስም ደሞ እኔም የባሌእናት ናቸዉያወጡለት አብዱሮህማንብለዉ💟💟👌
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z Год назад
አቡ መሀመድ መልካም ልጅ ነህ ወላሂ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አንተ ደስ ብሎህ ሳይ በጣም ደስስ አለኝ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አሏህ ስትንከባከባት ማየት እንፈልጋለን ባቦየ አሳምረህ ይችን አርባ ቀን ተንከባከብ
@seada128
@seada128 Год назад
አልሀምዱሊላህ እኮን አላህ በሰላም ገለገለሽ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ 9ወሬ ገብቶል
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ እኮን ለዚህ አበቃችሁ የምር ባቦ ከሶ ብሰህ ነበር ያርገዝከዉ ጎበዝ ባል ነህ ጎበዝ አባት ትሆናለህ 😘
@emukal
@emukal Год назад
እሰይይይይይይ እልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊሏህ ወሏሂ ሁሌም በልቤ እያሰብኳችሁና ዱአ እያረኩ ነበር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እንኳን አይናችሁን በአይናችሁ አያችሁ የተወለደውን አሏህ ያሳድግላችሁ
@zamzamsaed1189
@zamzamsaed1189 Год назад
ማሻአላህ እኳበሠላም ተገላገልሽ አላህ ያሣድግላችሁ ባቢ መሀመድ ነው መሆን ያለበት
@user-wh4mr1sx8v
@user-wh4mr1sx8v Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳዲግላቺሁ እኔ በግድ አመልያ ሁኜ ነዉ ዉለዲኩት አልሀምዱሊላህ ወልዶ መሳም ፀጋ ነዉ
@rabiitube4231
@rabiitube4231 Год назад
መብሩክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አሏህ ያሳድግላችሁ መሀመድ በሉት
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 Год назад
እኔ 4ቀንአምጫለሁ ከማክሰኞ እስከጁመአ አልሃምዱሊላህነውእሚባለው
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Год назад
ሀቢበቲ እኔም ከእሮብ እስከ ቅዳሜ ፈጅረ አምጨ ነው የወለድኩት 💔ግንአልሀምዱሊላ ስትወልጅ ትረሽው አለሽ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ በምጥ መሆኑ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ደግ አየኸው ጪቀቱን ለኛም አላህ ይስጠን አባት እናት ማለት መውለዱ ብቻ ሳይሆን ብዙዙዙ መፆዋት ከፍሎ ልጁን ቁም ደረጃ ማድረስ ቢጣሉ እንኳን ላለመለያየት ብዙ መታገል ከተለያዮም አይብን በሚዲያም ሆነ በግል አለመንዳት የልጁን ሙራል መጠበቅ ዛሬ ህፃኑ ነገ ብዙ ደረጃ የሚደርስ ነው አላህ ያሳድግላችሁ
@user-rf6pe5no2d
@user-rf6pe5no2d Год назад
አልሀምዱሊላህ እካን ለዚች ቀን አበቃችሁ እህታችን እካን አላህ በሰላም ፈረጀሽ አላህ ያሳድግላችሁ ሀቁም ነገር ያድርስላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው❤️❤️❤️❤️
@zaharz611
@zaharz611 Год назад
እንካን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች አላህ ያሳድግላችሁ መብሩክ አቡ መሀመድ
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk Год назад
እንኳን ደሥ አላቹ የመዳም ቅመሞች እኛንም አላህ ወልዶ ለመሣም ያብቃን
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 Год назад
ማሻአላ እካን ደስ አላችሁ
@user-nh2df5dr3u
@user-nh2df5dr3u Год назад
ያረብብብብብ
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p Год назад
ወይኔ አገታቸው ስር ያለ እኮ ጠረን ሜስክ አይምጣብኝ በጣም ነው የሜጣፍጠው 😊🇸🇦
@add9654
@add9654 Год назад
እኮ የወለዴነው የሚያውቃት
@sus2475
@sus2475 Год назад
በጣም ወላሂ
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p Год назад
ናፍቆኛል ስደት መከረኛው አለያየኝ ከተለያየን 7 ወራችን😭😭😭አያቱን ያደርቅ ይዞል
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 Год назад
እዉነትሺን ነዉ እህት
@rhkrt598
@rhkrt598 Год назад
ማሸ አላህ እንኳን በሰላም ወለድሸ
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 Год назад
ማሻአላህ እንኳን ሰደስአላችሁ ልጅ አላህ ናእናነው አልሁምዱሊላህ አላህ ያሳድግላችሁ 💐💕
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 Год назад
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃንና መልካም ትዳርና ልጆችን ይስጠን
@mekdiTube9047
@mekdiTube9047 Год назад
እንኳን ደስ አለህ ውንድሜ አብዱ እና ሀዊ እግዚአብሔር ይሳድግላችሁ ፍቅሩን ይጨምሩላችሁ
@user-kk3lj4gp3k
@user-kk3lj4gp3k Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበራካትሁ ማሻአላህ አላህ ያሣድግላቺሁ ሦሌህ የሆነ አቲእናቴየሚል ቁረአን ሀፊዝየሆነ ውድየሀገሬልጆቺ በያላቺሁበት ሠላማቺሁይብዛሀገራቺንሠላምያረግልን
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Год назад
አልሃምድልላ ኡንከን ደስ አለቹ🌷🌷🌷💐🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍬🍬🍬🍬
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z Год назад
ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ሷሊህ አድርጎ ያሣድግላችሁ
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 Год назад
እኳን ደሥ አላችሁ አልሀምዱሊላህ በጣም ደሥ ይላል
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z Год назад
ወአሊኩምሠላም ወራህመቱአላህ ወበረካተሁ አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ወንድሜ ደስታህ ደስታየ ነው አላህ ያሳድግላችሁ ለእኛም ላልወረድነው አላህ ይወፍቀን ከስደት ምላሽ ኢንሻ አላህ ሀብትም ንብረትም ልጅ መውለድ ብቻ ነው ወላሂ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 10 дней назад
ማሸአላህ ማሸአላህ❤❤❤❤
@kuwait4768
@kuwait4768 Год назад
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ ሀውይ ባቦየ አልሀምዱላህ 🌷🌷🌷🌷🌷
@zinadakmad1547
@zinadakmad1547 Год назад
ማሻአላህእኮንደስ አላችሁ እኔም አለሁ ባሌ ከረበንነበረ ብሞትኮ የሚየኝየለም ነበረ ስወልድ አላህየ ስላለኝ በስላም ወልጃለሁየውም ዛኪረየንአልሀምዱሊላህ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አላህ ለኡማው የሚጠቅም ልጅ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ👍👌😍በእናትህ አድርጉት ደስ ይበላቸው እማማ🌹
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Год назад
አልሀምዱሊላህ አብዱየ አላህ ያሳድግልህ የኔ ቅን ወድም አላህ ይጠብቃችሁ
@Yefikirbet
@Yefikirbet Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ እንኳን ደሥ አላችሁ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ እንኳን ደሥ አላችሁ መብሩክ አላህ ሷሊህ ልጅ ያርግላችሁ ኡሜውን ጠቃሚ ያርግላችሁ
@add9654
@add9654 Год назад
እኔም የዛሬ አመት ጭቅላይነበርኩ በስላም እወልድ ይሆን እያልኩ አልሀምዱሊላህ አሁን ልጀ አመቷን ልጨርስነው በጣምነው ዴስ የሚለው ልጅ መውለድ
@rabiahussen9441
@rabiahussen9441 Год назад
ማሻአላህ ያገሬ ልጅ ባቦየና ሀዊ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ በሰላም በጤና በአፊያ ያሳድግላችሁ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው ያረብ💐💐💐💐
@tube7771
@tube7771 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ሰላምና እዝነት እርህራሄ አይለያችሁ በያላችሁበት አልፍ መብሩክ እንኳን በሰላም ሁለት ሆነችልህ ወድም አላህ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Год назад
አሰላሙአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውዶች መብሩክ እንኳን ደስአለችሁ ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 Год назад
መብሩክ ወንድምና እህትዋ አላህ ያሣድግላችሁ
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s Год назад
እኳን ደስአላችሁ እኳንሰላምተገለገልሸውደ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የምጧነገር እኔም ቀምሻታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@emuheydar2503
@emuheydar2503 Год назад
እንኳን ደስ አለህ ባቦ ምርጥ ሰው አላህ ያሳድግላቹ
@Abdumediam
@Abdumediam Год назад
እንኳን ለዝህ አበቃችሁ ምርጦችየ ደስታችሁ ደስታየነው አላህ ያሳድግላችሁ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
አብዱ አለክ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
እንዴት ነው ልጅክ ባለቤትህ ቤተስብ ስላም ነው ከዩቱብ ጠፍተሀል?
@atsedetube123
@atsedetube123 Год назад
እንኳን ደስ አለክ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@hawatube7169
@hawatube7169 Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ በል በደብ ተከባከባት ለዝህ ያበቃህ ጌታ አልሀምዱሊላሂ ሀውይ እና ባቦ አልፍ መብሩክ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ሶሊህ ልጂ ያድርጋችሁ❤❤❤✅አሚንንንን
@makiyastube483
@makiyastube483 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸ አላህህህህ ተቢረክ አላህ መብሩክክክክክክክ እንኳን ደስ አላቺሁ አወ ልጂ የአላህ ሱጠታ ነዉ አላህ ያሣድግላቺሁ 💐
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርክአላህ እካንደሥያላችሁ መብሩክ አላህያሳድግላችሁ
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ እንካን ለዚህ አበቃቹ አልኽምዱሊ በጣም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ👍👍👍🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
መሽአሏህ መብሩክ እኳን ደስ አላችሁ ከመዉለድ በላይ ማሳደግ ነዉ ለልጆችም ለወላጆችም ፍቅር የሚኖረዉ አላህ ያሳድግላችሁ አይለያችሁ
@erhmettubeh
@erhmettubeh Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን የባቦዬ እንኳን ደሰ አልችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ልጀችሁንም ያሰድገልችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
@lubabah2024
@lubabah2024 Год назад
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ባቦየ አህለን ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል መብሩክክክ ሀዋየ እንኳንደስአላችሁ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Год назад
ማሻአላህ እህት ሀዊ&አብድ መብሩክ አላህ ያሳድግላችሁ ሀፍዘልቁረአንያድርገው ❤❤❤
@smutyetube
@smutyetube Год назад
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሀዊይ ባቦየ እንኮን ደስ አላችሁ ማሻአላህ ለኡማው የሜጠቅም ልጅ ያድርግላችሁ
@fatema6593
@fatema6593 Год назад
አልሃምዱሊላህ እንኮን ደስ አላቹህ ውዶቸ
@user-hw9op6jp4f
@user-hw9op6jp4f Год назад
አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላችሁ አናተ እኔደስ አለኝ አላህ ያሳድግላችሁ
@mkahxhdjfhxjzj9140
@mkahxhdjfhxjzj9140 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 Год назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳንለዝአበቃሽ የኔውድ
@seada3990
@seada3990 Год назад
አልልልልልል አልሀምዱሊላህ አንኳን ለዚህ አበቃሽ
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q Год назад
እኮን ደስ አላችሁ አላህ ጤናማ ኡማውን ሀገሩን እሚጥቅም ልጅ ያድርግላችሁ ባቦ ግን አንተእርግዝህ የወልድክ የመስልክው 😂😂
@Kubraa8
@Kubraa8 6 месяцев назад
ማሻአላህ እንኳንም ደስ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Год назад
ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ መብሩክ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልሃሙዱሊላህ. እንካን በሰላም ተገላገልሽ እንካን ደስስስስ ያላችሁ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Год назад
ማሻ አላህ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ ሀውይ እና አብዱ
@sofitube439
@sofitube439 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማአሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ የደስታችሁ ምንጭ ያድርግላችሁ ያረብ
@user-dd3mx9pp7j
@user-dd3mx9pp7j Год назад
አልሀምዱሊላህ አብዱየ እኳን ወልዳችሁ ለምሳም አላህ አበቃችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳዲግላችሁ ሶሊህ ሀፊዘል ቁረአን አላህ ያረገው ወላሂ እኔ የሰው ዴስታ ያስዴስተኛል
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሀዊ እንኳን ወልደሽ ለማቀፍ አበቃሽ
@tb463
@tb463 Год назад
አልሀምዱሊላ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ💋
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j Год назад
ሙሀመዲ አብዱ ደሥ ይላል 👍👍👍👍👍 ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ያሣዲግላችሁ
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf Год назад
እንኳን ደሥ አላች በሰላም እንኳን ተገላገልሺ ምርጥ ኢትዮጲያው
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
እኔ አሚን ብያለሁ ወላሂ እንኳንም ደስ አላቺሁ በሰላም ወለደችልህ አልሀምዱሊላህ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአ
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Год назад
ኧረ እኔስ ይችን ምጥ የምቀምሣት መቸ ነው ናፈቀችኝ እንደት ናት ጣእሟ ሐውየ😂😂😂
@Ramlayt
@Ramlayt Год назад
ማሻአላህ አሚንንን👍👍👍👍👍
@skettube4149
@skettube4149 Год назад
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ እንኳንም በሰላም ተገላገላችሁ መብሩክ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-uw6yy2un3n
@user-uw6yy2un3n Год назад
ለቤትአድስነኝእኳንደስአላችማሻአላህ።የመዳቅመሞችደሞያላገባችጡሩባልይስጣችሁያገባችወልዳችሁለመሳምያብቃችሁያረቢ።
@fathumafathuma2264
@fathumafathuma2264 Год назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ዴሥ ይላላል
@rukiyaseid6656
@rukiyaseid6656 Год назад
አስላምአልኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜችን እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜችን መሻ አላህ መሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እልህ ያሳድግላችሁ
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r Год назад
አልሀምዱሊላህ እኮንም ወልዶለመሳም አበቃችሁ
@sikosilo6489
@sikosilo6489 Год назад
መሀመድ።።
@om_sumaia14
@om_sumaia14 Год назад
አሰላም አለይኩም ወረህመት አላህ ወበረካቱ እንኳን ደስ አላችሁ መሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ
@sasa-xp4dy
@sasa-xp4dy Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እኮን በሰላም ወለርሽ አላህ ያሳድግልሽ
@rahmamohammed7867
@rahmamohammed7867 Год назад
ማሻአላህ እንኳን ደስአላቹህ እህትወዲምዬ አላህ ያሳዲግላቹህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 Год назад
ማሻአላ መብሩክ አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ
@rezantube2355
@rezantube2355 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ባቦ እና ሀዊ አህለንንን እንኳን ደህና መጣቹ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወልዶ መሳምን ያህል እሚያስደስት ነገር ምን ሀዊዬ እናትነት እንዴት ነው ታዲያ
@amiratube
@amiratube Год назад
መሸአላህ ባቦየ አላህ ያሳድግላችሁ።እንኳን ደስ አላችሁ
@user-qp5ex8jg3u
@user-qp5ex8jg3u Год назад
መሻአላህ እኳን ደስ አላላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ባቦ
@user-ot2yt8cy6z
@user-ot2yt8cy6z Год назад
በመጀመሪያ እኳን ደሥ አላችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ሲቀጥል ደሞ ስም ማውጣት ያባት ሀቅ ነው ባቡ እና ሀወይ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hayatyemersalejie8861
@hayatyemersalejie8861 Год назад
መብሩክ መብሩክ ብያለሁ እኳን ለዚህ አበቃችሁ ሁለየም ደስስ ይበላችሁ ሂክማ ነኝ በር
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Год назад
እኳደሳለህ በጣም ደስይላል እኳበስላም ተገላገለች እኳይ የሆዷን በጇ ለመታቀፍ በቃሺ ባቡ እኳደሳለህ እኳን አንህን ባንህ ለማየት በቃህ
@taibataibat8191
@taibataibat8191 Год назад
ማሻአላህ እንኳን ደሰ አለችሁ 🥰🥰🥰🥰
@emuhayte
@emuhayte Год назад
አሰላም አሊኩም ውርልመቱ ላሂ ውበርከቱ ሰላም አድነት ለእሚየ ኢትዮጵያ አገራችነን ሰላም ያድርግልን ያርብ ማሻ አላህ መብሩክ እኳን ደስ አላችሁ ሀባይብ
@semiratube9958
@semiratube9958 Год назад
ማሻአላህ ታረከላህ አኳንም ለዝች አበቃችሁ አልሀምዱሊላህ ቁምነገርያድርሠላችሁ አላህ ያሣድግልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i Год назад
ማሻአላህ አሏሕ የተባረከ ልጅ ያርግላቺሁ ሀፊዘልቁራአን ለኡማዉ ጠቃሚ ያረብ
@habibamohammad9764
@habibamohammad9764 Год назад
muhamed Abduu new simun malit ok 🌺🌺🌺🍼🧸
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Год назад
ማሻ አላህ አላህ የሳድግለቹ ስሙን ሙሀመድ በሉት 😍😍😍
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
እሙ ሙሀመድ. አብ. ሙሀመድ እኮን ደስ አላችሁ መሆን ያለበት ሙሀመድ ነው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ዴስ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ቤተሰቦቹን የሚጠቅም ሀፊዘል ቁረአን ለኡማው ጠቃሚ ያድርግላችሁ
@Asiatube
@Asiatube Год назад
ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ሀዊ አብዱ እንኳን ደስ አለህ
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 Год назад
ማሻ አላህ መብሩክ ላልወለድ ነዉም አላህ ይወፍቀን
@Tube-ko1lj
@Tube-ko1lj Год назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አብዱየ እንኳን ደስ አላችሁ የምፈልገውንና የተመኘኸውን ስላገኘህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ👏👏😘😘
@merriam6681
@merriam6681 Год назад
አልሀም ዱሊላ መብሩክ እንኳን ደስ አላቹሁ ሀዉይ እንኳን ም በሠላም ተገላገልሽ እህት ደስታቹሁ ደስታቹን ነዉ ደሥ ብሎኛል
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 3,1 млн
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 3,1 млн