Тёмный

የተረሳው ችንካር | YETERESAW CHENKAR | ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ | ZEMARIT SISTER HIWOT TEFERI | አዲስ መዝሙር | 2024 

ዜማ ሰማያት Zema Semayat
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

የተረሳው ችንካር | YETERESAW CHENKAR | ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ | ZEMARIT SISTER HIWOT TEFERI | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024
የተረሳው ችንካር
የባሪያ መልክ ይዘህ ከሰማያት ወርደህ
ለሞት ስትታዘዝ በኛ መስቀል ወጥተህ
ያ ሁሉ መከራህ እኛን መች አመመን
አልገባንም ፍቅርህ ግዴታህ መሰለን ?
ስለኛ የተናከው አንተ የህማም ሰው
እንዲህ የወደድከን ምን አይተህብን ነው
አያመንም እኛን የእግሮችህ ላይ ሳዶር
ቆየን ከረሳነው የእጅህን አላዶር
ይጮኃል ቀን በቀን የመስቀልህን ጣር
ለኛ ግድ ያልሰጠን የተረሳው ችንካር
አዝ ...
ደምህን ስናክፋፋ መንግሥትህን ልንሸጥ
ይገርማል በፍቅርህ ቀን በቀን መገለጥ
እርቃንህን ስትቆም ልትከፍል የኛን እዳ
እኛ መች አየነው ያንተን ከለሜዳ
ይጮሃል ቀን በቀን የመስቀልህን ጣር
ለኛ ግድ ያልሰጠን የተረሳው ችንካር
አዝ ...
አይሁድ ያጠለቁት ያንገትህ ላይ ገመድ
አወጣን ጎትቶ በሲዖል ከመንደድ
ሥጋህን ያነሳው የመከራው ጅራፍ
የፈሰሰው ደምህ ፃፍን በአዲስ ምዕራፍ
ይጮሃል ቀን በቀን የመስቀልህን ጣር
ለኛ ግድ ያልሰጠን የተረሳው ችንካር
አዝ ...
ፊትህ ላይ ሲተፉ ዓይኖችህን አስረው
አንተን የሚታይህ የሰው ልጅ መዳን ነው
ይሄ ሁሉ ፍቅርህ ሳይሞቀን በርዶናል
የአይሁድ እሳት ልንሞቅ ሥራቸው ቆመናል
ይጮኃል ቀን በቀን ያ የመስቀልህ ጣር
ለኛ ግድ ያልሰጠን የተረሳው ችንካር
አዝ ...

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 4 месяца назад
ግሩም ነው ሒዊ ተባረኩ ሕማሙ እንዲያመን ቸርነቱ ይርዳን❤❤❤
@ABCACADAMY
@ABCACADAMY 4 месяца назад
amizing
@batebate-2150
@batebate-2150 4 месяца назад
ግጣሚ ዲያቆን መኩሪያ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ዘመንህ ይባረክ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢❤❤
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 4 месяца назад
ገጣሚ መኩሪያ ጸጋው ይብዛልህ ድንቅ ስራነው
@lidetteferi6675
@lidetteferi6675 4 месяца назад
😢😢😢zemare melaket yasemalen
@marthahidego7902
@marthahidego7902 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@helenmorris7673
@helenmorris7673 4 месяца назад
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 4 месяца назад
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ።ሼር እናድርግ ወገኖች በረከት አለዉ።
@eldanatadese
@eldanatadese 4 месяца назад
❤❤❤
@azebmulugetaazebmulugeta6284
@azebmulugetaazebmulugeta6284 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን , ከዝማሬው ጀርባ ያላችሁ ባለሙያዎች ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@teshomeadugna8938
@teshomeadugna8938 4 месяца назад
Ewnetm Zema Semayat! Bertuln!
@Tgst111-sm8lz
@Tgst111-sm8lz 4 месяца назад
ዝማሬመላክ ያሰማልንን❤❤❤❤❤❤❤
@Buzunash417
@Buzunash417 4 месяца назад
Zemaree melaktin yasemalen❤❤❤
@yared1624
@yared1624 4 месяца назад
ግጥም ዜማ ድምጽ ቪዲዮ ዛሬ አንድ ላይ በደንብ ሲፈተሉ አየው ሕይወዬ ያው እኔ ስለ አንቺ ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ያሬድ የኪዳነምህረት ልጅ
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማስተዋልን ስጠን🤲🤲
@Yeshwas953
@Yeshwas953 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ
@RomanGenet
@RomanGenet 4 месяца назад
ዝማረ መልአክት ያሠማልን ውዴ😢😢😢😢😢😢
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 4 месяца назад
በጣም ሐልብ የሚነካ የህማማት መዝሙር !❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን ዘማሪ ሲሰተር ህይወት እና በመዝሙሩ በማንኛዉም ተሰጦ የተሳተፋቹ ሁሉ ክበሩልን እንደ ናተ ያለዉን ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏
@jenivajeniva435
@jenivajeniva435 4 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 4 месяца назад
እኀታች ዘማሪት ሲ/ር ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማቸፈልን።ዘወትር አዲስ መዝሙር ሳትሰለቺ የምተጊ በቤቱ ያጽናሽ ።በጸጋ ላይ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥሽ።ትዳርሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ።ልጆችሽን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ።
@diyakonzemaridamuwolde
@diyakonzemaridamuwolde 4 месяца назад
አቤቱ ይቅርበለኝ የእኔ ጌታ ተመስገን ሄዊዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ
@sophanite
@sophanite 4 месяца назад
እግዚያብሔር ያክብርልን ዲያቆን ❤❤❤❤
@Busha-ph1jn
@Busha-ph1jn 4 месяца назад
የሚገርም ስራ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን። Mkudisha keep growing up❤
@Seblirose
@Seblirose 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍ 😭😭😭 ልብን የሚመስጥ #የሕማማት ዜማ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የምወድሽ 🤲 በጸጋው በበረከቱ አትረፍርፎ በቤቱ ያጽናሽ 🤲
@nunuabebe43
@nunuabebe43 4 месяца назад
ሂዊየ ባለማኅተቧ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤️ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ንፁህ ህሊና በጎ ልቦና አድለን አንደበታችን ለይቅርታ እና ለምስጋና ክፈትልን 🙏
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 4 месяца назад
😢😢 ወዮ ለኔ
@kumem9576
@kumem9576 4 месяца назад
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲😭😭❤❤❤
@meaz_demse
@meaz_demse 4 месяца назад
የችንካሩ የክብሩ የፍቅሩ መዝሙር መች ይሰማል የችግር መዝሙር ቢሆን እስከ አሁን 1 ሚሊዮን ይገባ ነበር 😢
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 4 месяца назад
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 4 месяца назад
በትክክል😢😢😢
@RomanGenet
@RomanGenet 4 месяца назад
በትክክል😢😢😢
@tezetamekonentezeta7941
@tezetamekonentezeta7941 3 месяца назад
@@user-fz1hj1ci8lh
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 4 месяца назад
ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልሽ እህታችን አቤቱ ይቅር በለን ማረን አምላካችን ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mafiw
@mafiw 4 месяца назад
አባታችን ሆይ እንዲህ የወደድከን ምን አይተኸብን ነው?! ልቦናችንን ወደ አንተ አቅና ጌታችን ኢየሱስ ሆይ❤❤❤😢
@eyerusalemworku2170
@eyerusalemworku2170 4 месяца назад
Eehte Hiwot ejeg adrego tesgaw yebezalesh yene enat tebekaw yebzalesh ke ene betesebesh 😭😭
@Meseret.BrhanuTeka
@Meseret.BrhanuTeka 26 дней назад
❤❤❤❤❤
@samueladera7398
@samueladera7398 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ . .....እንባዬን መጣ😥😥😥
@comcell3831
@comcell3831 4 месяца назад
የኔ ልዕልት ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ የጌታዬን መከራ የሚያስብ ልብ ይስጠኝ😢😢😢
@elroitube27
@elroitube27 4 месяца назад
የባሪያን መልክ ይዘህ ከሰማያት ወርደህ ለሞት ስትታዘዝ በኛ መስቀል ወተህ ያ ሁሉ መከራ እኛን መች አመመን አልገባንም ፍቅርህ ግዴታህ መሰለን ይጮሃል ቀን በቀን የመስቀልህ ቃል ለኛ ግድ ያልሰጠን የተረሳው ችንካር 😢 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዝማሬው ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ለሁላችሁም ፀጋው ይብዛላችሁ
@sefanittegbaru6816
@sefanittegbaru6816 4 месяца назад
አባት ሆይ ምን ያህል እንዳፈቀርክን የኔ ጌታ, እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 4 месяца назад
😢ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 4 месяца назад
የወራት ክርስትና ወገ እያስከፋልን ነዉ መቼ ነዉ የታግበር ክርስታን የምንሆነዉ አቤቱ ድንጋይውን ልባችንን ስባራው ውዴ ሆይ የደምህ ወገ ይግባን አንተ ስትጣራን አልሰማንም ከባራችን ፋቀቅ ስትል ፋለገወጣን ወንባዴው አይርገጣን በጌዜ እንቀ ዘንድ ድገሜ አንኳኳ ውደችን ስማጣ ምን እንማልስ ክርስታሆች መልሱው ለእናንተትቻሎ
@ashebrwendale4380
@ashebrwendale4380 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@MimiShashemene
@MimiShashemene 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክልን ሁላችሁንም
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 месяца назад
አቤት ውበት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ገጣሚውም እንደዛው ተባረክ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
ግሩም ድንቅ መዝሙረ ተባረኪ አምላክ ሆይ የተመሰገን ሌላ ቃል የለኝም
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል🙏🙏🙏
@zehabesha7778
@zehabesha7778 4 месяца назад
እዉነት ነዉ ችንካሩን ረስተናል መከራዉን ፍቅሩን ረስተን ተቸግረናል 😭😭😭
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 4 месяца назад
Endete endemewedewu mezemurochwane Egezabehere yekebelate
@ShitayeMideksa
@ShitayeMideksa 4 месяца назад
zemara melaeketen yasemalen ehetachin
@etsegenet1178
@etsegenet1178 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@Meba_tv
@Meba_tv 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። creative common ያደረጋችሁት በስህተት ከሆነ ይስተካከል።
@kflomdebessay646
@kflomdebessay646 4 месяца назад
ዝማሬ መላኣኽት የስማዓልና❤❤❤
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፍቅሩ ወደር የለሽ ነው። ከምንም ጋር መወዳደር የማይችል ወረትም የሌለው ፍፁም የእውነት ነው። ኡፍ...እረፍት የሆነ ሰላሙ የማያልቅ እግዚአብሔር የተመሰገነ የዘልዓለም ንጉስ ነው።
@yaredmesfin577
@yaredmesfin577 4 месяца назад
መኩ ሂዊ አገልግሎታችሁ ይስመርላችሁ❤❤
@ethio-psycho4865
@ethio-psycho4865 4 месяца назад
ድንቅ ስራ ለኦርቶዶክሳዊያን ትልቅ የጥበብ በረከት ነው። ይበል ብለናል
@princektube2127
@princektube2127 4 месяца назад
በቀኝ የተሰቀለውን ፈያታዊ ዜማንን እንዳሰብክ እኔንም አስበኝ😭😭😭😭
@zehabesha7778
@zehabesha7778 4 месяца назад
አሜን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@ashebirtilahun
@ashebirtilahun 4 месяца назад
✍️ግሩም ግጥም ዜማው ቦታውን አግኝቶ.... ምን ይባላል ? ምንም... ዝም....... ፀጋውን ያብዛላችሁ መኩና አንትዬ ሲስተር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@estifanosmaru
@estifanosmaru 3 месяца назад
kiberilign
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 месяца назад
መዝሙረ ዳዊትና ዳዊት ተገለጥልኝ....ዳዊት አልደገምኩም
@user-et2ny6cy8g
@user-et2ny6cy8g 4 месяца назад
በፁፍም ብታረጉበት እባካቹ🙏🙏🙏
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 2 месяца назад
ኧረ ሺር ላይክ እነረግ ዘፍን ቢሆን እኮ ስንት ላይክ ይገባ ነበረ ፍጣሪ ማስታዋል አዳለን
@dawie506
@dawie506 4 месяца назад
❤❤❤
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 4 месяца назад
ማን ነው የረሳው???
@zehabesha7778
@zehabesha7778 4 месяца назад
አንተ አንቺ እኛ
@user-dl9yb6zv5q
@user-dl9yb6zv5q 4 месяца назад
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
@HilaryaDesta
@HilaryaDesta 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-uf8gw1hi6u
@user-uf8gw1hi6u 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@dawie506
@dawie506 4 месяца назад
እዲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 месяца назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@yonasderso3172
@yonasderso3172 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@ConfusedDumplings-rs4bu
@ConfusedDumplings-rs4bu 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@EliasWolde1234
@EliasWolde1234 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😭 😭 😭
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meriyedgllj4962
@meriyedgllj4962 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Далее
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн
ну это жиза...  #standoff2
00:13
Просмотров 58 тыс.
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 6 млн
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн