Тёмный

ሴቲቱ ነፍሷ አዝናለችና ተዋት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ  

Bakos
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4:31
8፤ አንድ ቀንም እንዲህ ሆነ፤ ኤልሳዕ ወደ ሱነም አለፈ፥ በዚያም ታላቅ ሴት ነበረች፤ እንጀራ ይበላ ዘንድ የግድ አለችው፤ በዚያም ባለፈ ቍጥር እንጀራ ሊበላ ወደዚያ ይገባ ነበር።
9፤ ለባልዋም። ይህ በእኛ ዘንድ ሁልጊዜ የሚያልፈው ቅዱስ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ሆነ አውቃለሁ።
10፤ ትንሽ ቤት በሰገነቱ ላይ እንሥራ፤ በዚያም አልጋ ጠረጴዛ ወንበርና መቅረዝ እናኑርለት፤ ወደ እኛም ሲመጣ ወደዚያ ይገባል አለችው።
11፤ አንድ ቀንም ወደዚያ በመጣ ጊዜ ወደ ቤቱ ገብቶ በዚያ ዐረፈ።
12፤ ሎሌውንም ግያዝን። ይህችን ሱነማዊት ጥራ አለው።
13፤ በጠራትም ጊዜ በፊቱ ቆመች። እርሱም። እነሆ፥ ይህን ሁሉ አሳብ አሰብሽልኝ፤ አሁንስ ምን ላድርግልሽ? ለንጉሥ ወይስ ለሠራዊት አለቃ ልንገርልሽን? በላት አለው፤ እርስዋም። እኔ በወገኔ መካከል ተቀምጫለሁ ብላ መለሰች።
14፤ እርሱም። እንግዲህ ምን እናድርግላት? አለ። ግያዝም። ልጅ የላትም፤ ባልዋም ሸምግሎአል ብሎ መለሰ።
15፤ እርሱም። ጥራት አለ። በጠራትም ጊዜ በደጃፉ ቆመች።
16፤ እርሱም። በሚመጣው ዓመት በዚህ ወራት ወንድ ልጅ ትታቀፊአለሽ አለ፤ እርስዋም። አይደለም ጌታዬ፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ባሪያህን እንዳትዋሻት እለምንሃለሁ አለች።
17፤ ሴቲቱም ፀነሰች፥ በዚያም ወራት በአዲሱ ዓመት ኤልሳዕ እንዳላት ወንድ ልጅ ወለደች።
18፤ ሕፃኑም አደገ፥ አንድ ቀንም እህል አጫጆች ወዳሉበት ወደ አባቱ ወጣ።
19፤ አባቱንም። ራሴን ራሴን አለው፤ እርሱም ሎሌውን። ተሸክመህ ወደ እናቱ ውሰደው አለው።
20፤ አንሥቶም ወደ እናቱ ወሰደው፤ በጕልበትዋም ላይ እስከ ቀትር ድረስ ተቀመጠ፥ ሞተም።
21፤ ወጥታም በእግዚአብሔር ሰው አልጋ ላይ አጋደመችው፥ በሩንም ዘግታበት ወጣች።
22፤ ባልዋንም ጠርታ። ወደ እግዚአብሔር ሰው በፍጥነት ደርሼ እመለስ ዘንድ አንድ ሎሌና አንድ አህያ ላክልኝ አለችው።
23፤ እርሱም። መባቻ ወይም ሰንበት ያይደለ ዛሬ ለምን ትሄጂበታለሽ? አለ። እርስዋም። ደኅና ነው አለች።
24፤ አህያውንም አስጭና ሎሌዋን። ንዳ፥ ሂድ፤ እኔ ሳላዝዝህ አታዘግየኝ አለችው።
25፤ እንዲሁም ሄደች፥ ወደ እግዚአብሔርም ሰው ወደ ቀርሜሎስ ተራራ መጣች። የእግዚአብሔርም ሰው ከሩቅ ባያት ጊዜ ሎሌውን ግያዝን፥ እነኋት ሱነማዊቲቱ መጣች፤
26፤ ትቀበላትም ዘንድ ሩጥና። በደኅናሽ ነውን? ባልሽ ደኅና ነውን? ልጅሽስ ደኅና ነውን? በላት አለው። እርስዋም። ደኅና ነው አለች።
27፤ ወደ ተራራው ወደ እግዚአብሔር ሰው በመጣች ጊዜ እግሮቹን ጨበጠች፤ ግያዝም ሊያርቃት ቀረበ፤ የእግዚአብሔርም ሰው። ነፍስዋ አዝናለችና ተዋት፤ እግዚአብሔርም ያንን ከእኔ ሰውሮታል አልነገረኝምም አለ።
28፤ እርስዋም። በውኑ ከጌታዬ ልጅን ለመንሁን? እኔም አታታልለኝ አላልሁህምን? አለች።
29፤ ግያዝንም። ወገብህን ታጠቅ፥ በትሬንም በእጅህ ይዘህ ሂድ፤ ሰውም ብታገኝ ሰላም አትበል፥ እርሱም ሰላም ቢልህ አትመልስለት፤ በትሬንም በሕፃኑ ፊት ላይ አኑር አለው።
30፤ የሕፃኑም እናት። ሕያው እግዚአብሔርን! በሕያው ነፍስህም እምላለሁ! አልተውህም አለች፤ ተነሥቶም ተከተላት።
31፤ ግያዝም ቀደማቸው፥ በትሩንም በሕፃኑ ፊት ላይ አኖረው፤ ነገር ግን ድምፅ ወይም መስማት አልነበረም፤ እርሱንም ሊገናኘው ተመልሶ። ሕፃኑ አልነቃም ብሎ ነገረው።

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@lovelobe9317
@lovelobe9317 4 года назад
መምህር ዘበነ እግዚኣብሔር የአገልግሎትህ ዘመን ይርዘምልህ እኛም የሰማነውን በስነልባናችን ያሳድርልን
@gatemare4824
@gatemare4824 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በረከታቸውን ይደርብን።
@aishquen4214
@aishquen4214 5 лет назад
አሚን ቃለ ህይወትን ያሴማል መግስተ ሰማያት ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ቃሉን ለስማን ለባለቤቱ ክብና ምስጋና ይግባው
@user-uc9fr3tr8k
@user-uc9fr3tr8k 5 лет назад
አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤናና በፍቅር ያኑርልን አሜንንንንንን፫
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 4 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ድንቅ ነው ይመሥገን
@tfff7746
@tfff7746 5 лет назад
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን አሜን።
@zebiderdrbaw7329
@zebiderdrbaw7329 6 лет назад
የናታችን የመቤታችን ረድኤት በርከት ይደርብን እርሶንም እድሜና ጤና ይስጥልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@edstedst2635
@edstedst2635 6 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@ganattemso2623
@ganattemso2623 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንወንድማችንልጃችነህበህውነትየአንተንትምህርትስሰማበጣምነውሰላምአገኝላሁየቃሉባለቤትእግዚአብሔርአምላካችንፈጣራችንእየሱስክርስቶስአማኑኤልየተመሰገነይሁንመምህርእግዚአብሔርይጠቡቅልንእመብረሃንትጠብቅልንቃለህይወትይሰማልን
@firepiron438
@firepiron438 5 лет назад
ቃለህይወት ያስማልን አባታችን
@mastoelagegn9670
@mastoelagegn9670 5 лет назад
አሜን፡አሜን፡አሜን
@edstedst2635
@edstedst2635 6 лет назад
አሜን
@eth6739
@eth6739 7 лет назад
ለመ/ር ዘበነ ቃለህወት ያስማልን ወላዲት ቅድስት ድንል ማርያም ምልጃ አለየን በፀሎት ያሱብን አባ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 7 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@workeabu639
@workeabu639 7 лет назад
+++#በእውነት +#እግዚአብሔር ታማኝና መልካም ነው ክብሩ ይስፋልን♥።+#ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማቸውን ዶ/ር መምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ +#ፈጣሪ AMEN(3).
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 лет назад
Worke Abu አሜን፫
@hanamillion2764
@hanamillion2764 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በጤና ይጠብቅል ከነቤተስቡ ፀጋውን ያብዛልህ መምር ዘበነ ለማ አሜን።
@tasfaneshhailu1290
@tasfaneshhailu1290 7 лет назад
ደህና አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን.
@abadithaile7629
@abadithaile7629 6 лет назад
tasfanesh Hailu.
@albadralbadr4561
@albadralbadr4561 3 года назад
ኣሜን ቃለህወት ይሰማልን ❤
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 4 года назад
Amen amen Abona gale hiwet yesmalana
@aysha9629
@aysha9629 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜል(3)!!!!
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያስማልን መምህራችን እግዚያብሄር ይባርክህ።
@user-we4dp1mg9e
@user-we4dp1mg9e 7 лет назад
አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፉ መንግስተ ስማያት ያዋርስልን አሜን!!!
@tigestmasalewuihet1713
@tigestmasalewuihet1713 7 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ
@mebrathagos3099
@mebrathagos3099 7 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂውት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@abushabush3578
@abushabush3578 7 лет назад
አሜን ፫ ቃለህወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ መንግስቱን ያውርስልን
@bekeluzegeye2038
@bekeluzegeye2038 6 лет назад
Kale howten yasemaln
@isalemisalem2960
@isalemisalem2960 7 лет назад
በእውነት ለመህምራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን ቃለ ህወትን ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@carolejabre4682
@carolejabre4682 5 лет назад
Amen kale hewotine yasamaline
@AsdAsd-qf6kn
@AsdAsd-qf6kn 7 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማል እርጅም እድሜ ያድልልኝ አሜን !!!!!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@zebiderdrbaw7329
@zebiderdrbaw7329 6 лет назад
ቃለ ህይወት የሰማልን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@skyfly6491
@skyfly6491 4 года назад
Amen amen amen qali hewet yasemalin yqidis berket.yiderbin
@hfsaghjjbjk9027
@hfsaghjjbjk9027 5 лет назад
Amen
@user-qw5rl2hl4f
@user-qw5rl2hl4f 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህሕወይት ያሰማልን መምህር ጎርማ እድሜ ጤና ይስጥልን
@santa6630
@santa6630 5 лет назад
Kalyot yasemaln
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አባቶች ለኔ ለደካማ በፆሎታቹህ አስቡኝ ሁለ ሰንበት
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 лет назад
Mleke zemarin yasemalen.Lastemtune Lemkeruneme kil hiwot yasemalen Amen amen amen Leghname asteway lebonane feterlune.
@salamphonetastic7282
@salamphonetastic7282 7 лет назад
kalehuwet yasemalene lumegnte afera alakem emuberehan
@fck5517
@fck5517 6 лет назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Kaliwate yasamalen Abtechen
@HenryPalmer-co3qk
@HenryPalmer-co3qk 7 лет назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን በእምነታችን ያፅናን
@jamilaibrahim600
@jamilaibrahim600 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግልን የያዘ ከቶም አያፍርም ድንግል ሆይ እኔ ደካማ ነኝ ከአዛቦች እጅ እንድወጣ በምልጃሽ እርጅኝ
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 7 лет назад
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አኛም በተማረነው 30'60' 100 ያምረ ፍሬ እንደናፍራ እግዚአብሔር ይራዳን
@helenaki18
@helenaki18 7 лет назад
ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ Hiowt Getahun,Selam lanchi yehun yene ehet. Teyake neberegn.. men malet new 30,60,100? Egziabher yestelegn.
@masalatabebe8023
@masalatabebe8023 6 лет назад
መምህራችን.ቃለ.ህይወት.ያስማልን.መንግስተ.ስማያት.ያዊርስልን.አሜን.አባታችን.ከኔ.ከህጣያተኛዊ.ትበልጣላችሁና.በጽሎታችሁ.አስብይ።
@workeyeawoke8699
@workeyeawoke8699 7 лет назад
አሜን3 ዝማሬ መላእክት እና ቃለሂወት ያሰማልን፨
@JellieIsthebest
@JellieIsthebest 7 лет назад
Amen amen amen kalehiwot yasemalen
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 7 лет назад
በእውነት አባታችን ቃለሂ ወት ያሰማልን
@aline1752
@aline1752 4 года назад
Amen amen 👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹
@asa4793
@asa4793 7 лет назад
አሜን ፫ ዝማሪ መላይክት ያሠማልን
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 6 лет назад
አሜን እነሱን የረዳ ያየ አምላክ እኛንም ይርዳን
@joumanaazar9562
@joumanaazar9562 7 лет назад
kale hiwotn yasemaln yetewahdo jegna
@user-rw1is9sr1o
@user-rw1is9sr1o 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rz3oo5lb9b
@user-rz3oo5lb9b 7 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን እመኣምላክ በምልጃዋ ኣትለየን
@hayatalduraz2604
@hayatalduraz2604 7 лет назад
amen kale hiywet yasemalin tebarek
@gexneshbancca233
@gexneshbancca233 7 лет назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@elsaweleteeyesus8070
@elsaweleteeyesus8070 7 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwetn yasemaln egzabhir tsgawun yabezalk memhirachen
@abebashiferaw9389
@abebashiferaw9389 6 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sebleehate7582
@sebleehate7582 7 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማየትን ያወርስልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላረከኝ !!!
@senu2053
@senu2053 6 лет назад
May the good Lord keep you. May the good Lord bless you. May the good Lord protect you.
@hagarhagar7603
@hagarhagar7603 6 лет назад
Amen Amen Amen Lememhrachin kale hywet yasemaln Lezmarew zmare melakt yasemaln
@user-rd4jk5yk8m
@user-rd4jk5yk8m 6 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-ev3eh1kj3i
@user-ev3eh1kj3i 7 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@teshayamengdhjsjd4631
@teshayamengdhjsjd4631 5 лет назад
Amen amen amen
@roozm4679
@roozm4679 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን
@user-pt1iq1fz7v
@user-pt1iq1fz7v 7 лет назад
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን!!!
@user-td8vv6yz5j
@user-td8vv6yz5j 7 лет назад
ቃለ ህወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@hiwi5562
@hiwi5562 7 лет назад
እረጅም እድሜ ፀጋ ጤናውን ይስጥልን ለመምህራችን አሜን👏 ቀለ ህይወትን ያሰማልን!!! ከእኔ ትበረታላችሁና በፀሎት አስቡኝ😓😓😓😓😓😐😐😐😐👏👏👏
@letuweldayhabtemariam251
@letuweldayhabtemariam251 7 лет назад
hiwi የአማላጅቱ H
@solomongudeta7857
@solomongudeta7857 6 лет назад
hiwi የአማላጅቱ and haleluya?
@enatenat5218
@enatenat5218 7 лет назад
አሜን3 የቅዱሳን ምልጃ በረከት ይደርብን ።
@moominayaasinshani2967
@moominayaasinshani2967 6 лет назад
ድንግል ሆይ አማልጅኝ
@liyaabebelliyaabebr3908
@liyaabebelliyaabebr3908 7 лет назад
memher zben bwent Kalhwetn yasmalen bedma betga yetbkel mengstun ywersln
@user-wl6rm8kf7r
@user-wl6rm8kf7r 7 лет назад
ዝማሮመላክትያሰማልንአሜንአሜን
@kydanmihiretenate6581
@kydanmihiretenate6581 7 лет назад
Amen Qale Hiywet Yasemalin Memhirachin!
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 лет назад
አቤቱ አባትወቸ በፀሎታችሁ አትርሱስኝ ሁለተ መድን
@koveryabro9992
@koveryabro9992 6 лет назад
Egziabhir yamesgen amen amen amen
@user-wl6rm8kf7r
@user-wl6rm8kf7r 7 лет назад
ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን
@labibahhbsh3256
@labibahhbsh3256 7 лет назад
እሜን። እሜን። ቃለህይውት። ያሰማልን
@user-zy5xe8su7m
@user-zy5xe8su7m 7 лет назад
kaliewet yasimalin yagilgilot zaminotin geta yibarkaw
@layacell5512
@layacell5512 7 лет назад
AMEEN ♥♥ AMEEN ♥♥ AMEEN♥♥ kale hiwotn yasemalen
@tsionyamaryamlij7906
@tsionyamaryamlij7906 7 лет назад
amne mameher ewkatunw etif drbe yargelke kale hiwotn yasemalen
@genetserer771
@genetserer771 7 лет назад
ቃልህይወት .ያሰማልን
@hanayimariyamelige.3312
@hanayimariyamelige.3312 7 лет назад
kale hiywte yasmlne
@ethio6437
@ethio6437 7 лет назад
kale hiwot yasemalin memhirachin.
@genetgelay9620
@genetgelay9620 6 лет назад
Amen amen amen
@sinyooritadanii9682
@sinyooritadanii9682 7 лет назад
amen kalhiwot yasemalen
@rayrubi9806
@rayrubi9806 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@genetserer771
@genetserer771 7 лет назад
አሜን አሜነ አሜን ልልልልልልልል
@chinablechew6099
@chinablechew6099 7 лет назад
አባትችንቃህይትንየሰመለን አሜን አሜን አሜን
@zweditogalu8901
@zweditogalu8901 7 лет назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@nigestreta3302
@nigestreta3302 7 лет назад
Egzhabher rejeme edmana tana yadeleln kale hiwetn yasmaln
@radiamohammad2914
@radiamohammad2914 7 лет назад
አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 7 лет назад
Ytkbrhu ye Egzabher aglgaye kale hyiwten yasemalen regem edmy ystlen orthodox himanotachnen ytebklen Yale Enat Lij aygnum Enat huna fetarwan ende Lij endtkbel ytmrtch Kidest Enatachn Dengl Mariam tetbkh Amen 👍
@abrahamabate4631
@abrahamabate4631 7 лет назад
kalehiyweten yasemalen megiste semay tirkun yawrs yeaglgotin zemn yebark
@saidamohammedsaid1790
@saidamohammedsaid1790 7 лет назад
Elemelelelelelele Elemelelelelelele Elemelelelelelele
@rahmahfares5658
@rahmahfares5658 7 лет назад
amen🙏amen🙏amennnbakos
@sebleehate7582
@sebleehate7582 7 лет назад
Rahmah fares memhire zebena bewenet kilhiywet ysmlen
@hxgggsghs5029
@hxgggsghs5029 6 лет назад
Amen👏👏👏👏👏👏
@fantulebanon5157
@fantulebanon5157 6 лет назад
AmenAmenAmen Qalihwoteyasamlen
@egzabharyemsgenamenegzabha2700
Kalhiyweten yasemalen kirstose tesfa mengste semayaten yawerselen bedema bsega yetebkilen amen!!! Legam letemarnew 30 60 100 fera endinafera yamlakachin kiduse Egzabhar kiduse fikade yhunilin AMEN!!!
@egzabharyemsgenamenegzabha2700
Atinitin yamyalemelim yemlakitin zemare yasemalen kirstose tesfa mengste semayaten yawerselen bedema bsega yetebkilen amen!!!
@hiwi5562
@hiwi5562 7 лет назад
Egzabhar yemsgen Amen!!! Egzabhar yemsgen Amen!!! Amen Amen Amen💖👏👏👏
@egzabharyemsgenamenegzabha2700
hiwi love Amen!!!
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 7 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን! !!
@tekshop7519
@tekshop7519 7 лет назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠብቀኝቀንማታአትለየኝ
@tgabmersha8998
@tgabmersha8998 7 лет назад
Klhyet yasmne Abtchn
@user-ld9ji4ji1p
@user-ld9ji4ji1p 7 лет назад
አሜን #አሜን አሜን #ቃለ #ህይውትን ያሰማልን #መንግስተ ሰማያትን #ያውርስልን #ለመምህራችን #እርጅም #እድሜ #ከጤነ ጋር ያድልልን የሰማነውን ቅዱስ #ቃል በልቦነችን #ውስጥ #ያሳድርብን አሜን
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 лет назад
ድንግል የልቤን የምታውቅ ሚስጥረኛ እናቴ ናት። ሚሚ አሜን፫
@saramillion7470
@saramillion7470 7 лет назад
yabirehamina yesara amilak kahulachinim gaa yihun ebakih geta hoy sidetin bekash belahnina agare gabiche balachign negar dekamochin endagelagil yatawun bemaridat endinor agizegn eskamache lamidirawi hiwet lingelata
@adenrolando7171
@adenrolando7171 6 лет назад
መንግስተሰማይ በልክ የሚባል ነገር ኣለ ወይ ኣድርጉ ኣታድርጉ የሚባል ነገር ኣለ ወይ? የለም ልብስ ልክ እንደ usaፋውንቴን ውሃ እንደፈለክ ብትጠጣ ኮዳህን ሞልተህ ብትሄድ ተው የሚልህ እንደሌለ ገነት ውስትም ልብስ ልክ እንደ usa fountain ውሃ የተወሰነ ቦታ ኣለ ለምሳሌ ፓርክ ኣካባቢ ትምርትቤት ኣካባቢ እንዳለ ከፈለግን ሄደን ካልሆነ ደሞ ቤታችን ሆነን ኦርደር ማድረግ እንችላለን ምግባችንም ይሁን ቤታችን የተስተካከለ ነው ምንም የሚያስጨንቅ የሚያስለቅስ ከህዝብ ጋር የሚያጣላን ነገር የለም ኣድርግ ኣታድርግ የሚባል ነገር የለም ጭንቅ መከፋት ብቸኝነት የሚባል ነገር የለም በቃችሁ ቀንሱ የሚባል ቃል ጭራሽ ኣይታሰብም ከህፃን ልጅ የምንለይበት ምክንያት ህፃን ልጅ የሚፈልገውን ለማግኝት ያለቅሳል መናገር ስለማይችል እኛ ግን ኣናለቅስም ሌላው ልክ እንደህፃን ሁሉንም እግዚያብሄር ኣዘጋጅቶልናል
@hanaabate7063
@hanaabate7063 7 лет назад
ሳታዳምጡ ኮሜንት
@mobileshop2911
@mobileshop2911 7 лет назад
Hana Abate men agbacanec
@ayneayne5823
@ayneayne5823 7 лет назад
Hana Abate ድንግል ማርያም እናቴ ድንግል ማርያም በውኑት መምህራችን ኢድመ ጤና ይሥልን
@henokkibrom6470
@henokkibrom6470 7 лет назад
Endalsemanew bemin aweksh
@aboatga
@aboatga 7 лет назад
መምህር ዘበነ ቃል ያንሰኛል ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርከው እምትንኖርልን ላተ ሳይሆን ለኛ ነውና
Далее
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 10 млн
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 55 тыс.
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00