Тёмный

"ሀያ አንድ ዓመቴ ነው...ፊልም ለመስራት እድሜዬን ደብቄአለሁ" ማስተዋል ወንድወሰን በሻይ ሰዓት በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 316 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide : linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ #Your​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@ashruka
@ashruka 3 года назад
ከዛሬ 5 አመት በዋላም 21 ሆነሽ ያገናኘን 😂🙈 ጨዋታችሁ ደስ ይላል🙌🏽
@nardiyeenatwatenafaki576
@nardiyeenatwatenafaki576 3 года назад
😂😂😂😂
@bintawal9877
@bintawal9877 3 года назад
ክክክክክ
@ሚጡነኝየበረሀዋ
@ሚጡነኝየበረሀዋ 3 года назад
ውይይ አሹርኬ የአርቲስቶች እድሜ እኮ ወደታች ነው የሚያድገው ክክክክክ
@heran6415
@heran6415 3 года назад
😂
@ይችነችሀገሬ
@ይችነችሀገሬ 3 года назад
@@heran6415 አሹዬ🤣🤣🤣🤣
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege 3 года назад
እፀገነት እና ዮናስ ብቁ እና እውነተኛ ጋዜጠኞች ክብር ይገባቹሀል !!
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Wudochi demrugni emelsalehu
@kiddTB
@kiddTB 3 года назад
Ebs ጥሩ የዘየደው ቅዳሜን ከሰዓት ጨዋታና ቀልድ ብቻ እንዳይሆን ከቁምነገር ሲያካትት ፀጊንና ዮናስን መምረጣችሁ ትክክል ምርጫ ነው
@liethiopiaethiopia4228
@liethiopiaethiopia4228 3 года назад
Betelye tsegi she is amazing and inspiring in the profession
@liyufkadu6480
@liyufkadu6480 3 года назад
ኧረ ፀጊ በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ ነሽ 21 ያልሽኝ ከ5 አመት በፊት ነው ለሷ እኔ አፈርኩላት ጋዜጠኝነት እንደዚህ ነው ነጭ ነጯን 👍👍
@zd9022
@zd9022 3 года назад
እኔም ደግ አረገቻት ውሽታም ስው ሲያዋርዱ እንድት ደስ ደሚለኝ እስይ
@shukriatube2535
@shukriatube2535 3 года назад
😅😅😅😅😅😅
@sadasada2724
@sadasada2724 3 года назад
አይ ውረደት ጉድ እኮ ነው
@rabiayemam9398
@rabiayemam9398 3 года назад
እኔስ አፍሬ አሰለፍኩት ስታዋርዳት😂😂😂
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
@@rabiayemam9398 🤣🤣🤣🤣🤣
@makdesmakdes3834
@makdesmakdes3834 3 года назад
እድሜ ማስቆም ተጀመረ እንዴ ሆ ጋዜጠኛዋ ግን ተመቸችኝ
@muna7085
@muna7085 3 года назад
😃😃😃😃😃😃😃
@bisab5644
@bisab5644 3 года назад
minagebash? another complexam
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 года назад
እቺ አሁን ሰው ሁና ነው የምትቀርበው? ስንት ምሁር: ስንት የሀገር ሽማግሌ መልካም ትምህርት የሚያስተምር በመላበት ሀገር አሻንጉሊት አትሰብስቡብን
@ayimereeyob5004
@ayimereeyob5004 3 года назад
በጣም ጎበዝ
@emewedsheshetu6344
@emewedsheshetu6344 3 года назад
Zm bele kenatam
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 3 года назад
አይባል እሷሰ ሰዉ አይደለች እንዴ ? ቅናታም
@ifa3470
@ifa3470 3 года назад
Mnew ancherechere kenah ende ante metfelgew selalkerebe nw cool cool yehone sew nw mikerbew teregaga enji
@zenagech447
@zenagech447 3 года назад
Programu yemeznagna naw meker kefelk menfesawi program temelkat ezih men tadergalh
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 года назад
አቤት አዋረደቻት ከስንት አመት በፊት 21ብለሻል አለቻት 😂😂እኔ ምለው 21የሚወዱት እመቤታችን የማርያም ቀን ስለሆነ ነውንዴ🙄🙄
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 3 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ያሰብላል እህት
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
የሴት ልጅ እድሜና የማርያም ቀን አይጠየቅም 21 እስኪ ቻናሌን ሰብስክራይብ
@lubaba29
@lubaba29 3 года назад
እህህ ሆዴ ቆሠለ
@genetethiopia7299
@genetethiopia7299 3 года назад
አዎን 😄ክክክክክ
@hsee3071
@hsee3071 3 года назад
ምን አገናኝው እመቤታችን ጋር እሳ እምነታ የማይታወቅ
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 года назад
ምንአለበት እድሜሽን ከምትደብቂ ገላሽን ብትደብቂ ቱቱቱ እኔ ላች🙈🙈🙈🙈🙈👈
@solf2000
@solf2000 3 года назад
🏃🏃🏃
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
ልክ ትክክል
@haiabahahaiababa9857
@haiabahahaiababa9857 3 года назад
ክክ
@Addis42433
@Addis42433 3 года назад
ዮናስ በጣም የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ አስተዋይ ጨዋታ አዋቂ የዋኸ ሰው ነህ እግዛብኤር ይባርክህ 😍
@tutubeke8157
@tutubeke8157 2 года назад
Ewenet new betam teru sew new
@merimari3901
@merimari3901 3 года назад
ይችልጅ ማላይበት ቦታ የትልሂድ ግን ጋዜጠኞች እንግዳ ስትጋብዙ ትምህርት ሚስጡን ብትጋብዙልን ባይነኝ
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu 3 года назад
ማን አሰገደዱሽ ነው እምታይው ማማዬ
@ahateethiopia484
@ahateethiopia484 3 года назад
ዮናስ በጣም አድናቂሕ ነኝ።በዮናስ ውስጥ የአባቴን ባሕሪ በጣም አየዋለሁ
@bezawitnegussie8232
@bezawitnegussie8232 3 года назад
Ftsum thut new❤
@meron7439
@meron7439 3 года назад
ተዋረደች እኮ የዛሬ አራት አመት በኢንተርቪ ላይ 21 አመት አሁንም 21 አመት መቼ ነው 22 የሚሞላው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
🤓🤓🤓🤓🤓🤓
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
😁
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 3 года назад
Same as Olympic
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
እፍር ነው ያደረገቻት
@zd1803
@zd1803 3 года назад
ትክክል
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 года назад
ሴቶቻችን እኮ እድሚያቸውን ለመናገር እደሚፈሩት ትንሽ ፈጣሪን ብፈሩ አሪፍ ነበር
@namename2997
@namename2997 3 года назад
ትክክል
@gentandhabty
@gentandhabty 3 года назад
Mamaye demrigni emelsalehu
@saratube.6408
@saratube.6408 3 года назад
@@gentandhabty እኔም ደመርኩሽ ነይ በኔም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
በጣም 😥
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
@@saratube.6408 እንደመር
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 года назад
እቺን ልጅ ሲያይ እንደኔ ኮሜንት ሊያይ የመጣ
@Umhibaharn
@Umhibaharn 3 года назад
Ene
@beakalb7526
@beakalb7526 3 года назад
አለሁ
@genettewelde950
@genettewelde950 3 года назад
Men too
@genettsige325
@genettsige325 3 года назад
Ene🤣🤣
@chakameron2230
@chakameron2230 3 года назад
Ena
@abelabel2096
@abelabel2096 3 года назад
አርቲስቶቻችን ቀልዳችሁ እኮ አይጠገብም መቸነው ከ19 እና ከ21 እምታልፉት
@meremanasir4147
@meremanasir4147 3 года назад
Kkkkkkkk
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 года назад
አንድ ቀን😁😁😁
@nimomohammed7533
@nimomohammed7533 3 года назад
Hahahaha......... leke belih wendime
@AaAa-zz2dh
@AaAa-zz2dh 3 года назад
የእድሜዋን ፓርት ነው ለማየት ነው የመጣሁት😜
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 3 года назад
ክክክክክክክ እኔ እራሱ
@selamawitabera4790
@selamawitabera4790 2 года назад
Me too haha
@sarasaron4597
@sarasaron4597 2 года назад
እኔም😂😂😂😂
@WogayehuArega
@WogayehuArega Год назад
እኔም
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 9 месяцев назад
Hehe me too lol
@medhanetalamerew8253
@medhanetalamerew8253 3 года назад
ፅገነት እና ዬናሥ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ
@emayenafkote7913
@emayenafkote7913 3 года назад
🙈🙈🙈ጌታ ሆይ የኢትዮጵያንም ኑሮ እንደ አርቲስቶቻችን እድሜ ሳይጨምር ባለበት እንዲቀጥል አድርግልን 😂😂😂😂 ሚጣ 21 አላልሽም ማፈሪያ
@tinsaebiftu4590
@tinsaebiftu4590 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂tuu
@angleangle7960
@angleangle7960 3 года назад
ኪኪኪኪኪ
@tegestnegash947
@tegestnegash947 3 года назад
ዕድሜሽን ከመደበቅ ይልቅ ደረትሽን ደብቂ
@elenaseyoum3368
@elenaseyoum3368 3 года назад
😂😂😂
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 3 года назад
💯✅✅✅
@ggghhcghh9558
@ggghhcghh9558 3 года назад
ተመቸኝ
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 года назад
nice 👍 🇪🇹
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
🤣
@ሳባየማርያምልጅ
@ሳባየማርያምልጅ 3 года назад
ፀጋ የሆነውን እድማቸውን እየደበቁ ቀሌታቸውን ገላቸወን ግን አይደብቁም እጪ
@shukryaz7318
@shukryaz7318 3 года назад
ትክክል
@theprecious4238
@theprecious4238 3 года назад
So funny 🤣
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
በጣም😁
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 3 года назад
ትክክክል የኔ ልዩ እኔ መቸም እድሚዩን አልደብቅም 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️💐:
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
እኮ
@ze-yohanes4220
@ze-yohanes4220 3 года назад
ምን አለ እቺ ልጅ ቤቷ አርፋ ብትቀመጥ ፊልሟ ቆየ ከተቃጠለ አይደል
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 3 года назад
ማለት
@abebechmoges6718
@abebechmoges6718 3 года назад
ጋዜጠኛዎቹን በጣም ነው የማከብራችሁ ኑሩልን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 3 года назад
መስፍኔ የኔ ጌታ መልካምነትህ ሁሌ ሲወሳ ይኖራል መልካም ቦታ ላይ እንዳለህ አልጠራጠርም…ቁጭት አንገበገበኝ😭😭😭 😭😭
@Effoy
@Effoy 3 года назад
ኢትዮ ውስጥ ያሉ ጋዜጠኞች ግን መቼ ነው ለሚዲያ የሚበቁ ሰዎችን የሚያቀርቡት? እርካሾን መቼ ማየት ናፈቀን።
@messitube9994
@messitube9994 3 года назад
በትክክል
@etube2729
@etube2729 3 года назад
Are newr new sew rkashi aybalm yene wendm
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
@islamnewhiwotejennatnewmig5154 3 года назад
እንዴ ምን ማልት ነው እረ ነውር ነው
@bezawit256
@bezawit256 3 года назад
EBC አደራ ዮኒንና እፀገነትን እንዳትቀይሩብን በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው💓💓💓💓
@mycountryreachedinlovemedy178
@mycountryreachedinlovemedy178 2 года назад
ebs
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 года назад
ምናለ ቆንጆ ሴቶችን ባናጣጥል ይቺ ቆንጆ ልጅ ምንም አይወጣላትም ልጅ ናት የፈለገችውን ትልበስ ታምራለች እድሜዋንም ቢሆን የምታውቅ እሷ ብቻ ናት እያበረታታን በስራም ሆነ በእውቀት እንዲጎለብቱ ብንረዳቸው ይሻላል ብቅ ሲሉ ባንኮረኩማቸው ጥሩ ነው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 года назад
አረ ቀስ ብለዉ ራቁታቸዉንም ሲመጡ እናድንቃቸዉ ?
@እኛለኛይቱብ
@እኛለኛይቱብ 3 года назад
ስለ ስራዋ እናደቃታለን ስለ እራቆቷ ደግሞ እስከ ሚገባት ይነገራታል
@meskermasfaw40
@meskermasfaw40 3 года назад
እኔ የሚገርመኝ እኛ አበሻ ስንባል ለምንድነው ጥሩ መልእክት ማስተላለፍ የማንችለው ሁልጊዜ ስድብ የሰው ልጅ እኮ በስድብ አይመለስም ይብስበታል እንጂ። እስቲ አስቡበት ጥሩ ለመናገር እንሞክር
@nuritmahammed5637
@nuritmahammed5637 3 года назад
Astewayi iko nash
@ababutu903
@ababutu903 3 года назад
እኔማ ዝምምምም ብየ ኮሜነታተሮችን እየታዘብኩ ነበር ምንድነው የሚያሳድባቸው መብቷነው አስርም ይሁናት ስለሰው ምን አገባን ሆሆሆ
@meskermasfaw40
@meskermasfaw40 3 года назад
እድሜ መቀነስ መጨመር ያለ ነው አዲስ ነገር አይደለም ምን ችግር አለው በባዶ መንጫጫት ስራ ፈቶች
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 года назад
ማስተዋል ውሽታም ናት
@tizumessie3483
@tizumessie3483 3 года назад
ወይኔ ፀጊ በጣም ነው ሙድ የያዘችባት ከሠይፉ ጋር አይደል የምትውለው አዋረደቻት ይመችሽ
@geliladesalgn540
@geliladesalgn540 3 года назад
በዚ አጋጣሚ አርቲስቶቻችን እመቤታችንን እንደምትወዱ እያሳያችሁን ነው ሁሌ 21
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
ተመቸኝ ይሄ ኮመት በውነት
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 3 года назад
ሃሃሃሃሃ እውነት ነው
@queenqueen73
@queenqueen73 3 года назад
ya bemewashet right?
@merondanite9189
@merondanite9189 3 года назад
🤣🤣🤣
@balkachewmulu8141
@balkachewmulu8141 3 года назад
የሚገርም ኮመንት ተመቸኝ
@betselotmuche6230
@betselotmuche6230 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ጋዜጠኛዋ♥♥♥
@hiwot1228
@hiwot1228 3 года назад
ይቺ ልጅ ምንም ያልበሰለች ጨቅላ ናት ስላቹ እመኑኝ ከ 21 በታች ናት 😜
@abushtube2024
@abushtube2024 3 года назад
Kkkk gifegna nesh
@mithahailu9505
@mithahailu9505 3 года назад
If she said she is 21, why you all cannot accept it, you all were not there when she was born. She is a strong and a beautiful girl. If one person comment a bad thing, don’t follow that and comment. She mentioned so many good things about her work, see that and appreciate her instead of focusing how she looks. Be positive!
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 3 года назад
Yes but negativity is becoming very common in Ethiopia
@habeshainfo9558
@habeshainfo9558 3 года назад
Thank you, i am thinking the same
@queenqueen73
@queenqueen73 3 года назад
It would be fine if she didn't say anything about her age before. U know that's why people are screaming here. It's a lie. so It's not all about being positive or negative.
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 года назад
Minew azlat alehu alesh shokaka ashkabach
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 3 года назад
@@sumernegusse6319 lik nesh, and I am tired of this disease. It's attitude disease. Don't mind them wwyy habesha
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 3 года назад
እኔ ግርም የሚለኝ ሰንት ቁም ነገር ያላቸው ብዙ የሰሩ ሰዎች ለማህረሰብ አስተምሮ ሊሰጡ የሚችሉ ሰዎች እያሉ እነዚህን ህፃናት እዛሳቸውን እንኳን በቅጡ የማያውቁትን የሚያቀርብት ጋዜጠኞቹ ናቸው የሚገርሙኝ
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 года назад
ቆንጆ ልጅ !!!ተፋቱአት በራሳቸን ዙሪይ እንሽከርከር እድሜ ብትቀንስ ብትጨምር ብትዋሽ ባትዋሽ እኛ ማን ነን እና???
@eliasjeyilan581
@eliasjeyilan581 3 года назад
ትክክል
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 года назад
እባካችሁ ስንት በሳል ምሁር በበዛባት አገር ለአቅመ ኢንተርቪ ያልበቁ እንጭጭ ልጆች እያቀረባችሁ ተናግራችሁ አታናግሩን!
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
እጭጭጭጭ🤣
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
አረ 21 ቁጥር መቼ ነው ልርፍት ምቶጠው አስጨነቀችዋት እንዴ😒😒😒😒😎🤓
@nanichonegn2056
@nanichonegn2056 3 года назад
Hhhhh
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 года назад
ክክክክክ
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 года назад
😂😂😂😂
@ሀናንቡታጅራ
@ሀናንቡታጅራ 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀ
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
😃😃😃😃😃😃😃ወይኔ tsegi"የስራሽን ይስጠሽ የዛሬ አመት 21ብለሽ አልነበር
@rahelminas980
@rahelminas980 3 года назад
ye zare amet aydelem ye zare 4 amet new yalechat hana ye asela
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 3 года назад
Yezare 4 amet
@ESU05
@ESU05 3 года назад
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti love
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 3 года назад
ፌስቡክ የለኝም ብላ ነበር አሁን ደሞ የመስፍኔን ሞት የሰማሁት በ ፌስቡክ ነው አላለችም
@ማኪባለሀገሯ
@ማኪባለሀገሯ 3 года назад
አምላኬ ሆይ ውርደቷ😁😂😂😂😂😂 ሙሉውን ኢንተርቪው እኮ እየፎገሯት አለቀ😂
@Meliniy02
@Meliniy02 3 года назад
ይሄ ኮ የራት ግብዣ አይደለም እንዴት ይሄን ልብስ ትለብሻለሽ የልብስ ምርጫ አታቂም..
@genetethiopia7299
@genetethiopia7299 3 года назад
እራት አይደለም ቡና ነው 🤔😘
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 3 года назад
@@genetethiopia7299 hahahahah
@gent5836
@gent5836 3 года назад
So what yefelegechiwn telbes gegemawoch.
@tigibiz9774
@tigibiz9774 3 года назад
She can aware whatever she like, she Is beautiful, and you derailing it is none of business.
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 года назад
ሻይውን በእራት ቀየረችው ሚጣ😂😂😂🤪🤪
@mastena4657
@mastena4657 3 года назад
በስራ ስንጠብቅ በውሸት አንጋፋ ሆንሽልን ማስቲዬዬዬዬዬዬ 21 አመትሽ ነው የኔ ጣፋጭጭ እድግ በይ
@solf2000
@solf2000 3 года назад
😅😅😅
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 3 года назад
መስቲ ጀግና ኮንፊደንስሺን ሳላደንቅ አላልፋም ❤❤❤👍👍👍👍👍
@meskerembelete4122
@meskerembelete4122 3 года назад
ቆንጆ ልጅ ናት ልናበረታታት ይገባል ልጅነታ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳት
@የተዋህዶልጅነኝ-ፀ6ዠ
ወይ ጌታዬ ጡት እንዲ እረከሰ በእውነት ዘጋቹኝ እነዚህ አርቲስት ነኝ ባዮች ደሞ እድሜሽ በ21 ነው እንዴ የቆመው አይቆጥርም ምን አለ አርቲስቶቻችን እንድሜ ከምትደብቁ ሰውነታችውን ብትደብቁ እረ የተሸፈነ ነገር ነው እሚያጓጓው
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад
ሲጀመር ከ21 መቸ አልፋችሁ ታቃላችሁ እና አይይይይይ አርቲስት ይልቅ ፈጣሪያቸሁን በፈራችሁ እድሜ ለመናገር ከመፍራት
@ethiotiktokcompilation3426
@ethiotiktokcompilation3426 3 года назад
Anchi rasesh fetarin feri, abren temerenal 21 ametua new!
@fasigafasiga270
@fasigafasiga270 3 года назад
የሰው ልጅ እግዚአብሔር የሰጠውን እድሜ እንዴት ይቀንሳል ሆይ 🙄
@meatture
@meatture 3 года назад
What I noticed is artists doesn't pay that much attention to the entertainment industry. We are the only once killing our time and giving undue attention.
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
ውይ ምናለ እውነት ቢትናገር ውይ ጋዜጠኛይቱ ደግሞ የዛሬ አራት አመት 21ብለሽ ነበር አላለቻትም
@segenfi
@segenfi 3 года назад
ፀድዬ ተባረኪ እቺ መድረክ ላይ መውረድ ልምድ ነው
@AminAmin-lx3bo
@AminAmin-lx3bo 3 года назад
ጥሎብኝይችን ልጅ አልወዳትም ቀልቃላ ነገር ናት
@selamalemu5935
@selamalemu5935 3 года назад
Tsegi please please stop to dominate yoni or share the portion fairly
@tsionbeye7742
@tsionbeye7742 3 года назад
I agree , I always say that why she doesn’t give a chance to her coworker .
@betelhemabebe2763
@betelhemabebe2763 3 года назад
Esu nw enji endeza
@rimibrahim4194
@rimibrahim4194 3 года назад
Zara de11mo be1 lojtwa be mastwal kenah betam
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ
አረ እድሜ ፀጋ ነው እባካችሁ ፈጣሪ የሰጣችሁን ፀጋ አትቀንሱ ሆሆሆሆ 21 አላለችም አረ ፍሪ ፍሪ መድሀኒአለምን ፍሪ
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምን ይደረግ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 года назад
የ እትዮጵያ እርቲስቶች እመቤታችን ስለሜወዱዋት ነው ሁሌ 21 የሜሉ
@zubest7326
@zubest7326 3 года назад
ውነትሽን ነው የዛሬ አራት አመት 21 ብለሽኝ ነበር አልሽ ። ትክክል የዛ ጊዜም 4 ቀንሳ ነበር ያለችሽ 25 ነበረች ማለት ነው አሁን በጣም ውሸታም ናት ከኔ ጋር አብረን ተምረናል አሁን በትክክል 31 አመቷ ነው ስላላገባች ይሆናል እድሜዋን 21የምትለው እኔ አግብቼ 4 ልጆች ወልጃለው በጣም ውሸታም በጣም ገንዘብ የምትወድ የቆንጆ አስቀያሚ ነች
@theprecious4238
@theprecious4238 3 года назад
🤣🤣🤣
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 года назад
ጸዴ ግን የሀረር ልጅ ነሽ በጣም ግልጽ ነሽ ማስተዋልዬ ሌላ ቀን የተጠየቅሽውን ብቻ መልሽ እባክሽ 😂😂😂
@mmbb8853
@mmbb8853 3 года назад
ይሄ የግልጽነት ጉዳይ አይመስለኝም ይልቅስ የቅናት፣ሰውን የማዋረድ አባዜ የተለከፈች ናት ከማስተዋል እሷ ቀለልችብኝ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 3 года назад
ኢትዮጲያ ውስጥ የሴቶች እድሜና የበግ ጨው ብቻ ነው የማይጨምረው
@sebletefera6360
@sebletefera6360 3 года назад
😂😂😂😂😂😂
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 года назад
አይ 21እኛምኮ በእናንተ ምክንያት መታመን አልቻልንም እኔኮ 21አመቴ ነው አሁን አንቺ የኔ እኩያነሽ? እኔምለው እንደዚ ትልልቅ ሰው ሚያየው ቲቪላይ ቢያንስ መሸፈን ያለበትን አካላቹን ብትሸፉኑትስ ቢያንስ ለሰውክብር ስትሉ
@icehouse1687
@icehouse1687 3 года назад
ይሄ የዝቅተት ምልክት ነው። መዋሸት የማይሰለቻት የዛሬ 4 ዓመት ብትጠየቅም አይ ያኔ EBS ላይ አውቄ ነው ትላለች።
@numberone6038
@numberone6038 3 года назад
ጋዜጠኞች አሁን ከዝች ፍየል ምን ልንማር ወይም ምን ልናይ እንችላለን የምታቀርቡትን ሰው ምረጡ እንጂ አዋቂና ታዋቂ ለዩ ኢሺ
@yimam504
@yimam504 3 года назад
Ar Sshem New ማስተዋል21 21 21 ጋዜጠኛዋ ሳቀችባት ጉደ ፈላ?
@remlalove8526
@remlalove8526 3 года назад
አርቲስቶች እድሜያቸውን እንደሚቆጥቡት ብር ቢቆጥቡ ጥሩ ነበር
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 года назад
የኛ ህዝብ ግን ከ ነገሮች ሁሉ ዕድሜ ለምን ያንገበግበዋል
@كميلابنتمحمد
@كميلابنتمحمد 3 года назад
እደው ሁላችሁም ስድብ ቆጆ ናት ስለድሜዋም እራሷ ታውቃለይ ተኛ ታልተመቸችን ዝም ማለት እያለ ስድብ ትችት ውይ ሰው
@akelisiyangusi8802
@akelisiyangusi8802 3 года назад
በጣም ጎበዝ እና ግልፅ 😘😘😘 👏🏽👏🏽👏🏽
@Emout.IN7
@Emout.IN7 3 года назад
ውይኔ አምላኬ ምን ዘመን ላይ ደረሰን ከእንደነዚህ ያለ ሰዎች ምን እንማራለን? መንፈር ነው ብቻ!! ታዋቂ ያልሆኑ ስዎች ብዙ አሉ ብዙ ቁምነገር ልንማርባቸው የምንችልበት እባካችሁ እንደነዚያ ያሉ ስዎች ፈልጉ 😒
@sisiayali3512
@sisiayali3512 3 года назад
ፀጊን እስኪ እንደኔ እሚወዳትና እሚያደብቅ❤️
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 года назад
ይቺ ልጅ ምነው ዘመድ ወገን አጣች የስነልቦና ሐኪም ጋር ቢወስዷት !
@wowwow5399
@wowwow5399 3 года назад
ተሳቅቄ ሞኩ 🤣🤣🤣🤣 ጀግና ብየሻለሁ ጋዜጠኛዋ ሽልማት ይገባታል
@lifeisgood3457
@lifeisgood3457 3 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ 👏👏👏
@soryonyeabsra1511
@soryonyeabsra1511 3 года назад
"ጨዋታሽ ማር ነው አለ ሰውየው" ወይ 21 😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርyoutube-x2m
@ፍቅርyoutube-x2m 3 года назад
Kkk
@نبنبهملهل
@نبنبهملهل 3 года назад
21
@peace3791
@peace3791 3 года назад
ቆንጅዬ, ጎበዝ , ይህን አስሙጣጭ ህዝብ ብዙም አያሳስብሽ: ኢትዮጵያ እየኖርሽ እንዲህ ፈጣን , ስራ ወዳድ , የነገን ሃሳቢ ..... መሆንሽን በጣም ነው ያደነቁሽን:: ምናለ ልጆቼ እንዳንቺ ቢሆኑ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
መፀለይ ጥሩነው ለልጆች
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 3 года назад
ኢትዮጵያውያን ከቂም ነገር ለምን ሳቅ ታስቀድማላቻው ኅም ብሎ መሳቅ በሳይኮሎጂ it’s confidence problems
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 года назад
ምን የታወቀ ነው የኢትዬቢያ አርቲስቶች ከ21እና ከፈረስ ፀጉር መቸ ትወጡና
@mekdes5120
@mekdes5120 3 года назад
Mom and dad betam civilised nachew.....ay alemawok!
@mmbb8853
@mmbb8853 3 года назад
እኔ ብዙ ጊዜ ዩቱብ አልፎ አልፎ አያለሁ ኮመንቶች የምትሰጡ ሆነ ጋዜጠኛ ነኝ ባዮች ግን የጤናችሁ ነው? ለምሳሌ ይች ጋዜጠኛ ስለ እድሜ ማስተዋል የፈለገችውን ትበል ለቃለመጠየቅ እስከጠራቻት ድረስ መልሷን አታከብርም???ይህንን ያህል የወረደ ከቅናት፣ከክፉ ልብ የመጣ ማፍጠጥና አክብራ የጠራቻትን እንግዳዋን በብዙ ተመልካች ፊት ማሸማቀቅ ምን ይባላል???በበኩሌ እኔ ሽምቅቅ አልኩ ኮማቾች ግን በሰው ሀፍረት የምትስቁ ሆናችሁ አገኘሁ ግልጽነት ምናምን እያላችሁ አትቀባጥሩ ይሄ በሰው መሸማቀቅ ክፉ ልባችሁን ማስደሰታችሁ ነው ማፈሪያ
@kiyatubechannel8857
@kiyatubechannel8857 3 года назад
አርቲስቶች ሴቶች መቼም ከ 20 ና 21 አታልፉም አናውቃለን ለመናገርም አትቸገሩ አጥ ቁጢ አሉ እማማ ዝናሽ 😄😄😄😄😄😄😁😁😁
@emuyeerko6445
@emuyeerko6445 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Hageretechs
@Hageretechs 3 года назад
የሴት ልጅ እድሜና የማርያም ቀን አይጠየቅም 21 እስኪ ቻናሌን ሰብስክራይብ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
😁😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
@@Hageretechs ነይ እንደመር
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 года назад
😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂ወይኔ በሳቅ አዝግየ እውነትም አጥቁኒ አሉ እማማ ዝናሽ
@YeneLyu
@YeneLyu 3 года назад
ወይ ይሄ 21 እኔ ምለው ግን በቅርብ ሚያውቋቸውን ዘመድ፡ የሰፈር ሰው ምናምን አያፍሩም??? እድሜ ሲዋሹ😡 አሮጊት 30 ሊሞላሸ 2 እንደቀረሸ እናቃለን
@ethiotiktokcompilation3426
@ethiotiktokcompilation3426 3 года назад
Abern temerenal 21 ametua new ebakesh sataweki ataweri besmam
@solihabesha722
@solihabesha722 3 года назад
@@ethiotiktokcompilation3426 ሀሀሀሀሀ አረ ባክሽ
@ggu7108
@ggu7108 3 года назад
ኦረደውዛሬስ ሀሀሀሀሀ
@romangebru5846
@romangebru5846 3 года назад
28 yrs hmmm
@wowwow5399
@wowwow5399 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@miko-dethiofficials3989
@miko-dethiofficials3989 3 года назад
21 ዓመት ሞላት እንዴ ወይኔ አደገች!! እኔ ሳቃት ትንሽዬ ድክ ድክ ነበር ምትለው እድግ በይልኝ!!!!
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 3 года назад
😀😀😀😀😀
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 3 года назад
ክክክክክ
@danegebru3420
@danegebru3420 3 года назад
😃😀😃😃😀😀
@ፍላቂት-ፈ8ቐ
@ፍላቂት-ፈ8ቐ 3 года назад
ማስተዋል ባገሽው አጋጣሚ ሚዲያውን ማጨናነቅ ለምን እንደምትፈልጊ ይገርመኛል ነገ ሶሻል ሚዲያ ባንቺ እድሜ ምክንያት ምን እንዲሆን ፈለግሽ?
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr 3 года назад
🤣🤣🤣
@neimaseid835
@neimaseid835 3 года назад
አለባበስሽ ይደብራል ስለዲሜሽ እድሜ ይፍርድ ደርት እንጂ የሚሸፈነው እጂ አይደለም በጣም ሰለጠናችሁ አጂብ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 года назад
ክክክክ እውነት ነው አይግዜ
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 3 года назад
Ewnet
@homer9537
@homer9537 3 года назад
Lik nesh gn kenteshibatm nw
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
@@mmmsss9657 እንደመር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
@@weddyneguse9643 እንደመር
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 года назад
በጣም የማዝነው በ ኢትዮጵያ ላይ ያሉ ሚድያ ላይ ነው ፡ ዛሬ ሀገሬ ላይ ስንት ታሪክ የሰሩ ለወጣቱ አርያ የሚሆኑ ጀግና ወጣት ሴቶች ባሉበት ሀገር እንዲህ ለማንም ምሳሌ የማይሆኑ አሁን ከዚች ከእድሜዋ በስተቀር ምን እንማራለን እስቲ ንገሩኝ ወገኔ ፡ እባካቹ እስቲ ለየት በሉ ወረድ ብላቹ ከህብረተሰቡ ውስጥ ጠይቁ ፡፡ አሰልቺ ብቻ
@mickeymitiku4455
@mickeymitiku4455 2 года назад
ልክ ብለሻል
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 года назад
በአለባበሷ ምን አነይት ትውልድ ትቀርጻለች እናነተስ ስንት ህጻናት ይመለከታታል ብቻ ይገርማል ዘመናችን
@yeneta1898
@yeneta1898 3 года назад
የኛ ሐገር አርቲስቶች ሴቶች መቼም ከ 20 ከ 21 አያልፍም ሕይወት ይቀጥላል ትላላቹ ግን እድሜ ግን ይቀንሳል አጥ ቁጢ አሉ እማማ ዝናሽ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
Mastewal yene konjo le weregoch bota atschi anchi gobez asteway nesh berchiln😍😘😘
@abrishyex7162
@abrishyex7162 3 года назад
ግም ለ ግም አንቺም እንደሷ እድሜሽ ስለምትደብቂ ነው አይደል
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 года назад
@@abrishyex7162 ezi ahun sidb min ametaw fuga neger nek
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 года назад
እሙሙየ እቡችየ ጡጦ ይገዛል እጭ እሁንስ አበዛችሁት እርግጠኛ ነኝ የኔ ታላቅ ነሽ አይገርምሽም 21 ትላለች እንዴ በስንት አመት ልበልጥሽ ማለት ነው ላስበው እመለሳለሁ።
@segenfi
@segenfi 3 года назад
መስፍን ነበር ለዚ ያበቃት እኛም እንድናውቃት እቺ የምድር ጉድ ጎደሎ ለሱ ያላዘንሽ ለማን ታዝኛለሽ
@getasildesalegn2621
@getasildesalegn2621 3 года назад
እጅሽን ከምትሽፍኝ ለምን ገላሽን አትሸፍኝም ደደብ
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 3 года назад
አፌ ቆራጥ ይበል
@menisa2013
@menisa2013 3 года назад
@Hawa tube አይ አደርግሻለሁ
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 3 года назад
በጣም ቀፋፊ ናት
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 года назад
She is beautiful ማስተዋል.
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 года назад
እፀገነት በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌ ነጭነጯን ነው ብዙጊዚም ታደ አዲስ [ሰይፍ ሾው ) እከታተልሻለሁ እና የህዝቡ ሀሳብ/ሊያነሷቸው የሚችሉ ጥያቄዎችን ነው የምታነሻቸው ነገሮች እና በዚሁ ቀጥይ 👏👍
@እግዛብሔርመልካምነው
በነግራችን ላይ አንች አኮ በጣም ሰርአት ካላቸው አርቲስቶች የምትመደቢ አይደልሽም ዝም ብለሽ ራስሽን አትቆልይብን አረጋጊው... ውበትሽን አታጥፌው ቆንጆ ነሽ አይዋሽም
@Enkutatash77
@Enkutatash77 3 года назад
ውት ይች ልጅ የውሸቷ ብዛት በዛላይ ነገረ ስራሽ ከእድሜሽ በላይ ውይ እኔማ ስታስጠላኝ ኤጭ
@HK-ni1ko
@HK-ni1ko 3 года назад
you are gorgeous. you don't have to show all that. you can put on a proper cloth and still look beautiful.
@queenqueen73
@queenqueen73 3 года назад
uff thinking same. Thank You!
@belayneh4514
@belayneh4514 3 года назад
ጠሚ መለስ ዜናዊ ሲሞት 21 ዓመቷ ነበር። እና እድሜዋን በዚያው አስቡና ድረሱበት
@segenfi
@segenfi 3 года назад
ፀዲ አከበርኩሽ አዋረድሽልን ግም ናት የመስፍን ሞት ደስታዋ ይመስላል እቺ ሴተኛ አዳሪ መስፍን ነበር ለዚህ ያበቃሽ
@ethiotiktokcompilation3426
@ethiotiktokcompilation3426 3 года назад
Selematakiw sew ataweri!!!
@solf2000
@solf2000 3 года назад
እኔ ግን ስለማስተዋል እንዲህ እላለሁ፦ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ትችትና ስድብ እንዲሁም ክብሯን ዝቅ የሚያደርጉ ጉዳዮች ተከስተውባት ነበር፤ ቢሆንም ግን፥ ከዚያ ሁሉ ወጥታ እንዲህ ማብራቷን መቀጠሏ የውስጥ ጥንካሬዋን ያሳያል። እናም፥ በርቺ ልልሽ እወድዳለሁ። በሕይወት ውስጥ እልፍ ውጣ ውረድ አለ፤ አይዞን።
@beersheba4316
@beersheba4316 3 года назад
የኛ አርቲስቶች እድሜ ያቸው እንደግመልሽንት ወደኅላ እሚሄደውስ ነገር ዛሬ ቅዳሜ 21 ማሪያም ነች እድሜሽን ነው ወይስ የዛሬውን ቀን ነው የነገርሽን ቦርቀቅ አድርገሽ አስረጂን ወዮ ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ አለ ሰውየው
@sarayamata4578
@sarayamata4578 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 года назад
50ሚሊዬን ያላችሁ ወንዶ አራት አመት አላች ያላችሁን ንብረት እያስመዘገባችሁ ተወዳደሩ 21አይ ፈርዶባት
@mooloo7866
@mooloo7866 3 года назад
ኣትዋሺ 29-30 እድሜሽ
@tube5725
@tube5725 3 года назад
😁😁
@samirawiteshatuendale7063
@samirawiteshatuendale7063 3 года назад
🤣
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
እኮ😁
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 года назад
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በራስ መተማመንሽን በጣም ነው የምወደው 😍😘
Далее
ሰበር ዜና ቅዳሜ መስከረም /11//20/17
3:34:34