Тёмный

ሁለተኛ እድል አይገባትም|if she did these thing never give her a second chance |for man|relationship advice| 

yod house
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ethiopian #relationshipadvice #forman
ፍቅረኛህ ስትለይህ ምክንያቶ በቂ ከሆነ መቼም አትመለስም
ነገር ግን ስትሄድ ባንተ ምክንያት ካልሆነ እና የሰጠችህ ሰበቦች እነዚህ ከሆኑ አትመልሳት።
#ethiopian
#relationshipadvice
#yodhouse
#datingadvice
#habesha
#psychologicaladvice
#marrige
#inspireethiopa
#love #relationshiptips #forman
#girlfact
#psychologicalfact

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
አስተዋይ ነትሽ ይለያል 💯💯👍👍 አስተማሪም አጽናኝም ነሽ ዮዲትዬ በርቺ ውዴ 🙏🙏🙏
@አዲሱስንታየሁ
@አዲሱስንታየሁ Год назад
ምትሀታዊ አገላለፅ በውነት መደነቅ ያለብሽ ሴት ነሽ ዮድ በርቺ ፈጣሪ ያግዝሽ
@seidzeynu8365
@seidzeynu8365 Год назад
ምርጥ ምክር ነው ምትመክሪው በጣም ነው ማመሠግንሽ አክመሽኛል በርቺልን
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
ምርጥ ሐሳብ ነው እምትሰጭን ክበሪልን ሁሌም ነው እምከታተልሽ
@tsehayasfaw2341
@tsehayasfaw2341 Год назад
I appreciate your ideas
@anwarmohammed6732
@anwarmohammed6732 Год назад
አቦ ይመችሽ ዬዲየ ምርጥ እውነታ ነው።
@dawitmekonnen6704
@dawitmekonnen6704 Год назад
It is a timely advice 🙏
@fnottube2532
@fnottube2532 Год назад
ይህንን መልእክት ወድጄዋለኹ!
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 Год назад
Thank you Yod house Much blessing for the truths you spread to the world 🎬🎬🎬🎤🎤🎤
@tsegaabmulugeta5089
@tsegaabmulugeta5089 Год назад
በፈጣሪ ትክክለኛ ሃሳብ new🙏👏👏
@tekalignmarkos5875
@tekalignmarkos5875 Год назад
arife hasab new gn eko fker bedeln aykotrm..
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
Ekule simat kaleh ewnt new....gin one side sihon tirfu dikam nw!!!
@anwar3465
@anwar3465 Год назад
ዮዲ በጣም ነው ማደንቂሽ ፕሮግራምሽን ሁሌ ነው ምከታተለው በርቺ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
Thank u!
@binyamsolomon2352
@binyamsolomon2352 Год назад
በጣም በጣም አመሠግናለው
@simegnewazene4173
@simegnewazene4173 Год назад
በጣም ጀግና ነሽ የእውነት አድናቂሽ ነኝ
@ሔርማስቲዩብ
@ሔርማስቲዩብ Год назад
ተባረኪ አቦ !
@ashag.k5972
@ashag.k5972 Год назад
ወደነዋል እህታችን ጀግና በርችልን
@Samura2008
@Samura2008 Год назад
Enamesegnalen!🙏
@fatimabilal7079
@fatimabilal7079 Год назад
በርቺ ጎበዝ
@JMCH555
@JMCH555 Год назад
Thanks Yodit 🙏
@abrahamfisiha4179
@abrahamfisiha4179 Год назад
You are right!
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Год назад
ትለያለሽ ይህ መልዕክት ለሴቶችም ይጠቅማል አንዴ የሄደን መመለስ በራስ ላይ ቁማር እንደመጫወት ነው
@amarsumeya4867
@amarsumeya4867 2 месяца назад
ትክክል ነሽ
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 Год назад
You are right
@alazarabera1949
@alazarabera1949 Год назад
ዮዲ ተባረኪ እጅግ ኣስገራሚ ሰዉ ነሽ እጅግ ኣክብርሻለሁ ይወረ ንግግር ሳይሆን በእዉቀት ይተሞላ ንግግር ነዉ ግን ጥያቄ ኣለኝ >>>>>>>>>>>?
@tectecno9327
@tectecno9327 Год назад
💔😭 Ene Berase ayichalew betkam tikikl nesh
@abiyNazareth
@abiyNazareth Год назад
Yes ewnet nw
@SamsonNigatu-i2r
@SamsonNigatu-i2r 3 месяца назад
ፍቅርኛዬ ጥሩ የፍቅር ጊዜ እያሳለፍን ነበር ሆኖም አንድ ቀን ልጃ ተማ ሆስፒታል ለመታከም ገባች የህክምና ወጪ 30ሺ ተጠይቃ ነበር እና ለኔ ነገረችኘ ባጋጣሚ እኔም አልተዘጋጀሁበትም ምክንያቱም ከመጀመሪያውኑ ወጪውን አልነገረችኝም የለቱ ቀን ደውላ 30 ሺ ብር አንደሚያሰፈልጋት ነገረች እኔም ብሩ በለቱ እጄ ላይ እንደለለ ነግራት እና ለሁለት ቀን የሚሰጣት ካለ ብትፈልግና አኔ ብሩን እንደምሰጣት ነገርካት ከዛ ሰልኩ ተዘጋ ከሁለት ቀን ቦሀላ ብሩን አግቼ ብደውልላት አላነሳም አለችኘ ደጋግሜ በየቀኑ ብደውልም አታነሳም እና ይሄው 5 ተኛው ቀን ሆነ እና ምን ላርግ እህቴ ?
@ahunemabebe8223
@ahunemabebe8223 Год назад
እውነት ነው ትክክልነሸ
@asheberatinafu2191
@asheberatinafu2191 Год назад
ትክክል ብለሻል
@Feysel82
@Feysel82 Год назад
temechtognal yodi....
@tesfayeasefa6716
@tesfayeasefa6716 Год назад
ዮዲ እኔ ከባለቤቴ የተለያየሁት የምንኖረው በክራይ ቤት ነበር እኔ ደግሞ የቀበሌ ቤት ነበረኝ አሁን ላይ እዛ መግባት አለብን ስላት አልገባም አለችኝ እኔም ቤቴን ማጣት ስለማልፈልግ በሽማግሌ አስለመንኳት እሷ ግን አልገባም አለችኝ እኔም ወደቤቴ ገባሁ ዮዲ በጣም ስለምወዳት ተጨንቄአለሁ ምን ላድርግ እባክሽ አማክሪኝ
@mickyendale
@mickyendale Год назад
ፕሮግራምሽ በጣም ተመችቶኛል
@seidmohameedseidmohameed2674
Wow
@alazarkidane7912
@alazarkidane7912 Год назад
Yoditye bmin lagegnish echilaleh ebakish telefonishin tsafilign
@siedsuletan7208
@siedsuletan7208 Год назад
😥😥😥😥
@Michaelabel-u6o
@Michaelabel-u6o 2 месяца назад
Bremen contact ladergech
@berhanubirra7334
@berhanubirra7334 Год назад
Denke mekare
@esubalewteju6901
@esubalewteju6901 Год назад
10q
@alazarabera1949
@alazarabera1949 Год назад
!00/100
@modelsamismegn
@modelsamismegn Год назад
ለኔ ነው የመጣሽው yodi thank u
Далее