Тёмный

ሁርያ ተሳካላት ልጆቿ ግን 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 111 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@ftube923
@ftube923 8 месяцев назад
ወላሂ የትንቢ አላህ ይጨምርልሺ ቃል የለኝም😢 እኔ በጣም ያስለቀሰቺኝ እና ያሳዘነቺኝ ነገር እዛቺ ቤት ስገባ ልጂ ለምዳ ትልቅ ቤት ለምዳ ብቻዋን ስተኛ ነዉ እስኪ የዛንቀን ያሳዛነቻቺሁ በላይክክ አሳዩኝ😢😢
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 8 месяцев назад
ወላሁ እኔ እንደት እንዳዘንከኝ አላህ ነው የሚያውሸው
@AnshaAnsha-lq9qb
@AnshaAnsha-lq9qb 8 месяцев назад
ወላሂ አው በጣም ነው ያሳዘነችን ዴም አይኖን ለዚህ ነው ያሰረቻት አልኩኝ
@h4065
@h4065 8 месяцев назад
ምን ልበልሽ ከዛች ቤት ገብታ ኩርትም ብላ ስትቀመጥ ውስጤን ነካችኝ አላህ ይድረስላት
@gfgv9953
@gfgv9953 8 месяцев назад
እኔም አግቶ ማጣትን አላህ ይጠብቀን የማታ እጅራ ይስጠን ይስጣት ያረብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 месяца назад
ቤተሰብ ደምሩኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 месяцев назад
የተንቢ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ባንቺ ነው ከፈጣሪ በታች እዚ መድረሷ አንቺ የዋህ ቅን መልካም ሰው ለሙዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እንጀራ ይውጣልሽ አሁንም ይጨምርልሽ❤❤
@user-ku3uk5qq9h
@user-ku3uk5qq9h 8 месяцев назад
የኔማርሁሉእዳችይሁንለሙየ❤❤❤❤❤❤
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤egihaber yimesgen fexar hunetan yawexati
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 8 месяцев назад
Lumuye gobezi fexar kanchi gar yihun hulem emebeteariyam kanch gar yihun
@user-zk3js7xh9s
@user-zk3js7xh9s 8 месяцев назад
❤❤❤❤ ኑሬልን. አንቺ ምልኮም ሰው ነሽ ።ለሚ
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 8 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የተንቢን ያለ ማድነቅ ንፉግነት ነው፣ምርጥ ልጅ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ፣ቅንነት፣በጎነት፣የተቸገሩን አይዞ ባይነትሽ ጀግና ያስብልሻል!!
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 7 месяцев назад
በጣም አላህ ያሰበቺውን ያሳካላት ለሙቲ አላህይስጥሽ
@HgGg-zu8gt
@HgGg-zu8gt 8 месяцев назад
ዋውው በጣም ደስ ይላል የሳኡዲን ህግ ያለማድነቅ አይቻልም 🎉🎉🎉🎉🎉 መብሩክ መጨረሻውን ያሳምረው ለምለምዬ ተባረኪ እህቴ ❤❤❤
@marta_tube12
@marta_tube12 8 месяцев назад
እንደ ለምለም ምርጥ ጠንካራ ሴት አይቼ አላቅም ትልቅ እንጀራ ጤና እድሜ ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ በጣም ነው ምወዳቹ ሁላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰 ሁሩያን በሰላም ያገናኛት ልጅዎችዋ 🙏
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 8 месяцев назад
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 8 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እሺ
@fafe8072
@fafe8072 8 месяцев назад
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 месяцев назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 8 месяцев назад
ሱለላሁአሊይህወሰለም
@Umnayf
@Umnayf 8 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@oneallahbcha
@oneallahbcha 8 месяцев назад
አቤት የሰዉልጅ ሴራ ግን ሱበሃን አላህ የስራዉን ይስጠነዉ ከነሁለተኛ ሚስት ተብየዋ ሁላቺንም ሟቺነንና አላህ የጁን ይስጠዉ 😢😢😢😢😢
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 8 месяцев назад
በጣምምም ወላሂ ያሳዝናል😢😢😢
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 8 месяцев назад
የእውነት ላንቺ ቃላት የለኝም እመቤታችን ድንግል ማርያም በሁሉም ነገርሽ ላይ ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ ለምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ እጥፍ ድርብ አድርጋ ትክፈልሽ የአብርሃምን ቤት የባረኩ ስላሴ ህይወትሽን ይባርኩ ለሙዬ
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 8 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ከስደት ያውጣን ኡኡ ስደት ምርርር ነው ያለኝበ8 አመት እስክ ዱአ አድረጉልኝ😢😢
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 месяцев назад
አርፈሽ ሰሪ ከመረረሽ ግቢ በቃ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
አወየሁ ጤናታለሺሥሪ ማሥራትያሥከብራል እኔሠባትገባሁ ግን አላማየንታላሣካእያመመኝነዉ አገርልገባጠርአሥቤበሀኪምቤትብሬጨርሸ ሠኔብየአለሁዱቃአርጉልኝ ጤናየንቢሠጠኝበደብመጠግርእፈልግነበርመሥራትያሥከብራልያኮራል
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 месяцев назад
ዋናው ጤናነው አብሽሪ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 месяцев назад
​@@user-zp2iq1qj7gአላህ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴዋ😢😢
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
@@Aminat-nv3cuአሚንአላሁም አሚንያረቢ በሥደትላይከባድነዉ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 8 месяцев назад
ሌላ ልጂ አስመርምሮ ልጂ የላትም እንዳይላት ልጆቿን በህግ ማሳወቅ አለባት በፎቶም ቢሆን ታሳያቸው አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ የውጭ ሀገር ዜጋ አታግቡ እባካችሁ
@user-kb8jt8ne8x
@user-kb8jt8ne8x 8 месяцев назад
ኢ ወላህ የእኔም ሸክ ነው
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 8 месяцев назад
በትክክል
@busyline8182
@busyline8182 8 месяцев назад
ሣኡድ ህግ ቀልድ የለም ማማየ አይሸውዳትም
@user-hx1dw4yi3h
@user-hx1dw4yi3h 7 месяцев назад
ህግ ከተሄደ አረብ ሀገር ጉድጓድ ቢገቡ ቆፍረዉ ያወጣሉ😂😂😂😂
@kakajqj1215
@kakajqj1215 8 месяцев назад
የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳሽ የኔ እናት ፈገግታዋ ደስ ሲል
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 месяцев назад
የኔ እህት አላህ ከልጆችሺ ጋር በሠላም ያገናኝሺ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 месяцев назад
ቆጆ ነሺ ወዴ አንች መልካምነትሽ ብቻ ከቆጅናም በላይ ነው እህቴ ❤❤❤❤
@user-fp8jq9be2j
@user-fp8jq9be2j 8 месяцев назад
ከልጆቻ ጋር አላህ ያስተያያ አሳዝናኝ ነበር ❤
@meseretayash335
@meseretayash335 8 месяцев назад
የኔ ውድ ምርጥ ሰው ንፁህ ልቦና ያለሽ እማምላክ ትጠብቅሽ ለሙዩ በርቺ ፈጣሪ እንዳንቺ ያለ ሰው ያብዛልን እወድሻለው❤❤❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 8 месяцев назад
በዚ ዘመን ወንድን ማመን ከባድ ነው😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 8 месяцев назад
በጣም
@user-ck2xd2jk2i
@user-ck2xd2jk2i 8 месяцев назад
ለሙየ አንች ከጎኗ እንደቆምሽ ፈጣሪ ከጎንሽ አይራቅ ሀቢበቲ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ሁርያ እስቀመጨረሻው አላህ ያሳምርልሽ ውዴ
@hawabadma
@hawabadma 8 месяцев назад
👍👍😊
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 8 месяцев назад
Amen Amen amen
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 8 месяцев назад
የተንቢ ቅን ልጅ ነሽ አሏህ ድነል ኢስላምን ይወፍቅሽ ከዚህ በላይ ምርቃን የለም አሚን በይ
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 8 месяцев назад
ኣፍሽን ኣትክፈቺ ደነዝ
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 8 месяцев назад
@@rahealraheal1881 እኔ አፌን አልከፈትኩም ለእኔ የምወደዉን ነዉ የወደድኩላት አወ አሁንም ለሠዉ ልጅ ቅን አሳቢ ናት እንደማያት ጎበዝ ልጅ ናት በበለጠ ድነል ኢስላምን እንድወፍቃት ዱአ አደርግላታለሁ
@user-kt3op6vd2b
@user-kt3op6vd2b 8 месяцев назад
አሚን
@asiyaohesamo6892
@asiyaohesamo6892 8 месяцев назад
አምንንንንንንን ያራብ
@88013
@88013 8 месяцев назад
@askalreda3914
@askalreda3914 8 месяцев назад
ምን ኣለ ሁሉም ሰው እንዳቺ ቢሆን የኔ ውድ እናመሰግናለን ውለታሽ እግዚአብሔር ኣምላኽ ይክፈልሽ
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 8 месяцев назад
አላህ በሠላም ከልጆቿ ያገናኛቹ የረብ❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 месяцев назад
መድኃኒዓለም አባቴ ሆይ ያንተ እንጅ የስው ጥገኛ አታድርገኝ 🙏 ለምለም መልካም ስው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ውለጅ ክበጅ ❤
@HelenMeqant-21
@HelenMeqant-21 8 месяцев назад
የኔ ቆጆ ደምሪኝ
@yeshiworkassefa9157
@yeshiworkassefa9157 8 месяцев назад
ለሙየ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው🙏💖
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 8 месяцев назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ለሚይ እውነት ጌታ ይባረሽ መልካምነት ክ እግዚአብሔር ዘንድ ታኝለሽ ♥️♥️♥️♥️♥️
@SofiaAhmed-eu2os
@SofiaAhmed-eu2os 8 месяцев назад
s a w ደስ ይላል አልሃምድሊላ አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 8 месяцев назад
የተቢ የሚስኪኖች እናት ብንልሺ ያንስብሻል የፈለግሺውን አላህ ይስጥሺ እባዋን አብሰሺላታል ልጆቿ ጋር ተገናኞታ አላህ ያስደስትሺ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
በጣምጀገናሲትእወዳለሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
ወደእያሎትሜያለቀሱእደለሜጀገናመሁን
@fatmah6936
@fatmah6936 8 месяцев назад
እኔም ጀግና ሴት ስወዲ
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 8 месяцев назад
ትለያለች ከሷ ብዙ እንማር
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 месяцев назад
በጣም እኔ ሀሌም ምመኝላት እስልምናን ነው
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 8 месяцев назад
ጀግና ነሽ አላህ ያሰበችብት ደረጃ ያደረሳት አበሽር ኢሻአላህ ይስተካክልልሻል እህቴ😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
በዘርትሜባሎእደለሜጀገናቢሁኑምንአለ
@zuzutube7290
@zuzutube7290 8 месяцев назад
አልጠቆርሽም ለምየ ወላሂ አምሮብሻል ጎበዝ በርቺ ❤❤❤ በዚሁ ቀጥይበት ፈጣሪ ያግዝሽ
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 8 месяцев назад
ፈጣሪ ስኬታማ ሴት ያድርግሽ ለምለምየ ምርጥ ሰው❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 месяцев назад
የተንቢ የምወድሽ በምክንያትነው ፈጣሪ ፀጋውን ያበሸዛልሽ❤❤❤ የልጆችሁ እናት ፈጣሪ በሰላም ያገናኛት😢😢
@martalove6151
@martalove6151 8 месяцев назад
ለሙዬ የእውነት የንቺ መልካምነት ፈጣሪ ይክፈልሽ በምትሰሪው ስራ ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@Sofya-ub1vh
@Sofya-ub1vh 8 месяцев назад
አላህ ከልጆቾጋ ያገናኛት አችም በጣም መልካምነሽ ኸይር ጀዛረሽን ይክፈልሽ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 8 месяцев назад
አላህ ይርዳት ከልጆቿ ጋር ያገናኛት
@allahkarim7417
@allahkarim7417 8 месяцев назад
ጀግና ነሸ ወላሂ ላንች ነዉ እንጅ ወብትሸ ምንም አልተቀየረም አልጠቆረሸም ጥሩ እሰከሰራሸ ድረሰ በረች አላህ ህይሩውን ይምረጥልሸ ።
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 8 месяцев назад
የተንቢ ማነው ይችን ልጅ እደኔ የሚወዳት የኔ ውድ ተባረኪ የደሀዎች እንባ አባሽ
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 8 месяцев назад
እኔ❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ልጅ ናት
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 8 месяцев назад
ያርቢ አላህ ያሰደሰታት ለሚየ አላህ ይጠብቅሸ ለወላጆችሸ እረጅም እድሜ ይሰጥልሸ የምር ታላቅ ሰዉ ነሸ
@chekolechababi7677
@chekolechababi7677 8 месяцев назад
መከታ እኮ ነሽ የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይሥጥሽ የናትና ያባትሽ የምታከብሪያቸው የምትወጃቸው ቤተሠቦችሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 8 месяцев назад
አላህ እድሜሽን ሁሉ ያማረ ያርግልሽ ለሚየ አንች እኮ ትለያለሽ የኛ ጀግና እኔ አንችን እምገልፅበት ቃላት የለኝም ❤❤❤
@momiytube2277
@momiytube2277 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍አምበሳ በርች ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው👍👍👍👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
በጣም
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 8 месяцев назад
You are so beautiful in and out ❤️
@zenitube4006
@zenitube4006 8 месяцев назад
በእዉነት መልካም ሰዉ ነሽ አላህ ይስጥሽ በልጆችሽ አግኝዉ ዉለታሽን ❤❤❤
@monam1949
@monam1949 8 месяцев назад
ለምለምየ እግዚአብሔር አምላክ በሂወትሽ ሁሉ ይከተልሽ ተባረኪ ከዘረኝነት ነፃ መልካም ሰው የኔ እናት ሂወትሽ በሙሉ የደስታ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 8 месяцев назад
ያረብ አሏህ ከልጆቾ ጋ ያገናኛል የድሎት ኑሮ ይወፋቃት
@taiftel9066
@taiftel9066 8 месяцев назад
ሌላ ልጅ አሰመርምሮ ልጅ የላትም እዳይላት እና በፎቶ ማስረጃ ይሁን ፍቶቼዉን ከያዘች
@tube2341
@tube2341 8 месяцев назад
የኔ መልካም አንቺ ከሁሉም ትለያለሽ ታድለሻል ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@shita4992
@shita4992 8 месяцев назад
ታምራለሽ አልጠቋርሽም ጠካራነሽ አላህ ጥሩ ትዳር ከጥሩ ልጅ ይወፍቅሽ
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 8 месяцев назад
በጣምነው እምንወድሽ ሀቢቢ መልካም ሥራሽን "የቀበልሽ "የኔቆንጆ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳችሽ የልጆችሽ አምላክ አይዞሽ
@Jesuslovs
@Jesuslovs 8 месяцев назад
ተባረኪ እግዚአብሔር ጨምሮጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ መልካምነት ለራስ ነው
@user-bn1bv1nj2n
@user-bn1bv1nj2n 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክሽ ታሪኩን ሰምቼ ነበር ይህንን ስሰማ ከህንባ ጋር ነዉ ገና ደስታ ስትይ ሳላስጨርስሽ በቃ ከልጆቾን ታገኛለች ሁሪያም ጥሩ ላይ ነዉ ያለችዉ ወፍራለች አንቺ ግን ዋጋሽን ጌታ ይክፈልሽ
@user-yn9ux2cl3p
@user-yn9ux2cl3p 8 месяцев назад
በጣም አሳዝናኝ ነበር የተንቢ አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 8 месяцев назад
አሁንም ሰውየው ተንኮለኝ ነው ስልክ ደብቆ ለስዋ እየዋራት እንዳይቀርጣት እዛ ስትሄድ ከቃልዋ ሚወጣ ነገር ሁሉ መጠንቀቅ አለባት የተቢ ንገርያት እህቴ አንቲ የሞይጀረሽ ሃብት ከጢና በስራሽ ስው የማየው ሃብት ይስጥሽ ያንቺ ያሳደገች እናት እንዲት የተባረከች ናት ረጅም እድሜከጢና ከሃብት በረከት ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@neima
@neima 8 месяцев назад
ተባረኪ የተንቢ ጎበዝ የጉራጌ ልጅ ነሽ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት የተቸገረ መርዳት ፈጣሪ ባላወቅሽው መንገድ ይረዳሻል ጀግኒት ብዬሻለው
@GhGh-ix6ym
@GhGh-ix6ym 8 месяцев назад
እፍፍፍ ቃል አጣሁልሺ የምገልፅብሺ ብቻ ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሺ ከነሙሉ ቤተሰብሺ ረጂም እድሜ ይስጥሺ በመልካም ትዳር ወልደሺ ከብደሺ ተደሠች በልጆችሺ ተደሠች😘😘💋
@user-pt5bd4bs4d
@user-pt5bd4bs4d 8 месяцев назад
የኔውድ አላህ አችንም ይጠብቅሽ ክክክክ ትግርኛ ቀላል ነው ልመጅ ማሻአላህ እውነተኛ ኢትዮጵያ ካች አየሁ ውዴ በረካሁኝ
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል ከምር ሰው ሲያልቅስ ሆደ ቡስ ነኝ እና እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርላት❤❤❤
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 8 месяцев назад
ለሙ አድናቂሽ ነኝ ወላሂ ከመዳም ቅመም ረጅም እድሚ ከፋያጋ ከነቤተሰቦችሽ❤😢 ቆጅየ ነሽ ምንም አልሆነሽም
@mehbubamehbuba4254
@mehbubamehbuba4254 8 месяцев назад
ለምላም አላህ ይስጥሽ ከለሰብሽባት የስዳስትሽ በጣም ትብብርሽ ደስ ይለል
@Eteteitube
@Eteteitube 8 месяцев назад
ጌታ አየሱስ ከልጆቻ ጋ ያገናኛት 😢 ለሙ ተባረኪ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 8 месяцев назад
እየሡሥ ሰው ነው ጌታ አይደለም
@user-ri2mj2bx4k
@user-ri2mj2bx4k 8 месяцев назад
​@@rabiarawat9093አች ቆሻ አህዛብ ስለሀይማኖት እኮ አላወራችው አላህህ ድጋይነው
@user-ri2mj2bx4k
@user-ri2mj2bx4k 8 месяцев назад
​አላህ ድጋይነው
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 8 месяцев назад
​@@rabiarawat9093ኣይ ኣናንተ የእርጎ ዝንብ
@RahmaMuhamed-hs1mm
@RahmaMuhamed-hs1mm 8 месяцев назад
​@@rabiarawat9093ኢ ወሏህ እየሱስ ከራሴ አንድም ነገርም ማረግ አይቻለኝም እያለ አነሱ ግግም
@nayigachris5689
@nayigachris5689 8 месяцев назад
አላህ የልባን ያሳካላት አቺ እድሜ ና ጤና ተምኘውለሽ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👌👌
@user-kg6ev4rk8q
@user-kg6ev4rk8q 8 месяцев назад
ማሻአላህ ጥሩነት ለራስነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይርዳሽ እሳንም በሰላም ያገናኛት እናት ሞሆን ከባድነው
@munatube2861
@munatube2861 8 месяцев назад
መጥፎ ሰው ነው እጭ 😢አይዘሸ የኔ ውድ እህት ሎሙዬ ደሞ ተባረክ ❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 8 месяцев назад
ማሻአሏህ ለሙየ አሏህ ይጠብቅሽ እህትዋ እሷንም አሏህ በቅርቡ የምትደሰት ያድርጋት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ ለሁርያም እግዚአብሔር ከልጆቾ ጋር ይቀላቅላት የኔ እናት እንዴት አለችው ዉይ የሰው ሀገር ክፉ
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 8 месяцев назад
Masha Allah aleyki tebareki. Insha Allah Huriyan kljochwa endtgenan dua adergalehu
@habibaweloyewa7486
@habibaweloyewa7486 8 месяцев назад
አላህ መጨረሻውን ያሣምርላት ያረብ ለሙየ ላንች ቃል የለኝም🙏❤❤❤❤❤❤❤
@user-gt8yo8rn5t
@user-gt8yo8rn5t 8 месяцев назад
ወላሂ እኔ በጣም አዝኘ ነበር እዛቺ እቤት ብቻዋን ስትሆን አልቅሳ ትሟታለቺ ብየ በጣምነበር ያሰብኩት ልጆቹ እማጋ ነዉ የምኮኑት ሲሉአቸዉ አባታቺን ጋር ካሉ አይወስዳት ይሆንዴ ምናልባት አባታቸዉ አስፈራርቶ እሱጋ እዲሉ ያረጋቸዋል ብየ ፈራሁ
@kabetube
@kabetube 8 месяцев назад
እኔምወላሂ
@seadamohammedtube
@seadamohammedtube 8 месяцев назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አቦ አላህ መልካሙን ይግጠብሽ ለምለምዬ አላህ ሰበብ አደረገሽ እንደት ደስእንዳለኝ
@dhhchgnl9329
@dhhchgnl9329 8 месяцев назад
ማሻአላህ ጎበዝነሽ አላህ ይጨምርልሽ ከአላህ በታች ባቺም እገዛን ጥረት ነው ማሻአላህ
@alimaalima1988
@alimaalima1988 8 месяцев назад
የኔ ጀግና ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ስወድሽ ❤❤
@Hawaali-dh5xb
@Hawaali-dh5xb 8 месяцев назад
የኔ እናት ስታሳዝን ባሏ ግን ምን አይነት ተንኮለኛ ነው 😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
ይሰራወንይጥዋል
@semirakemal3483
@semirakemal3483 8 месяцев назад
አይገልፀውም አረመኔነው
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 8 месяцев назад
ፈጣሬ እንባዋን አይቱ ይፍርድበት😢😢
@user-oe2xg8qu7x
@user-oe2xg8qu7x 8 месяцев назад
አላህ ይጠብቅሺ መልካም ልጂነሺ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 8 месяцев назад
ወይኔ አሳዝናኝ ነበር እንኳን ፈጣሪ ረዳት በሰላም ከልጆቻ ያገናኛት
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 8 месяцев назад
የተንቢ የምርጦች ምርጥ ነሽ አላህ ያሳብሽን ያሳካልሽ ❤
@user-jz4lt8td1z
@user-jz4lt8td1z 8 месяцев назад
ማሻአላህ ዛሬ የሁርያ ደስት ለእኔ ደስ ብሉኝል ኢንሻአላህ ከልጂችሽ በቅሪቡ እንዳምትገነኝ ተስፊ አለኝ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 8 месяцев назад
ማሻአላህ እንካን አብሮ ደስ አለን ላንቺ ደሞ ለምለም አላህ ያላሰብኪዉ አላህ ይርዳሽ እና ለሱዋን በልጆችዋ የበለጠ አላህ ይርዳቴ አሚን
@user-rd7iu9ig2e
@user-rd7iu9ig2e 8 месяцев назад
በጣም አሣዝናኝ ነበር እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሣምርላት
@yalem2598
@yalem2598 8 месяцев назад
ተባረኪ እህታችን በእውነት ለጥሩ ስራሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp 8 месяцев назад
ስወድሽ ቅን የወሽ ልጅ ፈጣሪ ነገሪሽን ሁሉ ያሳካ
@user-qd6xt3ny7m
@user-qd6xt3ny7m 8 месяцев назад
አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራሽ ለምየ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ
@hayatabdu4259
@hayatabdu4259 8 месяцев назад
ሀልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን መጨረሻውን ያሳምርላት ላንችም ጤናና እድሜ ይስጥሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 8 месяцев назад
አላህ ይጠብቅሽ የኔ መልካም ሠዉ እዳቼ አላየሁም የተቢ መልካምነት ለራስ ነዉ በአንቺ ሰበብ ነዉ አሰዚህ የደረሰይዉ እዳቺ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 8 месяцев назад
ማሻአሏህ በጣምደስይላል ወላሂ እትልቅተስፉነው ለሙየ ጎበዝነሽ አሏህይጨምርልሽ
@user-cj3os6kg2m
@user-cj3os6kg2m 8 месяцев назад
በጣምጎበዝአላህይጨምርልሺ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 8 месяцев назад
የኔ ቆጆ ከመልካም ሰራሺጋ ታምረያለሺ ቆጂየነሺ እሶንም ፈጠሪ ያግዛት
@azebwolday9790
@azebwolday9790 8 месяцев назад
የኔ መልካም ታድለሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ኸሩያም በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ የዋህ ነትሽ ነው ይችን መልካም ልጅን የሰጠሽኽ
@fevenmehari8574
@fevenmehari8574 8 месяцев назад
ለምለም ለባምየ እግዚኣብሔር ኣምላክ ዕድመንን ጥዕናን ይሃብኺ ኩሉ ትገብርዮ ሰናይ ተግባር ብእግዚኣብሔር ርክብዮ ዝሓወተይ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 8 месяцев назад
የጀግነ ጥግ ነሺ አላህ ያሰብሺውን ሁሉ ይወፍቅሺ ከአይን ይጠብቅሺ
@aliuaq9039
@aliuaq9039 8 месяцев назад
የትንብት❤❤❤❤ የሚዉድ ፍቅራቺሁን ግለጥላት 🌹🌹🌹🌹🌹
@hadraendris8321
@hadraendris8321 8 месяцев назад
😊አላህ ይስጥሽ ለሙዬ ከአላህ ታገኝዋለሽ መልካም ሰዉ ነሽ❤❤
@rahama5324
@rahama5324 8 месяцев назад
አሁንም ዶክሜቶን ኮፒ አድርጋ አባዝታ ታስቀምጥ ከጠፋባት ችግር ነው
@umu267
@umu267 8 месяцев назад
የእኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ ❤
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 8 месяцев назад
አላህ ያግዛችሁ ልጆቾንም አላህ ያገነኛት ያረብ
@azmiazmi8180
@azmiazmi8180 8 месяцев назад
የሴት ጀግና ብየሻሎህ ክፉ ኣይንካሽ የወልድሹው ይባርክልሽ የረገጥሸው ለምለም ይሁን ሁሌ ሂወትሽ ደስተኛ ሁኝ😢😢😢
@SamsungDuos-ik2wk
@SamsungDuos-ik2wk 8 месяцев назад
አንቺ የኔ ጎበዝ ዪመችሽ እነማሰግነለን ለምለምዬ ለአሏህ ምስገነ ይገበው
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 8 месяцев назад
ውይ በጣም መልካም ሰው ነሺ አላህ ይስጥሺ
@sekinatube5180
@sekinatube5180 8 месяцев назад
ለምዬ የኔ ጀግና ኸይር ጀዛሽ አላህ ይክፈልሽ 🤲🤲🤲😍😍😍
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk 8 месяцев назад
Melkamnet leras ykeflalna ezgabiher ybarksh ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
ጀግና ለሙ ስወድሽ እኮ በርቺ እህቴ እመቤቴ መልካም ነገር ታሰማን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ብድርሺን ይከፍትልሽ 🙏🏾🙏🏾
@zahrakamal6584
@zahrakamal6584 8 месяцев назад
ለሙዬ አቺን አላህ ከፈያትርግሻ❤❤❤❤❤
@seniyaweliyu9013
@seniyaweliyu9013 8 месяцев назад
አላሕ ይጨምርልሽ በርቺ አሕ ከክፋ ነገር ይጠብቅ የኔ ውድ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 8 месяцев назад
ለሚ የኔ መልካም አላህ ጀዛሽ ይክፈልሽ ሁርያ አላህ ከልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ
Далее
Июль в Tanks Blitz
51:46
Просмотров 91 тыс.
🇸🇦✈ምስጋና ለሳውዲ ኢባሲ
26:16
Просмотров 97 тыс.
ሁርያን አሳምሪ ሸኘዋት
9:33
Просмотров 63 тыс.