Тёмный

#ህያው_ 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Pastor Tesfaye Gebre +251 91 186 2308 I Hiyaw Misker I Testimony I Ethiopian Christians I
Part 1 • Hiyaw Misker PArt 1 ለጥ...
Part 2 • #Hiyaw_Mesker_Part_2 ለ...
Part 3 • #Hiyaw_#Misker_Part 3_...
Part 4 • #Hiyaw_#Misker_Part 4_...
Part 5 • #ህያው_#ምስክር_ክፍል_5_ወደ_ፈረ...
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Развлечения

Опубликовано:

 

16 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 года назад
6ቱንም ክፍል ተገርሜ ተደንቄ የሰማሁት ወይይይይይይ ጌታ ሆይ❤❤❤❤❤❤
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 года назад
ተስፍሽ እንዲህ በቅንነት ጌታን ማገልገል እንዴት መታደል ነው ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጌታችን ከዚህ የበለጠ ይገባዋል
@ephremamdemichael9204
@ephremamdemichael9204 2 года назад
አንተ የምድራችን በረከት ነህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን የጌታ ባሪያ ።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 года назад
ይህንን ፓስተር እንዴት እንደተባረኩበት ❤❤❤❤❤
@anonymusgworl07
@anonymusgworl07 2 года назад
ተባረክ ተስፍሽ አንድ ሰው 1000 ብር ቢያወጣ 500 ሰዎች ወጪውን መሸፈን ይችላሉ እኔ ቃል እገባለሁ
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንደ ጳውሎስ ይጠቀምብህ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
እየሱስ ጌታ ነው 🙏 በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ድብቅ ሰራዊትን ያስነሳል ዘመኑ የወንጌል ነው።ጌታ ይባርክህ እዉነትም ጣሰዉ ሰሜኑን በወንጌል እርሻ ታርሱታላቹ እግዚአብሔር ከፊታቹ ይቅደም
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 2 года назад
እግዚአብሔር ከፊታችሁ ወጥቶአል
@MIZANAWI
@MIZANAWI 2 года назад
እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር። ፲፱ ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። ፳ አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።
@bizuneshdoyamo3150
@bizuneshdoyamo3150 2 года назад
ወንድም ተሰፋዮ በምስክርነትህ ተባርኬያለሁ ጌታ ህዝባችንን ነጻ ያውጣ
@tedyalemu
@tedyalemu 2 года назад
እናንተ ብሩካን ተባረክ ! እግዚአብሄርን በሚፈሩት ሁሉ መላእክቱን ይልካልና አትፍራ !!! ጌታ ይጠብቅሀል!!
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 года назад
ተባረኩ ጌታ አቅምና ጉልበት ይሁናችሁ
@Belaya915
@Belaya915 2 года назад
ፓስተር አሁን ክፍል ስድስት ላይ ነኝ አሁን ደግሞ ወሎ ልትሄድ ነው ስለ ወሎ ሽህ ስለገታ የተናገርከውም እውነት ነው አሁን ደግሞ ዘመዶቼን ነጻ ለማውጣት ጌታ ልኮሃልና ጌታ ፊቱን ያብራልህ ምርኮን አሳልፎ ይስጥህ ተባረክ።
@meronfantahun947
@meronfantahun947 2 года назад
ኢየሱስ ወሎን ይውረስ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 года назад
ራያ ቆቦ የትውል ቦታየ ነው ለወንጌል ከባድ የሆነ ቦታ ጌታ ኢየሱስ ያየሁት በህፃንነቴ ተገልጦልኝ ነው አንድ ሚሽኔሪ ሙቶ ሊቀብሩ መቅበርያ ቦታ አጥተው ህዝቡ እየደበደባቸው እየዘመሩ እየተከላከሉ ሲሄዱ ሰማይ ከምድር ተከፍቶ በደመና ሲራመዱ አየሁ አባቴ ሳይቀር መናፍቅ እያለ ፡ ሲደበድቡ እኔ እባየ ይፍሳን አባቴ ምን ሆንሽ ሲለኝ መናፍቅ እሆናለሁ አልኩት አባቴ ቄስ ስለሆነ ደነገጠ ሊስፍራራኝ ድመት ይበላሉ ሲለኝ ዛሪ ከብዙ መከራ ብሆላ ጌታ ፡ ኢየሱስ አገኝኝ ራያ ቆቦ ወንጌልን የገፎ ዛሪ መከራ የሚሳልፍው ሚሽኔሪው ደም አፍሰው ነው ተባርክ
@destayeg
@destayeg 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ! ያንቺን ምስክርነት ደሞ በሰማን ❤ . እሰይ ጌታ እንኳን አገኘሽ!
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 5 месяцев назад
@@destayeg 😍 ተባርኩ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 11 месяцев назад
ፓሰተር ተስፍየ በጣም ስተመሰክር ደስ ይላል ተባረክ ክብር ለጌታ ይሁን❤
@edidiyamodese1122
@edidiyamodese1122 2 года назад
በእዉነት የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን በድንቅ እና በተአምራት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ አመሰግናለሁ ወንጌል ምን ማለት አንደሆነ ስላስተማርከኝ። ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ
@haymidenbel223
@haymidenbel223 2 года назад
ጌታ በምትሄዱበት ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን። ሰሜን ኢትዮጵያን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መውረስ ይሁንላችሁ። በገንዘብ እንዴት እንርዳ? አቅሜ በፈቀደ መጠን መርዳት እፈልጋለሁኝ
@gelilamillion193
@gelilamillion193 Год назад
6ቱንም ሰማውት እግዚአብሔር ይባረክ። ፖስተር ተሰፋዬ ጌታን ይባረክ።ጌታን በእውነት አገኘኽ።
@alemmcmasters9399
@alemmcmasters9399 2 года назад
I remember you in Ethiopian army 🪖 I was in 4 division you're in 3 division and the other 16 divisions I see God works on you thank you brother.
@aydakale9695
@aydakale9695 2 года назад
ተባረክ ኮምቦልቻ የነበረውን መሀመድ አቦል አውቀው ነበር እንደዚህ ባለ የጌታ ቃል ምሥክርነት ሥሠጥ ሥሠማ በመሠጥ ነው 5 ፕሮግራም የተከታተልኩት ተሥፍሽ ተባረክ ቦታውን አውቀው ሥለነበር ውሸት ያልተጨመረበት የምሥክርነት ቃል ነው ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@betykifle7512
@betykifle7512 2 года назад
ጨዋታህ መቼም አይጠገብም ለወንጌል ተጠቀምበት ይብዛልህ ተባረክ ፓሰተር
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ! በርቱ ።
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 4 месяца назад
ይህን ምስክርነት ስሥማ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ መሳሉ ስውየ እኔም ሲወራ እስማለሁ ህዝቡ እንደ አምካክ ነው የሚያየው ።ጌታን ማገኝቱ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ
@asterdesta3243
@asterdesta3243 Год назад
ጌታ ስሙ የባረክ እየሱስ ጌታ ነው ደስ የሚል ምስክርነት
@blenlema2437
@blenlema2437 2 года назад
የሰማይ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ይሄን ሰው መርዳት ያስፈልጋል
@selamawittegene9626
@selamawittegene9626 2 года назад
ግሩም ደስ የሚል ምስክርነት ተባረኩ🙏🏾
@user-pw8qb2bj8z
@user-pw8qb2bj8z 7 месяцев назад
ተባረክልኝ ልብን የምያፅነናና ምክር ❤❤❤❤ የተወደደ ሰው
@dawitshiferawsteward9025
@dawitshiferawsteward9025 2 года назад
ፓስተር ተስፍሽ እግዚአብሔር በአንተና በአብሮ ሰራተኞችህ እጅ / ማገልገል ስላደረገው ድንቅ ስራ በእጅጉ ተደስቻለሁ፣ መታነጽንም አግኝቼበታለሁ!
@selamaklog5889
@selamaklog5889 2 года назад
እውነት ነው ተባረክ ኢየሱስ ያድናል።
@saraseyoum7531
@saraseyoum7531 2 года назад
የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርከዉ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ዋው እንዲት ደሰ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ
@admassuayelearba7302
@admassuayelearba7302 2 года назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ። አገልግሎትህ ምድርን ይሸፍን።
@Gozhini
@Gozhini 2 года назад
Amen
@weynshetWng
@weynshetWng 13 дней назад
እየሱስን የሚገልጥ ነገር ሁሉ ለዚህ ህዝብ ይድረስ። ተባረኩ
@hakib5417
@hakib5417 2 года назад
Glory to be God!! You inspire me.
@alemayele7521
@alemayele7521 2 года назад
ሠው ሁሉ ሃጢአትን ሠርቷል የእግዚአብሔር ክብር ጐሎታል :: ስለዚህ ሠው ሁሉ ክርስቶስን ሊቀበል ይገባል ጊዜው አሁን ነው በረታ ወንድሜ በፀሎት ከእናንተ ጋር እንቆማለን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 года назад
በትክክል የእግዚአብሔር መንፈስና ክብሩ የሚገለጥበት በእውነት በጣም ወድድድድ ተባረክ
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 2 года назад
GOD BLESS YOU ALL 🙏❤
@elishab3889
@elishab3889 2 года назад
WOW Glory to be God , God bless you pastor
@samuelteshome6974
@samuelteshome6974 2 года назад
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@yemithomas9892
@yemithomas9892 2 года назад
What a wonderful testimony told passionately by the Pastor. I love the way he told his story, funny at times 😀 Listening to pastor, am reminded that God is enough alone and to put our faith only on Him, nobody else! God bless you and your ministry.
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm 10 месяцев назад
ጌታ ብርክ ያርጋቹ !!!
@blessed2487
@blessed2487 8 месяцев назад
Egziabher yibarkikk pastor!!!!!!
@stilljesusloveyou9644
@stilljesusloveyou9644 2 года назад
ሓቀኛ ምስክርነት ነፍሳት ይሃንጽ ክብሪ ንኣምላኽ
@asarefechasmelash9111
@asarefechasmelash9111 2 года назад
በጣም ተመሲጨ ኣለዉ በምስክርነታቹ ።መጀመርያ ግን እንደዚ ኣልመሰለኝም የነቀፍካቹ ይቅር ኤላሎ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
ጌታ ይባርክሽ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 11 месяцев назад
በእዉነት ከእናንተ ጎን የሚቆሙትንእግሮችና የሚሰሩ እጆች ያስነሳላችሁ የሰማይ አምላክ ያከናዉንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን ❤❤❤❤
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 года назад
እግዚአብሔር ሁሌም ይባርክህ
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 года назад
ተሰፍሽ ጌታ ይባርክህ ብዙ ነገር አስተማርከን እውነት ነው እሱ ብቻውን አዳኝ ነው
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 года назад
WOW WOW WOW TESFISH AND PASTOR MY GOD BLESS YOU
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
Tebareku gate yebarkh 💕🙏
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@user-gb8qg6in4l
@user-gb8qg6in4l 5 месяцев назад
እኛ ቤት የሚመለክበት ዛፉ አለ መጥተህ ቁረጥልን።
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 2 года назад
የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛላችሁ
@Sarah-zc8lq
@Sarah-zc8lq 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ይደንቃል ሂወት ተኮር የሆነ አገልግሎት ከጥቅም ጋር ያልተጣበቀ ያልተበረዘ ክርስትና በርታልን በቀጣይ አላማጣ በታላቅ ድል የጌታን ስራ እንሰራለን ጌታ የረዳናል ።
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 2 года назад
God bless you you are Amazing 👏 🙏 ❤ 🙌 Very good testimony 👏
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 2 года назад
ፓስተር ጣሰው አቦ እንኳን የጌታ ሆንክ እንዴ ወኔጌል በአንተ አንደበት እንዴት ይጣፍጣል ውይ ተባረክ አቦ ያብዛልህ
@user-bh8qg5tc4o
@user-bh8qg5tc4o 2 года назад
Wow betam yemigerm miskrnet muluwun kifl ke 1 eske 6 zare new yayehut wengel betam gebagn
@genetmecha2900
@genetmecha2900 Год назад
ተባረከ paster በምሰክርነትህ በጣም ተባሪካለሁ በርታ በጊዜው አሰነሰቶሀል ሰልከህን ማግኘት አልቻልኩም እንዳገኝ እረዳኝ
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 2 года назад
yemigerm mesetet newu tebareki pastor God bless more
@feyisabuta411
@feyisabuta411 Год назад
God bless u, bizu agelgayoch kante memar alebachew. Geta yirdah
@abulegebrewold111
@abulegebrewold111 10 месяцев назад
Amazing
@shalomdr7shalomdr757
@shalomdr7shalomdr757 2 года назад
Amen Hallelujah Gbu Brother!
@eskendergetachew3764
@eskendergetachew3764 Год назад
ይሄ ስው ያወራው እውነት ነው ግን ግነት በዛበት እንደ ይፍሩ በእውቀት ላይ ያለ እውነት ያስተምራል ለማንኝአውም ይመችህ
@yeshimebetayana4234
@yeshimebetayana4234 Год назад
WOW Good is good
@helajesus97
@helajesus97 2 года назад
ye abate berukan tebareku zemenachu yelemelem
@danielgebreyesus9027
@danielgebreyesus9027 2 года назад
God bless you and your family. You are great 👍
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 года назад
TESFISH BETAM WESAD GUDAY NEWU YALEREBKEW GOD BLESS YOU
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 года назад
እባክህ የደም ዕዳ ፕሮግራም ላይ የራስህን ምስክርነት ቁጥር #6 ይለቀቅልን
@saba275
@saba275 2 года назад
God’s grace to you
@sarasarina4496
@sarasarina4496 2 года назад
ከልብ የማይጠፋ ምስክርነት
@selamselam366
@selamselam366 Год назад
Geta zemenhen yebarekew
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 2 года назад
ይህንን አስገራሚ ታሪክ ወደ መጽሐፍ ብትቀይረዉ ጥሩ ይመስለኛል ❗️
@asterhabte3294
@asterhabte3294 2 года назад
ኣይዞህ ኢየሱስ ካንተ ጋር ነዉ።
@putgodfirst3651
@putgodfirst3651 2 года назад
ገታ ለእንደዚህ ያለ አገልግሎት ያዘጋጀን።
@amanueldrar7027
@amanueldrar7027 Год назад
I know how to be in nakfa. Most people think it as simple event.Thanks to God he is using you now to save many souls. It is tremendous story.
@yoditezazezaz3095
@yoditezazezaz3095 2 года назад
ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን
@tigistsolomon6237
@tigistsolomon6237 2 года назад
ጣሰዉ በጣም ነዉ የተመቸህኝ ሥታወራ ሁሉ ይጣፍጣል የሰማይ አላማ በጣም ገብቶሃል ይብዛልህ ደግሞ ባአንተ ያቀደዉ ሳይፈጽም ምንም አትሁንም የአባቴ ልጅ በርታልን በእርግጥም ጣሰዉ ነህ ስችል እደዉልልሃለሁ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 года назад
Amennnnnn Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more!!!!!!!!!!
@lebentsegaye9402
@lebentsegaye9402 2 года назад
Bless you
@saraabegez4221
@saraabegez4221 2 года назад
Amen
@almazabate
@almazabate 2 года назад
ስልኩን ለማየት አልቻልኩም እዚህ ፔጅ ላይ የፖስተር ተስፋዬን
@samuelworku9223
@samuelworku9223 2 года назад
TEBAREK
@user-gm9je6xg3i
@user-gm9je6xg3i 8 месяцев назад
ቹቹ እባላልሁ እስኪ አንገናኝ ብቻ
@yosefsaba6386
@yosefsaba6386 Год назад
betam tsigaw yerdan geta bedenb yetebelashewn bedenb endeze yekeyrala ayne telachnn yansalen germognal
@ameleworkgbresilassie2226
@ameleworkgbresilassie2226 2 года назад
Get yibarkachu silk kutir kalle btilikulinh das yikangal
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemtulu1482
@eyerusalemtulu1482 2 года назад
Bertuln account and full name God bless you
@wondaferahuadnew1777
@wondaferahuadnew1777 2 года назад
ምስክርነቱን ወድጄዋለሁ። ተስፋዬ ገብሬ የሚባሉ የታወቁ ሁለት ሰዎች ነን፣ አንዱ ሞቷል እኔ ነኝ የቀረሁት የሚለው ግን ስህተት ነው። ተስፋዬ ገብሬ የሚባል ሌላ ያልተገረለት ከደርግ መንግስት በፊት ጀምሮ ጌታን ያገለገለ አሁንም ድረስ በስተእርጅና በድንቅ የሚያገለግል ያልተዘመረለት የወንጌል ሰው አለ። አሁን የሚያገለግለው በደቡብ ክልል ዱራሜ ከተማ ነው። ከዚህ ያለፈ ታሪክ ያለው ሰው ነው። ጠይቀህ አስተናግደው።
@lebentsegaye9402
@lebentsegaye9402 2 года назад
Bank account and his full name .CBE
@jusapyyimenu6016
@jusapyyimenu6016 2 года назад
Yieh ement yachberbariwch mehonu teleku masaya sew amagnoch asazenachugne engedieh Ethiopia ementun lemejemeria yasfafaw yieh new
@etabuli6343
@etabuli6343 2 года назад
አስተምሮትህ ጥሩ ነው፣ በእርግጫና በጡቻ አጋንንትን እናስለቅቃለን ሰለሚሉት ምን ትላለህ?
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 2 года назад
የሀሰት አሰራር የምፃቱ ምልክት ነው ይህ ሊሆን ግድ ነው!ስለነሱ በማሰብ በማውራት ጊዜ ከማጥፋት ኢየሱስን የእውነትን መንገድ እንስበክ ደግሞም ወንጌል እንዲስፋፋ እንፀልይ ጌታ በደጅ ነው!
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 2 года назад
እባክህን ስልኩን ፃፈው( ለጥፈው)
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ከወልድያ አልፋችሁ ሃሙሲት ፣ ዳውንት ፣ደላንታ ፣ ዋድላ ፣ጋሽና ፣ ላሊበላ ---- ወንጌል ያልደርስበት ነው እባካችሁ ወደዛ ሒዱ ። በቀረው ጸጋ ይብዛላችሁ
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ልክ እንደ አንተ በጠንቋይ የሚያምኑትን አልተባበርም ከነአካቴው የጠንቋዩንም ቤት አላውቅም ስለ እየሱስ ክርስቶስ ጌታነት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያኔ አስተምራኛለች ድንግል ማርያምን ከልጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልኝ ብዬ እጸልያለሁ ።
@astewaykafe7769
@astewaykafe7769 2 года назад
My Sister Rahel, how are you? I just want to tell you that the Bible teach us Jesus Christ will forgive our sins if we repent to him and pray to him directly. And also He is the only way to God John 14:7. And please read the Bible for your self, especially the New Testament. God will teach you his truth. May God bless you. Let me know if you have any question. Have a nice day.
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
@@astewaykafe7769 በደንብ አንቤያለሁ እንኳን እንኳን መልእክቶች እና ማሪያም አንተም ሰው ሆነህ ለሰው ልጸልይ ትላለህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንደሞተልን እናምናለን ኦርቶዶክሶች ገብርኤል መልአክ ነው እናምናለን በባእድ አምልኮ ግን አናምንም። ለፍተን ሰርተን ጥረን ግረን እንበላለን ለነዳያን እንመጸውታለን አስራት በኩራት እናወጣለን ቤተክርስቲያናችን የክርስቲያን መሰብሰቢያ ናት ።
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
@@astewaykafe7769 እናንተም በልሳን ተናገርን ብላችሁ ለሰው በማይገባ ቋንቋ ታደነቁራላችሁ የኛን ግእዝ ታናንቃላችሁ በክርስትና ስም ይሄ ለናንተ ብቻ ለኔ ስህተት ነው።
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 2 года назад
ኢየሱስኮ ምህረት አድርጎልሽል! ከኢየሱስና ከማርያም ማነው ደሙን ለሀጢአተኛ በማፍሰስ ነብሱን የሰጠ!??? አመንዝራይቱን ሴት እኮ ሰዎች ትወገር ነው ያሉት ኢየሱስ ግን ምህረት አደረገላት! ምህረት እንዳላረገልሽ ቆጥረሽ አማለጂኝ ብለሽ መፀለይሽ በራሱ ትልቅ ስህተት ነው መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም! እኔም አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ሁሌ መፅሀፍ ቅዱስን ሳነብ ከተሳሳተ አስተምህሮና አስተሳሰብ አምልጫለሁ!! እነዚህን ጥቅሶች እንድታነቢ በትህትና ጋብዝሻለሁ! 1ኛ ቆሮ 14÷1- 40 ቆላ 2÷1- 23
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
@@rahelwoldeyes8106 አዝናለሁ ይሄንን ጴንጤ ለኦርቶዶክስ አይነግረውም ።
@kenfeab
@kenfeab 2 года назад
eger mengedehen Debre-tsion gam gora endetel.
@fist8569
@fist8569 2 года назад
How can we support Tasew Ministry?
@hanatariku5739
@hanatariku5739 2 года назад
ስልክህን ፈለግነው
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia 2 года назад
+251 91 186 2308
@MIZANAWI
@MIZANAWI 2 года назад
እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር። ፲፱ ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። ፳ አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል። " ይህን ምዕራፍ የት ደብቃቹ ነው እየሱስ ክርስቶስ ይድናል ምትሉት? ሰው አዕምሮውን እንዴት ይዘጋል?
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 года назад
ይሄ ሰው ታሪኩን አውቃለሁ
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 года назад
እኔ እሚገርመኝ የሁሉም ሀጢያተኝ መጠራቀሚያ ፕሮቴስታንት ሆነ፣ታምራት ላይኔ ሰው በላ የነበር፣ይህ ሰው ጠንቋይ ቤት የነበረ፣እረ ስንቱ፣ተንሰሳ ጋር ሴክስ ሲያደርግ የነበረ፣ጌይ የነበረ፣ሌባ የነበረ ፣ሁሉም መደበቂያው ጴንጤ ነው።
@mulgetazewdu880
@mulgetazewdu880 2 года назад
መድሀንት ለበሽተኛ እንጅ ለጠነኞች አይደለመ።እየሱስ ለሀጥያተኞች እንጅ ለፃድቃን አልመጣም
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 года назад
@@mulgetazewdu880 Geta yibarkhi beke melis joro Ena lib lalew
@destayeg
@destayeg 5 месяцев назад
አዎ ልክ እኮ ነህ! ሁሉም ሀጢያተኛ ሃጢያቱ ሲገባው ከሃጢያቱ ሊያነጻው ወደሚችል የሃጢያተኛ ወዳጅ ወደሆነ ጌታ ይመጣሉ! እሱም ሳይፀየፍ እጁን ዘርግቶ ይቀበላቸዋል!!እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው!!!
@belimeku180
@belimeku180 2 года назад
Buttrifff kikikkiki
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 года назад
ኢየሱስ ይወድሃል ከፍርድ ከዘላለም ሞትና ጥፋት መዳን የሚቻለው በኢየሱስ ብቻ ነው
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 года назад
በእድሜ ዘመንህ አትቀልድ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ከዚህ በኋላ በህይወት የሚሆነውን አታውቅምና የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተህ አትቀልድ ችላም አትበል
@belimeku180
@belimeku180 2 года назад
@@abdulnaserjamsheer7914 Ye Luther yesus Hasetegnaw newe kikikkiki Menafikan wushetamoch Butriff nachew
Далее