Тёмный
No video :(

ለመዳሟ ቅመም 

Remla lemma
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 255   
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 11 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እያነባሁ ነው ያዳመጥኩሽ ረምሊ የመዳም ቅመሞችዬ አላህ ድክመታችንን አይቶ የማታ እንጀራ ይስጠን አላህ በሀገራችን የተስተካከለ ኑሮ ይወፍቀን እራሡዋ እየቀለጠች ቤተሠብ ተሸክማ የምትኖር ስንቱን ቻልነው ብቻ አልሃምዱሊላህ አብሽሩልኝ የኔ ውዶች
@hananihanani9231
@hananihanani9231 11 месяцев назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ግጥም ነው ❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@imubilal6947
@imubilal6947 11 месяцев назад
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁ ማአሻ አላህ ኒቶረክ የለም አሁንም ከአሜሪካ የአርብ ሀገር ጀግና ነት የምትረዳው ትክክል እህቴዋ የአርብ ሀገር ሤት ለእራሷ ሣትኖር ለሠው የምትኖር ይዋህ ነቸው የትም ቢሆን ትረዳለች የተሸገረውንም ሌባውንም ጎረምሣውንም አልቅሶ ለመጣው ሁሉም እውነት እየመሠለን እንረዳለንበጣም ብዙ ነው ብቻ ከአላህ ምንም አታጣም ነገ ብንታመም የረዳናቸው ፊታቸውን ያዞራሉ ከአላህ በቀር የሚረዳን የለም የሠጠሺው ሠው ሥትታመሚ አሣክመኝ ሥትይው ብርሺን ወየት አድረገሺ ነው ይልሻል ብዙ ነው ነገሩ' ሣንወረቅ እንቃ አሁን የኢትዮጵያ ወንድ ሥራ ሥትያቸው አይሠሩም አንዶን ያላትን የአርብ ሀገር ሤት አገባለሁ ይላሉ ተቀምጠው በእኛ ተሥፋ ያደረጋሉ ማሥተዳደራቸውን እየረሡ ነው ተቀምጠው የሤት ብር የሚጠብቁ ብዙ አሉ እኔም የመዳም ቅመም ነበሩኩ አሁን ግን ተገላገልኩ አልሃምዱሊላህ ልጆቸንም ወለድኩ ሁሉንም ነገር ትቸ ብር መሸም አይጠራቀመም ብየ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 11 месяцев назад
#ማሻ አላህ ውደ #እናመሰግናለን😘 #የመዳም ቅመሞች #አላህ ከሰው ቤት ነጃ ያውጣን🤲😢😢😢😢
@rabiawali1915
@rabiawali1915 11 месяцев назад
🤲🤲🤲🤲😥😥
@mariam3292
@mariam3292 11 месяцев назад
አሚን ያረብ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 11 месяцев назад
👌 አንደኛ ላለቀሰው ማልቀስ አሁን ራሱ ግጥምሽን ስሰማ እያለቀስኩ ነው❤
@user-bf6ef1jk8u
@user-bf6ef1jk8u 11 месяцев назад
ክክክክክክ ግን ምንሁነንነው
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 11 месяцев назад
እህቶች በዱአችሁ አሰቡኝ ራምሊ #እህቴ ወላሂ ያለቀሰኩ ነው የሠማሁሸ #የእናቴ ልጀ ወንድሜ በኔ ብር ራሡን ሲለውጥ እኔን አላቅሸም እህቴም አደለሸ አለኝ😢😢😢😢😢 ኡኡኡኡኡ ተቃጠልኩ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@mohammedebrahim1106
@mohammedebrahim1106 11 месяцев назад
አይዛሸ ያልፍል አታልቅበ ተማርበት
@rakyi2023
@rakyi2023 11 месяцев назад
​@@mohammedebrahim1106አብሽሪ አላህ ጋችጋነው❤😢
@user-jz5ik6eh4v
@user-jz5ik6eh4v 11 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ያላሰብሺውን ዴስታ ይወፍቅሽ ሰው ስለ ለፋ ብቻ አዴለም በአሁን ሰአት ከባድ ነው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 месяцев назад
ዴሞኮ ላንዲሰወ እምቢ ሰትይ ሁሉም ናቸወ ለአንዲ ሰወ ይወግኑና አንችን ሆዲሸን ቁሰሰል ነወ የማረጉሸ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@kuwaitstar4449
@kuwaitstar4449 11 месяцев назад
አብሽሪ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 11 месяцев назад
👏ያሰላም ሽኩራን በጣም ደስ የሚል ግጥም ትምህርት አዘል ነው
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r 11 месяцев назад
ማሻአላህ ምረጥ ግጥም ትክክለኛ የሚገልፀን እኛን የመዳም ቅመም😢😢😢
@feyizaali2725
@feyizaali2725 11 месяцев назад
ያኔ ገጠሚ በትክክል ልፈቱ መተሽ እንደያሽው ነው ያገበሽ እንደንቺ ያላ አሰቢ ያብዘልን❤❤❤
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ተናነቀኝ እንባ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 месяцев назад
እውነትሽን ነው ረምሊ የምር ወጣትነታችን በመዳብ ቤት ጨረስነው 17 አመቴ መጥቸ 30 አመት ሆነኚ ለማንም ስረዳ በባህር ሰው ሳነሳ ብቻ የኔ የምለውን ሳላቀው ጊዜው ሄደ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 11 месяцев назад
የብዙ ሴቶች ታርክ አንድ አይነት ነው
@merambushra6897
@merambushra6897 11 месяцев назад
እረምሊ ለምክርሽ ሹክረን ውዴ ስደትን ሳይቀምስ እንዲህ ምክር ለሚሰጡ ሰዎች ትልቅ ቦታ አለኝ ። መተው ስቃዩን የቀመሱት እንኳ እየተረዱን አይደለም ውዴ ብቻ አሏህ የተሻለውን ነገር ይምረጥልን
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 11 месяцев назад
ሽኩረን ረምሊየ
@user-jf9uc1tt4e
@user-jf9uc1tt4e 11 месяцев назад
ማሻአሏህ ረምላየ አንች ስትመጪ። ጅልባብሽ ነው የሚታየኝ ሀገር መጥቸ እግኝቸሽ ሻይ ቡና እያልን ጅልባብ ያሰራሽበት ቦታ እንደምታሰሪልኝ ተስፋ አፍርጋለሁ አላህ ይጠብቅሽ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 11 месяцев назад
ወላሂ የልቤነው የተናገርሺው ለምራዬ
@amaamm2402
@amaamm2402 11 месяцев назад
ወላሂ እዉነት ነዉ ያገር ልጂ
@user-ws1rc6mn2v
@user-ws1rc6mn2v 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ረምሊ ሽኩራን የኛ ነገር እሥከመቼ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-bt4lz5ff3n
@user-bt4lz5ff3n 7 месяцев назад
እናመሰግናለን እህት
@FadilahMuhmmad-bf6xq
@FadilahMuhmmad-bf6xq 11 месяцев назад
ሽኩረለኪ ረምሊ ግጥሙ እካን ገጠምንሽልን የመዳም ቅመም በላይ አፖላስም ሆነናል
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ረምሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊ የኛ ዉድድድድ
@saadia1236
@saadia1236 11 месяцев назад
ماشاءالله😢😢😢
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v 11 месяцев назад
_ሣህህ ረምሊየ የብዙዎቻችንን ቁስል ነው የገጠምሽው ሽኩራን_
@sada-fk6fv
@sada-fk6fv 11 месяцев назад
ጉበዝ
@medinaadem5547
@medinaadem5547 11 месяцев назад
ልፍቱን እደገባሽበትሆነሽነዉ❤የገጠምሽዉ❤ረምላለማ የኔ ሴት
@madee9794
@madee9794 11 месяцев назад
ማሻአላህ😢😢
@rahmaethio9602
@rahmaethio9602 11 месяцев назад
አልሺዉና ወላ የኔዉድ ጀዛኪላህ ኸይር ሀያቴ
@nuriya8577
@nuriya8577 10 месяцев назад
እውነትነውእህታችን🙏ጀዛኩሙላሁልኸይር
@rakyi2023
@rakyi2023 11 месяцев назад
😢😢😢በጣምምምም ያሳዝናል የኛ ነገር😢😢
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y 11 месяцев назад
የኔ ንግስት ሽኩረንለኪ💚 100K እናስገባት ሀባይቢ ❤
@user-lm9md3fx9z
@user-lm9md3fx9z 29 дней назад
የኔ ውድ ❤❤❤
@bintahmed
@bintahmed 11 месяцев назад
ሹክርን ረምሉየ ያሩሂ 😢
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 11 месяцев назад
ሀቅ ነው ግን ለእኛ ለወንዶች ግጥም የለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ታዲያ የወንድ ቅመም የለም አደራ😂😂😂😂😂በተረፈ ማሻአሏህ በርቺ
@user-yf1iq6go5r
@user-yf1iq6go5r 11 месяцев назад
የለም😂 ለናተ
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 11 месяцев назад
ቆይ እኔብቻነኚ ወንዶች የሚከታተሉ የማይመሥለኚም
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 11 месяцев назад
እእእአይኮምቱምእጅያያሉ😂😂😂
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 11 месяцев назад
እናንተምኮ አላችሁበት አይዟችሁ ሀቂቃ እንዳውም እኛ እንሻላለን አረብ ሀገር ወንዶች ሳይ እንባየ ነው የሚቀድመኝ ብቻ አላህ እርዚቃችንን በሀገራችን ያድርግልን😢
@aminatomer9165
@aminatomer9165 11 месяцев назад
እፍ የኔውድ ረሚልየ ምን ላድርግሽ እደው እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ልክ የኔ ሂወትነው በቃ ግጥምሽ ለነገሩ የሁላችንምነው አይዞን ቅመሞቸ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 11 месяцев назад
ሹክርን ረምላዬ
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx 11 месяцев назад
😢😢😢 እናመሰግናለን የኔውድ ❤❤❤
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 11 месяцев назад
እና መሰግናለን ረምሊ እኔስ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት እገባለሁ ☝️
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 11 месяцев назад
የልብሶቹንዋጋ ንገሪን ረምሊ ከዚህከምናመጣ እዛው እድንገዛ??
@sofyaseid558
@sofyaseid558 11 месяцев назад
በትክል ገለፀሺናል ረምላየ የኔ ውድ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 месяцев назад
እኔ ግን የምሪን ነዉ የምላችሁ እርዱኝ ላለ ሁሉ አንድቀንም እረድቸ አላዉቅም አስታዉሳለሁ 4_ ስዉ ይሆናሉ በጉሩፕ የረዳሁት ሳስበዉ በጣም ተበዘበዝኩ. ማቆም እዳለብኝ ወስኩ. ስንት አመቴ መርዳት አቆምኩ ለታመሙትም አላህ ሙሉ አፊያ ይስጣቸዉ ታለኝ ሀገር ስገባ እረዳቸዋለሁ ።
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 11 месяцев назад
ግጥሙን ኸልይ ወልይ አሁን ሚዲያ አሰልጥኖናል. ልብሶቹ ያምራሉ ዋጋቸውን ባውቅ ከዚህ አላመጣም ነበር
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 11 месяцев назад
ሆሆሆ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 11 месяцев назад
ጉርዱና ከጉርዱ አጠገብ ያለዉ ቀሚስ ያምራል
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 11 месяцев назад
ዊአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወተረካቱ እን ኳ ስላም መጣሺ እህት
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 11 месяцев назад
ዋለይኩምሠላም ማሻአላህ ሽኩረን እህት
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 11 месяцев назад
አሚን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 11 месяцев назад
የመዳም ቅመም የሚለውን ስም አልወደውም እኛ ለራሳችን ለቤተሰቦቻችን ለወገኖቻችን ነን ቅመም
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 11 месяцев назад
ሳህ ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሽኩረን ማማየ
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 11 месяцев назад
ተመቸሽኝ የኔውድ ወይኔ ሥወድሽኮ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 месяцев назад
😢😢😢😭ማንም አይርዳን ብቻ አልሀምዱሊላህ
@weryyweryyert6330
@weryyweryyert6330 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ረምልየ ለግጥሙም ለምክርሽም ጀዛኪ አላህ ኸይር ወደ
@Halima-mp7xu
@Halima-mp7xu 11 месяцев назад
ተይ ረምላ የልብስ ስራ እስከ ኪራዩ ንገር ስንት እንደሚስፈልግ ከሰድት ብንገላገል😢😢😢
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 11 месяцев назад
የልብስ ስራ አታስቢ ያከስራል ብዙ ግዜ
@lubabakonjo4637
@lubabakonjo4637 11 месяцев назад
አናመሰግን አለን አሪሚሊ አዉነትነዉ ሀገራችንንንሠላም ያረግል አላህዬ👍👍
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 11 месяцев назад
ራሙ ሰሚ የለበሽው አበያ የት ነው የሚገኚው ?
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 11 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለማራዬ እናመስግናልን👈👈🇪🇹🇪🇹😘❤❤🌹🌹🌹🌹
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ የኔ ጀግና በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎
@user-qi1bb8rd9x
@user-qi1bb8rd9x 11 месяцев назад
ማሻአላህልብሶችሽያምራሉ ሠፍፊናቸው
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 11 месяцев назад
ሲጀመር ያርብ አገር ገዘብ የበላሰዉ በቃኝን አያቅም አጣሁ ላኩ ነዉ የሚቆት ሙልቶ ተርፎቸዉ ለስደቶኞች ህይሮን ይሻልን አሰጥም ብንለ እኩን ብድር ብለዉ ይበሎናለ ሳይታመሙ ታመምን አረስቱ
@sadamuhammed2877
@sadamuhammed2877 11 месяцев назад
አደረኩሺ ረምላየ❤️❤️❤️😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️😍😍😍
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 11 месяцев назад
እራምሊ ትክክል ሁቢ አላህ ይጠብቀንብቻ ሰላም ሁኖ አንደሀገሬ በገባሁ ዛሬሥ የሥደት ኑሮ አሥጠልቶኛል።🌹🌹🌹☕☕🍬😢🌷🌹🌹
@sayedyimame5284
@sayedyimame5284 11 месяцев назад
ረምሊዋ እነዝህ ፉስታኖች ስንትናቸው ከዛው ከአገሬልግዛመሠል እዝህ ታርጎ በጣም ችግርነውአሉኝ
@user-fo8ln7hl7c
@user-fo8ln7hl7c 11 месяцев назад
የኔ ውድ ድድ
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 11 месяцев назад
ትክክል ነሽ እህቴ አላህ ሰላም ያድርገን
@semiratube9958
@semiratube9958 11 месяцев назад
ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ራምላየ የኔእቁ ጀዛኬአላህ ኸይር በጣምደሥየሚልግጥምትክክክክእህህህህህእኛኮይነውታሪካችን😢😢😢😢😢ዘመድእሙወደውእዛያለውነው
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 6 дней назад
የኔዉድ ❤❤❤❤❤❤❤
@sadakmal1865
@sadakmal1865 11 месяцев назад
ማሻአላ ውደ ትክክል ልቦና ይስጠን
@emtube9470
@emtube9470 11 месяцев назад
😢😢 ትክክል ወላሂ ☝️ ጀዛ ኩሙሏህ ኸይረን
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 11 месяцев назад
Mashsha Allaha yane Liyu🥀🥀💐💐💐🌹🌹🌹🚲🚲🚲🚲🚲🚲🚲🚲
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 11 месяцев назад
ማሻአላህ ውዴ እናመሠግናለን. አላህያሠብነው. ተሣክቶልን. በሰላም. ያብቃን😢😢😢❤❤
@z.e598
@z.e598 11 месяцев назад
ማሻአላህ ቆጅት
@umuabdurahman2793
@umuabdurahman2793 11 месяцев назад
ረምሊ ሽኩረን ለገጠምሽልን ግጥም❤
@seadi8881
@seadi8881 11 месяцев назад
❤ስወድሽኮኮ
@seada12a28
@seada12a28 11 месяцев назад
ትክክል
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 11 месяцев назад
ማአሻአላህ ይጨምርልሽ በርች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉
@hayuye
@hayuye 11 месяцев назад
እናመሰግናለን እህታችን
@hayahaya3109
@hayahaya3109 11 месяцев назад
እግሬም ተራመድ አይኔም ሰው ልመድ እራስ ካልጠጣ አይወድም ዘመድ ይላል ባባ ዬ እናማ ከርፈደም ቢሆን ለራሳችን እንሁን ርምሊ በርቺ ቅመሟ
@kek3891
@kek3891 11 месяцев назад
በጠምፈፈፈፈፈ❤❤❤❤❤
@user-tq1kc9bd6g
@user-tq1kc9bd6g 11 месяцев назад
ያሠላምምምምምም የኔ ልዩ ትክክልልል
@YouTub-nx3hs
@YouTub-nx3hs 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለኔ ነው የገጠምሽው ሹክረንን
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 месяцев назад
እህ ረምላዬ አታባቢኝ 😢😢
@user-si2jp7sz8d
@user-si2jp7sz8d 11 месяцев назад
ረምሊ የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@zenathzenathzenath252
@zenathzenathzenath252 11 месяцев назад
ራምሊኡነትሽነው አንሠማምልክነሽ በተለይብዙብርልከውኦላይላይሚጠልቡት በጣምከባድነው ሁሉምእደራሥአይሆንም እህቶቸሽትቤትያጠብን ብራችሁንአታባክኑ
@user-lm9md3fx9z
@user-lm9md3fx9z 29 дней назад
👍👍👍👍👍😍😍😍🌹🌹🌹
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u 11 месяцев назад
እናመሰግናለን እረምልየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 11 месяцев назад
ከላይ የለበሽው ስንት ነው መግዛት ፈልጌ ነበር በጥቁር እና በርሳሴ ከለር አስቀምጭልኝ ጋደኛየ መጥታ ትወስዳለች አማና ???
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 11 месяцев назад
ቀጥርሽን አስቀምጭልኝ
@remlalemma
@remlalemma 11 месяцев назад
0914609597
@user-vd3dv3cp4j
@user-vd3dv3cp4j 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@mekiyatube7369
@mekiyatube7369 11 месяцев назад
❤❤እሽ😊
@zeyineb0693
@zeyineb0693 11 месяцев назад
የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
@Rahma-ln4vs
@Rahma-ln4vs 3 месяца назад
የኔ ውድ በአላህ እዳታልፊኚ ክንታሮት አሞኝ ነው እዳንችው ተመሳሳይ ነው እናም አንች ሙሉ በሙሉ ለቀቀሺ ወይ እስኪ ንገሪኝ ተጨንቄ ነው
@remlalemma
@remlalemma 3 месяца назад
አዎ ውዴ ለውጥ አለው አልሃምዱሊላህ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 11 месяцев назад
ሀሀሀሀ እርእሱ እንደት ነው ራሙ
@rawdaeibrahim9547
@rawdaeibrahim9547 11 месяцев назад
ውድ ነሽ
@user-ev2de8il4x
@user-ev2de8il4x 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-fl6qt3zf7b
@user-fl6qt3zf7b 11 месяцев назад
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@MeremYmar
@MeremYmar 11 месяцев назад
ትክክክል🥰🥰🥰🥰🥰
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 11 месяцев назад
እረምሊየ እሥኪይ የጁኔድ ባለቤት ናፍቃኛለች አሣይን ሂደሽ??❤
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ረምሊ ጀዛኪላሂ ኸይር ዉዴ እዉነት ብለሻል እኔማ ድክምምምምም ብሎኛል ሁሉንም ትቼዉ ሀገር ልገባ እያሰብኩ ነዉ 11አመት=6ወር ደከመኝ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 месяцев назад
ኡፈፈፈፈፈ የውሰጣችንኔ ፈልፈለሸ ነውኮ የተናገርሺወ እራምሊ ወላሂ እኔም ሰሞውኑ ከቤተሰቦቼ ጋር ተናግቻለሁ ቤቴን መጨረሰ አቅቶኝ እነሱን እነሱን እያልኩ አሁን ችላ ብለወኛል እኔም ዴከመኝ
@seadayesuf4485
@seadayesuf4485 11 месяцев назад
👍👍👍👍
@user-uo5er8gb4c
@user-uo5er8gb4c 11 месяцев назад
የኔጀግናዉነሺነውኩግን እኝስደተኞቺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xx9dm2ye8k
@user-xx9dm2ye8k 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍👍
@agmedmohammed445
@agmedmohammed445 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 4,3 млн
ባህል እንዲህ ያምራል
9:56
Просмотров 28 тыс.
በድጋሚ አገባሁ አልሃምዱሊላህ
8:05
ሀቢብ ጉዴን አወጣው
19:23
Просмотров 17 тыс.
ያልመጣ የለም
8:21
Просмотров 8 тыс.