Тёмный
No video :(

ለትዳር የማይሆኑ ሴቶች - ሊሰማ የሚገባው 

AmharicTV
Подписаться 544 тыс.
Просмотров 179 тыс.
50% 1

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 591   
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 5 лет назад
አንድ ነገር አውቃለው እሱም ትዳር የኛ ምርጫ ሳይሆን የፈጣሪ ምርጫ መሆኑን!!!
@gufhfhfhfgf2907
@gufhfhfhfgf2907 5 лет назад
ከላም ሳሕ
@jebatashamba7784
@jebatashamba7784 5 лет назад
ፈጣሪ ምርጫሕን ይባርክልሀልእነጂ እሱም እንደ እምነትሕ ፈጣሪ አይመርጥልሕም ምርጫሕም የእምነትሕ ከፍታ ማሳያ ነው
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 5 лет назад
ፍቅር የፈጣሪ ሰጦታ ነው ትዳርን ሚወልደው ፍቅር ነው መባረካችሁን ለማውቅ ለትዳር አጋራችሁ ያላችሁን እዝነት እና ፍቅር መተሳሰባችሁን ተመልከቱት ኢሄ ነው የፈጣሪ ምርጫ ከ ውሰጣችን የሚመነጨው ፍቅር ና እዝነት ይርሱ ምርጫ ነው።
@user-lq9sz5tx9v
@user-lq9sz5tx9v 3 года назад
ሳህ❤❤❤❤❤❤👈👈👈
@user-lq9sz5tx9v
@user-lq9sz5tx9v 3 года назад
እኔን ግርም እሚለኝ ግን መቼ መቼ አጥንታችሁ ነዉ ወይስ የራሳችሁን ያገቧችሁን ያፈቀሯችሁን እያመጣችሁ ነዉ🙉🙉🙉🙉🙉
@4mood
@4mood 6 лет назад
ፈረንጆች ለመደበሪያ የሚያወሩትን ኮፒ አድርጋችሁ እንደቁምነገር ባህላችንንና የሰውን አእምሮ ለመበከል ስትቀባጥሩ አታፍሩም? ወንድም ሆነ ሴት የፈለገውን አይነት ባህሪይ ቢኖራቸው ያን ባህርይ ተቀብለው ያን ሰው በማንነቱ የሚያፈቅሩ አሉ፣ ድስት ግጣሙን አያጣም። ቋሚ ባህርይ ደግሞ የለም፣ የሰዎች ባህርይ ሁሌም ተለዋዋጭ ነው። በመሰረቱ ጋብቻ የፍቅር ውጤት መሆን አለበት፣ ፍቅር ደግሞ የስሜት ምርጫ እንጂ የሂሳብ ስሌት አይደለም። ሰው ማለት አንድ ሰው ዕቃ ሲገዛ አገላብጦ አይቶ ምን ያህል ያገለግለኛል ብሎ እንደሚመርጠው አይነት ሸቀጥ ማለት አይደለም።
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 6 лет назад
Bonhomie ትክክል !!!! ሁለቱም ጾታዎች በእንደዚህ አይነት ክራይቴሪያዎች እርስ በእርስ እየተፈራሩ ቅዱስ ትዳርን ፈርተው እነሱ እንዳሚሉት በሹገር ማሚ እና በሹገር ዳዱ በመርከስ እና ለጌይ እና ለሌዝቢያን የሚያደፋፍር ግልጽ ዘመቻ ነው . ስክሬት ሶሳይቲስ ማንኛውንም ድብቅ አጥፊ አላማቸውን ምስኪኑ ህዝብ ላይ እንዲከተላቸው እንደቀልድ እና እንደ ጠቃሚ ነገር አድርገው ጭንቅላትን የሚሸረሽሩት ! ትዳር ከፍቅር እንደሚጀምር እና ሁለቱም አካላት 50% ጥሩ 50% መጥፎ ፀባይ ወይም አመለካከት ኖሯቸው ከተጋቡ በሁዋላ እየተደጋገፉ አንዱ ከአንደኛው እየተማራ ትድራቸውን በፍቅር መምራት እንደሚችሉ የሚያስችለውን የተፈጥሮ ህግ የሚሽር እና የሚሸረሽር የእኛ ያልሆነ የነጮች አብዮት ነው ! ስለትዳር ህይወት ማንን ማግባት እና አለማግባት በትዳር ውስጥ ገብተው በተግባር ኑሮት ለሌላው ትምህርት ይሆነው ዘንድ በራሳችን ባህል እና ዘይቤ ባህላችንን በማያናጋ መልኩ በምክር መልክ ስመክር እንጅ ነጭ ያራሱ አጀንዳ ሊያራምድበት የፃፈውን የሳኮሎጂ ምች ለኛ ህዝብ እና ባህል ማቅረብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል !
@martaali8465
@martaali8465 4 года назад
ትልቅ ሰው !!!!!
@habimar7961
@habimar7961 6 лет назад
አሪፍ ትምርህት ቢሆንም ግን ለባለ ትዳሮች አደጋ ነው ምክኒያቱም የሰው ፍፁም የለም ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ደካማ ጎን አለው
@alemtekle506
@alemtekle506 5 лет назад
Betam ewunet new
@user-ml2wq8kt4w
@user-ml2wq8kt4w 5 лет назад
ትክክል ብለሻል
@arqosaud8459
@arqosaud8459 4 года назад
3ሤትእሣየኬዱ
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 3 года назад
ትክክል ብራቦ ዓሌክ
@nuramiss4831
@nuramiss4831 6 лет назад
የማይመጣ ነገር የለም ዝም ብለን ማየት ነው ወይ ጉድ ለትዳር የማይሆን የማትሆን የሚለው አባባል እንጅ እግዜአብሔር የማትሆን የማይሆን ብሎ አልፈጠራም መጥፎ ጸባይ ሊኖር ይችላል ግን በምክርችማስተካከል ይቻላል አትልፉ
@melakugetachew6886
@melakugetachew6886 6 лет назад
bravo
@TsionShewie2015
@TsionShewie2015 6 лет назад
Nigerilin esti miss
@bhbbhhh4690
@bhbbhhh4690 6 лет назад
nura miss tikkle beshale ehit asiteway neshi
@mnbaboom8582
@mnbaboom8582 6 лет назад
nura miss ባአሁን ስዓት በምክር የሚመለስ ሰው ኣለ ማለት ይከብዳል
@gufhfhfhfgf2907
@gufhfhfhfgf2907 5 лет назад
አረ እህቴ ኣትስጊ ሁሉ የ እግዛብሄር ፍቃድ ነው ደሞ ፈልገ ሳይ ሆን የጋጠመህ መያዝ ነው
@hanatesema1223
@hanatesema1223 6 лет назад
ትዳር በመቻቻል እንጂ .በዚህ ምድር ላይ ማንም ንፁህ የለም.ሁላችንም እንደ እየ መልካችን በሀሪያችን የተለያየ ነው .አከተመ
@ilove251
@ilove251 5 лет назад
Betikikl
@fiwi523
@fiwi523 6 лет назад
በሚቀጥለው ሳምንት ደሞ 'ልጅ መሆን ስለማይችሉ ልጆች' ታወሩ ይሆናል! መዓተኞች!
@kassahunture5764
@kassahunture5764 6 лет назад
Very good lesson. The purpose of this lesson is not to blame males or females. It is to teach and to take care in selecting our partners. Especially bachelors/unmarried persons/ should consider the points seriously before marriage.
@onebyone2157
@onebyone2157 5 лет назад
I strongly agree with you
@fa1817
@fa1817 6 лет назад
እናንተ እደምትሉት ከሆነ እናንተ እራሳቹ ለትዳር አትሆኑም ማለት ነው ምክንያቱም እያማቹ ስለሆነ ለዛውም በሰፊው በሚድያ !!
@tadess9808
@tadess9808 6 лет назад
በጣም እነመሰግነለን ቆንጆ ትምህርት ነው በርቱልን
@sulamith.9031
@sulamith.9031 6 лет назад
Very usefull and constructive information, i appreciate the competence and confidenence the two jouranlists have, thank u.
@user-kg9df6yl1f
@user-kg9df6yl1f 5 лет назад
እኔን ሚስ እናቴ ናት ያጋጠመችኝ! አሜሪካንም ይዣት መጥቼ በየቀኑ እናቷ ጋር ትደውልና ትመካከር ነበር። ሚስጥር የሚባል ለሷ ማውራት ማለት ውሃን በወንፊት መያዝ ሳይቀል አይቀርም። በመጨረሻም ከናትሽ ጋር ይመችሽ ብዬ ወደናቷ ተመልሳለች። ጥሩ ጥቆማ ነው ያደረጋችሁት ወደሰው ስትጠቁሙ ራሳችሁን እንዳትረሱ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ቀሪዎቹ ሶስቱ ጣቶቻችሁ ወደናንተ ይጠቁሙባችኋል ባመልካች ጣት ወደሰው ስትቃጡ።የጥላሁንን ገሰሰን አመልጃች ጣት ከኡቲዩብ ተጋበዙልኝ። መልጃም ጊዜ ለሁላችሁ!!!
@GgGg-uv2kk
@GgGg-uv2kk 6 лет назад
እኔ ምለው ይህን ሁሉ ያሟላቹ ናቹ ወይስ የተፃፈ ማንበብ ብቻ ነው
@ylekalhaileeyesus6809
@ylekalhaileeyesus6809 6 лет назад
ጎበዞቾ ጥሩ ትምህርት ነው ። የምክር አገልግሎት አላችሁ?
@user-ml2wq8kt4w
@user-ml2wq8kt4w 5 лет назад
የማይመጣ የለም ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነው
@ayuastu5611
@ayuastu5611 5 лет назад
በጣም አስተማሬ ነው እንዳታቆርጡት እኔ አሁን ቅርብ ነው ያየሁት ከናተ ትልቅ ትምህርት ቀስሚ አለሁኝ
@meselusiyum2289
@meselusiyum2289 5 лет назад
ሚስት የማይሆን ባል ይማይሆን ወይጉድ ትዳር በፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነዉ አከተመ
@gashawgebrewold8420
@gashawgebrewold8420 6 лет назад
It is a good lesson, interesting. ዘመን በከንቱ እንዳያፍ የሚያደርጉ አስተማሪ እውቀት ነው፡፡
@alemitubarsa2033
@alemitubarsa2033 6 лет назад
ሌላ ሠራ ፈልጉ በኢነታችው
@user-if2ly2sj9k
@user-if2ly2sj9k 5 лет назад
Inante sintegna lay nachihu?
@zufanebrahim4525
@zufanebrahim4525 6 лет назад
አይይይይይይይ ወንድ እር አቃጠለኝ መች የምትወዳቸውን ያውቁና የምትገለምጠውን ነው የሚወዱት። እዳው በደፈናው ጫቱን ከእከሚሴ ልጅቱን ልጅቱን ከደሴ ይላል የገሬ ሰው እዳው በደፈናው ትዳር ከእግዛብሔር ነው እኛ የውደድነው መች እርብቶ እር እኔ 10 ሩም ውስጥ የለሁም ክክክክ
@WowWow-zz7gv
@WowWow-zz7gv 6 лет назад
Zufan Ebrahim jmkkkmmmnku
@lamesateshome7790
@lamesateshome7790 6 лет назад
i appreciate you!
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 лет назад
ስለትዳር አስረጂዎቹ ባለትዳር ናችሁ? ማለቴ ምክራችሁ ከልምድ የመነጨ ነው ወይ?
@bbks1867
@bbks1867 6 лет назад
Metsihet Kebede. Betam yehanea eko ensu angebgabi setoche yehonalu dedebboche beyeachwalu
@habeshagym4125
@habeshagym4125 5 лет назад
ልምድ ብቻ በቂ አይሆንም ብዙ ካነበቡና ከተማሩ በቂ ነው
@AliAli-dw6ik
@AliAli-dw6ik 5 лет назад
ብትተውት ይሻላችሀል ማስተማር ቀርቶ መማር አትችሉም እሺ
@naeemaasafa1118
@naeemaasafa1118 5 лет назад
ሰራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ ነው
@yN-qo1ev
@yN-qo1ev 6 лет назад
ወይኔ ስታምሩ ኣነጋገራቹ ፡ይዛቹት የመታቹ ፕሮግራም በርቱ
@user-wg4wo3yt4f
@user-wg4wo3yt4f 6 лет назад
ውይ ዘመን ድሮ እድህ ኣይነት ወሬ የለም ነበር በቅርብ ኣመት የመጣብን በሽታ ለማንኛውም ቆንጆ ጥናት ነው ለተዘጋጀ ሰው ማስተማራ ነው ይመቻቹ
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 лет назад
መጨረሻ ላይየጠቀሽው እና እኛ ክወንዶች በታች ነን እያልሽ ነው ማፈሪያ በራስሽ ኮንፊደንስ ይኑርሽ በዚ አለም ላይየሴት የወንድ ሚባል ስራና ነገር የለም just be intelligent
@mekasheshetu5885
@mekasheshetu5885 5 лет назад
konjo nachihu
@hanyiaabdo164
@hanyiaabdo164 6 лет назад
Who are you guys judging woman's first go back and open books and read about how life is work and human relationships, don't mess up society values and culture
@user-cl8po1ps5c
@user-cl8po1ps5c 6 лет назад
@bbks1867
@bbks1867 6 лет назад
Exactly 👍
@sadagirma8833
@sadagirma8833 6 лет назад
ክክክክ እሺ
@brukesisay239
@brukesisay239 6 лет назад
Your so doma
@gizachewmelaku5457
@gizachewmelaku5457 5 лет назад
እህቶች ተባረኩ እውነት ነውአውቆ ተረድቶ የሚስማማን ለይቶ ማግባት ጥሩ ነው ለኑሮ ያለበለዚያ ኑሮ መራራ ሀዘን የተሞላበት የሆናል የእግዚአብሄር ፍቃድ ቢሆንም አእምሮን የሰጠን ጌታ እንድናስተውል ይገባል
@alemayaliaw8919
@alemayaliaw8919 6 лет назад
አይይ ወርኞች ናችሁ ብዙ ሰካራም ጠጭ አጫሽ አስቸጋሪ የሆኑ ወዶችን ቀይርው ሌላ ማንነትሰተው የሜቀይሩና ወደመልኳም ሄወት የሜወስዱ አሉ
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 6 лет назад
Alem Ayaliaw እውነት ነው
@meeraalremeithi5173
@meeraalremeithi5173 5 лет назад
Btekekl
@tarikuteama7146
@tarikuteama7146 6 лет назад
እናንተ ቤታቹ ወስጥ ተጋጭታቹ አታውቁም። መላእክ ናቹ። ውይ በማስተዋል እራሳቹ ፈትሹ። ሰው ስጋ ለባሽ ነው እየተጣሉ ደግምል እየታርቁ። ይቀጥላሉ። አትቀባጠሩ።
@tarikuteama7146
@tarikuteama7146 6 лет назад
አትቀባጠሩ
@faezamuhammad1222
@faezamuhammad1222 5 лет назад
አይ.የማይመስልነገርነው.ሰውሁሉ.ከመሳሳትአይውልምግን.ከጥፍቱሊማርበትይችላልእንጂ.አትሸውዱ.የኔ.ጎፈሬወች
@faezamuhammad1222
@faezamuhammad1222 5 лет назад
አች።ጎፈሬ.ሴትመምሰልይጠበቅብሻል
@kirubellemma3473
@kirubellemma3473 5 лет назад
Amazing you are definitely right..oh my God
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 лет назад
I seldom watch anything like this, I must admit that I really enjoyed these two beautiful ladies immensely. Good job ladies and carry on....!
@AA-tc9sr
@AA-tc9sr 5 лет назад
ክክክክክክ ሰራፈት ወገኝ የማይመሰል ወሬ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@noorwondim4581
@noorwondim4581 5 лет назад
ፕሮግራማችሁ ተመችቶኛል ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ ነገር ግን እናተ እኛ ምን አይነት ሴቶች ነን ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ
@gebeyehuachenef1826
@gebeyehuachenef1826 6 лет назад
It is completely true and Jeneune I appreciate your Powerpoints but it is not enough both in Men and women characteristics for marriage be continue for the future special behavior of current men and women.
@sarasara1359
@sarasara1359 6 лет назад
በቃ እኔ ወይዘሪት ትዝታ ነኝ ክክክ
@bazenscollection8195
@bazenscollection8195 6 лет назад
What about the source? how we trust you? is any scientfic study had been conducted over this issues?
@eritreatibarekx4013
@eritreatibarekx4013 6 лет назад
Oh God then there is no women left to marry
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 6 лет назад
9ኛዋ የኔ ቢጤ ናት ወላሂ ይሄው በመምረጥ ጓደኞቸ አግብተው ጨረሱ አሁን የምፈልጋቸው አግብተው አለቁ እኔስ የማልወደው ከሆነ ገደል ይግባ ሆ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 6 лет назад
እኔ ወይዘሪት ትዝታነኝ አሳዝናለሁ
@betelot1670
@betelot1670 5 лет назад
እህቶ ከይቅርታ ጋር ሚስት ወይም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ግን እናተ እንደቁምነገር ታወራላቹሁ የፈረጅ ልክስክስ ወሪ ከምታወሩ እንደ ኢትዮጵያዊነት አውሩ ባህላችን አታርክሱ እውነት አሁን 10 ከዘረዘራቹሁት ሁሉም ሴት ብቻ አደለችም ደሞ ወንዶችም ጭምርት ደካማ ጎን አለን
@Mcsegnit
@Mcsegnit 6 лет назад
ትዳር እስካልገባህበት ድረስ ምን እንደሆነ ማወቅ አይቻልም። እንደ ደራሽ ጎርፍ ወዲያና ወዲህ አላትሞ የሆነ ቦታ ይተፋሃል። በትዳር ውስጥ የት እንደምትደርስ አታውቅም። ሴቶች በትዳር የማን ወኪል እንደሆኑ መግለፅ ይከብዳል። በአጭሩ በስሜት የሚነዱ ፍፁም ረቂቅ ፍጡር ናቸው። ሴቶችን እንዳያውቅ ወንድ ልጅ ደደብ ተደርጎ የተፈጠረ ይመስለኛል። ሴቶች በሌሉበት ወንድ እንደመላክ ክንፍ አለው። የሴት ፍቅር ሲይዝህ....ምን ማድረግ እንዳለብህ ልንገርህ you Will Never Know Her. ምሳሌ መፅሃፍን አንብብ።
@alem6447
@alem6447 6 лет назад
Mesafint Biset በትክክል
@mekonenasres4834
@mekonenasres4834 6 лет назад
ዋው አድናቂያችሁ ነኝ
@asrar1690
@asrar1690 6 лет назад
ለትዳርየማይሆንየለም.ሁሉምበየአቅሙ.ዝግጁነው.ሴትንአታረካክሱ
@selamselam6003
@selamselam6003 6 лет назад
llh.yesxelen Asrar 👎👎👎👎👎
@martaeshetu3834
@martaeshetu3834 6 лет назад
እኔ ወይዘሮ ልለዉጥህ በሚለዉ የሰጣችሁትን ሃሳብ አልቀበለዉም በርግጥ ሌላዉንም አልሰማሁትም እንጂ ብሰማዉ ምናልባት ልቀበለዉ የማልችለዉ ሊነለር ይችላል ምክኒያቱም እሱ ጥሩ ያልሆኑ ባህሪያቶች ካሉት የግድ እኔ ደግሞ በትህትና ልነግረዉ ይገባል። እኔ ለእሱ እሱ ለእኔ መስተዋት ነዉ መሆን ያለብንና ስለዚህ አልሰማችሁም በትዳር ስንኖር የግድ መቻቻል መተዛዘን መከባበር መዋደድ ሊኖር ይገባል ኑሮም ደግሞ አጋጣሚ ልንጣላ እንችላለን ታዲያ ይህን በመነጋገር መፍትሄ ማድረግ። ባጭሩ ፀብ ለፍቅር ማጣፈጫ ነዉ ለሚገባቸዉ ብቻ
@Yetm113
@Yetm113 6 лет назад
ወይ ጉድ ዘንድሮ መቼም ምንም የማናየው ነገር የለም በቃ ሁሉም ይህን አቃለው እያሉ በቃ ቪዲዬ መስራት ነው
@hjjffgy75
@hjjffgy75 6 лет назад
ዋው በጣም ትምርት አዘልነው እናመሰግናለን
@hiwetzelalem6105
@hiwetzelalem6105 6 лет назад
እኔ ምለው የራሳቹ ባህሪ እያወራቹህ ይመስለኛል
@samidan2304
@samidan2304 6 лет назад
የመራቂ ሰፈር ልጆች ተመቻቹሁኝ ኣቦ ድልት ይበላቹህ 🙏
@SaraSara-ge2dt
@SaraSara-ge2dt 6 лет назад
ሀሪፍ ነው በርቱ ባልን መምከር ወደፊት መግፍት ለስኬት ጡሩ ነው ሴት ብልህነች
@alemalem5876
@alemalem5876 6 лет назад
መሀተባቹ ስያምር ውብ ናቹው እናመሰግናለን
@observerst6494
@observerst6494 6 лет назад
Whatever you saying makes a perfect sense. Well done spoting those out. Don't listen this clowns comments. You guys doing really well.
@gc6827
@gc6827 6 лет назад
እናመሰግናለን
@MustafaAli74
@MustafaAli74 6 лет назад
Tish enaten bilo amakari weregna nachu
@dugrose7986
@dugrose7986 6 лет назад
To have a healthy &happy children, before relationship it good to know all these things. Good direction teaching.
@sofayayesufa1997
@sofayayesufa1997 6 лет назад
አረፍ ነው ብረቱ ግን ማንም ሰው ደካማ ጎን አለው ደሞ በተቃራኔም ጥካረም ጎን አለን ደካማውን በጥካረው ጎን ማጣጣት ነው እጂ መቻቻልነው እጂ እትዳር ላይ ማንም ሰው እደሚፈልገው አይነት እይገናኝም
@aljassmi3013
@aljassmi3013 6 лет назад
በርቱ አሪፍ ነው
@andualemayalew932
@andualemayalew932 5 лет назад
ከየትኛው ሳይኮሎጅ ነው ወይስ ከየትኛው researcher የተገኘ ነው? የኛ አዋቂወች እናንተስ ከየትኛው ትመደባላችሁ? ወይ ዘንድሮ ስንት እንሰማለን ገና ገና ብዙ ትላላችሁ።ትዳር የጌታ ስጦታ ነው የዘመኑ ልጆች እናውቃለን ስለምትሉ ነገር ታበላሻላችሁ። ምን ብለን እንታወቅ ካላችሁ ሌላ ሞክሩ።
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 6 лет назад
እናንተ ከየትኞቹ ናችሁ ። ደባሪ ፕርግራም ስራ ቀይሩ ።
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 лет назад
Elsa Damte አረ እነዚ ማፈሪያዎች እነሱ እራሳቸው ለትዳር አይሆኑም
@hailmichaelosman1469
@hailmichaelosman1469 5 лет назад
Good Job ladies!
@mewokeltube975
@mewokeltube975 5 лет назад
ለትዳር የማትሆን ሴት የለችም ሁሏም ሴት ለትዳር ትሆናለች ተፈጥራለችም። ግን አለመገጣጠም ነው
@fshaletesfahuney490
@fshaletesfahuney490 5 лет назад
yigermal hasab 👌👌👌👍🏻👍🏻
@nigatumerra7150
@nigatumerra7150 2 года назад
by the way you better know what marriage is .is it possible by reading books ??
@salmaahmedou2045
@salmaahmedou2045 6 лет назад
ሁለተኛ እዳትመጡ ነቀርሳወች ምን አትጠቅሙም ባል መሆን የማይችል የለም ሚስት መሆን የማይችል የለም
@awolnur182
@awolnur182 6 лет назад
ጡሩ ትምህርት ነዉ
@dawithabteselassie7116
@dawithabteselassie7116 6 лет назад
nice education
@hasenahmed3185
@hasenahmed3185 6 лет назад
may God bless u guys !!
@ayenealemu5363
@ayenealemu5363 5 лет назад
It is Good Eduction.
@yaredaddis484
@yaredaddis484 6 лет назад
አናንተ ብዙ አላቹ ግን ዉነተኝ ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ነዉ ለኔ መልሱ ከላይ ነዉ
@user-tb9ts1xv3u
@user-tb9ts1xv3u 6 лет назад
ልገራችሁ ግን..አስለን እናተ...ለትዳር አትሆኑም...ብትሆኑ ኖሮ በሚዲያ ወታችሁ..የተጋብትን ባላፍታችሁነበር.ምዲርዥልጥ....እስኪ ዝም በሉ....እናተ....እራሳችሁምንድነንበሉ...ምድር ዱቆት...
@bbks1867
@bbks1867 6 лет назад
05833492929th 05833492929th ejg betam
@gfvc6558
@gfvc6558 6 лет назад
እናንትእንደትናቺሁ ትዳርላይ ከየትኞቹ ትመደባላቺሑ?
@rahmayanous8894
@rahmayanous8894 5 лет назад
💋 💋 Hiwowww
@kareemakareema2445
@kareemakareema2445 5 лет назад
ስራ ፈት ናቸሁ አይደል ደግሞ በፈጣሪ ስራ ልተገቡ ነው ትዳር የሰው ምራጫ ሳይሆን ከፈጣሪ ይሚሰጥ ስጦታ ነው
@meskerembassill4202
@meskerembassill4202 5 лет назад
ወይዘሮ ልለዉጥህ ላይ አልገባኝም?ምክንያቱም ያየምፈልገዉ ሰዉ የተሰሳተ መንገድ ላይ ከእየተጓዘ ካለ ልለዉጠዉ ጥረትም ሆነ ምክረ አቀረብለት አለሁ ሰለዝህ አልተዋጠልኝም።
@galaxygalaxy5119
@galaxygalaxy5119 6 лет назад
sira fet ayt ayt new emtmselut ቲሽ ወሬ አለባችሁ ለራሳችሁ እወቁ
@MimiMimi-dr3br
@MimiMimi-dr3br 5 лет назад
ወይ ዘንድሮ ልጃችን ሆነ ዝንጅሮ የማይሰማ ጉድ የለም ሁሉም አስተማሪ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ አለን እንጂ ተማሪዎች
@galetegudeta5604
@galetegudeta5604 5 лет назад
በጣም በጣም ዴሲላል በርቱ
@melakugetachew6886
@melakugetachew6886 6 лет назад
all is bout mine...nice ...but is it a study or opinion?
@mohamedzewdu1538
@mohamedzewdu1538 5 лет назад
በጣም የምትገርሙ ልጆች ናችሁ እናንተ ግን የትኛይቱ ናችሁ
@sam846
@sam846 5 лет назад
በርቱ ነገር ግን ወንድ ኖራችሁ ታውቃላችሁ? ማለቴ የወንድን ባህርያት ለማወቅ የወንድን ባዮሎጂካል እና ሲይኮሎጂካል ሜካፕ ተላብሶ መኖር ይጠይቃልና ለሴቶቹ ወንድ አስተማሪ ብታቀርቡ መልካም ነው
@chaladaba618
@chaladaba618 5 лет назад
W/Fitsum getmagnalech timhrtu gin kene mastekakeyaw bihon yebelt lebaletdarochm arif new bezim idayfatu
@workutsegaw7318
@workutsegaw7318 6 лет назад
እናተሥ ከየትኛው ናችሁ ሀሜተኛ
@kelet1727
@kelet1727 6 лет назад
ጥሩ መልክት ነው .
@habtemehari7642
@habtemehari7642 6 лет назад
Enante keyetignoch nachu gin..hasabun like adirgewalew.
@user-em6hs1lk6b
@user-em6hs1lk6b 5 лет назад
እናመሰግናለን እህቶቼ ቀጥሉበት
@tesmalilsho9404
@tesmalilsho9404 6 лет назад
ጥሩ ምክር ነው ጎሽ
@zahratayba1932
@zahratayba1932 5 лет назад
ሥራ ፈት ሁላ እምሠሩት አታችሁነው መታችሁ እኔን ሥራ አግዙኝ
@mrwho6276
@mrwho6276 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክ አሳቃቹህኝ እኮ እናተየ
@salmaahmedou2045
@salmaahmedou2045 6 лет назад
ውይ እናንተ ምንም አትረቡም ለምሳሌ እኔ ፍቅረኛየን በሁሉም ነገር ማንነቱን እድቀይር እፈልጋለሁ ምክኒቱም የበፊ ሂወቱ ልክ አደለም እና እኔ ማለት ለሚስት አልሆንም ማለት ነው ዝብላችሁ የዩቲብ ብር ለመሰብሰብ ነው ምናችሁም አልጣመኝ
@desalegnm203
@desalegnm203 6 лет назад
I like it
@henoktadesse9451
@henoktadesse9451 6 лет назад
Betam teru niw gin yeblte kemahbersbu gar werdachu sefa yale tinat bitadergu degmo betam tiru astmarie yihonal biye asbalhu
@userahussen2621
@userahussen2621 5 лет назад
ደስ ትላላችሁ ይመቻቹ
@abel8835
@abel8835 6 лет назад
እናንተ ራሳችሁ ለትዳር አትሆኑም እይገርማችሁም
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 лет назад
yohannes demissie tekekel nahe 😂
@teklayberhe4839
@teklayberhe4839 6 лет назад
ኣስተማሪ ትምህርት ነው
@sloveslove301
@sloveslove301 6 лет назад
3) ወ/ሪት ትዝታ እኔውነኝ በጣም ተቸግሪያ ለው
@12345glo1
@12345glo1 6 лет назад
ለመሆኑ አግብታችኋል? ወይስ ዝም ብላችሁ ነው እምትቀደዱት :P
@lemmaalemu6023
@lemmaalemu6023 5 лет назад
በጣም ጥሩ እበከችሁ ለእኔ ለትዳር የምትሆን ሴት ፈልጉልኝ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 6 лет назад
wow betam arif temhert sechy new enamsgenalen.
@user-me7wv4vt8w
@user-me7wv4vt8w 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክወይ ጣጣ ዘድሮ እማይሰማ የለም ደሞ ትዳር የሰዉ ምረጫ ነዉየእግዚአብሔር ምርጫ ነዉ እንጂ
@user-eu7jt5mf1o
@user-eu7jt5mf1o 3 месяца назад
10ም ሚስት መሆን የማትችል ባህሪ ያላት ነች የገጠመችኝ , ምን ላድርግ ?
Далее
Bilasizmi?
00:12
Просмотров 397 тыс.
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 14 млн
Bilasizmi?
00:12
Просмотров 397 тыс.