Тёмный

በእግሬ ልብስ ሳሰጣ ወድቄ ነበር!! 

Ajaiba yassin
Подписаться 109 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

በአግሬ ልብስ ማጠብ እችላለው!!

Опубликовано:

 

7 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 852   
@Zebu918
@Zebu918 11 месяцев назад
አሏህ ጥሩ ትዳር ወፍቆሽ በልጆችሽ የምትደሰቺ ያድርግሽ ያረቢ
@AlfoMohammed
@AlfoMohammed 2 месяца назад
Aaaaaamiiiiin aaaaaamiiiiin aaaaaamiiiiin aaaaaamiiiiin aaaaaamiiiiin aaaaaamiiiiin aaaaaamiiiiin yaaaa Rabal aalamiin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@uaekalba3062
@uaekalba3062 18 дней назад
አሚንንንንን❤ አሚንንንንንን❤ አሚንንንንንን❤
@ggvj1398
@ggvj1398 15 дней назад
ቅን አሣቢ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@nuradismisbah3055
@nuradismisbah3055 9 дней назад
Ameeeen ena yatamgahlatn Bawsta sefashiw say das algi rabya mert adrgo yamiynorat mert bàl ❤
@kemilatube1842
@kemilatube1842 11 месяцев назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና ወላሂ ብዙ ተስፋ የቆረጡ ሰዎችን ታነቃቂ አለሽ እስኪ ላይክ ሸር አርጉዋት አይከፈልበትም
@zaitoonarizwan9795
@zaitoonarizwan9795 11 месяцев назад
አቡሽሪሁቢ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 месяцев назад
​@@zaitoonarizwan9795አብሸሬ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 месяцев назад
አነቃቂ ማለትሽ አንች የኔማር እህት እወድሻለሁ አላህይውደድሽ ኢንሻአላህ በዱንያም በአኼራም አላህአዘውጀል ያስደሣሽ
@fatumm7558
@fatumm7558 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
ሳህ በጣም ወሏሂ ስንት ሰዎች አሉ በትንሹ ተስፋ የሚቆርጡ ከኔው ጀምሮ ገና ለገና ከሰው አገር ብዙ አመት ቆየን እያልን ስንት አሏህ እናማራለን አሏህ ሂድያ ይስጠን ከህታችን ብዙ ልንማር ይገባል ሀቂቃኢንሻአሏህ እበረታቷት ላይክሼር አድርጉላት ሰብ እያረጋችሁ ቤተሰብአድርጏት አሏህ ይጠብቀን በያለንበት አገራችነንም ሰላም ያድርግልን ያረብ
@user-km3pt2pm9o
@user-km3pt2pm9o 11 месяцев назад
አይ አጃይባ እውነትም አጃይባ ይገርማል ❤❤❤❤❤❤❤
@sartt1187
@sartt1187 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ማር
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 11 месяцев назад
ጀግናዋ እህቴ አላህ ጥንካሬው ይስጥሽ የኔ ውድ ቃል የለኝም አልሃምዱሊላህ ስመ አልሃምዱሊላህ
@danyatube7892
@danyatube7892 11 месяцев назад
ጀግና ሙስሊም ሴት !! ምርጥ ተምሳሌት በርቺ
@zeyinbeebrahim9092
@zeyinbeebrahim9092 11 месяцев назад
የኛ ጀግና በርችልኝ እኛ ሙሉ አካል ሰቶን እናማርራለን አንች ለኛ ት/ት ነሽ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 11 месяцев назад
የኔ እናት አረ ጠላትሽ ይውደቅ ሰውም እንዲያግዝሽ አድርጊ የኔ እናት ብቻሽን እንዳይደክምሽ❤
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 11 месяцев назад
የኔ ጀግና እህት የኔ ተምሳሌት የኔ ልእልት የኔ ታጋሽ ሱመ ወላሂ እወድሻለሁ እህት አለምዬ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሁቢዬ የኔ ጠንካራ
@vopeesan88
@vopeesan88 11 месяцев назад
የኛ ጀግና እህት በርችልን እኛ ሙሉ አካል እያለን እንመረራለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZamzamA-wo3ju
@ZamzamA-wo3ju 11 месяцев назад
ትክክክክል
@hasnatube5214
@hasnatube5214 11 месяцев назад
አላህ ብርታቱ ቁዋው ይስጥሽ አብዛኞቻችን ምንም ነገር ሳይጎልብን እንዳቺ ጠንካራ አይደለንም
@mariyammariyam1669
@mariyammariyam1669 11 месяцев назад
በልችልኝ ወደፊት ትልቅ ደርጃ ትደርሻላ ዉድድድድድ ነዉ ማርግሽ
@karemakarema1206
@karemakarema1206 11 месяцев назад
ሳህ ትክክል❤
@user-bq4pp5sj8h
@user-bq4pp5sj8h 11 месяцев назад
የሚገረም ችሎታ❤
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 11 месяцев назад
Masha. Allah❤❤❤🙏🙏🙏👌👌🫶
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 11 месяцев назад
ሱብሀን አላህ ለኔ ጀግናዬ ነሽ አላህ ጥንካሬውን ይጨምርልሽ ስንቶቻችን ነን በተሰጠን ንእማ የምናመሰግነው አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ለአለማት ጌታ ሱመ አልሃምዱሊላህ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 11 месяцев назад
የኔ ውድ በእውነት ጀግና ነሽ ተስፋ ለቆረጠ ሰው ሁሉ ተምሳሌት ነሽ አልሀምዱሊላህ
@obob7245
@obob7245 11 месяцев назад
ሱብሀን አላህ አላህ ያግዝሽ የኔ ጀግና እህት ስንቶቻችን ምንም ሳንሆን ተስፋ እንቆርጣለን ያረብ ወንጀሌን ምረህ ካመስጋኝ ባሮችህ አድርገኝ ያረብ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
@user-cz7yd5ym1p
@user-cz7yd5ym1p 11 месяцев назад
ወላሂ የሷን ቪዲዮ የምትናገረዉን ትተገብረዋለች አላህ በምክንያት ነዉ አንችን የፈጠረሽ እኛስ ምን ያህል ጠንካራ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 месяцев назад
በጣም ወላሂ እኛ ሁሎምአላህ አሟልቶሰቶን እናማራለን እሷግን ማሻአላህህህህ
@user-kx3pt7rw2k
@user-kx3pt7rw2k 11 месяцев назад
ወላሂ ሱመ ወላሂ አላህ አሟልቶ ፈጥሮኝ ያንቺን ያክል አመስጋኝም ጠንካራም አለመሆኔን ባንቺውስጥ አየሁት😢😢😢😢 አልሃምዱሊላህ የኔ መካሪ ጀግና የሚለው ያንስሻል ወረቢ
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 11 месяцев назад
ማሻዓሏህ እኔ በዕጂ ራሡ ያንቺን ያክል አልችልም አሏህ ጠንካ አድርጎ ነው የፈጠረሽ አሏህ ይጠብቅሽ አጃዒባዬ 💞💞💞
@user-ee1ym2of2y
@user-ee1ym2of2y 11 месяцев назад
ማሻ አላህ አንች ጋር ያለውን ወኔ ለኛም አላህ ይወፍቀን ሙሉ አካል ሰጥቶን አንዳንደ ነገር አልሳካ ሲል የምናማርር ስቶች አለን ሳህ የኔ ውድ ሀቅ ነው አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ አላህ ጥንካሬውን ብርታቱን ይስጥሽ ያረብ ይህ ለኛ ትምህርት ነው ጀዛኪላህ ኸይራ ያኦክቲ
@ffsadf9690
@ffsadf9690 11 месяцев назад
የእኔ ጠንካራ አንቺ ብርቱ ሴት ደግሞ ትችያለሽ ትክክል ነሽ አሏህ የሆነን ነገር ሲያመጣብን እኛን ጠልቶን ሳይሆን እንደውም ጠንካራ እንድንሆን ህይወትን ከተለያየ አንግል እንድናያት ይበልጥ ወደ እሱ እንድንጠጋ ነው አምላካችን ከታጋሾች ጋ ነው በርቺ ለአሏህ ብየ እወድሻለሁ አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
@taybatube194
@taybatube194 11 месяцев назад
ያኔ ጀግና አጁዬ🌹 አላህ ይጣብቅሽ ጀግናችን አብሽሪ በርች ✅ትክክል የባድ ወልድ ኑድ💐
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 11 месяцев назад
አጁዬ በርቺ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃላት የለኝም አላህ ብርታት ይስጥሽ እኛ እኮ ሙሉ እጅ እግር ሰቶን እዳቺ አናመሰግነውም የጎደለንን እንቆጥራለም በጣም አበረታታሽኝ❤❤❤በረቺ
@user-io2sk1wh8l
@user-io2sk1wh8l 11 месяцев назад
ሱበሀነ አላህ ውነትም አጃኢባ ከሁለት ሀገር ያስመችሽ
@remla_8503
@remla_8503 11 месяцев назад
ማሻ አላህ አንቺ ድንቅ ሴት እውነትም አጃዒባ
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima 11 месяцев назад
እዉነትም አጃኢባ❤❤❤❤
@skettube4149
@skettube4149 11 месяцев назад
ሱብሃነ አላህ ከማለት ውጭ ቃላት አጠረኝ😢
@anshamohamed8121
@anshamohamed8121 11 месяцев назад
አብሽሪ ሀያቲ ጎበዝ ነው ኢንሻአላህ አላህ በጀነት ሙሉ ያድርግሽ ጠንካራ ነሽ
@user-qm7ty1mt6l
@user-qm7ty1mt6l 11 месяцев назад
አጃይባ ኑሪልን አላህ ላንቺም ለኛም አፊያ ሁሌም ይለግሰን አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
@user-wl8vm8vl9w
@user-wl8vm8vl9w 11 месяцев назад
አላህ ይጠብቅሽ እቴ የሁሉ ተምሠሌት
@user-tc1ii3vm9j
@user-tc1ii3vm9j 11 месяцев назад
የአላህ ማሻ አላህ ምን አይነት ጠንካራ ብትሆኝ ነው የኢማንሽ የመንፈስሽ ጥንካሬ ከምር ያስቀናል እኛ ሙሉ አካል ይዘን ስደት ናፍቆት እያልን እናማርራል በዛ ኡስላም. ጠንካራ ያደርጋል አላህ ሁሉንም ነገር ያመቻችልሽ ጠንክሪ የሁሉቱንም ሀገር አላህ ያሳምርልሽ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ለብዙወች አስተማሪ ነሺ በርች ቅመሟ
@HawaMuhammadKebede-dp1it
@HawaMuhammadKebede-dp1it 11 месяцев назад
የኔውድ አጃኢባየ በሂጃብም በርችልን የኛ ጀግና የምር በጣም ወደድኩሽ አችእጅ እኳን ሳይኖርሽ እደዚህ ውብ የሆሽሙሉ እካል ኑሮን ምን ያክል ነን አጂብ
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 11 месяцев назад
አላህ ሁሉንም ገር ያርግልሽ ልክ ነሽ ከጊዜ ቧሀለ አንድ እጇን ያጣች ጎረቤት ነበረችኝ በጣም ጎበዝ በጣም ጠንካራ ናት ሱብሀነላህ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 11 месяцев назад
የኔ ጀግና አይዞሽ አሏህ ብርታቱን ይጨምርሽ ራሳችንን እድንፈትሽ አድርገሽናል
@abrico_19
@abrico_19 11 месяцев назад
የምር አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ በርችልኝ እማ👍👍👍
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 11 месяцев назад
ማሻአላህ ጀግናዋ አጃኢባ አላህ ይጠብቅሸ ልብሰ ማጠብያዉንም አሟልቶ ይወፍቅሸ ዉዴ
@user-yu2rx6cy8s
@user-yu2rx6cy8s 11 месяцев назад
የኔ ውድ እህት በርችልኝ አላህ ደግሞ ላንች የሚበጀውን የሚንከባከብሽን ባል ሰጥቶሽ ሷሊህ ጠንካራ የሆኑ ልጆችንሰጥቶሽ በልጆችሽ ተካደሚ ያረብብብንብ
@jemalkedir8687
@jemalkedir8687 10 месяцев назад
እኔ ለዚ ቤት አዲስ ነኝ ግን አላህ ደግሞ ደጋግሞ ያበርታሽ እህቴ ጀግና ነሽ
@MdMd-sl8rh
@MdMd-sl8rh 11 месяцев назад
ሱበሀን አላህ ወላሂ ጎበዝነሺ ውደ አላህ ያበርታሺ እኛ ሙሉ ሆነንኮ ወላሂ
@gjch5302
@gjch5302 11 месяцев назад
የኔ ጀግና አለ ጀግና ነሽ በእውነት ብርቱ ጠንካራ ነሽ አጀኢባ ጎበዝ ነሽ ርች ጠክሪ አችን እያየ ስቶቹ በተስፍ ይኖራሉ❤❤🎉🎉🎉
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 11 месяцев назад
ሱበሀን አላህ ማሻአላህ አጅኢባየ አይዞሽ ግበዝነሺ በርቺ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 11 месяцев назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና ሴት ነሸ በረቺ ትክክክል እህትችን ጀዛከላህ ኸይር
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu 11 месяцев назад
ማአሻአላህ እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ አላህ ይገዝሽ ወላሂ የምትይው ሁሉ ትክክልነሽ አልሀምዱሊላህ ለተሰጠን ፀጋ በሙሉ
@user-vi4eq5ce5c
@user-vi4eq5ce5c 11 месяцев назад
ጀግና ነሺ ማሻ አሏህ አለይኪ በርች ብዙ ሰዎች ሙሉ አካል ይዘው የሚያማሩ አሉ ለነሱ ትምህርት የሆናል
@Afiya-Gonderawa
@Afiya-Gonderawa 11 месяцев назад
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህታችን ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ ለብዙዎች የወደፊት ተስፋ ሰጭ ምን ቢሆን ካሠብንበት መድረስ እንደምንችል ማሳያ ጀግና ነሽ
@FatumSe
@FatumSe 11 месяцев назад
የኔ ማር አላህ ያግራልሺ ወልዶ ለመሳም ያብቃሺ ምኞቴ ነዉ
@ajaibayassin2722
@ajaibayassin2722 11 месяцев назад
Ameeeeen
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዉዷ እህቴ እኛ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶን አላህን እናማርራለን አንድ ነገር አልሳካ ሲለን ሱበሀን አላህ በርቺልን
@lubaylubaba9002
@lubaylubaba9002 7 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ ካቺ ብዙ ተስፋ አድርጌ አለሁ ብዙ ተምሬ አለሁ የሁሌም ተምሳሊት ነሽ እጅ እግር እያለኝ አላህን አማር ተስፋ እቆርጥ ነበር
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 11 месяцев назад
ماشاءالله تبارك الله 👍🏼👍🏼🙏🙏🙏
@teybenuriya3216
@teybenuriya3216 11 месяцев назад
ሱበሀን አላህ አጃኢባየ ካች ብዙ ተምሬለሁ ብዙም እንማራለን አላህ ይ ጠብቅሽ ወላሂ ሙሉ አካል ይዘን አላህን እናባራለን አላህየ አፉ በለኝ የኔማር አይዞሽ ማሽንይገዛልሻል ባአላህ ፈቃድ
@user-zw7fq9rb7y
@user-zw7fq9rb7y 11 месяцев назад
ወአለይኩምረላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔጄግና በቅርቡ ኢሻአላህ100ሰብ እጠብቃለን እህት ወድሞቸ like and share
@user-bt2ue8go3v
@user-bt2ue8go3v 23 дня назад
ሱብሀን አላህ ያንችን ጥንካሬ ሳይ ወላሂ ስለ ሁሉም ነገር ቃል ያጥረኛል አጂየ የኔ ጠንካራ
@ecrammekash773
@ecrammekash773 11 месяцев назад
ማሻአላህ አላህዬ ካንች ጋር ይሁን በጣም ጎበዝ ነሽ ውድ እህታችን
@FatimaX-hz8vr
@FatimaX-hz8vr 11 месяцев назад
አላህ ይጠብቅሺ ጀግናዋ እህቴ አጃኢባየ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 11 месяцев назад
የኛ ጀግና እህት አላህ ይጠብቅሽ ውዳ እህቴ❤❤❤❤
@najatmohmeed3387
@najatmohmeed3387 11 месяцев назад
የኔ ጀግና እህት የኔ ጠንካራ በርልችልኝ በጣም ነው ምወድሽ አላህ ስኬታማ ያድርግሽ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
@user-lu9eb3il7d
@user-lu9eb3il7d 11 месяцев назад
አልሀምድሊለላህ አብሸሪ ኡላህምሣሌ አድርጎ ነው የፈጠረሸ ሁሉም አሠተማሪ ነሽ በረች
@uaerahima1205
@uaerahima1205 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀግናዬ ወለሂ ጀግነነሽ
@HalimaMohammed-jk4qw
@HalimaMohammed-jk4qw 23 дня назад
አጃኢባየ ምርጥ ጀግና የኔ ጠካራ እህት ላች ቃላት የለኛም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@rimbintbaba7288
@rimbintbaba7288 11 месяцев назад
አንቺ ጀግና ነሽ ውዴዋ አሏህ ያበርታሽ
@user-np1yp6nh9q
@user-np1yp6nh9q 5 месяцев назад
እህቴ ከምንም በላይ ሚያጅበኝ ነገር መሰተርሽ አላህ ጥበባኛ ነዉ እኛም ኢንዲወፍቀን ዱአ አርጊልን በርቺ አንቺን ሳይ ኒቃብ ነዉ ማስታዉሰዉ
@mohdqtr6090
@mohdqtr6090 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ልዩ የአኼራ እህቴ አላህ በሶብርሽ ላይና አላህን በመውደድ ላይ ያፅናሽ
@user-qs9kf2fd8r
@user-qs9kf2fd8r 11 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አጁ እንዴት ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ አላህ ከዚ በላይም ጥንካሬን ይወፍቅሽ ትችያለሽ ወላሂ ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ በርቺ በዚው ቀጥዪ
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 11 месяцев назад
ማሻ አላህ እኛ ተሞታቶን አናመስግንም ጎበዝ ነሽ
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 11 месяцев назад
ዋአለይኩምሰላምራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻአሏህ እህቴ ጀግናነኝ አሏህን ማመስገንሽ ብቻ በቂነው እንኳንእየሰራሽ
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 11 месяцев назад
የኛ ጀግና ምንም አልጎደለሽ ማርዋ አላህ ያበርታሽ አልሀምዱሊላህ ለሁሉ ነገር
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 11 месяцев назад
አላህ ይገዝሽ እህት አለም በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ጀግና ማሻአሏህ አለይኩም ያኡምሪ አሏህ ያበርታሽ ጎበዝ ትለያለሽ አሏህ ይጠብቅሽ አይዞሽ አሏህ ካንቺ ጋ ይሁን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fatinugusy
@fatinugusy 11 месяцев назад
ማሻአላህ ደግናነሽ ለብዙዎች ራኢ ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb 11 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤
@MedinanTemamm-sr3lv
@MedinanTemamm-sr3lv 8 месяцев назад
የኔ ጀግና ወላሂ በጣም እኮራብሽ አለሁ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ካንቺም ከኛም ይሁን ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@user-sn8qs1mi2n
@user-sn8qs1mi2n 7 месяцев назад
ማሻአላህ የኔ ጀግና አሏህያግዝሽ ሁቢ❤
@zuzuethio2098
@zuzuethio2098 11 месяцев назад
በርችጀግናየ ማሻአላህ ሀቂቃ አላህችሎታውን ይጨምርልሽ ኢነላሀ ማአሷቢሪን ውድ ✍🏿🌺
@user-pt4yr1rc1o
@user-pt4yr1rc1o 11 месяцев назад
አህሌን አጆዬ የኔ ማር በርቺ የኔዉድ አልሀምዱሊላህ የኔ መካሪ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ❤❤❤ እኔ ካቺ የተማርኩት የኒቃብ ፅኑነት በጣም እድጠነክር አረግሽኝ በኒቃብ ዙርያ አላህ ሊያስተምረ ነወ አቺ የፈጠረሽ አረ
@munaahmed5876
@munaahmed5876 11 месяцев назад
ማሻ አላህ እህቴ ጀገና ነሽ ለእኛ ትምህርት ነው የአንቺ ብርታት አልሀምዱላሂ ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ልባም ሴት እኮነሺ የኔ ዉድ በርችልን
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 11 месяцев назад
የኛ ጀግናአ በርች አላአህ ያጠክርሺ ቻናሎን እናሣድግላት በዝህ እንገዛት🌹💝
@HayatMohammed-mo1dx
@HayatMohammed-mo1dx 9 месяцев назад
ማሻአላህ ጀግና ነሽ ባንች ብዙ መማር እንችላለን
@urcell1875
@urcell1875 11 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ያግዝሽ ማማየ❤
@ahmedfaraj7178
@ahmedfaraj7178 11 месяцев назад
አላህ ይጠብቅሽ የኛ ጀግና ብዙዎችን የምታነቃቂ ❤❤❤
@keiryarahmeto
@keiryarahmeto 11 месяцев назад
ماشاء الله تبارك الرحمن اللهم بارك
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 11 месяцев назад
አላሁክበር ማሻአላህ የኔጀግና እህቴ እኛ ሙሉአካል ካለን በላይነሽ በሁለነገርሽ ሱባሀናላህ የኔቅን አላህይጨምርልሽ በርች ሀቢብቲ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 11 месяцев назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ጀግና በረቺ አንቺ ትለያለሺ👍👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 месяцев назад
አንቺም አላህ ጥበብ ስቶሻል እህት አጃይባ ሁሉ ነገር እየሰራሽ ነው የሰው እጅ አልጠበቅሽም እናም ጎበዝ መሆንሽ ነው የተረዳሁት!! ወደ ፊት እህት አጃይባ.
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 11 месяцев назад
የኔ ጀግና በቃ ሁሉን ማድረግ ትችያለሽ ዕቁ ❤❤❤
@ertdyj3748
@ertdyj3748 11 месяцев назад
የምር ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
@user-ij3mi3um7x
@user-ij3mi3um7x 11 месяцев назад
እውነትም አጃይባ ማሻአላህ ተበረክርህማን ውላሂጀግና አላህ ይጨምርልሺ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 11 месяцев назад
ወአሌይኩም ሰላም እውነትም አጃኢባ ነሽ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ
@HayatHayyat-wh2xu
@HayatHayyat-wh2xu 9 месяцев назад
ያርብ ምርጥ ትዳር ይወፍቅሸ.በልጆሽ ያሰደስትሽ ብቃት አለሽ ወዷዷዷ
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i 11 месяцев назад
ማሻአላህ የኔጀግና አላህ ያጠክርሽ ሀቢበቲ 👍👍👍👍
@user-em6io3xn8u
@user-em6io3xn8u 11 месяцев назад
ሱብሀን አላህ አላህ ያጠክርሽ ጀግናየ ብየሻለሁ የኔ ወድ
@Muradr984
@Muradr984 11 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ማማየ የሰው ልጅ ሙሉ አካልና ጤና ይዞ ያማራል አልሀምዱሊላህ አለኩሊ ሀል
@user-pd4gp5jo3m
@user-pd4gp5jo3m 11 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ልዩ አላህ ይጣብቅሽ ዉድ እህት አሊሀምዱልሏህ ☝️
@user-bn4jl1ik1d
@user-bn4jl1ik1d 5 месяцев назад
ሱብሀን አላህ ሙሉ አድርጎ ፈጥሮን ስን ጎደሎ አለን 😢😢😢በርችልኝ የአሄራዋ እህቴ❤
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 11 дней назад
ጤናና ደስታ ይስጥሽ 🎉🎉❤❤
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 11 месяцев назад
አጁዬ የኔ ጀግነ በርች ጠንከረ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@smer354
@smer354 11 месяцев назад
ዋለኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ በአላህ ሁላችንም ተባብረን የልብስ ማጠባ እንግዛላት ጉበዚ በርች
@nuradintofik5635
@nuradintofik5635 11 месяцев назад
አላህ ያግዝ ውድ እህቴ አብሽሪ በርቺ ወደፊ ቀጥዪበት ማሻ አላህ
@user-iz4ig4mj1l
@user-iz4ig4mj1l 11 месяцев назад
ወሌኩምአሰለም አጆ አለህ የግዝሽ የኔ ጀግነዬዬዬዬ ለንችምን ም ቀል ዬለኝም
@user-rs4sp8pv3s
@user-rs4sp8pv3s 11 месяцев назад
የኔ ውድ ኢህት አብሽር አለህ ከዝ የበለጠ ጉልበትን ይስጥሽ
@UMILOVE
@UMILOVE 11 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ አንቺ ማለት ጀግና እኮ ነሽ የምር ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ
Далее
Она Может Остановить Дождь 😱
00:20
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
Просмотров 285 тыс.