Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ወንዶች ሴት ልጅን የሚፈትኑባቸው መንገዶች/ Fikir yibeltal/ fiker/ yod house/ kalianah/ love/ dating apps free/
8:38
Waka TM: New Eritrean Series film 2024 #Tselim Mebxea #ጸሊም መብጽዓ #By Michael Eyasu Harmony Part 34
51:31
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
00:59
TOYOTA Opa 2002: Ремонт древнего пруля!
42:21
Новый УАЗ БУХАНКА! МИЛЛИОН ПЯТЬСОТ!! ВСЁ В РЖАВЧИНЕ. СВАРКА, ШВЫ, Двигатель В ХЛАМ. МОСТЫ. ЭТО УЖАС!
24:38
Костюм на ХЭЛЛОУИН (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
00:59
ለወንድ ልጅ መናገር የሌሉብሽ 5 ነገሮች/ Fikir/ fiker yibeltal/ kalianah/ yod house/ dating apps free
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
273
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
2 года назад
የዚህ ልጅ ኣገላለፅ ትንታኔው ዋና ቁምነገሩ ሰተት ብሎ ኣእምሮ ውስጥ ይገባል ።በተወሰነ መልኩ ምስጥራዊ መሆን በጣም ኣስፈላጊ ጠቃሚ ነው ከቡዙ ፀፀት እና እህህ ማለት ይታደጋል።ኣመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ነው የምትመቸኝ ቀጥልበት❤
@yemefthebet
2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏❤❤
@karalotteshome809
Год назад
V
@karalotteshome809
Год назад
Cvvvv,vvv,v
@karalotteshome809
Год назад
Vvvvvvvvvv
@karalotteshome809
Год назад
V
@SamiraSamira-qq2jg
11 месяцев назад
ልክነህ ወላህ የዋህ መሆን በጣም ይጎዳል😢😢😢
@hlimaabdu-vu6qv
Год назад
በጣም ተመስጨ እማዳምጠው ልጅ በእውነት ፈጣሪ ይጨምርልህ
@yemefthebet
Год назад
💙
@azizainternational9719
2 года назад
እንኳን ደናመጣሕ የኛመካሪ ወድም ❤️❤️❤️ በርታ
@yemefthebet
2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏❤
@ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
Год назад
በጣም ድንቅ ምክር እናመሰግናለን bro👍👍👍
@yemefthebet
Год назад
🙏🙏🙏
@AlemChomay-yx2ze
Год назад
ኮሜንት ስሰጥ ለመጀመሪያ ግዜ ለነደዚህ አይነት ትምርቶች ልክ ብለሀል ትግስቱን ይስጠን
@yemefthebet
Год назад
💛🙏
@dndjxdjjdj3969
2 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው በተለይ ይኔን ድክመት ነው የነገርከኝ አመሰግናለው በርታ አሪፍ አገላለፅ ነው
@yemefthebet
2 года назад
🙏🙏🙏
@soliyana-i5n
Год назад
በጣም ይገርማል ሁሉም የስራሁት ስህተት ነው ግን ተለያይተናል በጣም ደስተኛ ነኝ
@yemefthebet
Год назад
አይዞሽ ከፊትሽ ሌላ ህይወት አለ! ስህተት ስህተት ሆኖ የሚቀረው ከደጋገምነው ነው!
@nadarkhan5369
Год назад
በጣም ጠቃሚ ናው ሀሳብህ እናመሰግናለን
@yemefthebet
Год назад
💙❤️
@mereyimtube
2 года назад
ከባዶች ናችሁ።! አመሰግናለሁ ።
@yemefthebet
2 года назад
😍😍
@seada9327
2 года назад
ወንድማችን 𝑡ℎ𝑎𝑛𝑘 𝑦𝑜𝑢🥀🌹ለምታካፍለን ድንቅ ሀሳብ
@yemefthebet
2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@betelembetelem2564
2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በትክክል
@yemefthebet
2 года назад
🙏🙏🙏
@hiwetmariyam
Год назад
እኔ የሆነ ሠው አፍቀርኩኝ ግን የሀበሻ ሴቶችን ለማግባት እደማይፈልግ አንድ ቀን ቁጨ ብለን እየተጫወትን እያለ ነገርኝ ግን እውደዋለሁ😢 ምን ማድርግ እዳለብኝ አላውቅም ደግሞ የምፈልገው አይነት ወንድ ነው ወድጀዋለሁ ግን ምን ላድርግ እረ በማርያም 😢 የሀበሻ ሴቶችን እደማገባ እየነገርኝ ግን ወደድኩት ልገርው አልገርው ደግሞ እሡ በጣም እሥማርት ነው በላጉጀ ሆነ በምንም ነገር ብቻ ልጁ በጣም የተማር ነው እሡን ለመግለፀ ይከብዳል እኔ ደግሞ እሥከ አምሥተኛ ክፈል ተምሬ ሂወቴን በሥደት የጨርሥኩኝ ነኝ በቃ እኔ የክፈል አገር ልጀ ነኝ እሡ ደግሞ የከቴ ልጀ ነው ብቻ አሁን ልገርው ወይሥ ዝም ልበል 😢 በተርፈ ኮመታቹህን እጠብቃለሁ❤❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
ንገሪው የማይፈልግ ከሆነ ጊዜሽን በማይሆን ነገር ማባከን የለብሽም።
@yemefthebet
Год назад
ንገሪው የማይፈልግ ከሆነ ጊዜሽን በማይሆን ነገር ማባከን የለብሽም።
@ሰላምማንደፍሮ
5 месяцев назад
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ❤❤❤
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
Год назад
እናመሠግናለን ❤❤❤😭
@yeshiworktube3267
2 года назад
እናመሰግናለን በርታ ጥሩትምህርትነው
@yemefthebet
2 года назад
🙏🙏🙏
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
Год назад
እናመሰግናለን ወንድም 😘ግን የኔ ፍቅረኛ እኔ ኣልወደዉም ቡዙ ግዜም ኣልሰጠዉም እሱ ዶሞ ከኔጋ እያወራ ቢዉል ደስ ይለዋል ግን ወሬዉ$ዉዴ ማሬ አበድኩልሽ ምናምን ነዉ 🥺እኔ ደሞ ቁምነገር የሚያወራ ወንድ ነዉ እሚመቸኝ ሰለወደፍታችን እናዉራ ሲለዉ እሺ ይልና ወደ መቀባጠር ይገባል ከዛ ለመለያየት እፈልጋለዉ ባንድ ቦኩል ያሳዝነኛል እንዳይከስረዉም እፈራለዉ ቴክስት ካልፃፈልኝ ይጨንቀኛል ከፃፈም ደስ ይለኛል ግን ምንም መልስ ኣልመልስለትም የኔ ፍቅር ነዉ ቅልብልብ ግራ ገባኝ እስኪ ሴቶችየ ትንሽ ምክር ስጡኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@yemefthebet
Год назад
🤔
@adamiyzosh4331
Год назад
@@yemefthebet 😂😂😂😂😂
@semira-ru7dd
Год назад
በጣምእናመሠግናለንወንድም
@LuLu-ii2ih
Год назад
😂😂😂😂😂😂 ቢወድሽ እማ ቁም ነገር ያወራሽ ነበር
@batietube2939
Год назад
Yanchese yebas🤣🤣🤣🤣
@mehammedali7020
Год назад
ሴቶች አስተዋይ ሁኑ
@yemefthebet
Год назад
❤️
@destakeremela3591
Год назад
እናመሠግናለን 🙏
@ኢነላሀማአሶብሪን
Год назад
በጣም ሀሪፈ ምክረነዉ ለቤትህ አድስነኝ በረታ ልኝ
@yemefthebet
Год назад
💙
@SalamSalam-pb8ri
11 месяцев назад
አስተዋይ. ዎድም. ተባርክ. ምክር. በጣም. ተችእቶያል. 🥰🥰🥰
@Hareg-ku2hh
2 года назад
Thank you actually everything that you inform us we see the reality at this time, better listen than talk Tanks Bertalen 🌺
@yemefthebet
2 года назад
🙏🙏😇❤
@gannatimidhagso2269
Год назад
❤❤😊😊
@mhret2133
Год назад
❤እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
❤️❤️
@snrawitabye-pl5wh
Год назад
ጥሩትምህርት ነው❤❤❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
🌹🌹
@Aendys-wx8pb
5 месяцев назад
አይይ ተበልተናል የፊት ሂወታችነን መቼ እደብቅና አለማወቅ በቃ ለእንግድሁ እንጠነቀቃለን
@suzansuzan2700
Год назад
እኔ ወሬኛ ነኝ አሁን ተማርኩ ዉሸት አሎድም በዚህ ደሞ ከብዙ ሰው ተለያይቻለሁ አሁን ማንንም አላወራ ግልፅነት ጥሩ አይደለም የምር
@yemefthebet
Год назад
🤝
@dagneshdana
Год назад
ግልጽነት በበኩሌ በጣም አስፈላጊ ነዉ እኔ የምደብቅ ሰው አልወድም አላምንም
@zubaidazubaida138
Год назад
በኢትዮጲያ ምድር ገና ዛሬ ዐሪፋ ሙቪ አየሁ ሡብሀን ዐላህ😱😱😱
@yemefthebet
Год назад
🙏
@halimahussenhalimahussen
6 месяцев назад
እናመሠግናለን
@WubneshGedefaw
11 месяцев назад
Bemejemeriya thanks,Ene lije alegn enam lela hiwot endinoregn efeligalew silezih lela wond mawok bifelig meche nw menager yalebin doctor
@yemefthebet
11 месяцев назад
መጀመሪያ የትውውቅ ጊዜ ቢሆን በእያንዳንዷ ቀን ከሀሳብ የፅዳ ውሎ ይኖርሻል። አንድ ነገር ግን እወቂ የልጅ መኖር አንቺ የምታስቢውን ያህል አዲስ ህይወት ለመኖር እንቅፋት አይሆንም። ዋናው ነገር አንቺ በጣም ጥሩ ሴት ሆነሽ መገኘትሽ ነው።
@WubneshGedefaw
11 месяцев назад
Ameseginalew doctor, gn betam bizu yemibalu wondoch sikerbugn lela sew sinegrachew yerakugn alu ene gena sawukachew nw yemnegrachew lemisale lene yalachew simet sigebagn
@WubneshGedefaw
11 месяцев назад
Ena degmo yasalefkutinm hiwot chimir aworachewalew yihen madreg sihtet yihon?
@umarharmaa4759
2 года назад
Walahi liyonaw wwwwww maasha allah wendime
@yemefthebet
2 года назад
Wendime antem liyu neh lene
@hayassss-fb4gf
Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ ትለያለክ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
Год назад
ወላሂ ልክ ነህ
@yemefthebet
Год назад
🙏
@yassminnajumma1065
Год назад
Thanks bro good idea & perfect
@yemefthebet
Год назад
So nice of you 💙
@ngsti4018
Год назад
Thank you hawey mearey❤❤
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
Год назад
ዋው😮 9:23
@yemefthebet
Год назад
💚
@meaeretmengstu6161
2 года назад
Beewunet tekami tmhrto nachewu yemtastelalfewu enamesegnalen
@yemefthebet
2 года назад
Betam ameseginalehu ehite 🙏
@tinsae7492
Год назад
እናመሰግናለን 👌👏👌👏
@yemefthebet
Год назад
❤❤🙏
@abezashafeworik4213
2 года назад
Enameseginalen beretalin esh wendimachin🙏🙏🙏🙏🙏
@yemefthebet
2 года назад
🙏🙏🙏❤
@March-t3z
Год назад
Enamesegnalen🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@yemefthebet
Год назад
❤🙏
@SaronWondimu-d3c
10 месяцев назад
Betam des yelal akerarbk yetemark endehone yasitawkal betam new minameseginew...
@zaharahail6159
Год назад
እኔማአወራዋለሁ ግንእሰካሁንትቶኝአልሄድምከዚህበሀላእቆጠባለሁአላወራም
@madass826
Год назад
ትክክል እናመሰግናለን
@yemefthebet
Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!
@ርግብየ
Год назад
Amesginalew wndeme 🙏🙏
@yemefthebet
Год назад
🙏
@SeniSeni-xn5bh
11 месяцев назад
Temesecha new madameteh mariyamn keberilg andega neh
@sameiraf2450
Год назад
እናመሰግናል
@zewditubuzuayehu3038
Год назад
Enamesegnalen melkam mkr new ene alawkm neber yexetekugnn Hulu enageralehu
@yemefthebet
Год назад
👍
@elsaelsa3901
Год назад
Thank you very much
@yemefthebet
Год назад
You are welcome 💙
@zamzamzam5637
Год назад
ምርጥ አገላለፅ
@yemefthebet
Год назад
🙏
@tgethio6945
Год назад
እህህህ የኔ ነግር ነው አሺቆኝ አብሺቆኝ ጥሎኝ ሂደ😭😭😭
@yemefthebet
Год назад
🙌
@deeddeed2583
Год назад
አይዞሽ ማርየ
@zxc123-e6y
11 месяцев назад
አይዞሽ ይሂድ
@sadwsdhasdd4791ቲክቶክ
Год назад
በትክክክል 🥀🥀🥀
@hlimaabdu-vu6qv
Год назад
ምቹየ እክት ያለ ምክር ወላሂ 👌👌👌👌👌👌✍️✍️✍️✍️✍️👍👍👍👍👍👍👍
@yemefthebet
Год назад
🙏
@ZabibaSiraj-ku8lx
Год назад
mestewal yesetek fetari imesgen hulu kesu newina
@yemefthebet
Год назад
❤
@DesitaGizawAbebe-cb8eg
Год назад
Gerami mikir tebarek wendime❤❤
@yemefthebet
Год назад
🙏🌷
@naimaemran7700
3 месяца назад
በጣም 😢😢😢😢
@masiramasira7447
2 года назад
ዋውውው እኔ ጉለቶቸ ናቸው እናመሠግናለን
@yemefthebet
2 года назад
👍👍👍
@eimanlove
Год назад
እናመሠግናል❤❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
😘😘
@bitnayaya6367
Год назад
በትክክል ነው ደርሶብኛል
@yemefthebet
Год назад
💚
@yena-z3k
Год назад
አንዱንም ስህተት አልሰራሁም ሲጀመር ለመጀመሪያ ጊዜ ያፈቀርኩትን ሰው አልተለያየሁትም
@yemefthebet
Год назад
💙
@woineshetdemelash3523
Год назад
Anchi fetari adiloshal ahunim qeri zemenachun fetari yibarkilachu
@Nነኝተስፈኘዋ
10 месяцев назад
ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም አልተስሳሳቱኩም ብሎ ማሰብ እራሱ ይህ ስተት ነው የማይሳሳት ሰው አይማርም አያቅም ሰው ይሳሳታል ከስተቱ ይታረማል ይማራልም የማይሳሳት ፈጣሪ ብቻ ነው ❤️🌹
@meaeretmengstu6161
2 года назад
Egziabher edme tena ysth wondmalem cante eyetemarku newu
@yemefthebet
2 года назад
Kelib ameseginalehu
@HhHhh-rh1dp
Год назад
ኧረ እኔ እሱነው የማማክረው ሁሉነገር ነገርግን አለማመንና አለመሥማት የሡፍላጎትነው
@yemefthebet
Год назад
💙
@HsbShsh-uy1sr
Год назад
ጥያቄየን ስራልኝ በሚቀና ወድ
@yemefthebet
Год назад
Eshi ❤
@astershifraw2574
2 года назад
Tankyou Tankyou
@yemefthebet
2 года назад
🙏🙏🙏
@masaratmasarat2239
Год назад
እኔማ ማች እደብቀዋለዉ ሁሉን አደል የምነግረዉ አይ ጥሎኝ የሄደ እደዉ😢😂😂
@yemefthebet
Год назад
💜
@AsdDsa-qx5uc
Год назад
ልክእደኔ
@Zinetmohammed-wm4em
Год назад
Tank you
@yemefthebet
Год назад
🤝
@ZaharaMuhammed-vj3ue
Год назад
ትለያለህ❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
❤️⚘️
@ራያቤተአማራ
Год назад
እኔስ ድጋሜ ማፍቀር ( መዉደድ ) አቃተኝ ምን ላድርግ ያለፈዉን ለመርሳት
@yemefthebet
Год назад
Yichilal
@itsmydam7046
Год назад
ማሻአሗሕ ምርጥ ትምሕርት
@yemefthebet
Год назад
❤️
@Rahel-t1t
Год назад
❤❤❤❤አመሰግናለሁ
@yemefthebet
Год назад
🌹
@seadeamdap1608
Год назад
አናመሰግናለነ
@yemefthebet
Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!
@tupe8497
Год назад
ትላንት ያሳልፍኩትን እንዴት አድርጌ ልርሳዉ እኔን የቸግርኝ እሱ ንዉ
@yemefthebet
Год назад
💝
@Weletekidan-or7tq
Год назад
❤❤❤❤❤Thank You
@yemefthebet
Год назад
🍇
@MiftahKebede84
Год назад
gobez neh
@halemaha7786
Год назад
verey good
@yemefthebet
Год назад
🙏🙏🙏
@እግዚአብሄርፉቅርነው
Год назад
አይ ነግሬዋለሑ ግን ጠግቧል😮😢
@yemefthebet
Год назад
🙌
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
11 месяцев назад
የኛ ያልሆነን ሰው ለወደድነው ቪደው ስራልን እስኪ ??😢😢😢
@ልጀእወድሻለሁ
10 месяцев назад
ያች ያልሆነን ወንድ ምን አስወደደሺ እህት ሰብሮሽ እንዳይሄድ ተጠንቀቂ ወንድ ልጅ ጨካኝ ነዉ
@nesihayoutube4151
2 года назад
አመሠግናለሁ👍
@yemefthebet
2 года назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!! 🙏
@fatumajabe1141
2 года назад
ልዩ ምክር ነዉ
@yemefthebet
2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!!!
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
Год назад
ዋው😮
@yemefthebet
Год назад
💚
@jeanhimada7258
Год назад
Tebarek wondme tekiklnw💙💙💙💙💙💯💯💯💯✅✅✅
@yemefthebet
Год назад
💙
@መክይመርሳልጅ
Год назад
እኔእፍፍፍፍፍፍ ወላህ ትክክክልነህ ።።።።እህህህህ
@yemefthebet
Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!
@martaabraha1305
Год назад
Tseru mekr yemslal❤❤❤❤
@yemefthebet
Год назад
🌹
@nailabay423
2 года назад
Nafkote❤❤❤
@yemefthebet
2 года назад
😍😍❤
@zxc123-e6y
11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@HsbShsh-uy1sr
Год назад
💯💯💯💯 የኔ ምቹ
@yemefthebet
Год назад
❤❤❤
@AmranitaQueen
Год назад
Wadaniwal Temiranibetal
@yemefthebet
Год назад
💚
@abdulrazakrazak384
Год назад
ውነት
@yemefthebet
Год назад
🙏🙏🙏
@selamlehulachn8584
Год назад
wwwwwwwww Thanks So Much
@yemefthebet
Год назад
Thank you too
@Zdነኝየህልሜደራሢ
2 года назад
እስቲ ልስማው ሠሞኑን ልቤን ዞርብሎኛል😔🤣
@seada9327
2 года назад
እረ ልብ አይዞርም ቀስ እያልሽ ዙሪ
@yemefthebet
2 года назад
👍👍🙏
@betelwedaje2434
Год назад
መግቢያ እረዘመ ወይይ
@yemefthebet
Год назад
🙏
@aalkindi8959
Год назад
yesyes🥰🥰🙆♂️👍👍
@yemefthebet
Год назад
❤️❤️
@ביטי-ש5ח
2 года назад
🙏🙏
@yemefthebet
2 года назад
🙏🙏🙏
@mahkgs8211
Год назад
Thank yuu brow❤️😘😘
@yemefthebet
Год назад
🤝❤️
@ኡምራየንየወደፍትህልም
2 года назад
ኡናትህናዉ ደርሶብኛል
@yemefthebet
2 года назад
👍👍🙏
@shashumerach846
10 месяцев назад
❤❤❤🎉
@bintseid6668
Год назад
አምስተኛው ተመቸኝ
@yemefthebet
Год назад
👍👍👍
@zeharamuhammad4638
Год назад
💯%✅🙏🙏❤
@minagirl6447
2 года назад
እስኪ ጥያቄ ልጠይቅህ ባባዬ የሆነ ወንድ መቸ ነው የምነገናኜው የምንጋባው ሲባል እኔ አሁንም ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን ያለሁበት ሁኔታዎች አይፈቅዱልኝም ይላል እናም ይኸ ወንድ እንመነው ምድንያቱ ግን አሳማኝ ነው እናም ብዙ ጊዜ ውደታውን አይገልፅም አያወራም ዝምተኛ ነው በጣምም ድብቅ ነው እኔም ዝም ነው ፀባዬ ለትዳርስ አንችገርም ዝምተኛ ስንሆን የዛኔ እንማከራለን አታስቢ ይለኛል እናም ደግም አመት ከምናምን የዱሮ ፍቅረኛዉን እያወራት እንደሆነ ደረስኩበት እሶ እያወራኝ ነዉ እንደተወ ኝ አልነገረኝም አለች እሱ እንደማልፈልጋት ታዉቃለች አለ እሶ ግን በጣም ታፈቅረዋለች ሳናግራትም ለሶ ቦታና ክብር እንደሌለዉ ነገረችኝ ግን ለጥቅም እንደቀረባት ፍቅር የለበትም አለችኝ ለኔ የቀረበኝና ላንች የቀረበሽ ይለያያል አለችኝ እናም እኔ ደግሞ ስጠይቀዉ ለምን ነግርሃት አራክም ስለዉ ለሳይኮዋ ብዬ አለኝ ለሶም ብሎታል እንዳትጎጂ ብዬ ነዉ ብሎ እኔ ግን እምነቴ ሙጥጥ ብሎ ጠፋ ለሱ ያለኝ ቦታ ቀነሰ በዛላይ እጁ አያርፍሞ ለተለያዩ ሴቶችም ይፅፋል ደርሸበታለሁ ምከረኝ ሲቀጥል በሱ እርግጠኛ መሆን አልችልም አላምነዉም ይዋሸኛል ደግሞ ብዙ ጊዜ
@yemefthebet
2 года назад
"ያለሁበት ሁኔታ ለትዳር አይፈቅድልኝም" ሲል ምን ማለትህ ነው? ብለሽ ጠይቂው፣ የሚሰጥሽ ምክንያት በቂ መሆን አለመሆኑን ታይበታለሽ። ከዚህ በተረፈ ግን አሁን በነገርሽኝ ባህሪው መሰረት ከሆነ እስከ አሁን ድረስ አብረሽው የቆየሽው ስለምትወጂው እንጂ አብሮ የሚያቆይ ባህሪ ኖሮት አይደለም ። ቢቻል ሴት ልጅ የምትወደውንና የሚወዳትን ሰው ብታገባ መልካም ነው ካልሆነ ግን የምትወደውን ሳይሆን የሚወዳትን ሰው ብታገባ ይመረጣል። ምክንያቱም የምትወደው ሰው ለሷ ብዙም ፍቅር ከሌለው ሊጎዳት ይችላል። ነገር የሚወዳት ወንድ ግን ቢያንስ ስለሚወዳት ብቻ ብዙ ነገር ችሎ ያሳልፋል። ወደ ትዳር ከመግባትሽ በፊት ልብሽንም አዕምሮሽንም በደንብ አዳምጪ።
@minagirl6447
2 года назад
@@yemefthebet ምክንያቱ አሳማኝ ነዉ አወ ባላፈቅረዉም እወደዋለሁ ፀባይዉ ግን ኡፍፍ ከእኔ ጋር አይሄድም እኔ በጣም ቅልል ያልኩ ግልፅ ሴት ነኝ እንደሚወደኝ ራሱ አንደ ነዉ የነገረኝ ያንኑም የልጂቷን ስሰማ እንለያይ ስለዉ ሲጨንቀዉ በጣም እወድሻለሁኮ አለኝ እወድሻለሁ ወሬ ምናምን አያብዛ እንጂ ያከብረኛል ለብዙ ነገሮቸ ይጠነቀቅልኛል ከቤተሰቦቹም ጋር አስተዋዉቆኛል በጥቅሉ ለዘመዶቹ ስለኔ ያወራል ለጎደኞቹም ጭምር ግን በጣም ጭምት ነዉ ከቤተሰቦቹም ስሰማ ዝምተኛና ማዉራት እንደማዝወድ እንደሚፈራ ነገሩኝ ብዙ ጊዜ አይናፋር ነዉ በጣም አሉኝ
@seada9327
2 года назад
@@minagirl6447 ተጠንቀቂ ማማ ባህሪው ግራ አጋባኝ በኒዉ አይነት ሳየዉ ለቤተሰቡ ካሳወቀ ስላንቺ ቢያንስ ሊያገባሽ ይፈልግ ይሆናል ብየ አሰብኩ
@yemefthebet
2 года назад
@@minagirl6447 ለቤተሰቡ ማስተዋወቁ አንድ አሪፍ ነገር ነው!
@minagirl6447
2 года назад
@@seada9327 አወ ውደ ሁሉም ያውቃሉ ያጎቱ ልጂ ጎደኞቹ ሁሉም እንለያይ ምናምነ እለዋለሁ እኔ ብዙ ጊዜ ለምንድነው ተስፋ የምትቆርጭው ይለኛል አይዞሽ እንገናኛለን ይለኛል እኔን ብታጣኝ ምን ይሰማሃል አልኩት ሲጀመር አንለያይምኮ ግን እንድህ አይነት ጥያቄ አትጠይቂኝ ይለኛል ብዙ ጊዜ ፈትኜዋለሁ መለየት አይፈልግም እኔ ያለ ትዳር መቆየታችን በጣም ደበረኝ
@kaligirma177
Год назад
👌👌👌👌👌
@yemefthebet
Год назад
💙
@lebprog4107
2 года назад
ቴሌግራም የለህም ጥያቄ ነበረኝ
@yemefthebet
2 года назад
እሺ ሊንክ አስቀምጣለሁ።
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
Год назад
ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል እንድንታረቅ እየለመንኩት ነው እሱ ግን አብቅቷል ብሏል ምን ላድርግ😢
@sameiraf2450
Год назад
ዝም በይው
Далее
8:38
ወንዶች ሴት ልጅን የሚፈትኑባቸው መንገዶች/ Fikir yibeltal/ fiker/ yod house/ kalianah/ love/ dating apps free/
Просмотров 31 тыс.
51:31
Waka TM: New Eritrean Series film 2024 #Tselim Mebxea #ጸሊም መብጽዓ #By Michael Eyasu Harmony Part 34
Просмотров 101 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 2 млн
42:21
TOYOTA Opa 2002: Ремонт древнего пруля!
Просмотров 74 тыс.
24:38
Новый УАЗ БУХАНКА! МИЛЛИОН ПЯТЬСОТ!! ВСЁ В РЖАВЧИНЕ. СВАРКА, ШВЫ, Двигатель В ХЛАМ. МОСТЫ. ЭТО УЖАС!
Просмотров 403 тыс.
00:59
Костюм на ХЭЛЛОУИН (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
Просмотров 1,9 млн
7:34
አንቺን ማጣት ክፉኛ እንዲፈራ የሚያደርጉ 6 ነገሮች/ he will fear loosing you/ wintana yilma/ fiker/ Fikir/ yemefthe
Просмотров 59 тыс.
10:08
ወንዶችን ችላ በማለት ብቻ የምታሳብጂባቸው መንገዶች | yemefthe bet
Просмотров 46 тыс.
12:00
ወንድ ሁሉ እንዲያከብርሽ የሚያደርጉ ነገሮች | ዋጋዋን የምታውቅ ሴት | wintana yilma | kalianah | fiker yibeltal | fikir
Просмотров 43 тыс.
10:09
ወንዶች የሚሸሹሽ ለዚህ ሊሆን ይችላል
Просмотров 21 тыс.
39:46
ሴቶች የማያውቁት 9 የወንዶች ባህሪ - ለትዳር የሚሆን የትክክለኛው ወንድ ባህሪ| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
Просмотров 36 тыс.
21:29
የእዉነተኛ አፍቃሪ መገለጫዎች! አማካሪ አብነት አዩ / Gulicha Podcast / ጉልቻ ፓድካስት
Просмотров 30 тыс.
17:10
ወንድ ልጅ ከልቡ ማፍቀሩንና ለአንቺ ያለውን ጥልቅ ስሜት የምታውቂባቸው ምልክቶች | dating apps | adult dating sites | jewelries
Просмотров 30 тыс.
8:05
ወንድ ልጅ በፍቅር እፍ ሲል እነዚህን ነገሮች ትመለከቺበታለሽ | yemefthe bet
Просмотров 5 тыс.
26:58
አሪፍ ግንኙነት እንዲሆን ይሄን አድርጉ ahadupodcast
Просмотров 36 тыс.
10:16
ሁሉም ወንዶች ከሴት ልጅ አጥብቀው የሚፈልጓቸው 13 ነገሮች | yemefthe bet
Просмотров 10 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 2 млн