Тёмный
No video :(

ወንዶች የሚሸሹሽ ለዚህ ሊሆን ይችላል 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ወንዶችን የሚያሸሹ 12 ነገሮች
ወንድ ልጅ እነዚህን ነገሮች ካየብሽ ጥሎሽ ይሄዳል
ebs TV | donkey tube | manyazewal eshetu | maraki weg | wintana YILMA | kalianah | love
#Ethiopia #USA #saudiarabia #dubai #unitedarabemirates #quatar #eritreantiktok

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 10 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለቅደስት አርሴማ አመታዊ ክብር በዓል እህቶቼ❤❤❤ በእለቷ ቀን ያለሰብንውን ትሰጠን አርሴማዬ አሜን❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 10 месяцев назад
Amen Amen Amen enkune abero adarsen wuda❤❤❤
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን 💚💛❤️🙏
@ebrahit55
@ebrahit55 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰
@ffa66.96
@ffa66.96 10 месяцев назад
አሜን ፫እኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የእናታችን የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከታ አይለየን አሜን ፫❤❤❤❤
@user-jb7jp1sk1t
@user-jb7jp1sk1t 10 месяцев назад
ያስጨነቀንን ነገርማ ስንነግራቸው ጥሎ መሮጥ ነው ምርጫቸው 😂😂😂😂😂ያሁኑ ዘመን ወንዶች ስለብር ብቻ አውራላቸው ዘመዴ
@user-wd5ei5fp7n
@user-wd5ei5fp7n 9 месяцев назад
😅😅😅😅
@zahara4564
@zahara4564 10 месяцев назад
እናመሰግናለን መካሪ ወንድማችን 🌹🌹
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e 10 месяцев назад
ማነዉ እደኔ ስለፍቅረ መመከር የሰለቸዉ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
ቀላል ነው ። ሌሎች ይጠቅሙኛል የምትያቸውን ነገሮች ብቻ እየከፈትሽ ተመልከቺ! የሰለቸሽን ነገር አትይ!
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 10 месяцев назад
ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤ለዛነዉ አኒጋባልን ሰለዉ አለመ ቢሉ የጠፋ አይይ የሀ ገለቱ 😃😃😃
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 10 месяцев назад
ክክክክ
@hawagirma8869
@hawagirma8869 10 месяцев назад
😂😂😂
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
😂😂😂 ክብር አይወዱላቸዉም ዉድ እነሱ
@zuzu5545
@zuzu5545 10 месяцев назад
ገልቱ😂😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
መቸም አልሰማሽም 🤣🤣🤣የገልቱዋን ነገር
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 9 месяцев назад
ስለዉነት ወንድማችን ምርጥ ትምርትነዉ እየሰጠከን ያለከዉ እኔ ለራሴ ተለዉጨበታለሁ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
🙏❤
@Yosebeny
@Yosebeny Месяц назад
እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 10 месяцев назад
ሰላም የምፍትሔ ቤተስቦች እንዴት ናቸሁ የት ናችሁ ምክር አመለጣችሁ የውንድማችን
@hawa7349
@hawa7349 10 месяцев назад
መጣንወደ😂😂😂❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 10 месяцев назад
እናመሠግናለን ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ይስጥልን ያክብርልን❤❤❤❤❤
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@jgryjg6846
@jgryjg6846 10 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣህ ወንዲማችን❤❤❤
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
እናመሠግናለን ወንድሜ ቺኩል አፍቃሪነኝ ማፍቀርን ሳዉቁ ይሸሺኛል ምን ላድርግ ልቤ ከልለዉ ከላይ የዋህነኝ የቀረበዉ ሁሉ ወዳጁይመሥለዋል እፍፍፍፍ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 10 месяцев назад
እሁሁሁ አንች የኔ እህት ነሽ ውዴ እንዴት እናድርግ እኔ አሁንስ ምርር ነው ያለኝ 😢😢😢😢
@hawagirma8869
@hawagirma8869 10 месяцев назад
እኔም እዳችነኝ😢😢😢
@hayatahmed30
@hayatahmed30 10 месяцев назад
እኔ እዳቺ ነኝ በቃ በጣም የዋህ ነኝ ማስመሰል አልችልም ብቻ አላህ የውስጣችንን አይቶ የተሻለውን ይስጠን ሁላችንም አይዞን❤
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 10 месяцев назад
@@hayatahmed30 ወላሂ እኔም ነኝ ማስመሰል አልወድም የውስጣችንን አይቶ አላህ ይርዳን እህቶቸ
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
@@user-yc3gr5gm9i ምን እናደረጋለህ አላህ ያግዘን እንጂ እህቴ
@martaabraha1305
@martaabraha1305 10 месяцев назад
ስውቸ ሽገር ኣልብን መጀምመርያ ስተትዋውቅ ጥሩ ይሆናሉ ብውንድ እና ሴት ማልቲ ኖው :: ማንናቾው ደብቆው ይቅርባሉ ለዛ ኖው ሽገር ይሚመጣው ውንድማቸ ኣመድግናለሁ❤❤❤❤
@user-jb8qz1eq3d
@user-jb8qz1eq3d 10 месяцев назад
በላይክ ነው ምጀምረው አላህ ያክብርህ❤❤
@momiytube2277
@momiytube2277 10 месяцев назад
ሠላም ለመጀመርያ ጊዜ አንደኛ ኮማች ቆይ ላዳምጥና በደንብ እኮምታለሁ!!
@user-fp9dy9fx1f
@user-fp9dy9fx1f 10 месяцев назад
ወንድም ከልብ እናመሠግናለን ካንተ ብዙ ተምሬለሁ ባረፍድም
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 9 месяцев назад
ወንድማችን እናመሰግን አለን❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 10 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ሁሉም እውነት ነው
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድሜ🥰👍
@hggff9535
@hggff9535 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ❤
@hawagirma8869
@hawagirma8869 10 месяцев назад
ወዲማችን እናመሰግናለን😢😢😢😢😢
@jemalmohamed-wj8is
@jemalmohamed-wj8is 9 месяцев назад
የምር ትክክለኛ አገላለፅ ነው ተባረክ❤❤❤❤❤ ሁሉንም የሚያሟላ ወንድም ሴቴም የለም ነገር ግን ድክመቶቻችንን በግልፅ ተነጋግሮ መፍታት ይቻል ነበር
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h 9 месяцев назад
Eski sle zmtegna wendochi bahr sralgni ....yene gadegnay zmtegna new ene demo leflaf negni enam ahun megbabat aktgni🙏🙏🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
Eshi 🙏
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 10 месяцев назад
እንኳን ብሰላም መጠህን ወንዴሜ❤❤❤
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 10 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤
@user-oy3zt2ll7m
@user-oy3zt2ll7m 10 месяцев назад
እና መሰግናለን❤❤❤
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 10 месяцев назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 10 месяцев назад
ተባረክልኝ🎉🎉🎉
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 10 месяцев назад
❤️🥰
@Toybe330
@Toybe330 10 месяцев назад
የምር እኔ አንዴም ልቤ ተስብር hulatem afekarku ahnunim ልቤ ተብስር 😢😢😢😢 ባዶነት ተስማኝ ደካመኝ ካሁን ቡሀላ 😢
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ብሮ
@naimaberkit3883
@naimaberkit3883 10 месяцев назад
ክላሲካው በጣም ውስጤ ነው
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h 9 месяцев назад
aygermm teftobgni neber endet nachi wendm antes endet nek
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
እናመሰገናአለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pv1ts2hd2q
@user-pv1ts2hd2q 20 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 10 месяцев назад
እዉነት ልክነህ
@zuzu5545
@zuzu5545 10 месяцев назад
በጣም የሚገርመው ነገር ግን እኔ የሚያጋጥሙኝ ወንዶች ትሎ እድንጋባ ነው የሚፈልጉት እኔ ደሞ እ----
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 10 месяцев назад
Wwwww❤❤❤❤ maasha allaah bro koo
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
Bro koo 🌷❤❤❤❤
@merrygirma8638
@merrygirma8638 10 месяцев назад
Ena sle liji mewled mawrat metfo nw ende?
@shawaye5579
@shawaye5579 10 месяцев назад
❤❤❤❤thank you so much 💓
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌷
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 10 месяцев назад
ስወድህ ኑርልን 🥰🥰🥰🥰
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
❤🌷
@user-cl5re4nu9h
@user-cl5re4nu9h 9 месяцев назад
❤❤❤
@tesfaneshgonos3840
@tesfaneshgonos3840 10 месяцев назад
Enkuan dena metal eyetebeku neber
@niolamanuel2010
@niolamanuel2010 9 месяцев назад
ምክሮቹ በጣም ጥሩ ቢሆኑም፣ አንባቢው ሲያየብ፣ ድምጹ ከፍ ዝቅ እያለ ስለሚዋዥቅ በደንብ መከታተል እጅግ አስቸጋሪ ሆኖብናል።
@niolamanuel2010
@niolamanuel2010 9 месяцев назад
Please ስታነብ በተቻለ መጠን ድምጽህን ጎላ አድርገህ ጮክ ብለህ ከፍ እና ዝቅ ሳታደርግ ለመናገር ሞክር፣ please please??
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
ይስተካከላል! በጣም አመሰግናለሁ! 🙏❤❤❤
@user-qf9sj8mb4z
@user-qf9sj8mb4z 10 месяцев назад
የኔስህዷልምክኒያትፈልጎ 😢😢ተውበለውአልሰማ አለ ተውኩት እሱም በዛውህዷል
@user-yx8ju2ed9z
@user-yx8ju2ed9z 10 месяцев назад
ይሂዳ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ቀረሽበት
@ffa66.96
@ffa66.96 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@mominabegum6798
@mominabegum6798 10 месяцев назад
Waw😘😗😗🙏🙏💯💯💯
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh 10 месяцев назад
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl 10 месяцев назад
Thank you 🙏😘
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
Welcome 😊
@niolamanuel2010
@niolamanuel2010 9 месяцев назад
ለምንድነው ጮክ ብለህ በደንብ የማታነበው??
@mlove4025
@mlove4025 7 месяцев назад
የስልክሽ ችግር ነው
@mesilove9815
@mesilove9815 10 месяцев назад
ዉዶቼ እንደማመር 😍😍😍😍
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 10 месяцев назад
❤❤❤🙏
@user-dt8cc9ux1s
@user-dt8cc9ux1s 3 дня назад
❤‍🩹❤‍🩹🙏
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 10 месяцев назад
1,6,ናኝ 😢
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
❤❤❤🎉
@jemitube-8962
@jemitube-8962 10 месяцев назад
10ኛ ነኝ😮😮
@hawa7349
@hawa7349 10 месяцев назад
የኔወዲም ክበርልኝ❤❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 10 месяцев назад
ባባዬ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌷
@tiztagobezie
@tiztagobezie 10 месяцев назад
Kutrkn pls
@asnakugasasa
@asnakugasasa 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤ እናመማሰግናሌን ክበርልን
@deeddeed2583
@deeddeed2583 10 месяцев назад
😘😘🥬🥬🥬
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 10 месяцев назад
❤❤❤❤
Далее
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 619 тыс.
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 537 тыс.
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 619 тыс.