Тёмный
No video :(

ወንድ ሁሉ እንዲያከብርሽ የሚያደርጉ ነገሮች | ዋጋዋን የምታውቅ ሴት | wintana yilma | kalianah | fiker yibeltal | fikir 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 309   
@gdggg2692
@gdggg2692 11 месяцев назад
6 ባህሪ አሉኝ እግዚአብሔር ይመሥገን 1ኛ ሰው እርዳታ አያሥፈልገኝም ጥገኛ መሆን አልወድም 2ኛ ታማኝ ነኝ 3ኛ ቀይ መሥመር ማንም እንዲያልፍ አልፈቅድም 4ኛ ባለኝ ሰውን መሥዳት ያሥደስተኛል 5ኛ በራሴ እኮራለሁ 6 ግልፅ አላማ አለኝ ካላማዬ የሚያደናቅፈኝ ካ ጥንቅር ይበል
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i Год назад
ተባረክ የዛሬ ልጅ ስለ ዝሙት እያወራ ሰው ይዞ ይጠፋል ኣንተግን ሰወችን ታበረታታለህ በእውነት ታድለሃል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏👍
@user-uq3bo8bn4c
@user-uq3bo8bn4c 10 месяцев назад
​@@yemefthebet፤፤❤፤ፕ
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Год назад
👉እራሳቸውን በመስታወት ሲያዩ የማይደሰቱ ሰዎች ይገርሙኛል ግን ለመንድነው??እኔ እኔን ሳሎድ እዴት ሌላ ሰውን መውደድ እችላልው?ሰው አድርገህ ስለፈጠርከኝ ብቻ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🇪🇹
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ ሌላ ሰው ለመውደድ መጀመሪያ ራሳችንን መውደድ አለብን።
@abaynishkoko9775
@abaynishkoko9775 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍🇪🇹👍👍
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Год назад
የሴትን ልጅ መካሪና ተቆርቋሪ፤ ደሞም መካሪያችንና አስተማሪያችን፤ አንደበተ መልካም ዉዱ ወንድማችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ሁሌም የነዚህን እንቁ ባህሪያቶች ባለቤት እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን። ስለሁሉም ነገር አምላክ ይመስገን!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ያለመሰልቸት ለምትሰጪኝ ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!!
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Год назад
@@yemefthebet 🙏🙏🙏
@ksa_902
@ksa_902 Год назад
ትከከል እህት
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 4 месяца назад
ዋው በርታ​@@yemefthebet
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l Год назад
ዋው የሆነ ቪድዮ ነው ራሴን እንድፈትሽ ኣድርጎኛል ። በጣም እናመሰግናለን ምርጡ ወንድሜ 🙏❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
የሁልጊዜ ደጋፊዬ እና ምርጧ ጓደኛዬ ❤
@zahramohammad3433
@zahramohammad3433 Год назад
👍👍
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 9 месяцев назад
ውይ እኔ መስታዋት ሳይ በራሴ ውበት እኮራለሁ ከራሴጋም እያወራሁ ፈገግ እላሁ ፈጣሪየን ውብ አድርገህ ስለፈጠረኝም አመሰግነዋለሁ 😊አዳደማ ራሴጋ እያወራሁ ከልቤ ፍድቅ እላለሁ እብደት እዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ😅
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
የሚገርም ጤነኝነት ነው፣ በርቺ!!! ❤
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p 10 месяцев назад
አቀራረብ ብሎ ዝም ደግሞም ደስ ይበልህ ወድሜ ያልከው ሁሉ እኔ ነኝ አል ሊላ ክብር ለናቴ ይችን ሤት አርጋ ላሣደገችኝ
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ሚድያ ይሄ ብቻነው ደጋግሜ ነው የማዳምጠው በርታ ጀግናነህ🎉
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
ግን በቴሌ ግራም አልመልስም አልከኝ ምክርህን እፈልገው ነበር
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️💫
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 3 дня назад
ማካበድ አይደለም ሁሉም ላይ አለሁበት አልሃምዱሊላህ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ግን የመጨረሻው ጥሎ መሄድ የሚለው ላይ አሁን ትቼው ልሄድ አስቢያለሁ ዋሽቶኝ አገኘሁት በሂወቴ ብዙ ስተቶችን ይቅር የማለት ችሎታ አለኝ ነገር ግን ውሼት ለኔ ቀይ መስመር ነው በጣም ነው የምጠላው ውሼት😢😢😢
@mereyimtube
@mereyimtube Год назад
4:5:6:7:8 :11 የኔ ናቸው። ሌሎችን አስተካክላለሁ ምክረህን ተቀብያለሁ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ! ደስታችን በእጃችን ከሆነ ከሌሎቸ መጠበቅ አይኖረብንም ሁሌም ደስተኞችና ለችግሮቻችን መፍትሄ ፈላጌዎች እንሆናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እጅግ በጣም ብዙ ጥንካሬዎች አሉሽ! አንቺን ያገኘ ምንኛ ታደለ!!! የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤💯
@mereyimtube
@mereyimtube Год назад
@@yemefthebet 😂😂እኔን ያገባ ገነት ገባ 😂😂በጣም አልሀምዱሊላህ ህይወት ያስተማረችኝ በውድቀት ውስጥ ጥንካሬንና በዛው ልክ መልካምነት ። ለዚህ አመሰግናት አለሁ
@seada9327
@seada9327 Год назад
@@mereyimtube 🌹👏👍👍
@እክራም
@እክራም Год назад
2 ነኘ 6 ነኘ 7 ነኘ 8 ነኘ 12 ነኘ አልሀሙ ዲልለ
@user-hu8gw3xm9b
@user-hu8gw3xm9b 9 месяцев назад
በጣም እናመሠገናለን
@user-wl1nn3mz1i
@user-wl1nn3mz1i Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ እራሴን ሳይ ከኔበላይ ያሉ አይመስለኝም እራሴን ሳልወድ ሌላሰው መውደድ አልችልምና ፈጣሪ ሳይቀንስ ሰቶኛል አመስግንህዘንድ ምክንያቴ ብዙነው
@faizaawol1982
@faizaawol1982 6 месяцев назад
Thanks ❤
@neima2690
@neima2690 7 месяцев назад
1 የኔ ባሀሪ ነው እኔ በቶሎ እናደዳለሁ ምንም ነገር ይሁን በቃ ትቶ ማለፍ አልችልም ውስጤ በጣምነው የሚቃጠለው ከሱ የተነሳ ጉሮሮየ ላይ የሆነነገር መቶ ነው የሚያቀኝ ሰው ተረጋጌ ሲለኝ አልወዲም ንደቴን የሚያዳምጠኝ ሰው ብቻ ነው የምፈልገው ብቻ ውስጤ በጣም ይጎዳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
የተፈጠረው ነገር ህይወትሽ ላይ የሚኖረው ተፅኖ 1% ነው፣ ነገሩን የምትረጂበትና የምተረጉሚበት መንገድ 99% ነው ፣ ስለዚህ አረዳድሽን በመቀየር ብቻ ከዚህ በኋላ እድሜ ዘመንሽን በሙሉ አለመናደድ ትችያለሽ። ለራሴ የተጠቀምኩትና የሰራልኝ ብልሃት ነው፣ ተጠቀሚው! እኔ ከተናደድኩ ከአመት በላይ ሆነኝ፣ የሚያናድድ ነገር ጠፍቶ ሳይሆን አረዳዴን በመቀየሬ ብቻ።
@neima2690
@neima2690 7 месяцев назад
@@yemefthebet ሰለቀና ምክርህ አመሰግናለሁ ቀስ በቀስ ለመልመዲ እሞክራለሁ
@sadwsdhasdd4791
@sadwsdhasdd4791 Год назад
እናመሠግናለን ወድም በርታ
@ZeiSesiy
@ZeiSesiy 6 месяцев назад
ይመቸህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
ዋውውው በራሴ ከራሁ ወዲሜ በርታልኝ ሁሉም አለይ ያልካቸዉሁሉ አልለምዱሊላሂ❤❤❤💪💪💪
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 9 месяцев назад
እኔ ሁሉም አለኝ ተመስገን❤
@asteralemuakele
@asteralemuakele Месяц назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
@user-ux4wh2sk9z
@user-ux4wh2sk9z 9 месяцев назад
Wowow thanks 🙏❤❤
@sabasol6682
@sabasol6682 Год назад
ዋዉ ወኔ እንዲሰማህ የሚያደርግ ምርጥ ትምህርት ነዉ ❤❤❤ በጢም ተመችቶኛል እናመሰግናለን እራሴን የገመገምኩበት ምርት ሀሳብ ነዉ በርታ በደንብ❤❤❤👏👏👏👏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 9 месяцев назад
ዋው አንደኛ ነህ በርታ በጣም አሪፍ ነው አንተ ካልካችሁስጥ አንዳዳዱን አለውበት እናመሰግናለን ❤🙏እኔ አሁነው መስማት የጀመርኩት አሪፍ ነው
@user-dy1zz4fm9q
@user-dy1zz4fm9q 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ አለኝ አምሰግናለሁ 💯💯💯ሁሉ እውነት ነው ✅✅
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 11 месяцев назад
ዋው 1ኛውን ብቻ አላሟላሁም አላለቅስም ግን እናደዳለሁ 🙈 እሱንም ለማስተካከል እሞክራለሁ
@ffa66.96
@ffa66.96 10 месяцев назад
በእውነት ትለያለህ ❤❤❤❤ ወድሜ❤❤❤
@sofias3179
@sofias3179 10 месяцев назад
ሳህ በትክክል❤❤❤❤❤❤
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu 24 дня назад
እኛም እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zenashgemachu7917
@zenashgemachu7917 Год назад
ለሒይወታችን ጠቃሚ ምክርና መሪ የሆኑ ነጥቦች ነው ያነሳኻቸው አብዛኛዎቹ በውስጤ ያሉ ቢሆንም ማዳበርና መለማመድ ያለብኝ ነገር 12ኛ ነጥብ ላይ ያለው ነው ትቶ መሄድ በጣም ነው የሚከብደኝ በተለይ ያፈቀርኩትን ሰው በጣም ታጋሽ ነኝ ግን ደግሞ ከቆረጥኩኝ መመለስ የሚባል ነገር አይታሰብም፡፡
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏🙏
@user-wb9hh1br7i
@user-wb9hh1br7i 11 месяцев назад
በጣምአመሰግናለዉ
@bealembealem1224
@bealembealem1224 11 месяцев назад
ያልካት ሴት ነኝ በል ተነስ አመሠግነኝ ተናግሪአለሁ 😂😂😂 ሠለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን እናመሰግናለን ወንድማችን
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Год назад
IT'S SOOOOO TRUE WHEN YOU ARE UP FRONT AND OPEN TO DISCUSS...PEOPLE WILL ATTACK YOU COME BACK AND APPOLOGIZE...BE YOURSELF AT ALL TIME AND WILL STAND OUT !!!!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
@@yemefthebet ምናለበት ልብ ቅርፁን በዛ ብታደርግልን ወንድማችን 🙈🙈🙈😂😂😂
@umufewzan9146
@umufewzan9146 11 месяцев назад
​@@adamiyzosh4331ክክክክክ ከምር አሳቅሽኝ ክክክክ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 Год назад
💯👌ዋው በጣም እናመሰግናለን የተወሰነው አለኝ ሌላውንም አደርገዋለሁ❤በብዙ አመሰግናለሁ ብሮ ክበርልን🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
1 3 11 አስተካክላለሁ ሌሎቹ አሉኝ ተመስገን በርታ ወንድ እናመሰግናለኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
✅️✅️✅️
@fafitube8112
@fafitube8112 Год назад
እኔ በብዛት አሟልቻለሁ በጣም አመሠግናለሁ ወንድማችን🙏😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@zlove8820
@zlove8820 Год назад
በጣም ነው የገረምከኝ በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው ከድምጽ እስከ ምክር 100/100 እግዚኣብሄር ይስጥልን! ከነቀቅከው 2ወር ነው ግን ካየሀው ልጠይክክ ለጓደኝነት ስንጠየቅ ከስንት ግዜ በውሃላ ብንመልስ ክብራችንን ያሳያል?
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👇 instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
እኔ እምነቱን ቅርጥፍ አድርጎ የበላን ሰው በተለይ የትዳር አጋር።በዛ ላይ ይቅርታን ይቅርታን እንደ ውርደት የሚቆጥር ወንድ ከልቤ አውጥቸ ነው የምጥለው ይህ አቋሜ ነው ።በአጭሩ ታማኝ ያልሆነን ሰው ይቅርታ አልቀበልም ።ሌሎች ችግሮችን ላልፍ እችላለሁ ።ለራሴም ታማኝ ነው አልደራደርም ።ይህ ባህሪየ ልቀጥልበትን?
@user-ps5fu3bj6j
@user-ps5fu3bj6j 3 дня назад
ይህ በሀሪ አለኝ ጎበዝ
@user-fm1hs9cm5x
@user-fm1hs9cm5x 5 месяцев назад
Thank you ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 месяцев назад
You're welcome 😊🙏♥
@qweasd1136
@qweasd1136 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
🙏❤❤
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 7 месяцев назад
11.12 አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 💪💪❤️❤️
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 месяцев назад
እኔ በበኩሌ ሰዉ ሰላማኝ ሰዉ ስለናቀኝ አልናደድም ቶሎ እኔ የምናደደዉ ሰዉ አምኔዉ ሲከዳኝ ነዉ ለምን ሰዉን አምናለሁ በዛላይ የሰዉን ፍላጎት አላደናቅፍም ማንምሰዉ ፍላጎቴን እድነፍገኝ ሰለማልፈልግ ደሞ ያሰብኩትንካላሳካሁ አይነፍሰኝም ሰዉም የሆነነ ገር አርጊ ልኝ ካለኝ አይ ሆንም ካልኩ አይሆንም ነዉ እሽ ካል ኩደሞ ወዳዉ ነዉ የማረገዉ የነገስራ አይጥመኝም ምትላለህ
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 9 месяцев назад
Ewwnt elehalew erasan be mestawet Saye ke photo belay Web endehonku new misemage rasan betam wedewalew yerasan manenet sekebel new yelaloch manenetn mekebelew🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
❤❤
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z Год назад
እናመሠግናለን ፈጣሪ ያክብርልን ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏😘
@user-pc2pg4xd4y
@user-pc2pg4xd4y Год назад
አመስግናለሁ ተምሬበታለሁ ክፉ አይንካህ ያሳብከዉ ይሳካልህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አሜን እህቴ 🙏❤
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@mesertgbremichele2593
@mesertgbremichele2593 Год назад
Waw amsgnlhu teru trmherte nw
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 Год назад
ድንቅ ነው ! እናመሰግናለን በርታ!!!🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ!!! 🙏🙏🙏
@abigeya
@abigeya 10 месяцев назад
Thank you a lot for great advice ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌷❤❤
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i Год назад
በጣም እራሴን እንድመለከት ኣደረግከኝ በርታልን ጎበዝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
ማርያምን እኔ የማፈቅረው ወንድ የማይሆን ነገር ሳይበት ወዳው ነው የምተወው ስተወውም ምንም አይመስለኝም ሰው ሁሉ እንደት ልርሳው አይሆንልኝም ሲሉ ይገርሙኛል ፍቅር ስላልያዘሽ ነው ልትሉ ትችላላችሁ ነገርግን እኔም በጣም ነበር የምወደው ስለየው ምንም አልመሰለኝም ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️💫
@shooqshooq6600
@shooqshooq6600 Год назад
እናመሰግናል ግን የት ነበርክ ? ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክህ።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አለሁ! አሜን! በጣም አመሰግናለሁ!!!
@user-xq7hx4xg6x
@user-xq7hx4xg6x 8 месяцев назад
እወነት ትለያልህ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️1
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ለራሴው ቁሜ አጨብጭቢለሁ🙏 ሁሉንም አሟልቻለሁ 😍 እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልኝ ሸር ሰብስክራብ ላይክ አድርጉት ቆንጆ ትምህርት አዘል ነገሮች አሉት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል! አንደኛ ነሽ!!! ❤🙏
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s Год назад
ዛሬ ተቀላቀልኩ በጣም የሚገርም ምክር አመሰግናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏🥰
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kalat yelegnim abaye nurilgn megibat mewutati yetebareke yihun
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
🙏🌹🌹🌹
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
ንግግር እኳን አልችልም በተረ እምነት የሚደራደረኝ የለም አሁን አሁን እጅ ሰጠሁ ልጅ ሁኘ የሰው አንደኛ እኔ እራሴ ብቻ ነኝ ብየ ነበር የማስብ😂😂 ለማንኛው ዛሬ በከፊል እራሴን አግኝቸዋለሁ ግን ስኬቴ የት ላይ ነው እንደ ልፋቴ የለም መቸ ነው😅
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@user-bt6fr5ko2g
@user-bt6fr5ko2g Год назад
2:3:4:5:6:7:8:9:10:11:12: የኔ ባህሪ ናቸው አንድ ቀርቶኛል ኢንሻአላህ አስተካክላለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Wow ❤🙏🙏❤
@mesi2872
@mesi2872 Год назад
4611 ይቀረኛል አስተካክላለሁ ❤አመሰግናለሁ ወንድሜ
@jujubinethussenhussen2004
@jujubinethussenhussen2004 8 дней назад
የእውነት እኔ እራሴን በመስተዋት ሳይ እጠላዋለሁ በፊት ፀጉሬና አንገቴ በጣም ነበር የሚያምረው እና ሁሉም ሰው የሚያየን ፀጉርሽ አንገትሽ ይሉኝ ስለነበር አሁን ላይ ፀጉሬም ከግንባሬ ሸሽቶ ሳስቶ ሌላ ማንነት ያዘብኝ አንገቴም ምን እንደሆነ የማይለይ ይነፍል ይጎድላል ምናምን እና ኮምፒየር ሳደትገው የበፊቱጋ ያስጠላኛል
@yemefthebet
@yemefthebet 7 дней назад
አሁን ያለሽን ማንነት ሙሉ ለሙሉ ተቀበይው ያኔ ምን ያህል ውብ እንደሆንሽ ይገባሻል፣ ራስሽን ከማንም ጋር አታነፃፅሪ አንቺ በራስሽ ልዩና የማትደገም ግሩምና ድንቅ ሴት ተደርገሽ ተፈጥረሻል።
@user-nv9og4bb1u
@user-nv9og4bb1u Год назад
Enamesegnalen wendeme fetari ybarkh 🙏❤️❤️❤️❤️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
ወድሜ አደኘዉን አለዉበት ሢሠማኝ ሥናደድ ሣላሥበዉ እበየነዉ የሚመጣ እዴት ማሥተካከል እችላለሁ በተረፈ በርታ ወድማች የኛተቆርቋሪ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ምንም ነገር ከልኩ እንደማያልፍ ካመንሽ በጣም በቀላሉ መናደድ ታቆሚያለሽ!
@taibataiba202
@taibataiba202 Год назад
ትልቅትምርትነው እኔ3ቀኔካወኩህ ብዙ ነገር ተማርኩበት አላህይጠብቅህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
እናመሠግናለን ወድማችን በርታልን 💓💓
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እሺ የኔ መልካም እህት ❤️😘
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Год назад
wow ejeg betam enmsgenalien wed wendemjen egzabhar yebharkhu!!!!🙏😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏❤️
@fhghfhfuft8811
@fhghfhfuft8811 Год назад
ዛሬ ነው ያገኘውህ ዋውውውው ነው ትምህርትህ ኣመሰግናለው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!!!
@jujubinethussenhussen2004
@jujubinethussenhussen2004 8 дней назад
እከታተላለሁ ግን አልኮምትም ከልብ ነው የምናመሰግነው
@yemefthebet
@yemefthebet 7 дней назад
🙏♥
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 Год назад
እኔ ተሎ አልናድዳም ዘም እብልሁ ፍቅርኛ አለኝ ከሱው 8ሰምት ወር አብረ ነብር ከዘ እኔ ሰደት ወጤች አለሁ ከወጠኩ አንድ አመት መልቸ አለሁ ግን እሰከአሁን ፈጣሪ ይመሰገን ከሱው ሀብርን ሰናሰልፍ ጥሩ ነው ግን ልጀ ዘምታኛ ነው ሁሉም እንድ የምወድኝ ይንግረኛል እኔ ራሰ እወድለሁ በጣም አሁን ራሱ አዘሸ ነው የምብለኝ ሰው የሁነ ነገር ብልኝ ዘም እብላልሁ ብፍጤነት መልሰ አልሰጥም ግን ብሀላ ለምን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@msgujar-wf3ek
@msgujar-wf3ek 22 дня назад
እኔ ነኝ
@fathamohmmed6865
@fathamohmmed6865 Год назад
በጣም አመሠግናለሁ ምርጥምክርነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Год назад
At the beginning I want to thank you for feeding us your idea as food, actually I only have a few 😊 but I will fill in what was missing, if we want our live to be joy and beautiful flowers as like you showed us in the pictures 🌺 I want to say also to your family who follow your channel we have to fight to change ourselves and share to our close friends not just write Comments 😊tank you ye Meftehe Bet 🙏💚💛❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
I am blessed to have you by my side dear ❤ Everything single thing u say is really heart warming and I believe u have got all these qualities. 🌹
@mahiletaddis4831
@mahiletaddis4831 Год назад
ዋው እናምሰግናለን
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 Год назад
በቀላሎ አለናደድም ወሸጠ ለምን ብይ እጠይቆለሁ ፍቅርኛ ባናዳድኝ ኮ አለቀሸለሁ ግን ጠንካራ ሆናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
ፈጣሪ ይመስገን በለውጥ ጎዳና ላይ ነኝ ይመስገነው ብዙነገር አይቻለሁ ወድቄ አልቀርም እጠነክራለሁ ቀልድየለም።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💪💪💪
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p 10 месяцев назад
እህቶቸ የመፍትሄን ቤት አድምጣችሁ ተግብሩት ካላችሁ ታዳብራላችሁ ከልላችሁ መሆን ትችላላችሁ ብዙ እህቶች በይሉኝታ በፍራት ያልሆኑትን ሆነው ይኖራሉ መንቃት አለብን እኔ እናቴ እዳባትም እደናትም ሆና ነው ያሣደገችኝ እና እማይመቸኝን እሽ ብየ ከተጠቀምኩት እቢ ብየ የተጎዳሁት ለኔ ደስታ አለው
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌷🌷🌷🌷
@oneday6007
@oneday6007 Год назад
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ለሴት የተፋቀ ደ የህወት ጓዳ ና የሌለ ለሚስ ላቸው ሁሉ ጥሩ መልክ ት ነ ው ዋናው ከራስ ጋር መግባባት ነ ው ።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 7 месяцев назад
Yes abate hulum yetenagerkw sile inen nw yerasen tsebay bicha nw yetenagerkew ahunim degimo ijig bexam arige iberetalew
@user-io9en1tk8q
@user-io9en1tk8q 7 месяцев назад
ብዙተምሬለሁካተ ወድም❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
@lidialidia441
@lidialidia441 Год назад
እናመሰግናለን ወንድም በርታ 🙏💞
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 Год назад
Wawu Adis Neqn Gn Arif mkrr New Enamesegnalen👍👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Enem betam ameseginalehu 🙏🙏🙏
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Год назад
አመሰግናለሁ የቀሩኝን አሟላለሁ ቶሎእናደዳለሁ ግን እናገራለሁ ቂም መያዝ አይመቸኝም ካለፈአለፍነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️😍
@rickastley3318
@rickastley3318 Год назад
አናመሰግናለን ወንድማችን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 Год назад
Wwww maasha allaah wendime das yilal bro demo betam nafkahinyal
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Bro betam ameseginalehu Semonun tinish tetefafan gin betam sasibih neber wendime 🙏 Enem betam nafkehegnal
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 Год назад
@@yemefthebet sila astawaskany enem batam ameseginalehu bro ko
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@@umarharmaa4759 🙏🙏🙏 Hulem ❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
ዋው ምርጥ ምክር ነው ከልብ አመሰግናለው 🙏ወድማችን 💚💛❤👍👍👍👍👌
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 Год назад
ግን በጣም አመሰጋናለሁ ወንድሜይ የምትናገሬ ሁሉም እኔ እንደ ዘነኝ ፈጣሪ ይመሰገን ሁሉም ሰት እኔ ደእኔ ለምሆን አለብት ወንድሜይ ጠንክረልኝ አመሰግናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@nadinadi7401
@nadinadi7401 Год назад
❤❤❤❤❤❤ ይመችህ 😊
@nazrul4837
@nazrul4837 Год назад
በጣም እናመሠግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!
@mesilove9815
@mesilove9815 Год назад
እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
@tigistm1128
@tigistm1128 Год назад
Ameeeennnn Gin Kirstan Negi Ehehulu Gin Be Hiwote Yale New
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😍😍😍
@user-wb9hh1br7i
@user-wb9hh1br7i 11 месяцев назад
የኔዉድወንድምእራሴንባንተአየዉት
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Год назад
Wawww Bexam Amesegnalew Yene Wedm Rasen Anebebkut Keziyam100% Bexam Gobez Negni Leka Wawwww Wedmyeeee Tebarek Egzabher Ewqet Yichemerlh
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Amen yene melkam ehit Korichebishalehu 😍😍
@thutthut4051
@thutthut4051 Год назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በእዉነት ሰለ እነ ነዉ ያወራዉ❤በጣም አመሰግናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ! ❤️
@mediflowers-2803
@mediflowers-2803 Год назад
Exactly 😊❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 5 месяцев назад
❤❤❤
@አሊያ
@አሊያ Год назад
ታማኝ ነኝ ነገርግን ንዴት አልችልም ፡በጣም እምበሳጨው ግን ከምስት ዴይቃ በሆላ ረሳለሁ በራሴ የምፈልገውን ማንንም እዳረጉልኝ አልፈልግም ራሴን አሸንፊ እኖራለሁ አልሀምዲሊላ ከማንም ምንም አልፈልግ ግን ችግሪ ንዴተኛነኝ😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
ዋውእናመስግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏❤❤
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Год назад
እናመሰግናለን 😍🙌
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ❤💛
@saramebt452
@saramebt452 Год назад
እናመስግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💐
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በትክክክክልልልልል
@user-df5nd2nf3h
@user-df5nd2nf3h Год назад
Eshi Tnx damo swadehi ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍬🍬
@thdshf755
@thdshf755 Год назад
እናመሰግናለን በርታ😘
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@sosiagetachew263
@sosiagetachew263 Год назад
አመሰግናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💐
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 Месяц назад
💖💖💚💚💚💚
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vr1ud9ey2c
@user-vr1ud9ey2c Год назад
thank you gerami melkt new
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Betam ameseginalehu ❤🙏
Далее
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
Просмотров 182 тыс.