Тёмный

" ለዘር ጥያቄ ግሩም ምላሽ የሰጠኝ አርሶ አደር" ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል 2  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 119 тыс.
50% 1

" ምርጡ ዘር ታወቀ " @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #eshetumelese #donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

5 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 943   
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m Год назад
ወላሂ ዘረ ሲባል የሰማሁት አረብ አገር ከመጣሁ ወዲ ነው ሀገር ላይ ግን እህል መዝራት ነው😢😢😢
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 Год назад
ትክክል ነሽ እህቴ ዘረኝነትን ፈጣሪ ያጥፉልን
@user-jd6fj5wd4o
@user-jd6fj5wd4o Год назад
ትክክል ወላሂ እኔ እራሱ ሳዉድ ነው ያወቅኩት
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m Год назад
@@rahelmamo6197 አሚን
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
እኔን ራሱ አባቴ ዘር ልዛር ስል ብቻ ነው የሚሰማዋ
@wisdom1674
@wisdom1674 Год назад
እዉነት እኔም ሠው ነዉ የነገረኝ ዘረ ሲባል የሚዘራዉ እንደሆነ ነው የማዉቀዉ
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy Год назад
ምርጥ ዘር ነን ለምትሉ ሒዱና ተዘሩ😄😂😂😂 የዚህ ፕሮግራም የስራ ተሳታፊወች በሙሉ ደስ አሠኝታችሁኛል ተባረኩ🙏❤
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Год назад
ምርጥ ዘር ነን ያላችሁ ሂዱ ተዘሩ ችግሩ ብትዘሩም መሬትን ታመክናላችሁ አትበቅሉማ!!
@aerazz5138
@aerazz5138 Год назад
አየህ እንደዚህ አይነቱ ገበሬ ምንም በመያውቀው ነገር ነው እየተገደለ ያለው
@aerazz5138
@aerazz5138 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥ እሼቱ
@zedmussa6903
@zedmussa6903 Год назад
አይ ወላህ ጦዛቸው ለምስኪን ተረፈ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
እውነት ብልሀል ወንድሜ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Год назад
ራሳችውን እንደ እያታለላችው ኑሮ እንከፍ ሁሉ ነገር በዘር በሆነበት ሀገር ምን መብት አላችው ስለኢትዮጽያ መስበክ ህግ መንግስቱ ራሱ ይከለክላችዋል
@user-nh6mz4cg9k
@user-nh6mz4cg9k Год назад
🍇ገበሬዎች ደስ ስትሉ አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🍇❤
@user-nh6mz4cg9k
@user-nh6mz4cg9k Год назад
@@selamtube1319 አደረኩኝ ውዴ
@hayute
@hayute Год назад
አይ ትለያለህኮ የህዝቡን ኑሮ ያወከዉ😭😭😭
@seniameha4984
@seniameha4984 Год назад
እውነት ብለሀል እሼ ተባረክ ለዘረኞች ጥሩ ነገር ነው ያስተላለፍከው ልብ ኖሮቸው ከሰሙ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Год назад
ከበት የዘር ህግመንግስት ተሽክመሽ ዘር ተፀይፍለሽ እንዴ ለምን እውነቱን ላለመቀበር ራሳችውን ተሽውዳላችው ገገማ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Год назад
@@teninetwuletaw7228 abeeet ewqeeeet 😏😏😏
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Год назад
ፈጣሪ ሆይ በስደት ያለነውን ልቦና ስጠን ከውጭ አገር ተቀምጦ ዘር እየቆጠረ እነዚህን ምስኪን ገበሬወች የሚያስገድል ያለ አይ 😥😥😥😥
@meryemali4042
@meryemali4042 Год назад
ወላሂ ትክክል አገጠር ሰውኮ የዋህ ነው ምንም የማያውቅ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Год назад
ከውጭ ያለነው አይደለም ወያኔ ያመጣው ጦስ ነወሰ አንዱን ተበዳይ አንዱን በዳይ አስመስሎ ልጆቻቸውን ሱያስተምሩ ጥላቸ ኖሩ ቀን ሲያነሳቸው ወያኔ የቀበረውን ቦንብ በጥላቻ የተሰየመላቸውን በቤሔ በተቀበረው ቦንብ ፈጁት እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ ሳድግ ኢትዮጵያ ከሚለው ስም ውጭ አላውቅም ነበር ቤተሰቦቸ አሁንም ያውናቸው ማለት ሁሉም ህዝብ የገጠሩ እኔ ከተማ ገበቸነው ጭምልቅ ያለ ፖለቲካ ያየው
@Mama-tu2dg
@Mama-tu2dg Год назад
ትክክል
@damenechafaroayanadamenech7678
😭😭😭😭😭😭😭💔❤💚💛❤
@kedjaahmed7949
@kedjaahmed7949 Год назад
አይይ እነዚህን ነው የሚገሏቸው
@amriyadulia7034
@amriyadulia7034 Год назад
የኔ ውዶች ዘር ሲባሉ እኮ አልገባቸውም 😀 አሁን ይህ ሚስኪን ሕዝብ በግፍ ሲገደል ያ አላህ ሃገራችንን ሠላም አድርግልን
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Год назад
Awo Alagabachawum ako misekwnu gabaraa batasabocha 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Год назад
ኤሬ ምን ገዶአቸው? ንፁህ የአገሬ ህዝብ ያውቃል ስለ ዘር ምን እንደሆነ።
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y Год назад
እሽዬ የአንተን ፕሮግራም በእንባ ነው የሚጨርሰው😭😭😭 እሽዬ የዘመኔ እንቁ ቃል ያለኝም ለአንተ አባቴ አንተ ትለያለህ ማርያምን ፈጣሪ ያክብርህ ሺህ አመት ኑርልኝ 🙏
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 Год назад
እሄ መዳበሪያ ነዉ ያኛው ነዉ ዘር ዋውውው ምረጥ አገላለጽ ሁላችንም ከእንደዚህ አይነት ህዝብ ተፈጥረን በስደት ሆነን ዘረኞችሆንን 😥እሼ አንተን የሚገለፅ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ አምላክ የአንተን ልፋት እና የነዚህን ሚስኪን ህዝብ ብሎ ሠላሙን ያምጣልን🇪🇹🇪🇹🥰🥰🙏🙏
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l Год назад
ሰላም እሼ እንኳን በሰላም መጣችሁ አረ እረዘም አርግልን የገጠር ልጅ በመሆኒ እኮራለሁ 😍😍😍😍😍😍
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Год назад
ያራብ ሰለምኹም ይብዛሕ 🤲🤲🤲🤲🤲
@yengusmist2022
@yengusmist2022 Год назад
ትክክል
@ebbaftube
@ebbaftube Год назад
እሼ የኔ ምርጥ ዘር ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ።
@hiwotmusse8856
@hiwotmusse8856 Год назад
Amen!
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Год назад
Amen 🙏
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Год назад
አሜን
@bmtq
@bmtq Год назад
አሜን!
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Год назад
አሜን
@ghdh7067
@ghdh7067 Год назад
አላህ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ያጥፍቸው በየትኛውም ቦታ ያሉትን ሰው ሠላም እንዲያገኚ ያረብ የነዚህን የገበሬዎች ሁሉ ነገራቸውን አንተ ጠብቅላቸው
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Год назад
እናንተጋ በጣም ዘረኛ አለ ይለዋል ቢኤች 61 የሚባለዉ ነዉ በጣም ምርጥ ዘር አላለም😂ምርጡ የሀገሬ ገበሬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደ ህጻን ንፁህ ሆኖ መኖር💓ዘር እያሉ ለሚያባሉ ቸሩ መድሀኒአለም ልቦና ይስጥልን
@semiratube6317
@semiratube6317 Год назад
ክክክክክክክ እኔራሱ በጣም ነው የሳኩት ወላሂ ክክክ
@danaet9884
@danaet9884 Год назад
አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ ባለ ጊዜ እንደ ከብት አጋድሞ አረዳችሁ 💔💔💔💔💔💔
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ይህንን ሚስኪን ህዝብነው የሚገሉት የሚያፈናቅሉት እፍፍ እኛም ሰናዲግ ዘረየምናቀው የበቀሎ የባቄላ የሰደ የምሳሰሉትን ነበረ አምላክ በቃችሁ ይበለን 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nadi7244
@nadi7244 Год назад
ምርጥ ዘር የእህል ነው እንጂ የሰው የለውም🙏🙏🙏🙏
@user-21m12A7
@user-21m12A7 Год назад
ምርጥ ዘር ነነ እምትሉ ኑና ተዘሩ !!
@user-ez4lz5wx8b
@user-ez4lz5wx8b Год назад
😁😁😁🤣
@user-ox6iz6te9e
@user-ox6iz6te9e Год назад
Kkkk
@user-mm1uz4fv5h
@user-mm1uz4fv5h Год назад
ክክክክክክክክክክክክክክሞኩ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 Год назад
የምር ተመቸኝክክክክክ
@mimitube6615
@mimitube6615 Год назад
Kkkk
@seadmohemmed2382
@seadmohemmed2382 Год назад
እሺየ በያለህበት አላህይጠብቅህ ልዩነህ አተ ገበሬ ምንም አያቅም
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Год назад
የማነው ምርጥ ዘር ሲል መንግስት ያመጣው ነው፤ ማነው ዘረኛ ሲል ቤጅ 61 🤣 እንዲህ የዋሆች ሆነን መኖር ስንችል ...
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 Год назад
Kkkkk
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Год назад
ምስኪን ህዝብ። ዘረኝነት ውስጡ የለማ
@seve3476
@seve3476 Год назад
እወነት ነው እሽ እግዚዓብሄር በቸርነቱ ይጠብቅህ ከነ ባደረቦችህ እኔ ግን አንተን ብቻ ሣይሆን የማደንቀው የስራ ባልደረቦችህንም ነው 😘😘
@hdhdhndhhe7982
@hdhdhndhhe7982 Год назад
ያኢላሂ የዘራችሁት ምርጥ ዘር አፍርቶ ለመስብሰብ አላህ ይጠብቃችሁ... እሼየዬዬ በማንኛው ቃላት ልግለፅህ ብቻ ከፍበልልን ከክፉ ሴረኞች አላህ ይጠብቅህ😘😘
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
እሸቱ ምርጥ ዘር ነህ ምርጥ ኢትዩጽያ ዊ ይመችህ የመስኪኖች አባት እድሜና ጤና ይስጥህ
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 Год назад
አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊነህኮ። ዘር ለገበሬብቻ ስሆንደስ ይላል ።የሠውልጂ ዘርየለውም ፈጣሪ የዱሮውን ዘመን ያጣልንአሜን። ክብር ለገበሬ እደዝህ ለፍተውነው ለገበያ የሚያቀርብት ። የገጠርልጂማነው አባቱን ባዝመራ ሰአት የሚያግዝ🙋‍♀️🙋‍♀️
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 Год назад
የዋህ ገበሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይህንን ምሲኪን ገበሬ የሚገሉትን እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣቸው
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Год назад
በጣም ኦፍፍፍ 😭😭😭😭
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ፍርዱ ስጥ እውነት ያማል እነዚህ ላይ እንካን ሞት በክፍ አይን እንካን የማየት ብቃት የለንም
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@abrehetabrehet1407
@abrehetabrehet1407 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
እሼ በርታልን የልጅ ቅመም አሳጠርከው አቦ✊ እሼ የሚያወራው ሌላ ገበሬው የሚያወራው ሌላ 😂😂😂😂
@semiratube6317
@semiratube6317 Год назад
ክክክክክክክክ
@hassnaahmad4143
@hassnaahmad4143 Год назад
አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው ተባረክልን እሼዋ ስራ የነካኸው ሁሉ ይባረክ አንተ ታድለሀል ባክህ ከመልካሙ እየዋልክ ምድረ ዘረኛ ከገባው ትልቅ ትምህርት ነው
@user-ih4uw2rk6o
@user-ih4uw2rk6o Год назад
አማራ የሞት ፍርዱ ይነሳለት እደተፈረደበት አይቅር ፍትህ ለዋለጋ አማራወች
@hinduhabeshawit4231
@hinduhabeshawit4231 Год назад
ሰላም የናፈቀው ህዝባችን አላህ ሰላሙን ይመልስለት😥
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አላሁመ አሚን ያረብ
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ መልእክት ነው
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Год назад
የኔ እናት የዋህ ገበሬ ምንም ክፋት አያውቁም አሼ ተባረክ
@emufiker3023
@emufiker3023 Год назад
ከነዚምሰኪን ሰዉችእንኳ ይማሩ ከገባቼዉ ዘርለእህል ብቻ ነዉ አሼ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ሰለምትሰራ ሰላምለሀገራችን
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 Год назад
🤣🤣🤣ዘር ያኛው አለ የኔ ምስኪን
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Год назад
ምርጡን የእህል ዘር እንጅ የሰው ሰር እኩል ነው ሰላሙን ያምጣልን ፍቅር አንድነት ያድለን
@user-jl9im2zb7m
@user-jl9im2zb7m Год назад
የዘር ምርጥ ሳይሆን የድል ምርጥ ሁሌም ደስተኛ ነዉ እድሌን አሳምርለኝ እድል ዘር መልክ ከምንም አትገናኝም እሺ ምርጥ እደለኛ ነህ በጎ አድራጉትህ የምትሰራቸዉ ሁሉ
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r Год назад
የኔ ምስኪን ገበሬ ዘር የሚያውቀው የህል ዘር ብቻ ነው ገበሬ እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እንደ አንተ ዓይነት ያብዛልን ዘረኞች የአጥፋ አለን
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r Год назад
@@selamtube1319 ቤተሰብ ስሆን ካንቺ ምንድነው የምንማረው ቤተሽ ሳየው እንዳለ የሰው ኮፒ ነው
@zdtube5432
@zdtube5432 Год назад
ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ ለእኛም ለሀገራችንም ሰላሙን ያምጣል 😍😘
@adriasmhm7726
@adriasmhm7726 Год назад
አይይይይ ያትኛውነው ምርጥ ተቸገርንአለ
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi Год назад
አይ ደሀው ወገን ሲያሳዝኑ የዋህ ህዝብ ምስኪኖች ጌታ ይርዳቸው እሼም ፈጣሪ ይባርክህ
@hawidesta7792
@hawidesta7792 Год назад
Thank you ashe rejime edima emagnilhalo lemigeba sew tiliki timhirt new.
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Год назад
እሸ ምርጥ ሰው ማህበራዊን ሚዲያ እንዳንተ የሰራበት ሰው የለም!! የእውነት አውቀህ የተጠቀምክበት እግዚያብሄር ይርዳህ !!!
@ArmanKhan-up8fn
@ArmanKhan-up8fn Год назад
እስኪ እሸን እሚወድ በLike አሳዩኝ
@hawijaleta3445
@hawijaleta3445 Год назад
"ኑና ተዘሩ" 🤣🤣 ተመችቶኛል። እሼ ይመችክ እንዲ ንገርልን
@seadakuweat7372
@seadakuweat7372 Год назад
አይሰሙማ
@myownoasis
@myownoasis Год назад
ኡፍ አለቀስኩ! innocent people. Many loves 🇪🇷
@hulumtadergizedichaneamilk2612
Tebarekk eshtu
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Год назад
❤️❤️ትክልል ዘር ልገበሬ ነው
@beletuadise8856
@beletuadise8856 Год назад
እሸ ምርጥ ሰው 👍👍👌❤️❤️
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 Год назад
በትክክል እናመሰግናለን እሼ
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 Год назад
እሹየ ወደወሎም ጎራ ብለህ ብታሳየን ጥሩ ነበረ ኢትዪጲያ ለዘላለም ትኑረ 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 Год назад
አሽየ ተባረክ ዋው እንደ አንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን እማይጠገብ ነው ፕሮግራምህ ረዘም አርግልን ቪዲወውን እነዚህን እሚገል ምን እጅ ነው እነዚህን ምስጊኖች ዘርተው ቆፍረው ለሚያበሉን ምስጊኖች
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Год назад
አባቴ የኔ የዋህ ገበሬ "ምርጥ ዘር" እሸቱ አነፈርከኝ🤣🤣🤣 እኛን ያጥፋን ገበሬውን እድሜውን ቀጥሎ💚💛❤️
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 Год назад
Ejeg betam des yelal tebarekulen!
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y Год назад
Ashe you great person God bless
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Год назад
ምርጥ ዘርነን ለምትሉ ኑና ተዘሩ haha እዴት እዳሳከኝ አጠይቀኝ😁😁😁
@mekgeb9018
@mekgeb9018 Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልን እሼ። ግን በጣም እሚያስከፋው በአሁኑ ሰዓት እንደዚህ ያለ የዋህ ገበሬ ያለስራው እየታረደ መሆኑ ነው!
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
ታድያ አወክተማርክያለውእነዚህንምስኪኖችነው የሚያባላየሚገድል።ልቦናይሥጠን
@user-nf6yh8ie5b
@user-nf6yh8ie5b Год назад
በትክክል
@mekiyesuf5216
@mekiyesuf5216 Год назад
አሁንስ ከተማን የወጣሁበት ቀን ነው የጠላሁት አይ የሰው ልጅ በወንጀለኛ ንፁሀን ማለቁ
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 Год назад
ኑና ተዘሩ ክክክክክ በርታ ወድማችን እንወድሀለን እናደቅሀለን መማር ለቻለ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@user-iu6hu4kh1u
@user-iu6hu4kh1u Год назад
በጣም ደሥይላል
@ranarr6788
@ranarr6788 Год назад
ተባረክ
@walte3994
@walte3994 Год назад
እምቢዬው ምርጡ ዘር ኬኛ ነው ብለው ደሞ .... ፈጣሪ አገራችን ሊያጠፏት ካሠፈሠፋ ሠው መሠል ጋኔሎች ይጠብቅልን ። አሜን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
"አሀ" አይ እሽቱ! ምስኪኑ ገበሬ አማርኛ ተናጋሪ ሆኖ እንደዚህ አይነቱ ቅኔ የማይገባው ይገደላልን ወገኖቼ ወዮ!💔😭
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
❤❤የኔ ሚስኪኖች አይ እሼቱ አንተ ምጠይቃቸውን እነሱ መች አስበው ያውቃሉ፡የሚቃቱ፡የሚዘሩትን፡ዘርነው፡ተማሪን አወቅን ባዮች የሰው ዘር እየቆጠሩ፡ሰው ይገላሉ ሀገር ያጠፋሉ፡ፈጣሪ፡በምህረቱ፡በቃቹ ይበለን በደም የጨቀየ ምድራችን አጥቦ ነፃ፡ያድርገን
@etury7517
@etury7517 Год назад
eshi Allah Ysetk Abow Tbark
@Tube-sl1nm
@Tube-sl1nm Год назад
እግዚ አብሄር ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ሰውነህ
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Год назад
Eshe, u r so humble, God bless u..
@hayte4321
@hayte4321 Год назад
የዛሬ 10 አመት የኖረኩበትን አሠታወሰከኝ የምር 😭😭 ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ ሠላም ምንም ለማያውቁ አዛውንቶች ህፆናቶች
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Год назад
እሼ መልካም ሰው ልቦና ላለው ጥሩ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c Год назад
የምር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😭 ደጋግሞ ስለዘረኛ ሲጠይቀዉ ሚሲኪኑ ገበሬ ከህል ዘር አልወጣም ይህን የዋህ ህዝብ ነው በግፍ የሚያሰቃዩት አምርቶ ላበላን እሼ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ዛሬ ከመንግስት ይልቅ ህዝቡን እየተረዳሀዉ ያለህዉ አተ ነህ ባለ አቅምህ ከዚህም በላይ የምታገለግል ያድርግህ ይህ እራሱ የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና በርታልን❤️
@beret_tube
@beret_tube Год назад
ይህን ህይወት ስላሳየኸን እናመሰግናለን የገጠር ሰርግ ናፈቀን ስራልን
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Год назад
አሼ ምርጥ ሰው long life🙏❤
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Год назад
ወድሜእሸቱለምሰራወሁሉበጣምደሰይላል በርታ
@felanatube
@felanatube Год назад
የእውነት ቪዲዮችህን ፕሮግራሞችህን አያለሁ አንድም ቀን ላይክ ሼር አርጌ አላቅም ነበር ዛሬ ግን የግድ ነው አስተማሪ መልእክን ነው ላይክ ሼር ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@jjdndn5020
@jjdndn5020 Год назад
ኢሼ አደነቂክ ነኝ በረታ
@amenhenok1483
@amenhenok1483 Год назад
I couldn't stop laughing 🤣 when you asked him about his race and his response 🤣, we are poisoning their innocent mind with stupid ideology for interest of ourselves which's unforgivable. Thank you Eshe for showing us the fact on the ground 🙏
@magarsadhuguma1994
@magarsadhuguma1994 Год назад
My Ethiopia .....💓💓💓💓
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 Год назад
እሽ ተባረክ የእዉነት ካለችኝ ሰ አት እንዴም ን ምብኝ አንድ ፖሬግራም ሳላያ አልዉልም ማን ይሆን እንዳተ የገባዉ የሀገራችን ጉዳያ
@zintetemna7251
@zintetemna7251 Год назад
የኔናትየሠውዘር የማያውቁት የህልዘርእጂ በወለጋምዲርያልቃሉ እየታረዱሚስኪኑወገኔ የኔናቶችሚስኪኖገበሬየህል ዘርብቻነውየሚያውቀው መገንዱኒያሱበሀንአላያረብ ለቀሩትፋትህከአንዲአላህ።።።።?????????
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Год назад
ግን ስለ ነብዩ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ታሪክ እስኪ አሁንም ጨምርልን !!!???
@worked7079
@worked7079 Год назад
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ምን እለ የስው ልጅሁሉ እንዳንተ እይነት ቢሆኑና አገራችን ብትፈወስ ኢትዮጵያየ ታማለች ሰላምህ ይብዛልኝ❤️
@zinetyimrr1998
@zinetyimrr1998 Год назад
ደስ ይላል
@ae8946
@ae8946 Год назад
አሼ የዘሩ ነገር በጣም ጥሩ ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ማሪኝ ወደሀገሬ ልግባ ።
@hayu9645
@hayu9645 Год назад
You’re number one bro thanks
@mulugenetu6988
@mulugenetu6988 Год назад
Thanks eshi
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Год назад
great people great work you are wonderful men God bless you
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Год назад
ዎውዎውዎው ደስስስሲሉ የኔ ዋህ ህዝብ የሂ ሚስኪን ህዝ ይገደላል እምየ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ።
@umarmohammad1838
@umarmohammad1838 Год назад
የኔ የዋህ ህዝብ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግል ያርብ
@tigisttigist3735
@tigisttigist3735 Год назад
እሼ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ የዋህ ህዝብ ዘር የለ ሀይማኖት ሁሉንም በአንድ አይን ነው የሚያዩት አምላክ ሆይ ስለነዚህ ብለህ ሀገራችንን ሰላም ስጥልን
@ruthabera72
@ruthabera72 Год назад
I love ❤️ it.
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Год назад
የናተን አይቶ ይማርን እንጂ ሰማይና ምድርን የፈጠር መዳኒአለም አባቴ 💚💚
@user-xm1ry3fr5o
@user-xm1ry3fr5o Год назад
እሼ ምርጥ ስው በእውነት እውነትነው ዘር ለገበሬነው በእውነት እሼ እድሜክን መደሀኒአለም ያርዝመው
@hiwotmusse8856
@hiwotmusse8856 Год назад
Tebarek Eshey!!!
@user-ul2cr3jn8z
@user-ul2cr3jn8z Год назад
እኔ ለእሸቱ ዱእ እንጅ አስተያየት መስጠት አልችልም አላህ ይጠብቅህ በኽድክበት ሁሉ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
አሽ መልካም ሰዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊነህ በምታረገዉ መልካም ስራ አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ
@honeyb4984
@honeyb4984 Год назад
Thank you for sharing this is important!🙏🏽💕
@user-mt8rr9nm8q
@user-mt8rr9nm8q Год назад
አሽ አላህ በለህበት ይጠብቅህ አደተይነቱንይብዝልን
@user-jq1km8uw9j
@user-jq1km8uw9j Год назад
እሸቱ መለሰ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ አላህ ይጠብቅህ የዋህ ምስኪን ገበሬ
@abilove1451
@abilove1451 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሼ ኑርልን የኔ ወንድም
@ggh9022
@ggh9022 Год назад
አሪፍ አገላለፅ እንግዲህ ምርጥ ዘር ነን የምትሉ ኑና ተዘሩ ብለናል!!! አላህ እንዚህ የዋህ የሆኑ ወገኖቻችንን ከጨካኞች ይጠብቅልን
@alemabebe2454
@alemabebe2454 Год назад
ዋው እሸ ተባርክ እንዲህ አስረዳን ይግባን በርታልኝ!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Год назад
አይ በቃ ምርጥ ጥርት ያለ ሰዉ እኮ እነዚህ ናቸዉ ይገርማል በቃ የዋሆች ደጎች ነጽህ አርጎ የፈጠራቸዉ እነሱ የምርት ዘር እጂ ሚያዉቁ ሌላ ሚያዉቁት የላቸዉም አሉ ተማርን ያሉት የሰዉ በዘር እየከፋፈሉ ህዝብን የሚያስጨርሱ እሼ ወድሜ በጣም እናመሰግናለን ክበርልኝ ዘርህ ይባረክ የሰዉ መልካም🙏😍
Далее
играем в прятки!
00:30
Просмотров 61 тыс.
У меня к тебе вопрос
0:18
Просмотров 2,2 млн
неадекватная соседка
1:01
Просмотров 2,4 млн
1vs1 Try not to Laugh ❗️ | 238
0:30
Просмотров 9 млн
Проучила любовницу
0:57
Просмотров 1,9 млн