Тёмный

ልብን ማበርታት በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Liben Mabertat Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ልብን ማበርታት
በዲ/ን አሸናፊ መኮንን
በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ከማርና ከወተት የሚጥመውን የእግዚአብሔርን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን አምላክ በልባችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውን መንገድ ምራኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ጠብቅልኝ ከክፋት ልመለስ ወደ መልካም መንገድ ምራኝ ባንተ ታምኜ ልኑ አሜን አሜን አሜን !!
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
አሜን.አሜን አሜን በእውነት በእውነት በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ለአባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን/፫
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 лет назад
አቤቱ ተመስገን ይህን ትምህርት እንድማር ስለፈቀድክ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 года назад
አሜን! አምላኬ ይህን አፅናኝ እንባን የሚያብስ ትምህርት እንድሰማ ስለረዳኸኝ ተመስጌን! እግዚአብሔር ፍቃድህን ግለፅልን! አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያበርታል ❤❤❤❤❤
@eagleabebe2950
@eagleabebe2950 5 лет назад
አሜን ወቅታዊ የሆነትምህርት ነው በዚህ ልብ የሚሰብሩ ነገሮችን በምንሰማበት ጊዜ ስለመጣው አፅናኝ ቃል እግዚአብሔር ይመስገን :: አቅም ጉልበት ይሁንህ አሼ
@teshomedagne4172
@teshomedagne4172 3 года назад
ለአባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@romakeleta8401
@romakeleta8401 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ን ያውርስልን ቸሩ መድሐኒያለም እረጅም እድሜን ያድሎት ኑሩልን
@TsehayMeteku
@TsehayMeteku 6 месяцев назад
እግዚብሔር እባክህ ልቤን አስተካክልልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 3 года назад
እግዚኣብሄር ኣምላክ ሆይ፥ በኣገልጋይ ስለተናገርከኝ ክብር ምስጋና ለኣንተ ይሁን።
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አባታችን
@ሴፎራሴፎራ
@ሴፎራሴፎራ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን
@woinshetseifu9941
@woinshetseifu9941 3 года назад
amen kale hiwoten yasemalegn!!!!!
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማን። እግዚአብሔር ይባርኮ🙏🙏
@selamawitalmu3543
@selamawitalmu3543 3 года назад
Kale Hyewt yasmaln mengste semayten yawerslen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@derebeezezew2903
@derebeezezew2903 4 года назад
ልቦናንም ትምህርቱንም የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይመርምረው !!!!!
@gizachewshiferaw2428
@gizachewshiferaw2428 5 лет назад
ቃለ ሕይወት የሰመወ ይህ ትምህርት አሁን ላለው የሀገራችን ሁኔታ ወቅታዊ ነው።
@liyab3730
@liyab3730 5 лет назад
Amen Amen abatachen kalehiwet yasemalen tenawotn ystln tebawotn ystln
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@embetwubuset4443
@embetwubuset4443 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።
@henokdemisse5753
@henokdemisse5753 5 лет назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@teshomedagne4172
@teshomedagne4172 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 2 года назад
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተመስገን።
@MarMar-qf6tq
@MarMar-qf6tq 5 лет назад
Amen Amenn 🙏
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 4 года назад
Kale heywte yasemalene
@efilata7854
@efilata7854 5 лет назад
Kale Hiwote Yasemalen! Please work on the sound system.
@zedtafese6402
@zedtafese6402 5 лет назад
Amen,,,, wow,,, tabrk,,
@חכחגחגצכחכח
@חכחגחגצכחכח 5 лет назад
Kalhywet yasemaln erejm edme
@samueltilahunassefa8796
@samueltilahunassefa8796 5 лет назад
kale hiwot yasemalin
@yonaskunbi9555
@yonaskunbi9555 5 лет назад
Kale hiwot yasemalin..
@asmaitwoldegebriel116
@asmaitwoldegebriel116 5 лет назад
Egziabeher Be Tsega laye Tsega yabezalehe !!!! wendeme tebareke !
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 7 млн
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 7 млн