Тёмный

ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Wede Kegnem wede geram atbel Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@asteart1143
@asteart1143 5 лет назад
እግዚኣብሄር ኣምላካችን ቅዱስ ስሙ የተከበርም የተመስገነም ይሁን እንደ እናንተ ያሉ ኣባቶችን ስላስነሳልን እንዲሁም ያብዛልን ለሃገራችን ለህዝባችን ስላሙን ይስጠን በቅድስናው ይቀድሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን : :
@tibebukassa2348
@tibebukassa2348 5 лет назад
Amen Amen Amen
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
የሰራዊት ጌታ ታላቁ እግዚአብሔር ይመስገን በምህረት ጎብኜን ይቅር በለን አባታችን አስተማሪያችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@seifudabi5479
@seifudabi5479 4 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ያባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ከማርና ከወተት የሚጥመውን የእግዚአብሔርን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርክ እኛም ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና ያድለን አቤቱ ጌታ ሆይ በአተ ታምኜ እኖር ዘንድ ፅናትን አድለኝ እምነትን ጨምርልኝ ፍርሀትን ከእኔ አርቅልኝ አሜን ሁሉ ነገሬን እያጣሁ እንኳን ቢሆን አንተን ከማመስገን ወደኋላ እዳልል እርዳኝ
@schenkigemechu2548
@schenkigemechu2548 5 лет назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችንን እድሜና ጤናውን ይርዝምልን
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቀቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
አሜን ኣሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን በእውነት በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላዓለም የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን ለእባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ኑሩልን አሜን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በእዝነ ልቦናችን ላይ ይፃፍልን አሜን
@gvjhyshy3990
@gvjhyshy3990 4 года назад
Amen Amen
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን
@Ethio_267
@Ethio_267 5 лет назад
ዲ/ን አሸናፊ መኩንን ትምርቶት ምግብ ነው በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ::
@slamnoadshyat507
@slamnoadshyat507 5 лет назад
Amen amen amen kal hewtn yasmalnnnnnn
@jesusalive3984
@jesusalive3984 5 лет назад
Amen amen amen zemno yebark
@fanosyegata947
@fanosyegata947 4 года назад
ቃለሒወትን ያሠማልን
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 10 месяцев назад
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ❤
@ergibwondimu4485
@ergibwondimu4485 9 месяцев назад
Amen kale hiwot yasemalin bedme betsega yitebikilin
@azmeramebrahtu6083
@azmeramebrahtu6083 5 лет назад
Kak hiwet yasemalen💚 Abatachin ewenetachin💛 ferajachin betegefan gize❤ tebekayachi hulunegerachin💚 EGZIABHER KBERLEN TEMENLE💛 TEMESEGENLE YEHULU❤ GETA YEHULU NIGUS. YEHULU💚 HULU tewhedon ena 💛 agerachen tebekelen AMEN❤ betselotachu asebugn holete silasse belachu amesegenalew merachi rejem edme yadelelin💚 AMEN AMEN❤
@חכחגחגצכחכח
@חכחגחגצכחכח 4 года назад
Kalhywet yasemaln
@hailehaile5918
@hailehaile5918 9 месяцев назад
Kale hiwot yasemalen memher
@hailehaile5918
@hailehaile5918 9 месяцев назад
Bebzu tebareklen memher
Далее
🪶 ጠብታ ማር - ሙሉ መፅሐፍ
3:08:51
Просмотров 3,9 тыс.