Тёмный

ልዩ ሀይል ይፍረስ? 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

#abiyahmed #አማራ #ethiopia #tplf #amhara
Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

3 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 Год назад
መስኪ እንወድሻለን የምታሳውቂን እውነታወች አስፈለጊ ናቸው ትምህርታዊ በእውቀት የተሞሉ ናቸው እናመሰግናለን❤🙏
@takaman2585
@takaman2585 Год назад
መስኪ ሁሌም ከተጎዳ ሰው የምትቆሚ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ
@revolution1636
@revolution1636 Год назад
መስኪ አይናችን ነሽ የእያንዳንዱን አማራ የአንጀት አርስ ልጃችን ባለውለታችን እናትሽ አመጣ የወለደችሽ ጀግና ነሽ።
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Год назад
ከተማሩ አይቀር እንዲህ ነው፡፡ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ እያልክ በየ ርሴፕሽኑ ለሆድህ ስትጋፋ ከምትውል እንዲህ ለንጹሀን፣ ለአስተማሩህ እናቶች ፣ አባቶች መቆምን የመሰለ እውቀት ምን አለ!!! አቦ መስኪ የኛ ልዕልት ኑሪልን!!!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Год назад
መንግስት ካለ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሄርተኛ አይደለም ሁላችሁም ማወቅ ይግባናል ተገዶ ራሱን ልጅን ሀገሩን እንዲጠላ ተደረገ እንደ ጉድ እያያቸው ነው ፅጥ ብሎ ነው የሚያየው ስላም ፈላጊ ነው ብሄር የምትሉትም ስድብ ነው አማራና ኦሮሞ ትግሪ ተዋልዶ በስላም በፍቅር ነው የሚኖሩት ሀገራቸውን ህዝባቸውን የሚውድ ዘረኝነት የማይድን በሽታ ነው ስለዚህ ይሄን እማራ ማስተዋል እለብት ፈፅሞ ፈፅሞ መሳሪያህን እንዳትስጥ እይታ ምኑም ውሽታሞች ናቸው ኢትዮጵያ የካዱ ልጆችዋን አስጨርስው ቁጭ ብለው የሚበሉ ደግሞ እንደለመዱት ሊያስገድሉህ ነው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Год назад
መስከረም የኢትዮጵያዊያን ኩራት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 Год назад
የኔ ውድ ❤❤❤ ጀግኒት ኢትዮጵያ መሃን አይደለችም አንድ ለእናቷ ሺ ለጠላቷ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@workutadesse6580
@workutadesse6580 Год назад
መስኪ የኔቆንጆ በርቺ የህዝቡን ብሶትና የልቡን ሀሳብ ስለምታንጸባሪቂ ከልብ እናመሰግናለን❤
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k Год назад
ጀግኒት መስኪ: ኑሪልን እግዚአብሔር: ይጠብቅሽ🙏❤️
@Bontu576
@Bontu576 Год назад
መስኪ ተባረኪአንዲት ብቸኛ ሀቀኛ ጀግና በአገራችን ስራሽ ባይለካም ባይገባቸውም የታረደውን የተሰደደውን ቤቱ የፈረሰበትን አገር ትርጉም ግራ የገባውን በግልፅ በትህጋትና በፅናት የምታነቂ ለዘላኑ መሪ ምክር ምትለግሽ ፀሀፊና መምህርት መስከረም አበራ 🙏🙏🙏የሰማይ የምድሩ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Год назад
ሠላም ለአማራ ህዝብ☪️🕋🤲
@alelignabiyu
@alelignabiyu Год назад
መስኪ የኔ ንግስ እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ ሚዲያው ፈጣሪ ካንች ጋረ ይሁን
@user-oo5ox8gz9d
@user-oo5ox8gz9d Год назад
እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መስኪ!!!
@birukmisasew541
@birukmisasew541 Год назад
መስኪየ የ አቋም ሰዉ ስንቱ ሺ ጊዜ አቋሙን እንደ ካልሲ ሲለዋዉጥ ቃሉን ሲበላ መስኪ ግን ሁሌም ባለችበት አለች ማንም ቢሄድ ቢመጣ ዳዝንት ማተር እኛ መስኪ አለችልን
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
አቤቱ ኢትዮጵያን ታደጋት
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 Год назад
ETHIO ንቃት አሰተማሪ ነው👈👈👈👈👈
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Год назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ::
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
MESKEREM ABERA...HEROINE...PATRYOTIC...TRULY ETHIOPIAN 🇪🇹 🇪🇹
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
መከላከያ የሚያሣፍር ነው አልታዘዝኩም እያለ አማራ ሢጨፈጨፍ ይመለከቱ ነበር ❤❤❤
@yefatewa2155
@yefatewa2155 Год назад
መስኪዬ ብረቷ ኑሪልኝ አንቺ የአማራ ጀግና🙏💚💛❤
@natankebede6837
@natankebede6837 Год назад
ግሩም ምልከታና ትንታኔ ነው ክበሪልን መስኪያችን !
@kalwubie6139
@kalwubie6139 Год назад
Well articulated thank you Meski proud of YOU📚🙏👏👏
@rahmet123
@rahmet123 Год назад
ቃላት የለኝም ላንች መስኪየ
@tamirumesfin6057
@tamirumesfin6057 Год назад
መስኪ ጀግና በርቺ
@yanniwow1828
@yanniwow1828 Год назад
መስኪ ጀግና እንካን ደህና መጣሽ!!!🙏
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 Год назад
Messi our Hero! Stay strong! We Love you ny sister! እንውድሻለን መሲዩ ጅግና ነሽ ❤
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Год назад
ነይልን መሲየ ብጠብቅ ቀረሺብን
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Год назад
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ እንቁ
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
መስከረም እውነትም የመጀመሪያ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ግፉአንን ይርዳ❤❤
@meserethagos3118
@meserethagos3118 Год назад
My Queen ❤❤❤❤❤
@mahmudnuru369
@mahmudnuru369 Год назад
ሽመልስ አብዲሳ የመጨረሻ ምሽጋችን ልዩ ሀይላችን ነው ። ሲል በአደባባይ በአዋጅ ከነገረን በኋላ አሁን ላይ ይፍረስን ምን አመጣት ?
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 Год назад
I am really scared for Amhara. I don’t like what is going on . Amhara has to be smart and unite to defend the land and the people.
@yg-hf2pv
@yg-hf2pv Год назад
እህቴ አትፍሪ አማራ ምንም አለሆነም እነዚ ወሬኖች ናቸዉ
@natankebede6837
@natankebede6837 Год назад
ቆምጨጭ ማለት ነው እንጂ የምን መፍራት ምናምን ነው ?
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
@@yg-hf2pv ayidel?
@abeba2241
@abeba2241 Год назад
You can contribute money to strengthen the struggling for Amara . If you are just scared and do nothing then it doesn’t help anything
@thaile9751
@thaile9751 Год назад
@@yg-hf2pv አንተን ብሎ መካሪ :: እየተገለባበጥ ማወናበድህን አቁም:: ስለ አማራ የሚያገባህ ነገር የለም:: ማንነትህን አውቀናል:: እንደልማድህ ስምህን ቀይረህ ተመለስ::
@mahmmedsufiyan7083
@mahmmedsufiyan7083 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ አምሮብሻል ማሻላህ❤❤❤❤
@saram2567
@saram2567 Год назад
መስኪየ♥️♥️😍👍👍👍
@sileshitiruneh7494
@sileshitiruneh7494 Год назад
መስኪ መልካም ሰው። ተባረኪልኝ የኔ እናት።
@user-og4yt1up7m
@user-og4yt1up7m Год назад
መስኪ እነሱ እኮ ተዋግተው ማሽነፍ የወንድ ስራ አይሰረሩም ባዶ እጅ ሁንና በፈለጉት መንገድ ልግደላችሁ እንደወለጋው ነው እያሉ ያሉት
@hannagerma3505
@hannagerma3505 Год назад
God bless you my Sister, my Engel እግዚአብሔር ከሰይጣኖች ይጠብቅሽ።
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
መስኪ አምላክ ይጠብቃችሁ። አመሃ ዛሬ ሽክ ብለሃል👍
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
የሽመልስ አናት ይፍረስ‼️
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q Год назад
አሜኔ፫😢😢😢
@embetnegussie409
@embetnegussie409 Год назад
እግዛአብሄር ይርዳን መስኪ
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 Год назад
መስኪዬ ጣይቱ እናመሰግናለን በርቺል
@emebetturfi3048
@emebetturfi3048 Год назад
መስኪ እጅግ በጣም በሳል ሚዛናዊ አሰተሳሰብ የፖለቲካ እውቀት በመኖርሽ ከልብ በጣም አከበርሻለሁ
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Год назад
በትክክክል ነው የገለፅሽው የኔ ቆንጆ እንዳች ያለ አሰተዋይ ሰው ነው የሚያሥፈልጋት አገራችን
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣቹ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
Thank u for the information 💓 👍 ☺ 🙏 😊 😘 💓 ☺ 🙏
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Год назад
ኡፍ !! በእውነት መስኪዬ ትንትን አድርገሽ ነው ያብራራሽልን ። ሺ አመት ኑሪልኝ ዘርሽ ይባረክ 👉 አንቺ የሀገር መሪ ነሽ💪💪💪💪👍👍👍
@eyobgebreyes7569
@eyobgebreyes7569 Год назад
ጥሩ የመፍትሔ ሃሳብ ነው የብሔር ፓለቲካ ቢቀር.......በኃላ እንዳይቀር እንዳትኝ.....ግራ ገባን ወገን የመከራ ሀገር
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
መስኪዬ ተባረኪ እየሡሥ ክርስቶስ ከትንሳኤው ጋ የኢትዮጵያንም ትንሳኤ ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Год назад
እጠብቃለን ማር
@user-oi9dx2zv6p
@user-oi9dx2zv6p Год назад
አማራዊ ሆይ ፋኖን ተቀላቀል።
@revolution1636
@revolution1636 Год назад
10 ዙር አጣዬ ሲቃጠል ያልረዳን መከላከያ በምን ሂሳብ እነሱን አምነን ትጥቅ ይፍታ አማራ የመጨረሻው ጦርነት መጀመሪያ ነው ሚሆነው ይሄ ውሳኔ አማራ የመጨረሻ እድሉ ነው?
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አፍዋ የፓለቲካ መርዝ ሣይሆን , ማር የሚተፋ እጽብ ድንቅ ንቅት ያለች ወጣት ነች ።የወለዱሽ ይባረኩ፣ የፈጠረሽም ሥሙ ለዘላለም የከበረ ይሁን።ጥበቃውም አይለይሽ።
@tennuu1
@tennuu1 Год назад
Good to see you around!!
@nigistasfaw962
@nigistasfaw962 Год назад
በመጀመሪያው የኦሮሞ ልዩ ሀይል መፍረስ አለበት
@Gold19631
@Gold19631 Год назад
የአማራ ጠላት.
@efobka5974
@efobka5974 Год назад
ጀግኒት ምናለ እንዳንቺ አይነቱን ባበዛልን
@zebibaedris8672
@zebibaedris8672 Год назад
የኛጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 Год назад
መስኪ ለዚህ ምሁራዊ ትንታኔሽ እናመሰግናለን ለዚህ ነው በሃሰት ክስ ወደ እስር ቤት ያገቡሽ አማራ እንኳን የሰለጠነውን ልዩ ሃይል ሊያፈርስ ገና በሚሊየን ያሰለጥናል አማራ እንደ በግ እየታረደ አይቀመጥም
@mseremhelen9729
@mseremhelen9729 Год назад
እንኳን ደናመጣቹ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
How are you guys doing ? Have been missing you 😔 its been ages since I hard your message.....glad you are back, will be right here waiting for you 😉 😀 😊 ❤ ☺
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
መስኪየ ቅመሟ 🥰🥰🥰👏👏👏💪💪
@kiki123779
@kiki123779 Год назад
እንግዲህ አማራ ማለቅ ከፈለገ የራሱን ልዩ ሀይል ያፍርስ
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Год назад
አንበሳችን! መቼም አንረሳችም! ጀግናችን አንቂያችን ነሽ፤ እህት አለም።
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l Год назад
መስኪ የኛ አንኛ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@godoliyastube2969
@godoliyastube2969 Год назад
መስኪ ባንቺ የሌለ ሞራል እሞላ እና ወደ አማራ ህዝብ እና ወደራሴ ስመለከት😢
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
የብልጽግና አገዛዝ ይፍረስ‼️
@injurytime7612
@injurytime7612 Год назад
I hope the AmharA special force will join Fano. I think this is the best opportunity what do you think guys
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 Год назад
I think u didn’t understand z reality on z ground. Once they demolished Amhara special force, How the Fano survive? The only back force of Fano is Amhara special force. The only solution dissolve Amhara prosperity party.
@shunumii7214
@shunumii7214 Год назад
Amhara Special Force and Fano are the two sides of the same coin. I believe they are ready to give their dear life for the Amhara people's well-being.
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 Год назад
I think this Is the best Idea .
@oromiatimes5050
@oromiatimes5050 Год назад
kantu haseb nw
@bettyethio918
@bettyethio918 Год назад
No, who's going to pay them salary. You? Fano doesn't have permanent income. But Amhara special forces get paid monthly salary. The region must pay them because it's our tax money!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
Amhara people should come out and protest against the disarmament of the special forces!!!
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 Год назад
መስኪ ትንታግ ❤💪💯
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Год назад
የኛዎቹ ግን የት ናችሁ የጥላት ሚዲያ ከምታሞቁ ህይወታቸውን አስይዘው ለሚፋለሙልን ከጎናቸው እንሁን መስኪ አላህ ሀቅሽን አያጥፋብሽ ሁሌ ሀቀኛ ሴት ንግስት ነሽ ለኛ❤❤❤❤
@werkuweldem9425
@werkuweldem9425 Год назад
Mesky esu yitebikish (Egiziabher Yirdan)AMEN ! AMEN ! AMEN !
@konjotefere5823
@konjotefere5823 Год назад
I can’t wait my girl ❤
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 Год назад
Well said!!!! Meskerem Abera !!!
@birukmisasew541
@birukmisasew541 Год назад
መስኪየ አምበሳየ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Год назад
መስኪ ጀግና እንዲህ ነው ትንታኔ 1ኛ
@debebeasefa9617
@debebeasefa9617 Год назад
በርታ፡አማራ፡መንግርት፡በኢትዮጽያ፡በአሁን፡ጊዜ፡የለም፡፡ኢትዮዽያ፡በታሪኪም፡የሌለለ፡ስሜታዊ፡መንግሥት፡ነዉ፡ያለዉ፡፡
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
መሰኪ💞💞💞
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ኢትዮጵያ ፈተና ላይ ነች እግዚአብሔር ይከልለን ከመጣው ሰይጣን
@freedom4all457
@freedom4all457 Год назад
Go forward our amahara heroes meski and amaha Meski thank you for your sacrifice you are doing your best for amhara people we will never forget that we are with you our hero
@selamawitalemu4755
@selamawitalemu4755 Год назад
መስኪየ መጣሽልን
@getahunsweihan5727
@getahunsweihan5727 Год назад
መሥኪ❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
አወቃቀሩ ነው ችግሩ አለም ሞክሮ የጣለውን ዘዴ ጭምድድ ብሎ ሀገር ሀገር አይሆንም በዛላይ ስር የሰደደ ድንቁርና በአለም ላይ እኩል ሀብት እየተካፈልን እየኖርን በሀገራችን ግን መንደርህን ስታልፍ መመለስ የለም።
@seidebriham2142
@seidebriham2142 Год назад
የአብይና የሽመልስ አናት ይፍረስ።
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Год назад
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌ኢቺን ልጅ ግን መንግሥት በደንብ ሊንከባከባት ይገባል።የሀገር ትልቅ ንብረት ነች።ምክንያቱም አርቀን ካሠብን ኢቺ ልጅ የሀገር ወስጥ ጦርነትን ትታችሁ,ነገ ኢትዮጵያ በውጭ ሀይሎች ብትጠቃ,አለምን በሚያሣምን የትንታኔ ችሎታዋ የሀገሯን ብሶት ድብን፣ ጥፍጥ አድርጋ በመግለጽ ማሣመን ትችላለች።
@worededgier2604
@worededgier2604 Год назад
መስኪ ጀግኒት አንች ትለያለሽ እዉቀትሽ እና confedense ያስደስተኛል በርች እህቴ።
@user-gp6uq1zc9p
@user-gp6uq1zc9p Год назад
መስኪ የኔጀግና
@user-ct1ed5nh1h
@user-ct1ed5nh1h Год назад
በርቱ መሲ የምር ጀግና
@biniam6655
@biniam6655 Год назад
የኔ እህት ያንቺም ትንታኔ ከዘር ስንጠቃ ህመም ያላለፈ ነው:: ለኢትዮጵያ አንድነት የክልል ልዩ ሀይሎች በፌደራል መንግስት ስር መሆናቸው ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም::
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Год назад
አይ መስኪ እውቀት ከጥበ ብጋ በርቱ እግዚአብኤር ከኦነጉ አብይ ይጠብቃችሁ
@henokworkneh
@henokworkneh Год назад
አምሐራ ንቃት በይው!!!!"
@surafelhabetmariamtamene8891
እንዴት ነው አማራ የሚባል ህዝብ እስከመቼ ነው በብአዴንን ተሸክመህ ዘላለምህን እያላዘንክ የምትኖረው
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
በአምባገነን ሃገር ከህዝብ ጋር ምክክር የሚባል ነገር የለም!!!
@TZlola
@TZlola Год назад
I finally understand what you are fighting for I’m an Amhara and Oromo who criticized you a lot in the past but today I stand with Amahara…. Thank you for enlightening me
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js Год назад
አራጆና ዘር አጥፌው አብይ አህመድ አሊ አማራውን ከኣሮሚያ ክልል አርዶ አሳርዶ የአዲስ አበባን ህዝብ በእምነቱና በማንነቱ ጨፍጭፎ ቤቱን እላዬላይ አፍርሱ አሆን ደግሞ የአማራውን ልዬ ሃይል ትጥቅ ፍታ አማራ ክልል መጥቼ ልጨፍጭፍህ በምን ታሪክ
@haileajon9600
@haileajon9600 Год назад
ጀግናነሽ የጠሀይቱ ልጅ ያስሩሽይሆናል ይህን ብሩህ አእምሮ ግን አያስሩትም ሰሚ ቢኖር የተናገርሽው ለኢትዮጵያ ይበጂ ነበር ግን
@mamalove3918
@mamalove3918 Год назад
ጀግና ነሽ ምንጊዜም ከጎንሽ ነን
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
የአማራ ህዝብ ልዩ ሀይሉ ትጥቅ ሲፈታና ወልወቃይት ሲወሰድ ዝም ብሎ ሊያይ ነው ማለት ነው?😮
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
ገባ ገባ በሉ ቤተሰብ❗እኳን ደህና መጣቹሁ
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 Год назад
መስክዬ❤
@berhanu2368
@berhanu2368 Год назад
ኤትኒክ ፍደራሊዝም እስካለ ድረስ ልዩ ሀይል ፉጽሞ ሊፈርስ አይችልም!!!
@danielejigu5307
@danielejigu5307 Год назад
Meske !!! Let all mighty GOD bless you all your life !
Далее
አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
1:34:06
Просмотров 140 тыс.
"ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል?
1:16:52
የ "ሳቂታው" ፓርላማ ውሎ
1:00:18
Просмотров 66 тыс.