Тёмный
No video :(

የአዲስ አበባ ወሰን ነገር  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

11 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 457   
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 года назад
መስኪ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ አማራዊት ሰላም ላንች ይሁን🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
መምህርት መስከረም አንችን አለማድነቅ አለመታደል ነው ሚዛናዊነት እውቀት ትህትና አንደበተ ሩቱ ሁሉ አሟልቶ የፈጠረሽ ለሰባዊነት ያለሽ ልብ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም የኔ ውድ ሁሌም እንደምለው አንቺን የፈጠረ ጌታ ስላንቺ ይመስገን ጀግና እልፍ አላፍ ዘመን ኑሪልኝ
@merongetachew5840
@merongetachew5840 2 года назад
ልዮ ነሽ ጥልቅ የሆነ እውቀት ።ሁሉ ነገር በእውቀት ሲሆን ያምራል
@feruwake6156
@feruwake6156 2 года назад
መስከረም አበራ ጀሙ የአዲሳባ ሰው ነው የሚኖረው ያልሺው ትላንት ማነው ያርስና ግብር
@feruwake6156
@feruwake6156 2 года назад
የሚገብረው አንቺ የኦሮሞ ጥላቻ እንጂ ለአዲስ አበባ ነዋሪ አስበሽ አደለም ቆም በለሽ አሰቢ።
@fitsumzebenay2247
@fitsumzebenay2247 2 года назад
Seton co edubo0ap
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 2 года назад
መስኪ እርጋታሽ ጥልቅ ከውቀትየመነጨ አመለካከትሽ በራስመተማማንሽ ድቅነው በርቺ መጻህፍሽማ ልዩነው እውቀት ላጠራቸው የተገዛ ዲግራ ዶክትሬት ያላቸው የጎጠኛች ቢያነብት አድማሳቸው ይሰፋላቸውነበር
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@danielkifle8712
@danielkifle8712 2 года назад
ጥሩ አገላለጽ ነው መስኪያችን 🙏🏾
@getachewgech1985
@getachewgech1985 2 года назад
ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ያለሸ ማርያምን እጅግ በጣም ነው የምወድሽ መስኪ
@shumyewoldeslasie6920
@shumyewoldeslasie6920 2 года назад
thank you meskerem for your scientific explanation may God bless you
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
መስኪ በእውቀት የበለፀግሽ እድሜሽ ይባርክ
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 2 года назад
Simply Amazing analysis ! Thank you gifted Teacher Meseret Abera.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Mesikerem Abera. Yes she is ,a very brilliant, gifted clever Teacher and political Analyst.
@etsubdinkethiopia1793
@etsubdinkethiopia1793 2 года назад
መስከረም
@rufael0796
@rufael0796 2 года назад
ጥሩ ቅንጅትና ጥልቅ ትንታኔ
@tmengistu1778
@tmengistu1778 2 года назад
Great thoughts Meski!
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
መስኪ አንቺኮ የተለዬሽ ልጅ ነሽ ጌታን ሁሉን ያደለሽ እኮራብሻለን 💚💛❤ 🌹
@addisasfaw1969
@addisasfaw1969 Год назад
Tikikil Messi Abet Ewketish, liknetish Tigistish kezism wubetish. Hullun arkefkifibidhal kenshubidh
@ahmedmohammed8257
@ahmedmohammed8257 2 года назад
ሰላማችሁን ያብዛዉ ወገኖቸ!!
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 2 года назад
ብልፅግና የሚያወራው ሌላ የሚሰራው ሌላ መደመር ይላል ግን አገሩን በጎጥ ከፋፍሎ ጨረሳቸው ሰማኒያ (83) ክልል ሊያደርገው ነው ይገርመኛል ግን አገሬ በማያቁ የአገር ስሜት በማያቁ ሰዎች እጅ መውደቋ ነው
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Betam yasazinal , Abiy Government wishetam,!!!!
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 года назад
የዚ ሚዲያ ተከታዮች ቻናሉ ን ማሳደግ አለቤን ሴብስክራይብ ያንሳል ላይክ ሼር አርጉ
@musabhakami2643
@musabhakami2643 2 года назад
እውነት ነው እህቴ ያማራ ልጆች ይህን ቻናል ማሳደግ አለበን ትንታኔው እጀግ ግሩም ነው መሰኪ የሀሳብ ልእልና ባለቤት ናት እደኔ ከልብ የሚያደምጣት አለ መሰኪ ጀግኒት በርች እንወድሻለን💚💛❤💋💋💋
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 2 года назад
መስኪ በርቺ
@ermiermiyas7785
@ermiermiyas7785 2 года назад
መስኪ ልዩ እንጠብቃለን በጉጉት
@belaihabte-jesus2491
@belaihabte-jesus2491 Год назад
Bless Ethio inspiration 4 ever Amen
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
selam meskiye jegnit amhara ehete am proud of u i swear berchi berchi ethio nekat the best media i swear we love u ezgiyaber yitebekesh💚💛❤👏👏👏👍👍👍
@gdhd4543
@gdhd4543 Год назад
መስኪ እንወዲሻለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👊👊👊
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 2 года назад
ድል:ለታላቁ: እስክንድር: ነጋ💪💪💪💚💛❤️+ ድል: ለዲሞክራሲ💪💪💪💚💛❤️+ ድል:ለአማራ: ፍኖ💪💪💪💚💛❤️+ ድል:ለአዲስ:አበቤ💪💪💪💚💛❤️= ኢትዮጵያዊነት: ኢትዮጵያ: ታሸንፋለች💪💪💪 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 2 года назад
ለምን ቀኑን ሙሉ አታወሪም አትሰለችም። Facts are too crazy to be true.
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 года назад
አቦ እንዳንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን👌❤
@elizabethamde2167
@elizabethamde2167 2 года назад
ወይ አዲስ አበቤ😢
@binisho7022
@binisho7022 2 года назад
ምን ሆነ አዲስ አበቤ…ሰመሆኑ የአዲስ ልጅ ነሽ? 😁
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
መሰከረም🌺🌺🌺
@mahmmedsufiyan7083
@mahmmedsufiyan7083 2 года назад
ተባረኪ በእውቀት ላይ እውቀት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ 💖💖💖💖💖
@ketemawbirhan8141
@ketemawbirhan8141 2 года назад
ድንቅ እይታ ድንቅ ብስለት፤ አንች የኢትዮጵያ እናት ህመሟን የምታቂ፡ ህመሟ የደረሰብሽ፡ የሆነውን የተረዳሽ፡ የሚሆነውን የምትተነብይ፡ ስጋትሽን ስሙልኝ እዩልኝ፡ ሃገራችን በማን እጅ መሆኗ እና እንዴት እያሽቆለቆሏት እንዳሉና የታሪክ ስህተት እየተሰራ እንዳለ የምታስረጅ ውዷ እህታችን በርችልን!! ፈጣሪ ይጠብቅሽ፤ ሁሌም ከጎንሽ ነን፡ አንድ ቀን ያንች እውነት አሸንፋ በሃገራችን ተንሰራፋ ትታያለች፤
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 года назад
ድንቅ ነው መስኪ እናመሰግናለን
@endaletizazu7594
@endaletizazu7594 2 года назад
አሁን ግን ለመንግስት ብልህ ከሆነ አንችን ማዳመጥ የማይገኝ እድል ነው።ምክንያት ድብቅ አጀንዳ የለሽም የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት አጀንዳ አታራምጅም በቃ የህዝብ ጩኸትን እወቀት እና ድፍረት በተሞላበት ሁኔታ በሰለጠነ መንገድ እያስተላለፍሽ ነው።እኛ ድምፅ ሰለሆንሽን እናመሰግናለን።
@geez2016
@geez2016 2 года назад
ድንቅነሽ ብየሻለሁ#May God be with you!!!!
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 года назад
የሚገርም ትንታኔ ነው ታላቋ መምህርት መስከረም አበራ ! እዚች የተረገመች ሀገር ውስጥ የሚያናድደኝ ነገር ግን እንዳንቺ አይነት ታላቅ ምሁር እያለ በማንም ዝንጀሮ እንድንመራ መደረጋችን ነው !!
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 Год назад
Endesa muhur legojame😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 года назад
Meski, You are the best We proud of you . Keep updating, God bless you
@daveaki4830
@daveaki4830 2 года назад
መስኪ አንቺ ትለያለሽ የእዉነት በጉጉት ነው እምጠብቅሽ አንቺ ነበርሽ ይቼን አገር መምራት ያለብሽ እንወድሻለን 🙏🙏
@meron_yoseph4283
@meron_yoseph4283 2 года назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
ለምድነው ቡዙ ሰአት እምታቆዩት ።መቶሺ ሰብስክራይብ እናስገናቸው ላይክ ሸር በአስቸኳይ
@sarameketie2621
@sarameketie2621 2 года назад
You are my hero meskerem Egziabher yitebekeh.
@ayechluhemmaru4023
@ayechluhemmaru4023 2 года назад
ክብረት ይስጥልን!
@est2729
@est2729 2 года назад
መስኪዬ አንች ማለት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሁሉ በብቃት የምትወክይ ምርጥ ሴት ነሽ ምናለበት ቦታውን ለሚመጥን ቢለቁ ወይ እውነት ወይ እውቀት የሌላቸው🤔🤔🤔
@abyunity6760
@abyunity6760 2 года назад
The Iron lady meski❗️ I proud of you meski❗️ Long life with health for you meski ❗️
@fooddoor8670
@fooddoor8670 2 года назад
ጋላ ከስልጣን ካልተባረረ ገና ብዙ ያጠፋሉ
@user-qg5yc4gl2o
@user-qg5yc4gl2o 2 года назад
የአማራልጆች አሁን የሌላ ቢሄር ሁኖ በነበር ይህ ኢቱብ እየሄዳችሁ እየሰማችሁ ኮሜት ለመስጠት አደኛ ነበራችሁ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Thanks Nikat media ♥️.
@muslimamhara7332
@muslimamhara7332 2 года назад
አንዳንድ ሰዎች ግን በተነሳው ጉዳይ ላይ ሀሳባችሁን ከመግለጽ ይልቅ ምንድነው ስለመስከረም እርጋታ፣እውቀትና ቁንጅና የምታወሩት?😄ተው እንጂ ነውር ነው!!! የሚነሳው ጉዳይ serious ስለሆነ እሱ ላይ ብቻ አተኩሩ
@solomonmelaku6806
@solomonmelaku6806 2 года назад
መስኪ ትለያለሽ እናመሰግናለን
@yareddejene95
@yareddejene95 2 года назад
All respect
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 года назад
መስኪ ስትናገር ጠባብ ይደናገር
@Abbe5126
@Abbe5126 2 года назад
በጣም አስተዋይ ፣ ታላቅ ተፈጥሯዊ ተሰጥኦ።
@meheretabachamyelew3147
@meheretabachamyelew3147 2 года назад
Amazing
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 2 года назад
Addis Abeba fight fore freedm💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@kassa4882
@kassa4882 2 года назад
Be strong we love you mesu.
@selamfiker4087
@selamfiker4087 2 года назад
Meski jegna God bless you
@tsiyongediyon5433
@tsiyongediyon5433 2 года назад
መስኪዬ በጣም ነዉ የምወድሽ አሁን 12 ክፍል ነኝ ስጨርስ እተካሻለዉ
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 года назад
Meskiyee the other name of truth and integrity u are just a rare soul!! Speechless about ur beautiful mind .love and respect for u young lady👏👏👏👏👌🙏🙏🙏
@temesgenlulu2098
@temesgenlulu2098 2 года назад
Addis Ababians must fight. AU and USA need to stand with people of Addis Ababa. Freedom of movement must be respected.
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 года назад
USA kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@habtishdesta4720
@habtishdesta4720 2 года назад
USA the main actor In this unjust film
@temesgenlulu2098
@temesgenlulu2098 2 года назад
@@safiyasahle8478 ያው ከባለጊዜዎቹ ትርፍራፊ ለቃሚ እንጂ ፍትህ ሊገባሽ አይችልም
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 года назад
@@temesgenlulu2098 😜😜😜🤥
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 года назад
Addis Ababa is not Washington DC. Addis Ababa is Ethiopia. US they don't have nothing to do with addis Ababa. Kkkkkkkkkk
@wondye9844
@wondye9844 2 года назад
Tnx
@mosani6618
@mosani6618 2 года назад
የምር እንደምትይው የኦሮሞ ፖለቲከኞች በአዲስ አበባ ጉዳይ እንደዚህ ከሆኑ በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ያግዛችው በነገራችን ላይ በሀሳብሽ ባልስማማም ቃል መጠየቅሽን ሁሌ ኣያለሁ አቋምሽ ደስ ይለኛል በራስሽ ጎራ
@samatayosfitness6082
@samatayosfitness6082 2 года назад
ያው የሞኝ አካሄዳቸው እናንተን አላስፈላጊ ዋጋ ያስከፍላቹዋል !!! ዋ! ብለናል ከሰማችሁ ካልሰማችሁ የተኛውን ቀስቅሳችሁ ለስደት አቆብቁባቹዋል !!!
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 года назад
You are beautiful 🤩 in and out 💕💕💕👏👏👏
@addisababa6128
@addisababa6128 2 года назад
Great person thank you myvdear sister
@jmpoljohn1825
@jmpoljohn1825 2 года назад
Thank You Meski❤❤❤🙏
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 года назад
Ya ....thanks Meski , Every time they becoming much worse than ever...really its PAINFULL 🥵
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 года назад
አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊን እንጅ የኦሮሞ ብቻ አይደለችም ስለዚህ ኦሮሞ ሰብሰብ በሉ ህወሓትን መቀሌ እንደላክነው እናንተንም ኬንያ እንዳንልካችሁ ቀዝቀዝ በሉ🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱
@jma4531
@jma4531 2 года назад
ማንንም አትወክልም ሀገር የሁሉም ነዉ
@nigusemandefero9065
@nigusemandefero9065 2 года назад
እስክድር ምንም በቃኝ ያለዉ ነገር ግን የለም!!!
@asmamawsetegn22
@asmamawsetegn22 2 года назад
Meski brave women!!!!!!!!
@melkiekassa7039
@melkiekassa7039 2 года назад
God bless you
@Ghion-alhabesh
@Ghion-alhabesh 2 года назад
ኦሮሚያ ብልጽግና የኢትዮጵያ በተለይም የአዲስ አበባ ካንሰር።
@StoryTimeGuyOne
@StoryTimeGuyOne 2 года назад
መስኪና አምሃ ተባረኩ ስሚ የለም እንጂ ትተነትኑታላችሁ ነው የሚባለው
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 2 года назад
መስኪየ አመሰግናለሁ ምክሬን ስለሰማሸ
@fadhus
@fadhus 2 года назад
እኔ ኦሮሞ ነኝ ነገር ግን ይቺ ልጅ በጣም ሚዛናዊ ናት። እንደነ ሀብታሙ አያሌው በጥላቻ የታወረች አይደለችም ።በርቺ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
አይ መስኪ ትክክል እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር አመአበርታ ጀግና መስኪ ጀግና
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 2 года назад
ወቅቱን የጠበቀ አስተዋይ ኑሪልን መስኪ
@dertech
@dertech 2 года назад
ጎበዝ አረ እቺ ልጅ ልዩ ናት ትንታኔ እንዲህ በእዉቀት ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
@mahletgetahundesalegn1183
@mahletgetahundesalegn1183 2 года назад
Great Meski
@itealhabesha8050
@itealhabesha8050 2 года назад
ጀግኒት 50 ኦሮሞ ቢጨፈለቅ መስኪን አይተካም
@haregewoinshewaregaprotest1835
@haregewoinshewaregaprotest1835 2 года назад
የአዲስ አበባን መሬትና ህዝብ ማክበር የግድ ነዉ
@wolelamengistu4735
@wolelamengistu4735 2 года назад
መስኪ ጥልቅ እውቀት !!!👌🙏🙏
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 года назад
ልደቱ ይልቃል መራራ እስክንድር የበቀለ ጁዋር ...አቋም መቀያየር ለመብላት ነውና ...ፖለቲካ ቁማር:: ጆከርን እንዳይመዙ ካርታውን በውዘው የስልጣኑን እርካብ መወጣጫ ያዘው::
@muslimamhara7332
@muslimamhara7332 2 года назад
😄😄😄
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 2 года назад
ጀግኒት: መስኪዬ: እግዚአብሔር: ይጠብቅሽ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 года назад
የኦሮሞ ብልፅግና የተረኝነት ስሜቱን ሳያጣጥም አወዳደቁን እያፈጠነ ነው በልቶ ሳይጠግብ የእውር ድንብር
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 2 года назад
JUSTICE FOR AMHARA AND ADDISABABA PEOPLE OF ETHIOPIA
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkk
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 2 года назад
@@safiyasahle8478 foolish
@sistefera6987
@sistefera6987 2 года назад
ኀፃነት በእንተስለንተማሩያም አይገኝም በአስመጭው አስገዳጅ የነፃነት ትግሉ እንጅ
@hailemichaelzerabruk3431
@hailemichaelzerabruk3431 2 года назад
በሃይል ተወሰደበት መሬት በሃይል መልሷል በቃ
@sofiamohabaw8814
@sofiamohabaw8814 Год назад
👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏
@marahamelmal1263
@marahamelmal1263 2 года назад
የአዲስ አበባ ህዝብ በጣም ይገርማል፣ ሰራ ማቆም አድማ፣ አመፅ ማስነሳት ነበረበት በገዳይ ሲወረር!
@demalomedia
@demalomedia 2 года назад
አስቴር ፡ በዳኔ መአዛ ፡ መሐመድ መስከረም ፡ አበራ ጥንካሬያቸውን ፡ ይገርማል ፡
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 2 года назад
መታውቅ: ያለበት: በአዲስ:አበባ: ዙሪያም: የኦሮሞ: ገበሬ: ወይም: ህዝብ: ብቻ: አይደለም: የሚኖረው: አብላጫው: መላው: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ነው: እነሱ: የሌባ: ፓለቲካ: ይዘው: ኦሮሞ: እያሉ: የሚጮሁት: መላው: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ያለማው: ነው: በታሪክ: በስነድ:ከሄድን: የአፄዳዊት: ከተማ: ያማራ: እርስት: የአፄ: ሚኒሊክ: የእቴጌ: ጣይቱ: ከተማ: የመላው: ኢትዮጵያዊ: ከተማ: የአፍሪካ: መዲና: ነው: የአዲስ: አበባን ህዝብ: ፓርቲ: ባልደራስን: አትሰባስቡ:ዝንጆሮ: ከስብል: እንደሚጠብቅ: እረኛ: አይናችሁን: አፍችሁን: አፈሙዛችሁን: አፍጥጣችሁ: እስክንድር: አላስራ: ያዲስ: አበባን: ህዝብ: አፍናችሁ: ባለግዜ: ከንቲባ: የሀገሪቱን: ስልጣን: ተቆጣጥራችሁ: የምትሆኑትን: ሆዳችሁ: ሊተረተር: ደረስ: የጅብ: ፓለቲካ ብትደርሱ: ሰማዪንም: ብትቀይሩ: ትፈልጋላችሁ መጨረሻችሁን: እግዚአብሔር: ያሳየን:
@yoha9614
@yoha9614 2 года назад
Amha you have amazing voice..in my opinion you can hv a great character in a given movie for example " Erenaye" I'm sorry to comment this in the middle of this critical political discussion
@zerihunzekariyas5066
@zerihunzekariyas5066 2 года назад
amazing girl, amazing analysis
@adan_m
@adan_m 2 года назад
መስኪ: ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ። የአብይ አህመድን አምባገነን አገዛዝ ሳትፈሪ ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ማለትሽ የዘመናችን ጀግናዋ ሴት አድርጎሻል።
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 2 года назад
በአለም ላይ የሌለ ቆሻሻ የብሄር ፖለቲካ በአገራችን እየተካሄደ ሁሉም ነገር ጭምልቅልቅ አለ ::ያሳዝናል !!!
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 2 года назад
በድንቅ እይታ የተቃኘ ትንታኔ ። ማለፊያ ነው።
@debebeteklemariam5914
@debebeteklemariam5914 2 года назад
እንቁ የአገራችን ልጅ መሰከረ አበራ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ። የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው። እንዳንቺ ያሉ አመራር ላይ ቢቀመጡ አገራችን ትጠቀም ነበር። ለጥቅም የሚሰሩ የፓርቲ አባላት ስብስብ ለአገር አይጠቅሙም።
@solomonmebratu889
@solomonmebratu889 2 года назад
meski
@tadeseadimsie6355
@tadeseadimsie6355 2 года назад
ሌላው ነገር ይህ ሲታሰብ የአንድ ወገን ፍላጉት ብቻ ሳይሆን መታየት ያለበት የአ/አ ሞክር ቤት የኦሮማያ ምክር ቤት የሁለቱም ህዝብ ከዚህም ባሻገር የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ና ብሄር ያልቸሰጣት ስለሆነች የኢትዮጵያ ህዝብ ዋናው ደሞ መረጃዎች ከበፊት ጀምሮ አ/አ የሚያመለክቱ መረጃዎች የአፍሪካ መዲና መሆኖ ታይቶ ከዚመነሻ በመጨረሻ የቦርደሩ ህዝብ ሪጸረደም የሚወስንበት ሁኔታ ሁሉ ታይቶ ነው መሆን የነበረበት ነገር ግን የብልፅግና (የኦሮሞ) ተረኝነትን ለማሳየት ና የኦሮሞን ልክ ትነግ የትግራይን ህዝብ አንዳጣለው ለማጣለት ነው ስለዚህ የሀገራችን ህዝብ ረጅሙን ያለፈውን ና የወደፊቱን በማሰብ እረፋ በሎቸው እነ አብይን
@belachewmola4532
@belachewmola4532 2 года назад
መስኪ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ።ይህ ቅራቅንቦ የብልጽግና አመራር ያንችን ቅጣት ያክል የፖለቲካ አቅምም እውቀትም የላቸውም
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 года назад
መኪዬ የኔ ጀግና
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 2 года назад
Oromiya is one of the state of Ethiopia ,ormiya is one of the city of ormiya so Addis Ababa is the capital city of Ethiopia & oromiya even it is the capital of Africa if you are healthy this is right.
@nanokassahun5073
@nanokassahun5073 2 года назад
ገራሚ ትንተና ነው !!! ገራሚ እውቀት አለሽ መስኪዬ ትለያለሽ !!!
@adonairoi3516
@adonairoi3516 2 года назад
አንዱ የአዲስ አበባ ነዋሪ ለሚኩሪ ቤት ገዝቶ ኖሮ እባካችሁ የቤቱንካርታ ዲጂታል አርጉልኝ ብሎ ጠየቃቸው:: እነርሱም እንዲህ ብለው መለሱለት÷ አልሰማህም እንዴ? ያንተ ቤት ካርታ እኮ ግማሹ አዲስ አበባ ግማሹ ለሚኩሪ ሆኖአል:: ስለዚህ ምን ብለን ነው ዲጂታል ካርታ የምንሠጥህ! አሉት የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ሰውዬ ምን ቢል ጥሩ ነው? " በቃ ካርታው ላይ ለሚ- አአ ብላቹ ሥጡኝ " ሀሀሀሀሀ...ሀሀሀሀ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 года назад
ህዝቡን ከመሀል ከተማ ከፒያሳ ።ከአራት ኪሎ ከካሳንችስ ከተክለሀይማኖት ልማት ተነሱ ብሎ ኦሮሞኛ ቋንቋ የማያቀውን አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገን ህዝብ።።ኦሮሞ ክልል ናችሁ ማለት ምን ማለት ነው።። እረ ግፍ ነው
@fikrugashaw7281
@fikrugashaw7281 Год назад
እራሱን የሰጠ ለሕዝብ የሚያስብ መሥተዳደርን እግዚአብሔር ይፍጠርልን የዘረኝነት ነቀርሳን በካንሰር ይንቀልልን!!!ውሎ ይደር እንጂ አይቀርም
Далее
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17