Тёмный

ልጄን ለማትረፍ ሲጋራ አቆምኩ::ያኔ ሰዉነቴ ሙሉ በሙሉ አበጠ::ባለ ታሪክ ቪቫና ቺቼሮ ...ክፍል 2 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

/ @builtinethiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
Samrawit Foundation, የሂሳብ ቁጥሮች 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia,
0534334457011 Dashen bank,
ሳምራዊት ፋውንዴሽን የስልክ አድራሻ
+251911820607/+251912202838
ሳምራዊት ፋዉንዴሽንን በጎፈንድ ሚ ማገዝ ከፈቀዱ
gofund.me/7761ee39 በዚህ ሊንክ ይግቡ::

Опубликовано:

 

12 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 7 дней назад
www.youtube.com/@BuiltInEthiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ:: Samrawit Foundation, የሂሳብ ቁጥሮች 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia, 0534334457011 Dashen bank, ሳምራዊት ፋውንዴሽን የስልክ አድራሻ +251911820607/+251912202838 ሳምራዊት ፋዉንዴሽንን በጎፈንድ ሚ ማገዝ ከፈቀዱ gofund.me/7761ee39 በዚህ ሊንክ ይግቡ::
@user-mf2jq3ds6u
@user-mf2jq3ds6u 6 дней назад
😊😊😊😊😊.
@user-nr5st6cq7w
@user-nr5st6cq7w 4 часа назад
Edit the built
@mahelet9539
@mahelet9539 6 дней назад
ልጅ የሰጠሽ እግዚአብሔር ነው የአይኑን ብርሀን እንዲመለስልሽ አጥብቀሽ እግዚአብሔርን ተጠግተሽ ፀበሉን እምነቱን ቅባቅዱሱን ቀቢው እናቴ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 5 дней назад
ገንዬ ይች ሴት ከመልካም በላይ አመስጋኝ ናት ሱስ በጣም ጎጂ መሆኑ ግልጽ ነው ሆኖም እሷ እርጉዝ መሆኗን አለማወቋ በልጁ ላይ ተጽዕኖ ፈጥሮ ሊሆን ይችላል ግን በጣም በእምነቷ ጠንካራና አመስጋኝ ስለሆነች ፈጣሪ አምላክ ልጇን ይምርላታል።
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 6 дней назад
እኔም ሶስት ልጆችን ስወልድ ፔሬድ እያዬሁ ነው እርግዝናዬን የማውቀው ማቅለሽለሽና ሽታ ሲረብሸኝ ስመረመር ነው የእሷን ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ በኔላይ ብቻ የተፈጠረ ይመስለኝ ነበር ፈጣሪ የልጅሽን አይን ያብራልሽ
@gafat
@gafat 6 дней назад
በጣም ደስ የሚል 🥰 ደግሞ የሚያሳዝን 😥ታሪክ እግዚአብሔር አምላክ ለልጅሽ ሙሉ የአይን ብርሃኑን እንዲመልስለት እመኝልሻለሁ♥️♥️♥️ ከመድሀኒቱ ያገናኘው 🙏
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you. Don't be sad. We're happy because we believe in God and in Mary they're on our side
@mahelet9539
@mahelet9539 6 дней назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እጅግ የዋህና ቸር ነሽ ምን አይነት መባረክ ነው በማርያም❤❤❤
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 6 дней назад
በጣም የሚትገርሜ እናት ተሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁላችንም እዳንቼ ብንሆን የት እንደርስ ነበር ።
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you
@hargegobena8962
@hargegobena8962 7 дней назад
የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነዉ የራሱን ወሰዶ የራሰሸን ሰጠሽ አምላክ ይመሰገን
@Maryg05
@Maryg05 6 дней назад
እንዳንቺ አይነቶቹን ልበ ቅን ደግ ሰው ያብዛልን ጤናና እድሜ ከነ ዘር ማዘር ይሰጥሸ እኔ የምመክርሸ ልጅሸ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ፀበል ነው የሚያድነው አክሱም ውሰጥ ቅዱሰ አባላ ክርስቶስ የሚባሉ ፀበል አለ የአይን መድሀኒት ናቸው ባህርዳር ቅዱሰ አቡና ሐራ የሚባሉ ፀበል እምነቱ ለአይን መድሀኒት ናቸው ካልተቻለ ፀበሉን እምነቱን ወሰደሸ ቀቢው ይድናል።
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Amen 🙏
@user-yj4ey1rl6r
@user-yj4ey1rl6r 7 дней назад
በጣም የጠበቁት ነበር thanks ገኒየ የመጀመሪያ ከሰዎስቱ coment ሰጪዎች ❤❤❤❤❤❤
@hiwotweledehana5260
@hiwotweledehana5260 6 дней назад
እግዛቤር ይባርክሽ ደግነት እራሱ ይከፍላል
@altubeti7567
@altubeti7567 6 дней назад
ደስ ስትል🥰🥰እንኳን እግዚአብሔር በፍሬ ባረከሽ አሁንም ለልጅሽ ፀበል አድርጊለት የመጥምቁን ፀበል ወይም ሳሪስ አቦ የአይን ፀበል አለ 🥰ይማርልሽ ለሀገሩ ለወገኑ የሚጠቅም ያድርገው አንቺንም አያት ያድርግሽ በፍሬ ባርኮ🥰👏
@Thetruth-Tube
@Thetruth-Tube 6 дней назад
እህቴ ወንድሜ አይኑን አሞት ነበር ሳሪስ አቦ ጸበል ነው ሌላ ቤተክርስቲያን ነው ጸበል ያለው ካየሺው መልሺልኝ
@altubeti7567
@altubeti7567 6 дней назад
@@Thetruth-Tube ሳሪስ አቦ የአይን ፀበል ሚባል አለ ጠይቂ እማ ሂጅና ወይ ሰው ላኪ ጎሽ
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you.I will when next time.
@danielalebachewmolla8395
@danielalebachewmolla8395 6 дней назад
ጥሩ ሰው ነች Come suo figlio donno di dio ወደ ፀበል ትውሰደው በፀበልና በቅባቅድስ አይኑ ይበራል እሱአን እግርዎን የፈወሳት አምላክ ይፈውሰዎል
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you I will I'm waiting to finish the school
@danielalebachewmolla8395
@danielalebachewmolla8395 6 дней назад
@@vivia7255 እየሱስ 41 እሚባል የማርያም በቤተክርስቲያን አለ ፈረንሳይ ለጋስዬን እዛ ትልቅ ፀጋ ያላቸው አባት አሉ ብዙ ሰው ያውቃቸዎል ብትጠይቂ ቅባቅድስ የሚቀብ ናቸው እዛ ውሰጅው አንችም ሂደሽ ተቀቢ በጣም ብዙ ሰው ነው ያለው!ብዙ ሰው ነው ሚድነውም! ፀበል ደሞ ሚዳቁዎ አርሴማ ውሰጅው እንጦጦ አካባቢ ነው በአዲሱ ገበያ ወደ እንጦጦ ማለት ነው እግዝአብሔር ይፍቀድልሽ ይርዳሽ
@senbetebante1368
@senbetebante1368 4 дня назад
ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል አስጠምቂው ልጅሽን ያድንልሻል ሰማዕቱ ብዙ ስራውን እና ሚስጢሩን ይገልፅልሻል።በፀበል እግርሽን ድነሽበታል በህክምና የቻልሽውን ሁሉ አድርገሻል።አዲስ አይን ለልጅሽ አምላከ ጊዮርጊስ ይሰጥልሻል።በእርግጠኝነት ውሰጅው ይድናል።ልጅሽ ድኖልሽ ስትመሰክሪ ለመስማት ያብቃሽ።ከሁሉም በሽታ ያድናል ሰማዕቱ❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 дней назад
የኔ መልካም እህት እንኳን በልጅ ባረከሽ ለወግ ማዕረግ ያብቃልሽ❤በተለይ ኢትዮጵያን በማሰብሽ ልቤን ነካው ስንት ሀገሩን የካደ ባለበት ብቻ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ይስጥሽ ከነልጅሽ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 6 дней назад
ወይ እመብርሐን የኛ እኛእናት እኮ ልዩ ናት ። አግዚአብሔር ይመስገን
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 4 дня назад
ቪቫና ቼቸሮ በጣም ደስ የምትይ የልጅሽን አይን የቅድስት ማርያም ልጅ ከየሱስ ክርስቶስ ያድንልሻል ጠይቂው
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 6 дней назад
Batame yamegereme tarike unbelievable thank you sharing
@ethiopia405
@ethiopia405 3 дня назад
እውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነህ
@tadeleachamyeleh6672
@tadeleachamyeleh6672 6 дней назад
እጅግ በጣም የሚገርም የሚያስተምር ፍቅር እምነት ፅናት ፈተና የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የሚያሳይ ምስክርነት ይሄሁሉ አስጨናቂ ታሪክ በሚጣፍጥ አንደበት በእርጋታ ሲቀርብ ልብን ያቀልጣል ።እግዚአብሔር ልጅሽን ይጠብቅልሽ❤ ስላካፈልሽን ታሪክ እናመሰግናለን ።
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you
@Anumma572
@Anumma572 4 дня назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥሽ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 6 дней назад
የኔ ማር ስታምር🎉❤
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you Birtuye
@warkwark6096
@warkwark6096 6 дней назад
wow das ymela masakaranta❤
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 6 дней назад
Betam astemari taric new thanks geni & vivana
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you Lula
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 7 дней назад
እቅልፉን ትቸ እየጠበኩ ነበር🎉🎉🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 дней назад
በጣም እኔም በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤🎉🎉
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 6 дней назад
የልጅ እንግዳ አፏ ሲጣፍጥ
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 6 дней назад
Esey Egzyabher yimesigen Egzyabher yikisal❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@heleneshetu1510
@heleneshetu1510 6 дней назад
Egzabare yimesgani ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Amen 🙏
@abebamebrahtu9896
@abebamebrahtu9896 4 дня назад
Vivana sei una brava donna e una dolce mamma ❤
@nunufekede1272
@nunufekede1272 6 дней назад
.ገኒየ ስጥብቅ ነበር
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 4 дня назад
Iron ብትወስድ ምን ችግር አለው
@MenbereMekonnen-wx5uv
@MenbereMekonnen-wx5uv 3 дня назад
ገነት ጥያቄ ስትጠይቄ አትፍጠኝ እባክሽን እርግት በይ አትፍጠኝ ተረጋጌ
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 35 минут назад
Sister accept Jesus christ like your own saver and your son's too, stay bless
@SofiaN552
@SofiaN552 6 дней назад
Ehite France ye Lourdes or ye Eyesus Hitsan ( jesus Bambini) tsebel kebew, kechalishim wisejew , Emebete tirdash🙏
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Amen 🙏
@pacpat6514
@pacpat6514 15 часов назад
love "Endeber", the Gurage's are also Jewish related orthodox people.
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 6 дней назад
ሕያብ በጣልያንኛ Un regalo (ኡንሬጋሎ)መስሎኝ. Donato ወይ Donation በእርዳታ የተበረከተ አይደል?
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 6 дней назад
ከእግዚአብሔር የተሰጠ ለማለት Donato ነው።
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 6 дней назад
በትክክል ስጦታ በጣልያንኛ ሬጋሎ ይባላል ።
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 6 дней назад
@@user-gk4cv3dj2q እኔ የማውቀው በእርዳታ የተበረከተ ማለት ነው። እራሷም እኮ በእንግሊዘኛ Donation ነው ብላለች። Donation ደግሞ ትርጉሙ አንተ ባልከው አይደለም
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Quando Dio ti regala e un Dono
@wubalemmetadel2380
@wubalemmetadel2380 6 дней назад
Hiyab sitota malet newu. Sitota demo aykefelibetim leza yihonal tinish confusion yefeterewu
@hiwotweledehana5260
@hiwotweledehana5260 6 дней назад
እኔም እንዳንቺ 9 ወር አርግቬ የመውለጃዬ ቀን ሞቶል አሉኝ በጣም ልብ ይሰብራል
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 6 дней назад
ልጁ ሞቶ ሆድሽ ውስጥ መቆየት አይችልም ። ቼክ በምታደርጊበት ወቅት እንዴት አላወቁም ?።ወይንስ የምትወልጂ ቀን ይሆናል የሞተው ።
@wubalemmetadel2380
@wubalemmetadel2380 6 дней назад
Ayzosh Ehte Egziabher endegena yasibish yedesta yihunilish enkuan anchi terefsh
@MerryDanedena
@MerryDanedena 6 дней назад
Egzabher yemsgen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Amen 🙏
@user-tu7tt9gr9d
@user-tu7tt9gr9d 6 дней назад
Genuka! did you take note how people pay sacrifice for the person they love most, but you make preaching more often than not
@user-gz4lj6oj7k
@user-gz4lj6oj7k 6 дней назад
አሪፍ ስጠብቅ
@helenthomas5230
@helenthomas5230 6 дней назад
Amore
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 6 дней назад
❤❤❤❤
@tsigeredaabebe4089
@tsigeredaabebe4089 6 дней назад
❤❤❤
@user-qu1vq4of5b
@user-qu1vq4of5b 7 дней назад
ገንዬ ከድሮም አድናቂሽ ነኝ ትመቺኛለሽ
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 6 дней назад
በጣም የምትገርሚ ቅን መልካም ልበ ቀና ሰው ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ እመብርሐን የፍቅር እናት ጥላ ከለላ ትሁንለት እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ ያባትሽን ነፍስ ይማር ❤❤❤
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Thank you
@vivia7255
@vivia7255 6 дней назад
Amen
@medhaneefrem1357
@medhaneefrem1357 7 дней назад
FIRST COMMENT
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 6 часов назад
😂😂😂😂
@misterekitata1298
@misterekitata1298 6 дней назад
❤❤❤❤
Далее
Comedy Moments 🤣 #2
00:25
Просмотров 3 млн
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25
Comedy Moments 🤣 #2
00:25
Просмотров 3 млн