Тёмный

የዶንኪ ትዩብ የዓመቱ ምርጥ ቪዲዮ ፡ ይህንን የሰማ ይፀናል ፡ Donkey tube Comedian Eshetu Ethiopia 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 713 тыс.
50% 1

This is a social show that gives a chance to different individuals who want to share their story, Talent on media, and to request help if they are in need.
in this show, we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers, street kids, students, maids, and farmers, etc.
with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
#Comedian​​ Eshetu​
contact
comedys27@gmail.com
0938 21 20 20
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

14 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,9 тыс.   
@samrawitmulu5225
@samrawitmulu5225 2 года назад
ሚስትህን ይሄ ነው ብዬ ምገልፅበት ቃል የለኝም 😢 ፈጣሪ ዘመኗን ሁሉ ይባርከው
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 года назад
amen 🙏 🙏 🙏
@hebeshawit2385
@hebeshawit2385 2 года назад
መጀመሪያ ላይ በጣም ነበር ያዘንኩት ግን መጨረሻው ደስ ይላል ሚስትህ ምንኛ የተባረከች ሴት ነች
@noraawetshe5463
@noraawetshe5463 2 года назад
በውነት በእምነትክ ጠንካራ ስለሆንክ ነው እግዜያብሄር እናትህን መልሶ የሰጠክ አሁንም እግዜያብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ልጂህን ያሳድግልክ ወንድሜ
@thoodythoody4692
@thoodythoody4692 2 года назад
በጣም አስደናቂ ነዉ... "እልልታን የሚያዉቅ ህዝብ ምስጉን ነዉ" ተብሎ እንደተፃፈ አሁንም ምስጋና ከአፉ ስሰማ፣ እንዴት ያለሁ አጉረምራሜ መሆኔ ታይቶኛል ! ወንድማችን ልዑል አምላክ ያግዝህ። እሼ ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ በብዙ አትርፈናል።
@netsetube3161
@netsetube3161 2 года назад
የዛሬው ታሪክ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ና የሚያስተምር ነዉ ቀሪው ዘመንህ ቸሩ መደሐኒያለም ይባርክልህ
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 2 года назад
~ በጣም እያዘኩ እያየሁ አግብቶ መውለዱን ሲናገር እዴት ደስ እንዳለኝ ሁለት አይነት ስሜት !!
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 года назад
እውነትም ሁለት አይነት ስሜት በጣም አሳዛኝም አስደሳችም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@robeledhabi3204
@robeledhabi3204 2 года назад
🙏
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
ማግባቱ እሥክሠማ ጨቆኝ ነበር በኮመንት ተረዳሁ ኡፍፍፍፍ የአላህ
@user-ts5xr3qf8j
@user-ts5xr3qf8j 2 года назад
@@robeledhabi3204 በጣም ባዱ ቢበዲል በሌላው ቢጎዳው☝😭
@kamilabushra8930
@kamilabushra8930 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@nikeshnikesh6091
@nikeshnikesh6091 2 года назад
የዛሬው ታሪክ ይለያል ባለቤቱ "በእናቱ"ምትክ የተሰጠች የእግዚዓብሔር ስጦታ ነች
@Birtukan21
@Birtukan21 2 года назад
በጣም👌
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😢😭😭😭😭😭😭😢😭😭😭😭😭
@aynalemmesele310
@aynalemmesele310 2 года назад
😭😭😭😭
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад
🙏😭😭☝😭yene kojo betam 😭😭
@user-fz5je7nu2p
@user-fz5je7nu2p 2 года назад
የኔምርጥ ወድም ጠካራነህ አብሺር
@merejaeth2801
@merejaeth2801 2 года назад
ከባድ ፈተና..ግሩም ጥንካሬ..ብሩክ ሚስት! መማር ለሚችል ከበቂ በላይ አስተማሪ 🙌
@ayanaayana325
@ayanaayana325 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ew7yr4ef6c
@user-ew7yr4ef6c 2 года назад
ሴቶችን እና እናቶችን የገለፃችሁበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚያቭሄር የሚወደውን ይፈትናል
@bedrukemal6658
@bedrukemal6658 2 года назад
ሚስትህ ጀግና ነች ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው
@emebethailu7062
@emebethailu7062 2 года назад
እሸቱ ለኛ ለሴቶች ያለህ respect ልዩ ነው ተባረክ።
@kidistbirhanu455
@kidistbirhanu455 2 года назад
በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው🙏🙏🙏 እዮብን በእውን አየሁት አይዞህ ወንድሜ
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 2 года назад
እንዲህ ነው እንደ ኢዮብ ተፈትኖ በጥንካሬ ማለፍ♥ እግዚአብሄር የወደፊት ህይወትህንና መልካም ባለቤትህንም ይባርክልህ፣ አሜን-3
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 2 года назад
አምላክ የሚወደውን ነው የሚፈትነው በጣም ጠንካራ ነክ ህይወት ይቀጥላል .
@dasetube390
@dasetube390 2 года назад
ብርቱ ሰዉ 🙏
@Mayaye887
@Mayaye887 2 года назад
የያዕቆብ መልእክት 1 13፤ ማንም ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ፡ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ያንተ ጽናት ፣ የእናትህ ሰማእትነት ፣የሚስትህ ደግነት ብዙ አስተምሮኛል ልኡል እግዛብሄር ልጅችሁን ብርክ አርጎ ያሳድግላችሁ።
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አሜን
@maba7581
@maba7581 2 года назад
እሼ ላንተ ያለኝን ክብር በቃላት ልገልፀው አልችልም ። እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ❤❤❤
@yetmacoffecoffe9155
@yetmacoffecoffe9155 2 года назад
😭😭😭😭😭በፈተና የሚፀና የባረከ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው የእናታችን ነብስ አምላክ በገነት ያኑርልን
@addisalemfikadu9521
@addisalemfikadu9521 2 года назад
ገብርኤልን በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ። ስላለኝም ስለሌለኝም ነገር ሁሉ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይከበር ይመሠገን
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 года назад
amen 🙏 🙏 🙏
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Adu demerign ledemereshe gora beye
@simonmike8635
@simonmike8635 2 года назад
amen
@simonmike8635
@simonmike8635 2 года назад
amen
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 2 года назад
ሴት ልጅ ሀገር ናት አሸ በቀጣይ ሚሥቱን አቅርብልን ጀግና ሤት ናት አጭር ረጅም ጥቁር ቀይ እያልን አላህ ይቅር ይበለን
@bekiiache5805
@bekiiache5805 2 года назад
በትክክል እህቴ
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 2 года назад
እኮ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
@@user-zu7kh6lp1p ደምሪኝ ውዴ
@fhgh2650
@fhgh2650 2 года назад
😭😭😭💔
@emutube4860
@emutube4860 2 года назад
አሜን ይቅር የበለን 😭😭😭
@kassachewmitiku9362
@kassachewmitiku9362 2 года назад
እሼ ይህ ታሪክ ይለያል በጣም ተምሬበታለሁ፡የዚህ ልጅ ፅናት የሚገርም ነው ብዙ ነገሩ ከቃል በላይ ነው የእናቱን ነብስ ይማር የባለቤቱን አይነት የአእምሮ ሀብታም የሆኑ ሴቶችን ያብዛልን ...
@nadi7244
@nadi7244 2 года назад
ምን ብዬ መፃፍ እንዳለብኝ አላቅም ያንተ ጥንካሬ የእናትህ እና የባለቤትህ ፍቅር ዋዉ ምርጥ የዘመኑ ሰው !! ልብ ያለው ካንተ ሂወት ብዙ ይማራል አላህ የምትፈልገውን ሁሉ ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@etsegenetberhanweledemeske3701
@etsegenetberhanweledemeske3701 2 года назад
በጣም አሣዛኝና በጣም አአስደሳች እውነተኛ ታሪክ ነው ግን የፈጣሪ ስራ ግሩም ድንቅ ነው እናትሕን ቢወስድብሕ እናት የሆነች ሚስት ሰጠሕ ቀሪ ዘመንሕ ከነቤተሰብሕ የተባረከ ይሁን የእናትሕንም ነፍስ ምሕረትን ይስጥልን አሜን
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 2 года назад
እናቱ ግን በስምአብ እጅግ አስለቀሱኝ ወይ እናት💔💔💔💔
@ethiopia9108
@ethiopia9108 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ 😭😭😭 እኔም አማርርሀለው ??? ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ እስከዛሬ በማልፍበት ሁሉ እያገዝክ እዚህ ስላደረስከኝ አመሰግንሀለው😭😭 አይ የዚህ ምድር መከራ : ይሄ ደሞ ከባድ ሀዘን ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@natanimrobel3659
@natanimrobel3659 2 года назад
Awo enem yeker belegn amlake 🙏🙏🙏😢😢
@meherat938
@meherat938 Год назад
አቤቱ የፈተና ውጤቱ መልካም ነው መጨረሻው መድሀንያለም ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የድንግል ልጅ 🌻🌻🍀🌷🌷🌸🌸🌺🌺
@lidiaassefa199
@lidiaassefa199 2 года назад
እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ይፈትናል በፈተና ውስጥ ያፀና እግዚአብሔር ይመስገን። አስተማሪ ታሪክ ነው የእናት ምትክ ሁለተኛ እናት ሚስትህን ሰቶሀል እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፅናት ለሁላችንም ይስጠን እግዚአብሔር እሧን ግን ላደንቃት ይገባኛል ድንቅ ሴት ነሽ እመ ብርሀን ትጠብቅሽ እውነተኛ ውድ የሆነች ሴት
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በህይወቴ ብዙ ታሪኮች ስምቻለሁ እንደዛሬው ውስጤን የነካው የለም ኡፍፍፍፍፍ ወንድሜ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ሚስትህም ጀግና ነች አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 года назад
amen 🙏 🙏 🙏
@banmele7883
@banmele7883 2 года назад
Amen
@hanokhayla2340
@hanokhayla2340 2 года назад
ቃላት አጥሮኛል ልፅፈው እራሱ አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ጥልቅ ጥንካሬ ፈጣሪ በቸርነቱ ያኑር የኔ አባት
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 2 года назад
እሚገርም ነው ፈጣሪ አምላካችን በቤቱ ያፅናህ የሚደንቅ ትእግስት ነው እዮብን በመፅሐፍ ነበር የምናቀው አሁን አንተ በተግባር ተረጎምከው እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ነች 😭😭ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አይዞህ ወንድሜ እሸ ምርጥ ሰው ተባረክልን የሚገርም የተግባር ትምህርት ነው
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 2 года назад
ያረቢ አንተ ተአምርህ ብዙ ነው ላያስችል አይሰጥም ሚስትዮ ግን አላህ ውለታሽን ይክፈልሽ ጀግና
@rahelamen7300
@rahelamen7300 2 года назад
አዳምጬ ሳልጨርስ በማልቀስ እራሴ ታመመ እሼ ኡፍፍፍፍ እንደ ዛሬ ድምፅ አውጥቼ አልቅሼ አላውቅም ልጁ ግን በጣም ጀግና ነው ሚስቱን አመስግንልን በእውነት ጀግና ሴት ናት
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 2 года назад
በጣም አለቀስኩኝ አዛዘንከኝ ግን መጭረሻው አግብተህ አይን ባይንህ ማየትህ እናትም ምስጥም ሁሉ ነገር ሁና ምስትህንም እድሜዋን ያርዝምልህ በልጅ በጤና በሰላም ከሃብት ጭምር መልካም ሰላም ያለው ህይወት ከርዥም እድሜ ይስጣቹ
@dajk1214
@dajk1214 2 года назад
ቃላት የለኝም ላንተ ልቤ ተሰበረ ደግሞ በእግዚአብሔር ታምር የተሰበረዉ ልቤ ተጠገነ እሱን ያመነ ምን ይጎልበታል ተመስገን ጌታየ ❤❤❤❤
@rthgfg9720
@rthgfg9720 2 года назад
በጣም ጠንካራ ና መልካም ሴት ነች ባለቤትህን አመሰግናታለሁ ፈጣሪ ይመስገን አይዞህ
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 года назад
እውነት አስለቀስከኝ 😭😭😭😭ወይ ፅናት ድንቅ ነው ላይችል አይሰጥም ይላል ያሀገሬ ሰው ድንቅ ነው
@fatumaseid2563
@fatumaseid2563 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ታአምር ነው😭😢😨 አላህ ያበርታህ ወድም
@natiami9249
@natiami9249 2 года назад
ወይኔ በቃሉ በህይወቴ እንደዛሬ አዝኜም አልቅሼም አላውቅም ደሞ ይበልጥ አብረን መማራችን እናትህንም ማወቄ ይበልጥ አመመኝ😭😭አምላከ ቅዱሳን ያፅናናህ እናትህንም ከደጋጎች ጎን ያኑራት አመመኝ😭😭😭😭
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 2 года назад
እዴት አጀት ይበላል የሰውልጅ ፈተናው ብዙነው ወድሜ በውነት እግዚያብሄር ካተጋርነው እመብረሀን አለችልህ አሁንም አይዞህ
@user-fe9pf6cr3u
@user-fe9pf6cr3u 2 года назад
እግዚአብሔር በቂ ነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ቃላት አጣሁ😢😢😢😢😢😢 እወነት እግዚአብሔር ድቅ ነው ሚሰትህ በደጋሚ ትቀረብ እኛ ሴቶች ልዩ ነን💪 የፍቅረ ሰው አሼ💞💞💞
@yashiarak1965
@yashiarak1965 2 года назад
አቅርባት እሼ
@abebagebreargay178
@abebagebreargay178 2 года назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወንድም ከዚህ ሁሉ ፈተና ያሳያልህ አግዚአብሔር ተመስገን ይበልህ ያሳያልፍከሁ መከራ በፈተና ይፀናል የተባረከ ነው ማለት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናትህም በአፀደ ገነት ያኑርልህ ባለቤትህሚ ፈጣሪ ይባረክት ትዳራቸው አግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@woinshetmersha5557
@woinshetmersha5557 2 года назад
እሼ ድንቅ ልጅ የማፅናኑን ብርቱ ልጆች በየጊዜው ሰለምታቀርብልን ልጄ የኔ ብርቱ ባለቤትህን እግዚአብሔር በህድሞ በጤና ያጠብቅልህ ልጅህን በሞገስ ያሳድግልህ ፅናትን የምታስተምረን ጀግና ነህ
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
😭ምንም ቃላት የማይገልፀው ስሜት 😭😭ልብ የሚሰብር የሚያስለቅስ ነገር ነው በእውነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 [][]እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ የሚገርም ታሪክ[][] {{የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ!!!}}
@hamediytube4010
@hamediytube4010 2 года назад
ወይኔ በየታሪኩ ሣለቅስ ሣለቅስ የራስ ምታት ገደለኝ ወይኔ ምን ጉድ ነው ሴት። በመሆኔ። ኮራው
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 2 года назад
ለጀግና አይለቀስም
@nosib7890
@nosib7890 2 года назад
እኔስ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 года назад
እጅግ የሚደንቅ ምህረት ነው የሆነልህ። እንዴ ቆመህ መሄድህ እኮ ከአደጋው አንፃር ፍፁም ተዓምር ነው። ክብሩን እግዚ አብሔር ይውሰድ። የእናትህን ነፍስ ይማር። አሜን።
@selamawit6212
@selamawit6212 2 года назад
የኔ ወንድም ፅናትህ እናትን በዚህ ሁኔታ ማጣትህ ደግሞ ኦፍፍፍፍ ያማል😭😭😭 እግዚአብሔር ሁሌም ልክ ነው በስራው ለምን አይባልም ።እግዚአብሔር ስለሰጠህ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርኮ ይክሳል ማንንም አይተውም አይጥልም🙏
@selethyopia3059
@selethyopia3059 2 года назад
ክብር ለሚስትክ ይሁንላት
@user-co7qg5vd9b
@user-co7qg5vd9b 2 года назад
ፈጣሪ የባረካት ሚስት ፍቅራቹን የዘላለም ያርገው
@fereadugna410
@fereadugna410 2 года назад
"በፈተና የሚፀና እርሱ ይድናል" እግዚአብሔር ሚስትህን ይባርክልህ። በጣም እያለቀስኩ ነበር ከዚያም አምላክ ካሰችን ስለሰጠህ ደስ አለኝ ቤታችሁ ለዘለኘለም ይባረክ ለብዙዎች ምሳሌ ይሁን።
@dawitlemma9813
@dawitlemma9813 2 года назад
ቃልዬ አንተ ሕይወትን ለሚያማርሩ እና ተስፋ ለቆረጡ ትልቅ መማሪያ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@emebethailu7062
@emebethailu7062 2 года назад
ውይ ደም እምባ አስለቀሰኝ የኔ ጌታ ጽናቱ ልዩ ነው ። ይሄማ የ3 ሰዎች ታሪክ ነው እሼ እናቱ እና ሚስቱም የታሪኩ አካሎች ናቸው።
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 2 года назад
ጀግና ሴት ነች እግዚአብሔር ይባርካቹ ፅናት ግን ደስ ይላል💜
@ltube3292
@ltube3292 2 года назад
ኡፍ መስማት አልቻልኩም😭አይ የሠው ልጅ ደንገት ለሚቀያየር ማንነት ስንቱን ባህሪ ተላበስነው ጌታችን ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን የማንቋቋመውን ምድራዊ ፈተና አትፈትነን ያ አሏሁ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Год назад
ያሳዝናል እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ። አቤት የሰው ልጅ ፈተና። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@beersheba4316
@beersheba4316 2 года назад
አይዞህ ወንድሜ ያለፍክበት መንገድ ያማል የእናትህ ሞት ልብ ይነካል ባለህበት ሁኔታላይ ሆነህ እናትን ማጣት ከባድ ነው ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ከባድ ነው ያማል አይዞህ ተመስገን ደጉ ጌታ ምሮህ አግብተህ መውለድህ በጣም ደስ ይላል ጥንካሬህን አለማድነቅ አይቻልም በርታ ወንድማችን ባለቤትህን አለማመስገን ንፉግነት ነው ትልቁን ቦታ ባንተ ሂወት ውስጥ አላትና ክበሪልን እህታችን
@tadeyekidya2241
@tadeyekidya2241 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ህይወታችሁን ይባርክ።ሚስትህ ደሞ የምትለይ ናት ዝም ብለህ ዉድድ እያደረግሀት በፍቅር ሺ አመት ያኑራችሁ።
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 6 месяцев назад
በጣም ድንቅ የሆነ ታሪክ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣም የሚያሳዝን አስተማሪ ታሪክ ፈጣሪ ድንቅ ስራ
@selamwitdawitselna3962
@selamwitdawitselna3962 2 года назад
መልካም ሚሰት ለባልዋ ዘውድ ናት 😘 ምን ያህል መታደል ነው ያለበትን ሁኔታ አይታ ፍቅራ የማይቀንሰ ሴት ማግኝት መታደል ነው በርታ ወንድሜ ሁልጊዜም ከመጥፎ ነገር ጀርባ መልካምና ደሰ የምንሰኝበት ህይወት አለ 😘😘ሁላችንም ፈጣሪ የምንደሰትበት ህይወት ይሰጠን አሼ ወንድሜ ታባረክ 😘😘
@lidyateklu5526
@lidyateklu5526 2 года назад
እናንተ ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ቁስሉ የሚገባችሁ በናንተ ሲደርስ ነው። ወንድሜ ፅናቱን ይስጥህ ደም እምባ አስለቀስከኝ።
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 2 года назад
ጤነኛ አይመስለኝም
@user-qs4pr9en5d
@user-qs4pr9en5d 2 года назад
በጣም ነው የሚገርሙት አየ ሰው ስንት አይነት ነን ግን
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 года назад
እህቴዲስላይክእሚያረጉሰውችጁንታስለሆኑነው
@user-ke8lf6er9m
@user-ke8lf6er9m 2 года назад
Dis like ምን እንድሆኔ አይቁትን እኮ Lidyaaa
@adiamtesfaye4164
@adiamtesfaye4164 2 года назад
Baygermsh ene yalishiwn eyasebku neber
@simonmuday
@simonmuday 2 года назад
ትልቅ ፅናት እግዚአብሔር አብ ተሰጥቷቸዋል ሚስትም ልባም ሴት ናት 👏👏👏
@tigistsiraw4417
@tigistsiraw4417 2 года назад
የሚያሳዝን የሚያስተምር ነው አቤት ጥንካሬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@abruzzimedia257
@abruzzimedia257 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው : ነብሷን በ ገነት ያኑርልን ፅናትህ ልዩ ነው : አንተም ባለቤትህም በቅርብህ ያሉት ሁሉ ጀግኖች ናችሁ ።
@user-dd4mx6hz4k
@user-dd4mx6hz4k 2 года назад
የባሰ አለና የተሰጠንን ነገር እናመስግን አልሀምዱሊላ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
እስቲ የእሼ አድናቂዎች 🙄👉👍
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye 2 года назад
የሚገርም ፅናት፣ ፅኑ እምነት፣ ጥንካሬ....አንተ ትለያለህ! ባለቤቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ፣ ያንቺ ጥንካሬና ቆራጥነት ለብዙዎች ትምህርት ነው: ተባረኪ🙏
@tubeb7035
@tubeb7035 2 года назад
ሴት አደርገህ ፈጥረህኛል እና አመሰግንሃለሁ መልካም ልብ ስጠኝ አምላኬ
@gedag5658
@gedag5658 2 года назад
Amen
@rutagebreslassie7256
@rutagebreslassie7256 2 года назад
😭😭😭😭😭
@abaynehfeyso9943
@abaynehfeyso9943 2 года назад
Amen!! E/e tselotishin yismelish
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 года назад
አሜን🙏🙏
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 2 года назад
Amen amen 🙏🏽
@mahletjeberu8657
@mahletjeberu8657 2 года назад
ቃልዬ የኔ መልካም የፅናት ጥግየሁላችን አስተማሪ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
እግዚአብሔር የመሰገን አበት እንደት በረቱ ነዉ ባልበትህ እግዚአብሔር የሰጠት የህ ሰበከት ነዉ የች ቫማ የበራልህ የእመቤቴ ቫማህ በራ ይገርማል
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
እናትህ ነበሰ ይማር በፀደ ገናት ያኑሪችዉ
@user-mn4dr8nr4q
@user-mn4dr8nr4q 2 года назад
አልቅሼ ስጨርስ የመጨረሻውን ስእሰማ ተደሰትኩ እሼ ተባረክ ሚስት ለኔ አንደኛ የሞቱትን እናትህን ነብስ ያማር
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭 በስመአብ አይዞን ወንድሜ እንደው ስንት አይነት ታሪክ አለ 😭😭😭😭
@nakurazerom6407
@nakurazerom6407 2 года назад
የተዘበራረቀ ስሜት ውስጥ ነው ያሰገባሀኝ የሚያሰለቅስ 😭 የሚያሰገርም😵 የሚያሳዝን😔 በመጨረሻም የሚያስደስት 😀 የሕይወትህን ታሪክ ሰለአካፈልከን በጣም ነው የማመሰግንህ👍 ጌታ አንተንም ቤተሰቦችህን ይባርክ🙏 ❤❤❤❤
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
ኮሜትመፃፍ ከበደኝእኮ ኣጃኢብ ነዉ
@yohamusic9588
@yohamusic9588 2 года назад
ያንተ ፅናት ይገርማል ! የባለቤትህ ስብዕና ደሞ ይለያል!!
@mdvip3327
@mdvip3327 2 года назад
አዞህ፡ዱንያ፡እዲህ፡ናት፡እናትህም፡በሞት፡ቢለዩህ፡አላህ፡በጥበቡ፡ተክቶህል፡ልጅህንም፡አላላህ፡አድጎ፡ለቁም፡ነገር፡ያድርስልህ፡
@abdosaad9933
@abdosaad9933 2 года назад
ትክክል
@user-kh3jk8jg5h
@user-kh3jk8jg5h 2 года назад
@@mdvip3327 ማማምምምምሜምምምለሌለምምላሎ ሙ ማማምምምምምምሜምምምለሌለምም ሊሆን ም ማማምምምምምምምሜምምምምም ል
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 года назад
በትንሽ ነገር ለምናማርር ትልቅ ትምህርት ነው ጥንካሬህ ይገርማል እግዚያብሄር ለዚህ ስላበቃህ ክብር ለእርሱ ይሁን ሚስትህም ከልቡዋ ሴት ናት ተባረኪ
@saratessema9064
@saratessema9064 2 года назад
ዘኬ ትዩብ ላይ እማማ ዝናሽ ጋር የመጣ አርቴፊሻል እጅ የሚሰራ ቤለሙያ ነበር ። ብታፈላልግለት ጥሩ ነው እሼ ተባረክ።
@alimhamed7968
@alimhamed7968 2 года назад
😍😍😍😍😘
@alemk10
@alemk10 2 года назад
🙏
@belaybelete9693
@belaybelete9693 2 года назад
እሽቱ ከሁሉም ነገር በላይ ዛሬ በጣም አሰደሰተህኛል በF B እማዉቀዉን በአካል ከማይተናነስ አሳዉቀህኛል አመሰግናለሁ እናቱን በድግአሚ ፈጣሪ አሰቦ ሰለሰጠዉ የእመብርሀን ልጂ ታምሩን ሰለሰራ ክብር ይግባዉ እኔ በተለይ ለባለቤቱ ከፍ ያለ ምስጋና አቅርብልኝ ልጁንም ፈጣሪ ያሳድግልህ አሜን
@tube7681
@tube7681 2 года назад
ስታሥጠሉ ሶፍት ነገር ለምን አይኖራችሁም ግን
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 2 года назад
አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ መልካም ሚስት ሰጥቶሀል ተመስገን ደሞ በጣም ታምራላችሁ ወንድም እና እህት ትመስላላችሁ 🙏👍
@goldbody2836
@goldbody2836 2 года назад
እግዚአብሔር ያንተ አይነት ፅናት ለሁላችንም ይስጠን :: እግዚአብሔር ያፅናህ
@destanegash5498
@destanegash5498 2 года назад
አቤት እሼ ምን አይነት ትምህርት ቤት የሆነ ልጅ ነው: እጅግ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው የፈጣሪ ድንቅ ስራን አየንበት
@hayatmohammed5454
@hayatmohammed5454 2 года назад
በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት መጨረሻ ላይ ደሞ እየሣኩ መጨረሻው ደስ ይላል የእናትህን ነብስ ይማርልን ጀግና ነህ
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 года назад
ጠንካራ ምርጥ ሰው የእናትህ ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርል አሜን
@ninimulu3569
@ninimulu3569 2 года назад
እናትህን እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን ይማርልን። ባለቤትህ እዉነተኛ ሰዉ ነች ጤናና እድሜ ይስጣት።
@toybaendris778
@toybaendris778 Год назад
ሚሲቱን አመስግኑልኝ ፈጣሪ ያክብራት
@fatumaaden8037
@fatumaaden8037 2 года назад
የእውነት ከምንም በላይ ጀግና ነህ ሚስትህ ግን ካንተ የበለጠች ጀግና ናት ፈጣሪ ያሳድግላቹህ ለልጅህ ልክ እደናትህ የፍቅር አባት ስለሆንክ በጣም እድለኛ ነህ
@selamselamymaryamlij111
@selamselamymaryamlij111 2 года назад
በእውነት ቃላት የለኝም የሚገርም ፅናት ቸሩ መዳኒአለም ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 2 года назад
መልካም ሚሰት የፈጣሪ ሰጦታናት ።😍😍
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 2 года назад
ትንሽ ነገር ገጭ ገጭ ሲል እግዚአብሔርን ለማማርር ለኔ ትምህርት ሆነኝ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተምራል ።ቀሪው ዘመንህ የካሳ ይሁንልህ ወንድሜ
@hddhshhddusuus2000
@hddhshhddusuus2000 2 года назад
የኔ ወንደም ምን አይነት ፀናት ጥንካሬ መታደል ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሰታየ ልክ የለውም ልጀ ወልደህ መሳምህ ፈጣሪ አይሳነውም የተዘበራርቀ ሰሜት ይገርማን።
@kidestsisay576
@kidestsisay576 2 года назад
የኔ ወድም በጣም ጠንካራ ሰው ነክ በርታ በጣም በቃሉዬ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ቀሪው ዘመንክ የምትፅናናበ የደስታ ደስ የምል ህይወት ይሁንልክ ባለቤትክ የምገልፅበት ቃል የለኝም የጅግኖች ጅግና ናት የምር ከዚህ በላይ ተባረኪ በጣም ነው የትማርኩበት እናመሰግናለን እሸቱ
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 2 года назад
እናንት ወንድሞቼ ክብር ጤና ብርሁ አእምሮአችሁ አሁንም ይባረክ "አወን ሴት የዓለም በረከት ነች "
@user-xh5by5hm6j
@user-xh5by5hm6j 2 года назад
ወይ ዛሬ በጣም ነው ልብ የሚነካው በጣም ጠንካራ ልጂ ነህ ወንዲምየዋ አላህ ላያስችል አይሰጥም ያረብ
@sabageletu5765
@sabageletu5765 2 года назад
እሼ ስለሴት ልጅ የገለፅከው አገላለፅ እጅግ በጣም ደስ ይላል የኔ ደግ አንደበተ ርዕቱ በርታ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን እርሱንም እግዚአብሔር ይርዳው
@rahelzemene7048
@rahelzemene7048 2 года назад
You are truly inspirational! May God bless you and your family abandently!
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 2 года назад
በጣም ነው ያዘንኩት አይዞህ ወንድሜ በረታ ለበጎነው 😢😢😢
@adistefera8960
@adistefera8960 2 года назад
ደስ የሚል ቤተሰብ እረ የኢትዩጲያ ሴቶች ይለያሉ ማርያምን የኢትዩጲያ እናቶች ሁሌም ክብር ይገባቸዎል
@mykeydire1158
@mykeydire1158 2 года назад
GOD is good all the time!🙏🏽.....Respect to All Women!
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 года назад
እውነትም ከችጋርም በኃላ ምቾት አለ ላያስችል አይሰጠምና አሏህ በታምሩ ያተረፈክ ሰው ነክ ሚስትክም በጣም ምርጥ ቅን ጀግና ሴት ናት ፍቅራቹ ብዝት ይበል
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 года назад
በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እናትህን በፈለጉት መንገድ ወስዶ ሚስትህን የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን ልጃችሁንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ አይዞህ ሁሉንም ነገር ተወጥተኸዋል በቸርነቱ በናቱ አማላጅነት በጻድቃን ሰማእታት በቅዱሳን ተራዳይነት ተመስገን ከምስጋና በላይ ጉቦ የማይፈልግ አምላክ ተመስገን
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
እድሜ ይስጣት ባለቤትህ እውነትም ሂወትህ ናት
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewnte new fre
@one-cy8xz
@one-cy8xz 2 года назад
አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልን ሜስትህን እድሜ እና ጤና ይስጥልህ 😢😢😢
@igloocell6780
@igloocell6780 2 года назад
ዋው ዋው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ በእውነት አልቂሽ ነበር ግን አዉን ተፀናናው ምክንያቱም ሚስት አገብተክ ልጅ መዉለድ በጣም ጥልቅ ነገር ነው ጌታ ይመስገን አይዞህ ዎድሜ በርታ ሚስትንም እግዚአብሔር ይባርካት እድሜና ጤና ይስጣት መልካም ሴት ናት በእውነት ጌታ አበዝቶ ይባርካት ልጅንም እግዚአብሔር አምላኬ ያሳድግህ አዞህ ዎድማቺን 👍👍
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
አላማርርም አምላኬ በስመአብ 😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ላተይሁን አሜን አሜን አሜን እናትክን ነብሶ በሰላም ትርፍ አይይ እናት😭😭😭😭😭
@susutube360
@susutube360 2 года назад
ኡፍፍፍ ምናለ ዛሬ ደርስው አይተውህ ቢሆን እሷ እኮ እምትሞትባት መስሎት ነበር አይ እናት😭
@nosib7890
@nosib7890 2 года назад
😭😭😭😭😭😭ኡፍፍ
@EmanAwelEe
@EmanAwelEe 2 года назад
😭😭😭😭
@biniamgjormai
@biniamgjormai 2 года назад
Enat lzllleam tenure
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 2 года назад
ሂወት እንዲ ናት ሰወች ተስፋ አትቁረጡ በህወታችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ለሁሉም የሰው ልጅ 🙏 መልካም ሴት እግዚያብሔር ይስጠን እንደዚህ 🙏
@tediwon
@tediwon 2 года назад
ምናል እናትህ ይህን የምችልበት ፅናት ስጠኝ ብላ ይህንን የሂወትህን ሁለተኛውን ስኬት እንድታይ ቢሆን ምን ያህል ትደሰት ነበር እግዚአብሔር እንግዲህ ለምን አይባልም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በእውነት ታሪክህ አስለቅሶኛል ትልቅ ትምህርት ነው ነገ በህይወት ምን እንደሚገጥመን አይታወቅም
@fatmaadem860
@fatmaadem860 2 года назад
ወላሂ ተመስጨ ነው የሠማሁት ዲኒላይ ፈተናችን ብዛቱ ጀግናነህ ጠንካራነህ በረታ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 года назад
በጣም መስማት የምፈልገው ታሪክ ይህ ልጅ የፊስ ቡክ ጓደኛዬ ነው ስለሱ መስማት እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ እሼ እስቲ ልስማው
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 2 года назад
እኔም
Далее
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 6 млн
При каком ВЕСЕ ЛОПНЕТ ШИНА?
18:44