Тёмный

''ልጆቻችን በረከቶቻችን ናቸው እዳዎቻችን አይደሉም !''/እንመካከር ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር / 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 37 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

19 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
ትክክል በጣም እናመሰግናለን ለብዙ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው
@rb2782
@rb2782 2 года назад
በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው፡ ራሳችን እንድናይ አድርጎናል፡ ቲጂ አንቺ ምታቀርቢያቸው ብሮግራሞች በጣም ደስ የሚል ነው በጉጉት የምጠብቀው ነው ቲጂዬ፡ ምክንያቱም የቤተሰብ ጉዳይ የሁሉም ጉዳይ ነው ጤነኛ ቤተሰብ ካለን ጤነኛ ሀገር ትኖረናለች በዚህ ዙሪያ በሀገራችን ቡዙ አልተሰራም እና በርቺ ቲጂዬ በጣም እየተጠቀምን ነው፡ ቴዴ እናመሰግናለን ተባረክ
@tadilatesifa8736
@tadilatesifa8736 2 года назад
ደግ አባቶች አሉ ነገር ግን ብዙ አባቶች ከሚስቶቻቸዉ ጋር ሲለያዩ ልጆቻቸዉን ይረሳሉ ይሄ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ሰዉ የወለደዉን እንዴት ይጠላል?ወንዶች ልጆች የአብራካችዉ ክፋይ ናቸዉ አትተዋቸዉ፡፡
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 года назад
ጥሩ ተምሬለሁ ለቀጣዩ መልካም እንና እንደምሆን አልጠራጠርም አሁን እንኮዋን ትቻት ተሰድጀለሁ
@sintayehufeye3960
@sintayehufeye3960 2 года назад
Tebarke
@bezaitmulugeta4824
@bezaitmulugeta4824 2 года назад
እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው እናመሰግናለን ።
@santagashu6183
@santagashu6183 2 года назад
ቲጅዬ አጠቃላይ የምታነሻቸው ሀሳቦች ሁሉም ቤት ያለ በመሆኑ በደንብ ያስተምራሉ ብዬ አስባለሁ ስወድሽ ቃል የለኝም
@selamawitgetahun8897
@selamawitgetahun8897 2 года назад
ትክክል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 👍👏
@Temesgen679
@Temesgen679 2 года назад
Very useful and powerful discussion! Thank you guys.
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 года назад
ሰዉ ሰዉ የሚሸት በቀላል ለሁሉም ሰው የሚገባ መልካም እውቀት ያገኘንበት ጥሩ ዝግጅት እናመሰግናለን 🙏 የባለፈውንም ፕሮግራም አጋግሜነው ያየሁት ብዙ ሰዉ ዉም ነው የ ጋበዝኩት በጣም ምርት ት/ም ያገኘነው እናመሰልናለን ቲጂ , ቴዲ
@fa744
@fa744 2 года назад
I thank God for my husband he is the best dad for our children🙏
@gemilagemuye5132
@gemilagemuye5132 2 года назад
ዋው እንዴት መሳጭ አገላለፅ ነው እንደኛ ነህ
@lucy-ov9qj
@lucy-ov9qj 2 года назад
It was a satisfying discussion, tx
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 года назад
በጣም ጥሩና አስፈላጊ ትምህርትን አግቼበታለሁ ተባረኩ !!
@yemar1635
@yemar1635 2 года назад
ጥሩ ትምህርትነው እንመስግናለን
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 года назад
Thank you 💖
@Mamite926
@Mamite926 2 года назад
My dad was like that, you have described, he paid all his best. Blessed him!
@be8cab
@be8cab 2 года назад
God bless your dad
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 2 года назад
Wow betam des yemil tmhrit new TGye enamsgnalen 👍👍👍
@kibromhabtemichael1544
@kibromhabtemichael1544 2 года назад
Thank you good job🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 2 года назад
በእውነት ትክክል በለካል ልጅን አብሮ በፋቅር ማሳደግ ነው እንጂ ገንዘብ ብቻውን አይጠቅመንም እግዚአብሔር ይስጥልን ተምረንበታል👍👌🙏
@werknechaka9932
@werknechaka9932 2 года назад
ትችላለክ ቴዳ በጣም አመሰግናለው
@wintamehari9095
@wintamehari9095 2 года назад
Betam tiru timirt new….I love ❤️ this program
@seblebete9056
@seblebete9056 2 года назад
Wow...very impressive. .
@helenhelen5899
@helenhelen5899 2 года назад
አባቴ ንብስህን ይማራልኝ አባታሽሁ በህያወት ያሉ እድሜና ጤና ይስጥላሽው አባትለመሁን ያስባሽው መልካም አባት ለመሆን ያብቂሽው
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 года назад
አንድ ነን ሀይዞኝ 😭😭😭
@lidiyabelihu7504
@lidiyabelihu7504 2 года назад
Tebarek tedi wedefiten selameleketekegne
@romantsegaw5042
@romantsegaw5042 2 года назад
Betam arfe eyeta new Thank you
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 2 года назад
Thank you so much and have wonderful betam tekam ena astemari new 😘 ❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ዋው ጥሩ ምክር 🙏🙏🙏
@mekdesmelkamu8408
@mekdesmelkamu8408 2 года назад
Abetenten set saw ayesuyen eko thank you
@zewdhaile6128
@zewdhaile6128 Год назад
እንግሊዝኛው በደንብ ይሄንን መግለፅ ይቻላል He isn't a daddy but he's a father አሳዛኝ አሳማሚ ወንዶች ይበዛል:: ህመሙም ጉዳቱም ለሚስቱ እና ለልጆቹ ብቻ ሳይሆን ትውልዱ ላይ ጎጂ ነው::
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 года назад
💯%👍
@kisanet4715
@kisanet4715 2 года назад
Tigi sweet des yemil mkir new ke 🇪🇷🌷🌷🌷❤
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 2 года назад
betam des yemil hasab new
@hawigenene5478
@hawigenene5478 2 года назад
❤❤❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 года назад
ይሄ ምክር ለኔ ባል ጥሩ ነበር ግን አይሰማም ሁልጊዜ የሱ አስተዳደግ ብቻ ነው ትክክል ብሎ ነው ይሚያስበው
@yeshiloveethio7240
@yeshiloveethio7240 2 года назад
በጣም ፍቅር የሆነ አባት ነበረኝ, ግን አይቶ ሳይጠግበን እኛም በፍቅሩ እንደጓጓን ሞት አለያየን😭 የአባት ፍቅር እንደተራብኩ አደኩ ከባድ ነው😥
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 2 года назад
betam mewedew kumneger becha yemolabet program new.
@selamfikir8454
@selamfikir8454 2 года назад
አባትነት ሰው መስራት ነው!!!
@user-sp9bp9mr4x
@user-sp9bp9mr4x 2 года назад
abate lene ayine nw esun kemata alemen lita...... shi amet nurlign aleme
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 года назад
So ate meno gare nehe??
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 2 года назад
En yale Abat new yadekut 2 amet saymolagn new yatahut gn ahun Dres godolonet ysemagnal enat aleme nat yalesua menor hulu yemchel aymeslegnm gn yeabat bota lela new
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 года назад
ቲጂዬ የት ላግኝሽ የኔ ቤት ጉድ ነው የልጆቼ እጣ ፈንታ እንቅልፍ ነሳኝ የኔውስ ጊዜ አለቀ
@selamawitgetahun8897
@selamawitgetahun8897 2 года назад
ሙሉወርቅ ቲጂን ለማግኘት እስኪ የእርቅ ማዕድ ላይ ደውዪ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 года назад
@@selamawitgetahun8897 ስልካቸውን አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ነኝ የኔ እህት
@sarasari7184
@sarasari7184 2 года назад
@Muluwork Amare RU-vid lay Sami studio lay selikachew ale
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 года назад
@@sarasari7184 እሽ አመሠግናለሁ
@abiytilahun3590
@abiytilahun3590 2 года назад
KEFETARI KEMISETUKI BERIKATA SITOTAWOCH YEMEJEMERIYAW LIJOCHI NACHEW LIYU SITOTAWOCH LIJOCHIIIIIIIII
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 года назад
ግን ለምንደር ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ስም የሚጠላው? ለምሳሌ እዚህ ጋር ትጂ ስለመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ ሲያነሳላት አቃረጠቹ ለምን ግን?🤔
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 года назад
ክርስቲያኖች ብቻ አደሉም ሚሰሙት secular ለማረግ ይመስለኛል።
@yetinayetworku634
@yetinayetworku634 Год назад
Hello Tigist,what is the best way to contact you?please contact me?
Далее
Лайфхак с колой не рабочий
00:16
Просмотров 183 тыс.
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40
СПРАВКА ДЛЯ УНИВЕРА
00:44
Просмотров 348 тыс.